ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኛ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ጥሎብኝ ስወድሽሽሽ አላህ ነው የሚያቀው አቤት እርጋታሽ አቤት ትህትናሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
የኔጣፋጭ. እረጂምእድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ. እግዚያቤር ምስክሬነው. በጣም ጠንካራ. ጎበዝ. ነሺ. ሁሌም ኑሪ. ሀሳብሹን መድሀኒያለም ያሞላልሺ. የኔቆጀ የሀበሻልጂ 100% እወድሻለሁ አከብርሻለሁ. ትዳርሺንም. የአብረሀምና የሳሪ ትዳር ያድርግልሺ. ውድድድድድድ
የኔቆጆበጣም አመሠግናለሁ ባደነው አችን እያየሁ መስራት የተለማመድኩት እጀሺን ይባርክው ደግሞ ቀስእዬልሺ ነው የሳየሺን እርጋታችን ወድጀዋለሁ ሠላምሺ ይብዛ ማማየ
በውነት እደኛ ዘመን ሰው የታደለ የለም ሁሉንም በስልካችን ወይኔ ተመስገን
በጣም
ሰሀ
ይኒደሙ ይጥናነዉ አይቺም አልግባኘኝ ብሏል
በጣም ወዳድኩሽ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ስለሰያሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
በጣም ሀሪፍ ነው ሳስበው ከባዲ ይመስለኝ ነበር ብቻ ደፍረው ከሞከሩት ቀላል ነው አመሰግናለሁ ሲስቱ
በመርችቀጥይበት፣በጣምአሪትምርትነው፣እቀትሽን፣ሥላጋራሽን፣ምሥጋናየ፣ላቅያለነው
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር አመሠግናለሁ
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ትግስቱ ብቻ ይበቃሻል ደሥ ሥትይ
እናመሠግናለን የኔ መልካም እርጋታሺን ሥወደዉ በርቺ❤❤❤❤❤💕💕💕💕👍👍👍👍
አንደኛ ነሽ እማ ካዬኋቼዉ አንች ትለያለሽ ተረጋግተሽ ነዉ እምታሳይይ❤❤
በጣም አስተማሪ ነሽ አቦ ይመችሽ ሁሉም ስራሽ ይገባኛል እርጋ ብለሽ ነው እም ታስተምሪው ዊው
እርጋታሽ ደስ ሲል ያገሬ ልጅ ማሻአላህ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካምነትሽ በእውነት ደስ ይላልየኔ እህት ዳቴሎችሽ በጣም ያምራሉየኔ ባለሙያ ካንቺ ብዙ እንማራለንበርቺ እንደዚህ ለመጀመርያ ጊዜ እናቴ የኔ ናፍቆት እሳ ነበረች ያስለመደችኝ አሁን በስደት ብሆንም ማዳሜን አስገዝቻታለሁ ባለፈው የለቀቅሽውን ክፍልአራት ከብዶኝ ነበር ደጋግሜ አይቼ ሰራሁትግን እዳንቺ አያምርም የመጀመሪያ ሰለሆነ መሰለኝ
ማሪያም እናቴ እግዝአብሔር ያክብርልኝ ፣ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስራዬን ስለወደድሽልኝ ፣ለሚቀጥለው ቀለል ያለና ቆንጆ ስራ እሰራለው ። አሜን አንቺም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 💝💝💝
እናመስግናለን እህታችንሞያ የሚያስተምር እግዚአብሔር ያብዛልን በአማርኛ እንዳለ ዛሬንው ያየሁሽ
ኢትዮ ትቅደም አሜን ፣ አመሰግናለው እህት
የኔ መልካም እግዚአብሄረ ይባረክሽ ተበራች 💐💐💐💐
Kokobe Amare አሜን ሁላችንንም ይባርክ 💝💝💝
እናመሠግናለን ውዲ እህታችን እጅሽ ይባረክ
ዋው አመሰግናለሁ እህቴ የምፈልገው ሙያ ነው።
በጣም አመሰግናለው እንዳንቺ ሙያ ሚያስተምር ቁምነገረኛ ያብዛልን ቀጥይበት በ 4 አካውንት ሰብስክራይብ አረግሻለው
Semira Nesru Amen 💖💖 ameseginalew betam
😍😍😍😍💓💓💓💓💓
እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክልን አገር ስገባ ትምህርት ቤት እገባለሁ ብዬ ነበር አንችን ስላገኘሁ ደጋግሜ በማዬት ባንች እማራለሁ እንዳንች አይነት መልካም ሰዎች ይብዙልን
