🔴Ethiopa :የቢፌዳንቴል አሰራር ከፍል1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 267

  • @እየሱስብቻውንበቅነውጌታሆ
    @እየሱስብቻውንበቅነውጌታሆ 4 ปีที่แล้ว +8

    እጅሽ ይባራክ ምርጥ እህቴ♥♥♥

  • @Lifep81
    @Lifep81 4 ปีที่แล้ว +1

    እህታለም በጣም ጎበዝ ነሽ እደሌሎቸ አትለፈልፊም እና እርጋታሽ ለመጀመሪያ ግዜ እስከመጠረሻው ያዳመጥኩሽ አንች ነው ከሙዚቃ ቀጥሎ እጅሽ ይባረክ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ስለ ማጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰሽ 2013🌻🌻🌻🌻ማልካም አደስዓማት

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +4

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ
    የኔን ቴሌግራም ከፈለጋችሁ @mesigemechu

    • @zoyacell5483
      @zoyacell5483 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያምራል ግን ትንሽ ትፈጥኛለሽ

    • @bdhfyfuf5519
      @bdhfyfuf5519 4 ปีที่แล้ว

      አረጎዴውን የሞሰብ አናናስ ዲዛይን ተመችቶኝ ነበር እናየት ነውየማገኘው ለስራሺ አዲናቂሺ ነኝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      @@bdhfyfuf5519 አመሰግናለሁ ማሬ ቤሩት ካለሽ ነው አሁን ቤሩት ነኝ

    • @mimimimi-lf1pf
      @mimimimi-lf1pf 4 ปีที่แล้ว

      የመረለ

    • @ሙጃሂዶችየምድርጌጦች
      @ሙጃሂዶችየምድርጌጦች 4 ปีที่แล้ว

      ቴሌ ግራምሽ አይወጣም ማሬ

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ቀላልም ነው ልዑል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን በጣጣጣም አመሰግናለሁ እማ ሰላምሽን ያብዛልን ውዴ ቀጣይኑ እንጠይቃለን 😘

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማሬ አሺ ነገ ጠብቂ

  • @sebilayemariyamliji8132
    @sebilayemariyamliji8132 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ👏👏👏👏👏👏

  • @liwam.liwamamaha2047
    @liwam.liwamamaha2047 4 ปีที่แล้ว

    Wow bateme dase yelale Egazabehare ejocheshe.yebarako.Amen..... 1🙏🏼👍👍

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያምራት ጎበዝ በርች ማር እናመሰግናለን

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምታስረጂው ይመችሽ❤

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 หลายเดือนก่อน

      😘🙏

  • @Medina-dd6li
    @Medina-dd6li ปีที่แล้ว

    በጣምያምራልአይዞሺበርችእጅሺይባረክ❤

  • @BanchamlakYehun
    @BanchamlakYehun 10 หลายเดือนก่อน

    ያምራል እጅሽን ይባረክ ግን ክፍል 2ቀጥይልን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  10 หลายเดือนก่อน

      👇👇👇
      th-cam.com/video/PqyuulmxwN0/w-d-xo.html

  • @halimettilahun3163
    @halimettilahun3163 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ያምራል እህቴ በርች ግን አቡዳቢ ያላችሁ የት እደሚገኝ እምታዉቁ ንገሩኝ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ መሲ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እጂስ የባረክ አቦ እኔኮ መማር እፈልግ ነበር ግን እኔ እደዚህ አይቼ ሳይሆን እጄን ይዘው ካላስለመዱኝ አይገባኝ ኡፍፍፍፍ የጅ ሞያ መማር ሁልግዜም እደተመኘሁ ነው ጥቅስ ጥልፍ ሱፍራ ይሄን የመሳሰሉ ሞያ ለመማር ያለኝ ጉጉት ታዲያ ምን ያረጋል ያለሁበት ቤት ጥለትንኳን ለመግዛት አይሆንልኝ

  • @meazyechannel2404
    @meazyechannel2404 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መሲ ቆንጆ ክፍል ሁለትን ልቀቂልን እየሰራሁ ነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሺ ማር ዛሬ

    • @meazyechannel2404
      @meazyechannel2404 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኮሜንት አይተሽ ስለመለሽልኝ መስየ

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ mashaallah❤

  • @teyabuabera6037
    @teyabuabera6037 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል እህት የሚሸጥነው

  • @saralove7139
    @saralove7139 3 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አድርጊሻለሁ ብርቺ ጎበዝ ነሽ
    ጥለቱ የት ነው የሚገኘው እረያድ ነኝ እኔ

  • @HHh-xc5yf
    @HHh-xc5yf ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያምራልበርችእህቴአድስካለሽልቀቂ

  • @TigistYami-hc9mq
    @TigistYami-hc9mq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wwewwe4323
    @wwewwe4323 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን መሲ

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን በርችልኝ የኔ ቆንጆ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ እህት