አመሰግናለሁ አገር ስገባ እለማመዳለሁ አችን እያይሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጂሺን ይባረከው ውድህህቴ
Dfghh Ertyuu አሜን: በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
ይመችሽ ማአሬ በጣም መማር እፈልግነበር ተባረኪ
Ruhit Ruhit አሜን
በጣም አመሰግናለሁ ውድ እህቴ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው
Serek Asay አሜን ለሁላችን ።
ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩሺ በርቺ ሲስ ታንክስ
Yene balamoya ijish yibarak wudididid fasiye👏👏👏👍👍👍
ማሻአላህ እርጋታሽ ደስስስ ሲል
ፋሲ በጣም አመሰግናለው አገኘሁት
በርቺ በጣም ኅበዝ መምህርት ነሽ።
እጅሽ ይባረክ አቤት ሙያ ተባረኪልን
ሰላም ሰላም ለንች ይሁን እህተችን ስረሽ በጣም በጣም ደስ ይለል እኔም በጣም ነው መልማድ የምፋልጎ በጣም ነው የምዋዳው በጣም ትመቻሌሽ ♥♥♥♥♥♥♥
Massarate Dabala አመሰግናለው በጣም እህቴ
እናመሠግናለን ውዲ እህታችን
እሺ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሠግናለሁ እህት
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ደሞ ስታስረጅ በጣም ይገባኛል በዚው ቀጥይ እኔ አያያዝም አልችል ግን አሁን እደምችል ውስጤ ይነገረኛል አችን ሳይ ።👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እኔእችልበት ነበር ትንሽ ትንሽ አራትማዘን መስራት አቃተኝ
የኔ ቆንጀ አመስግናናለን በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
Bewetet geta yebarkesh ena betam melmamedi neber sra beta uoga betam techgera neber get yebarekesh bewenet ehetachn
Tezbth Tezbth አሜን አሜን
wayine betam amesginalewu.aqalewu mesrat gn yeteleyawu dizayinochin melmed nw mifeligewu tebarekilign
Lima Tsfaye አሜን ፣ አመሰግናለው እንኳን ደና መጣሽ ፣ አያቸው የተወሰኑ ዲዛይኖች አሉልሽ
+Fasi crochet ishi amesginalewu tebarekilign
እናመሰግናለን እህታችን
የሀበሻ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ የመሥራቱ ፍላጎት አለኝ ግን አልችልም ነበር ካች እማራለሁ 😍😍
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ፨ኸጷጰጰሸጰጰኸ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰጰጰከጰጰጰጰጰ
ጰጷጰጰጰ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰጰጷ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰከጰጷጰጰጰጰጰጰጰ
woow very happy beautiful good Thanks song thank you so much
ዋውው እጀሸን አይቆረጥመው ማሬ እኔ ሀገረ ቤት ሁኝ አሞክረነበረ ግን እደ ኮፍያነውእ ሚሆንብኝ ብለፋ ብለፋ አቅቶኛል
እናመሰግናል እህታችንከቻልሽ እማይቀጣጠል ቀለል ያለ ድዛይን ለሞሰብ እና ለረከቦት ልብስ በትንሹ ብታሳይን ደስ ይለኛልበተረፈ አሪፍ ጅምር ነው youtube ላይ እስካሁን የጅ ስራ በአማረኛ አልነበርም ቀጥይ በርች
Sara Weloywa ለአስተያየትሽ አመሰግናለው በጣም አህቴ፣ እሺ ለሚቀጠለው እሰራለው ፣ 💝💝💝
ብስኩት ቁርጥርጥ ነው የማይቀጣጠል አተር ስር
እናመሠግናለን እህት እጅሽ ይትረፍ
እናመሰግናለን በርች እህት አለም
አላህ ይጠብቅሽ እህት
እደሚገባይ ተስፋ አደርጋለሁ
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በርቺ
እናመስግናለን እህታችን በርችልን
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
❤❤❤❤ ስወድሽ
Bemajamer endat nachu wudi Ethiopiawan mar enam melimad betam efaligalo Yewulish yelahut arebi hager nw kiroshi ina kire endat megaghati echilalo
ገኒ Ye Tsige lije ኸ
ገኒ Ye Tsige lije ከዚህ
ማሻአላህ በጣም ነው የሚመች 👍
የእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ጭራሽ አያያዙን አላቅበትም ነበር ግን ሳይሽ የገባኝ መሰለኝ ሀገሬ ስገባ እለማመዳለሁ
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
I'm your follower
እናመሰግናለን ታቡሩን ስወደው ስከፍአም ስደሰትም እምደማው የመሰቆ ድምፅ ነው
ዋው አይዞሽ ማር በርች
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም እለማመዳለሁ ብዬ ክሩን በጄ ተጠማጥሞ ቀረ ሀሀሀሀ እናመሰግናለን ሀቢብቲ ቀስ በቀስ እለምዳለሁ ብዬ አስባለሁ
አይዞን ትችያለሽ እህቴ
ደስ ይላል በደብ በርች
ሽኩረን ማማዬ
እኔመሰግናለን እህታችን በጣም መልመድ እፈልጋለው
Muna Kuku እኔም አመሰግናለው
በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ
Weyyy tebarki dantel esra ba seflg Agnhush
ቀጥይበት ለጀመሪዎች ለኔ ብጤዎች እደዚ ለረከቦ የሚሆን ዘሬነው ሰብስኪረብ የደረኩሽ
.mar betam arif new esti degagmesh aslemjin mnm salchl sdet wategn efffu
ሰላም እንዴት ነሽ ማሽ አላህ ለቤትሽ አዲስነኝ 😘😘
Betame arefe gobeze tebarek
መሻአላህ እናመሰግናለን ከቻልሺ የጥልፍ አሰራር አሳይን በናትሺ
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
የኔ ዉድ እናመሰግናለን በርችልን
እናመሰግናለን በጣም ተመችቶኛል
የኔ ማር እናመሰግናለን ኑሪልን 💝💝💝👈
ኡም አብድ መጅድ አለ ኩልሃል አንቺም ኑሪልኝ 💝💝 አመሰግናለው
هشيمመአዘን አወጣጡን አሣይን ትዩብ
የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን
ወላሂ በጣም አመሰግናታለው እኔ ድሮ ብፕደንብ ዳንቴል እሰራ ነበር እድሜ ለሳኡዲ እዚ ስመጣ ከናካቴው ረሳሁት የሱዋን ቪዲዮ ስመለከት ማስታወስ ጀመርኩ አሁን እየሰራሁ እገኛለው ስራ ቦታም ሆኜ እሰራለው
ልዩል መማር ካለብኝ ከስህተቴ ልማር ጎበዝ በርችልኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ: እኔም አመሰግናለው ።
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ን
ሰላም ላንቺ ይሁን ግን በጣም ይከብዳል አመትም ባይሽ የምለምድ አይመስለኝም ግን በጣም ናመሰግናለን ማማዬ
ትእግት እና ፍላጎት ካለሽ የማይቻል ነገር የለም እህቴ
አቺየውነት አሥተማራነሽ በጣም ወደድኩሽ እኔን በደብአሥተማርሽኝ ከልብ አመሠግናለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔቆጆ ሰብስክራይ አድርጌሻለሁ ቀጥይበት
ማርየ ውድድድድድ ስልደረኩሽ ሰብእስክራይብ አድርጌሻለሁ ስሚኝ ማር የቡና እቃ ማቅረቢያ ያገራችንን አሳይንንንን በልጆችሽ ልለምንሽ መስራት ፈልጌ አልችልም እባክሽሽሽሽሽሽ ድምፅሽ እርጋታሽ እውነትም አስተማሪ
Gold Love እንኳን ደህና መጣሽ ፣ አመሰግናለሁ የቡና ፈርሻ እየተለማመድኩ ነው ስችለው አሳይሻለው እሺ
በጣም አመሠግናለን በጣም ምፈልገው የነበረው
Uomer Moham2018 እንኳን ደህና መጣሽ
Fetiya Moham2018 ጰጷ
Fetiya Moham2018 ጰ
Fetiya Moham2018 ጰጰጰከ
Fasi crochet ጰከኸጰጰጰጰኸጰከጰከኸጰጰኸጰጰጰጰከጰጰጷኸጰጰጰከጰጰጰጰጰ
አመሰግናለሁ ♥️🙏🙏
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ በርቺ
ሜሮን የገጠር ልጅ እኔም አመሰግናለው
በሙሉ የዳንቴል ሰራወችሽበጣም ያምራሉ ። እናም በግል እንደት ልናናግርሽ እንችላለን? ፈላጊወች ስለበዙ ነው ። እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።
Rahmni Ya all አሜን 💟 እኔም በጣም አመሰግናለው እህቴ 💝 Facebook & Instagram ላይ Ethio Crochet ብለሽ ታገኝኛለሽ ፣ ሰላም ባለሽበት ይሁን ።
Fasi crochet Ok
Rahmni Ya allah '
ዋው ስፈልገው ነበር በጣም አመግናለሁኝ ግን ይከብዲ መሰለኝ
ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላ ፍላጎት ካለሽ አይከብድም ሞክሪው እህቴ
ስፍልገው የነበረው ሙያ አመሰግናለሁ እህቴ ሰ ሰራ ነበር አሁን ግን ስደት ከመጣሁ በሓላ ጠፋብኝ
oww fasi ለጀማሪ በጣም የሚያስተምር ነው
የእጅ ስራሽ በጣም ያምራል እኔ እየሰራሁት መሀሉ ይጎደጉድብኛል እኔ ምልሽ የአልጋ ልብስለመስራት ፈልጊ ነበር አሳይኝ እሰኪ ጀምሬው አይመጣልኝ አለ አመሰግናለሁ
አመሰግናለው እህቴ: የተለያየ የሰራውት አለ እይው እስቲ ከወደድሽው ካለዚያ በቅርብ ሌላ እሰራለው
Berka hugni
yena konojo betame Arefe nwe
እናመሰግናለን ቀጥይበት
ጎበዝ
ዋውውውው እህቴ የት ነበር ስፈልገው የነበረ ስራ ነው ስላምሽ ይብዛ በርቺልኝ ስራውን እሞክራለሁ ድዛይን እየተቸገርኩ ነበር
Genet Genet አሜን ለሁላችን እህቴ፣ እንኳን ደና መጣሽ: አብረን እንሰራለን ፣አመሰግናለው።
እናመሠግናለን እህት እኔማ ሥንፍናየ ቢሥሚላ በቃ እጅ ሥራ ላይ ሠነፍ ነኝ
በጣም እምፈልገው ሙያ ተባረኪ ግን ቀለል ካሉ እጅ ስራዎች ጀምረሽ አስተምሪን እህታችን በጣም ደስ ይላል አብሬሽ እየሰራሁ ነው እሺ ግን እንደ አንቺ አያምርም
subehan allah webihamdihi subehan allah al azim Eshi ehetea ameseginalew 😊💟 kelel yalu serawoch semonun alekalew
እኔም አድስ ነው የዬዋት በጠም ረጋ የለች እናት እንዴት እንደሚሰራ አለቅም እንሻ አለህ እሞክራለው
በጣም እናመስግናለን እናት እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ግን ሌሎች እጅስራ እችላለው ዳንቴል ግን አልችልም እስቲ እሞክራለው ።በክብ አሳይተሽናል ደሞ በአራት መዓዘን አሳይን። በርቺልን
አመሠግናለሁ ይሄዉ ሠብሥክራይብ አረኩሺ ከግድህ ያችዉ ዘበኛ ነኝ😊😊
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ! A እኔም አመሰግናለው: አብረን እየተማርን እንሰራለን እንግዲህ ☺
በጣምሀሪፍነው
በርች ጐበዝ ነሽ
Selam eht eyemokerku neber gn ede kofya tkll eyale ebialegn
በጣም አመሰግናለሁ ከቻልሽ በሚስማር የሚሰራውን ብታሳይኝ
Mesi Gemechu የሚል ዩቱዩብ ላይ ሰርተዋለች እህቴ እይው እሺ
እሽ አመሰግናለሁ ቆንጆ ♥♥♥
አረት መዘኑን ከጨረስን ቦሃላ በሲልሰሉ ነው ወይ አግቢተን የምነወጠውብለው ብለው እደቺ አልሆነልኝምበወትሰፕ ከተመቼሽ ለኪልኝቁጡሬን እሰጥሸለው
አመሠግናለሁ የምፈልገውትምርት አችንአይቸ ለመድኩ
አእናመሰግናለን ማር
የኛ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ጥሎብኝ ስወድሽሽሽ አላህ ነው የሚያቀው አቤት እርጋታሽ አቤት ትህትናሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
የኔጣፋጭ. እረጂምእድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ. እግዚያቤር ምስክሬነው. በጣም ጠንካራ. ጎበዝ. ነሺ. ሁሌም ኑሪ. ሀሳብሹን መድሀኒያለም ያሞላልሺ. የኔቆጀ የሀበሻልጂ 100% እወድሻለሁ አከብርሻለሁ. ትዳርሺንም. የአብረሀምና የሳሪ ትዳር ያድርግልሺ. ውድድድድድድ
የኔቆጆበጣም አመሠግናለሁ ባደነው አችን እያየሁ መስራት የተለማመድኩት እጀሺን ይባርክው ደግሞ ቀስእዬልሺ ነው የሳየሺን እርጋታችን ወድጀዋለሁ ሠላምሺ ይብዛ ማማየ
በውነት እደኛ ዘመን ሰው የታደለ የለም ሁሉንም በስልካችን ወይኔ ተመስገን
በጣም
ሰሀ
ይኒደሙ ይጥናነዉ አይቺም አልግባኘኝ ብሏል
በጣም ወዳድኩሽ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ስለሰያሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
በጣም ሀሪፍ ነው ሳስበው ከባዲ ይመስለኝ ነበር ብቻ ደፍረው ከሞከሩት ቀላል ነው አመሰግናለሁ ሲስቱ
በመርችቀጥይበት፣በጣምአሪትምርትነው፣እቀትሽን፣ሥላጋራሽን፣ምሥጋናየ፣ላቅያለነው
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር አመሠግናለሁ
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ትግስቱ ብቻ ይበቃሻል ደሥ ሥትይ
እናመሠግናለን የኔ መልካም እርጋታሺን ሥወደዉ በርቺ❤❤❤❤❤💕💕💕💕👍👍👍👍
አንደኛ ነሽ እማ ካዬኋቼዉ አንች ትለያለሽ ተረጋግተሽ ነዉ እምታሳይይ❤❤
በጣም አስተማሪ ነሽ አቦ ይመችሽ ሁሉም ስራሽ ይገባኛል እርጋ ብለሽ ነው እም ታስተምሪው ዊው
እርጋታሽ ደስ ሲል ያገሬ ልጅ ማሻአላህ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካምነትሽ በእውነት ደስ ይላል
የኔ እህት ዳቴሎችሽ በጣም ያምራሉ
የኔ ባለሙያ ካንቺ ብዙ እንማራለን
በርቺ እንደዚህ ለመጀመርያ ጊዜ እናቴ የኔ ናፍቆት እሳ ነበረች ያስለመደችኝ አሁን በስደት ብሆንም ማዳሜን አስገዝቻታለሁ ባለፈው የለቀቅሽውን ክፍልአራት ከብዶኝ ነበር ደጋግሜ አይቼ ሰራሁትግን እዳንቺ አያምርም የመጀመሪያ ሰለሆነ መሰለኝ
ማሪያም እናቴ እግዝአብሔር ያክብርልኝ ፣ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስራዬን ስለወደድሽልኝ ፣ለሚቀጥለው ቀለል ያለና ቆንጆ ስራ እሰራለው ። አሜን አንቺም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 💝💝💝
እናመስግናለን እህታችንሞያ የሚያስተምር እግዚአብሔር ያብዛልን በአማርኛ እንዳለ ዛሬንው ያየሁሽ
ኢትዮ ትቅደም አሜን ፣ አመሰግናለው እህት
የኔ መልካም እግዚአብሄረ ይባረክሽ ተበራች 💐💐💐💐
Kokobe Amare አሜን ሁላችንንም ይባርክ 💝💝💝
እናመሠግናለን ውዲ እህታችን እጅሽ ይባረክ
ዋው አመሰግናለሁ እህቴ የምፈልገው ሙያ ነው።
በጣም አመሰግናለው እንዳንቺ ሙያ ሚያስተምር ቁምነገረኛ ያብዛልን ቀጥይበት በ 4 አካውንት ሰብስክራይብ አረግሻለው
Semira Nesru Amen 💖💖 ameseginalew betam
😍😍😍😍💓💓💓💓💓
እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክልን አገር ስገባ ትምህርት ቤት እገባለሁ ብዬ ነበር አንችን ስላገኘሁ ደጋግሜ በማዬት ባንች እማራለሁ እንዳንች አይነት መልካም ሰዎች ይብዙልን
አመሰግናለሁ አገር ስገባ እለማመዳለሁ አችን እያይሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጂሺን ይባረከው ውድህህቴ
Dfghh Ertyuu አሜን: በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
ይመችሽ ማአሬ በጣም መማር እፈልግነበር ተባረኪ
Ruhit Ruhit አሜን
በጣም አመሰግናለሁ ውድ እህቴ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው
Serek Asay አሜን ለሁላችን ።
ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩሺ በርቺ ሲስ ታንክስ
Yene balamoya ijish yibarak wudididid fasiye👏👏👏👍👍👍
ማሻአላህ እርጋታሽ ደስስስ ሲል
ፋሲ በጣም አመሰግናለው አገኘሁት
በርቺ በጣም ኅበዝ መምህርት ነሽ።
እጅሽ ይባረክ አቤት ሙያ ተባረኪልን
ሰላም ሰላም ለንች ይሁን እህተችን ስረሽ በጣም በጣም ደስ ይለል እኔም በጣም ነው መልማድ የምፋልጎ በጣም ነው የምዋዳው በጣም ትመቻሌሽ ♥♥♥♥♥♥♥
Massarate Dabala አመሰግናለው በጣም እህቴ
እናመሠግናለን ውዲ እህታችን
እሺ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሠግናለሁ እህት
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ደሞ ስታስረጅ በጣም ይገባኛል በዚው ቀጥይ እኔ አያያዝም አልችል ግን አሁን እደምችል ውስጤ ይነገረኛል አችን ሳይ ።👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን እኔእችልበት ነበር ትንሽ ትንሽ አራትማዘን መስራት አቃተኝ
የኔ ቆንጀ አመስግናናለን በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
Bewetet geta yebarkesh ena betam melmamedi neber sra beta uoga betam techgera neber get yebarekesh bewenet ehetachn
Tezbth Tezbth አሜን አሜን
wayine betam amesginalewu.aqalewu mesrat gn yeteleyawu dizayinochin melmed nw mifeligewu tebarekilign
Lima Tsfaye አሜን ፣ አመሰግናለው እንኳን ደና መጣሽ ፣ አያቸው የተወሰኑ ዲዛይኖች አሉልሽ
+Fasi crochet ishi amesginalewu tebarekilign
እናመሰግናለን እህታችን
የሀበሻ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ የመሥራቱ ፍላጎት አለኝ ግን አልችልም ነበር ካች እማራለሁ 😍😍
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ፨ኸጷጰጰሸጰጰኸ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰጰጰከጰጰጰጰጰ
ጰጷጰጰጰ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰጰጷ
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ ጰከጰጷጰጰጰጰጰጰጰ
woow very happy beautiful good Thanks song thank you so much
ዋውው እጀሸን አይቆረጥመው ማሬ እኔ ሀገረ ቤት ሁኝ አሞክረነበረ ግን እደ ኮፍያነውእ ሚሆንብኝ ብለፋ ብለፋ አቅቶኛል
እናመሰግናል እህታችን
ከቻልሽ እማይቀጣጠል ቀለል ያለ ድዛይን ለሞሰብ እና ለረከቦት ልብስ በትንሹ ብታሳይን ደስ ይለኛል
በተረፈ አሪፍ ጅምር ነው youtube ላይ እስካሁን የጅ ስራ በአማረኛ አልነበርም ቀጥይ በርች
Sara Weloywa ለአስተያየትሽ አመሰግናለው በጣም አህቴ፣ እሺ ለሚቀጠለው እሰራለው ፣ 💝💝💝
ብስኩት ቁርጥርጥ ነው የማይቀጣጠል አተር ስር
እናመሠግናለን እህት እጅሽ ይትረፍ
እናመሰግናለን በርች እህት አለም
አላህ ይጠብቅሽ እህት
እደሚገባይ ተስፋ አደርጋለሁ
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በርቺ
እናመስግናለን እህታችን በርችልን
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
❤❤❤❤ ስወድሽ
Bemajamer endat nachu wudi Ethiopiawan mar enam melimad betam efaligalo Yewulish yelahut arebi hager nw kiroshi ina kire endat megaghati echilalo
ገኒ Ye Tsige lije ኸ
ገኒ Ye Tsige lije ከዚህ
ማሻአላህ በጣም ነው የሚመች 👍
የእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ጭራሽ አያያዙን አላቅበትም ነበር ግን ሳይሽ የገባኝ መሰለኝ ሀገሬ ስገባ እለማመዳለሁ
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
I'm your follower
እናመሰግናለን ታቡሩን ስወደው ስከፍአም ስደሰትም እምደማው የመሰቆ ድምፅ ነው
ዋው አይዞሽ ማር በርች
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም እለማመዳለሁ ብዬ ክሩን በጄ ተጠማጥሞ ቀረ ሀሀሀሀ
እናመሰግናለን ሀቢብቲ ቀስ በቀስ እለምዳለሁ ብዬ አስባለሁ
አይዞን ትችያለሽ እህቴ
ደስ ይላል በደብ በርች
ሽኩረን ማማዬ
እኔመሰግናለን እህታችን በጣም መልመድ እፈልጋለው
Muna Kuku እኔም አመሰግናለው
በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ
Weyyy tebarki dantel esra ba seflg Agnhush
ቀጥይበት ለጀመሪዎች ለኔ ብጤዎች እደዚ ለረከቦ የሚሆን ዘሬነው ሰብስኪረብ የደረኩሽ
.mar betam arif new esti degagmesh aslemjin mnm salchl sdet wategn efffu
ሰላም እንዴት ነሽ ማሽ አላህ ለቤትሽ አዲስነኝ 😘😘
Betame arefe gobeze tebarek
መሻአላህ እናመሰግናለን ከቻልሺ የጥልፍ አሰራር አሳይን በናትሺ
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
የኔ ዉድ እናመሰግናለን በርችልን
እናመሰግናለን በጣም ተመችቶኛል
የኔ ማር እናመሰግናለን ኑሪልን
💝💝💝👈
ኡም አብድ መጅድ አለ ኩልሃል አንቺም ኑሪልኝ 💝💝 አመሰግናለው
هشيمመአዘን አወጣጡን አሣይን ትዩብ
የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን
ወላሂ በጣም አመሰግናታለው እኔ ድሮ ብፕደንብ ዳንቴል እሰራ ነበር እድሜ ለሳኡዲ እዚ ስመጣ ከናካቴው ረሳሁት የሱዋን ቪዲዮ ስመለከት ማስታወስ ጀመርኩ አሁን እየሰራሁ እገኛለው ስራ ቦታም ሆኜ እሰራለው
ልዩል መማር ካለብኝ ከስህተቴ ልማር ጎበዝ በርችልኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ: እኔም አመሰግናለው ።
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ን
ሰላም ላንቺ ይሁን ግን በጣም ይከብዳል አመትም ባይሽ የምለምድ አይመስለኝም ግን በጣም ናመሰግናለን ማማዬ
ትእግት እና ፍላጎት ካለሽ የማይቻል ነገር የለም እህቴ
አቺየውነት አሥተማራነሽ በጣም ወደድኩሽ እኔን በደብአሥተማርሽኝ ከልብ አመሠግናለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔቆጆ ሰብስክራይ አድርጌሻለሁ ቀጥይበት
ማርየ ውድድድድድ ስልደረኩሽ ሰብእስክራይብ አድርጌሻለሁ ስሚኝ ማር የቡና እቃ ማቅረቢያ ያገራችንን አሳይንንንን በልጆችሽ ልለምንሽ መስራት ፈልጌ አልችልም እባክሽሽሽሽሽሽ ድምፅሽ እርጋታሽ እውነትም አስተማሪ
Gold Love እንኳን ደህና መጣሽ ፣ አመሰግናለሁ የቡና ፈርሻ እየተለማመድኩ ነው ስችለው አሳይሻለው እሺ
በጣም አመሠግናለን በጣም ምፈልገው የነበረው
Uomer Moham2018 እንኳን ደህና መጣሽ
Fetiya Moham2018 ጰጷ
Fetiya Moham2018 ጰ
Fetiya Moham2018 ጰጰጰከ
Fasi crochet ጰከኸጰጰጰጰኸጰከጰከኸጰጰኸጰጰጰጰከጰጰጷኸጰጰጰከጰጰጰጰጰ
አመሰግናለሁ ♥️🙏🙏
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ በርቺ
ሜሮን የገጠር ልጅ እኔም አመሰግናለው
በሙሉ የዳንቴል ሰራወችሽበጣም ያምራሉ ። እናም በግል እንደት ልናናግርሽ እንችላለን? ፈላጊወች ስለበዙ ነው ። እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።
Rahmni Ya all አሜን 💟 እኔም በጣም አመሰግናለው እህቴ 💝 Facebook & Instagram ላይ Ethio Crochet ብለሽ ታገኝኛለሽ ፣ ሰላም ባለሽበት ይሁን ።
Fasi crochet Ok
Rahmni Ya allah '
ዋው ስፈልገው ነበር በጣም አመግናለሁኝ ግን ይከብዲ መሰለኝ
ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላ ፍላጎት ካለሽ አይከብድም ሞክሪው እህቴ
ስፍልገው የነበረው ሙያ አመሰግናለሁ እህቴ ሰ ሰራ ነበር አሁን ግን ስደት ከመጣሁ በሓላ ጠፋብኝ
oww fasi ለጀማሪ በጣም የሚያስተምር ነው
የእጅ ስራሽ በጣም ያምራል እኔ እየሰራሁት መሀሉ ይጎደጉድብኛል እኔ ምልሽ የአልጋ ልብስለመስራት ፈልጊ ነበር አሳይኝ እሰኪ ጀምሬው አይመጣልኝ አለ አመሰግናለሁ
አመሰግናለው እህቴ: የተለያየ የሰራውት አለ እይው እስቲ ከወደድሽው ካለዚያ በቅርብ ሌላ እሰራለው
Berka hugni
yena konojo betame Arefe nwe
እናመሰግናለን ቀጥይበት
ጎበዝ
ዋውውውው እህቴ የት ነበር ስፈልገው የነበረ ስራ ነው ስላምሽ ይብዛ በርቺልኝ ስራውን እሞክራለሁ ድዛይን እየተቸገርኩ ነበር
Genet Genet አሜን ለሁላችን እህቴ፣ እንኳን ደና መጣሽ: አብረን እንሰራለን ፣አመሰግናለው።
እናመሠግናለን እህት እኔማ ሥንፍናየ ቢሥሚላ በቃ እጅ ሥራ ላይ ሠነፍ ነኝ
በጣም እምፈልገው ሙያ ተባረኪ ግን ቀለል ካሉ እጅ ስራዎች ጀምረሽ አስተምሪን እህታችን በጣም ደስ ይላል አብሬሽ እየሰራሁ ነው እሺ ግን እንደ አንቺ አያምርም
subehan allah webihamdihi subehan allah al azim Eshi ehetea ameseginalew 😊💟 kelel yalu serawoch semonun alekalew
እኔም አድስ ነው የዬዋት በጠም ረጋ የለች እናት እንዴት እንደሚሰራ አለቅም እንሻ አለህ እሞክራለው
በጣም እናመስግናለን እናት እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ግን ሌሎች እጅስራ እችላለው ዳንቴል ግን አልችልም እስቲ እሞክራለው ።በክብ አሳይተሽናል ደሞ በአራት መዓዘን አሳይን። በርቺልን
አመሠግናለሁ ይሄዉ ሠብሥክራይብ አረኩሺ ከግድህ ያችዉ ዘበኛ ነኝ😊😊
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ! A እኔም አመሰግናለው: አብረን እየተማርን እንሰራለን እንግዲህ ☺
በጣምሀሪፍነው
በርች ጐበዝ ነሽ
Selam eht eyemokerku neber gn ede kofya tkll eyale ebialegn
በጣም አመሰግናለሁ ከቻልሽ በሚስማር የሚሰራውን ብታሳይኝ
Mesi Gemechu የሚል ዩቱዩብ ላይ ሰርተዋለች እህቴ እይው እሺ
እሽ አመሰግናለሁ ቆንጆ ♥♥♥
አረት መዘኑን ከጨረስን ቦሃላ በሲልሰሉ ነው ወይ አግቢተን የምነወጠው
ብለው ብለው እደቺ አልሆነልኝም
በወትሰፕ ከተመቼሽ ለኪልኝ
ቁጡሬን እሰጥሸለው
አመሠግናለሁ የምፈልገውትምርት አችንአይቸ ለመድኩ
አእናመሰግናለን ማር