  • @zvnjcufuzfjjffiif4985
    @zvnjcufuzfjjffiif4985 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ያምራል

  • @gjch6531
    @gjch6531 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እአመሠግናለሁ ቀጣይ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርቺ መሲ

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ፡ተባረኪ

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል በርች

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ውዴ በርች አሪፍ ነው

  • @ኣኹስማዊትyoutube
    @ኣኹስማዊትyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍል ሁለት ቶሎ ልቀቅልን እህትየ እየጠበቅንሽ ነው

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    እማ እጅሽ ይባረክ በሚገባን መልኩ ነው ያስረዳሽን ቀጣዩን እጠብቃለን ሰላመእግዝአብሔር ካችጋ ይሁን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህት አሜን.
      ቀጣዩ ክፍል እሄ ነው 👇👇👇👀👀
      th-cam.com/video/PqyuulmxwN0/w-d-xo.html

    • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
      @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu እሺ ውዴ

  • @firakeettube8672
    @firakeettube8672 ปีที่แล้ว

    Hojjedheen jira.masikoo waaqayyo sihaa eebbisu guddaa galatoomi

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      Amen galatoomi🙏🙏🙏bagaa gammade na jabadhu baredu🙏

  • @hasime9993
    @hasime9993 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስይላል እህት

  • @genetadno
    @genetadno 4 ปีที่แล้ว

    Mesi betam new yeminameseginew gin yezihn video kifil hulet chershilin

  • @amiapp6147
    @amiapp6147 4 ปีที่แล้ว

    በረቺ ማረ

  • @semirayimer5833
    @semirayimer5833 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሲየ እጅሽን ይባርክ

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ እናመሰግናለን ካች እያየሁ እየሰራሆ ነው

  • @dansaebisa8215
    @dansaebisa8215 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ እባረክ በትዛዚ እሰራር የት ነሽ የኔ ዉድ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እህት በርቺ ግን የቆዩ ስራዎችሽን እዴት ነው ማግኘት እሚቻለው የሆነ ስራሽን ፈልጌ አጣውት

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      @mesi gemechu
      ነይ በቴሌግራም እህቴ

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu እዴት ላግኚቴሌግራምሽን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      @@mimijoy5141 ቴሌግራም ላይ ግቢና
      @mesigemechu ብለሽ search argi mare

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu የፈለኩት የለም። ሌሎችን ብቻ ነውያየውት በቃ ችግር የለም አመስግናለውእህቴ በርቺ ስራዎችሽ ያምራሉ

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu ቴሌግራም ነው

  • @zahraabduyutub2430
    @zahraabduyutub2430 3 ปีที่แล้ว

    Wideee inemii ifeligalewuu bexamii yamiralii belemedikunyiii

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ::

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏😘

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 ปีที่แล้ว

    🌺 በጣም ያምራል ጎበዝ ውዴ በረቸ🌺

  • @Nora-po7wu
    @Nora-po7wu 2 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ

  • @umuabdllah1481
    @umuabdllah1481 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የአቀጣጠል ሲስተም ከምር ጎበዝ ነሽ በርች ውዴ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      Ameseginalew kelibe 😘

  • @أمصدامحسين-ت1ز
    @أمصدامحسين-ت1ز 2 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبارك الله ربنا يحفظك

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ውዴ በርቺ ማሬ ያምራል 👌

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አማረኝ እስኪ ሰርቻ ለናቴ እልክላታለሁ ኢንሻ አላህ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @fatimahassan6712
    @fatimahassan6712 3 ปีที่แล้ว

    ዱባይ የት ቦታ ነው የማገኝው ጥለቱን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      ሻርጃ ሮላ እና ዳብታር እስክፕርቶ የሚሸጥበት ሱቅ አለ ማር

  • @buziyebuziye8561
    @buziyebuziye8561 4 ปีที่แล้ว

    Waaw Masi Berchii

  • @hirutteshe3661
    @hirutteshe3661 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @nomoretube
    @nomoretube 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ የኔውድ
    እንደማመር

  • @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ
    @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች እህት

  • @y7prime244
    @y7prime244 4 ปีที่แล้ว

    Barredu koo guddaa galatoomi

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እሕር የጅ ስራ ኮትራት መያዝ ይመችሻል ወይ "የብፌ" የአልጋ" የመሶበ ወርቅ" የዳቦ" የጠረቤዛ "" የወበር የቴሌቭዝን "የረከቦት" ከቻልሽ አሳውቂኝ እና የት ነሽ ያለችው?

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

    ሲያምር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ 😘😘😘

  • @faarffannaaafaanoromoo908
    @faarffannaaafaanoromoo908 ปีที่แล้ว +1

    Uletetegna kifilus2?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  ปีที่แล้ว

      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/PqyuulmxwN0/w-d-xo.html

  • @kamilaahmed64
    @kamilaahmed64 4 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ። የኔቆንጆእናመሰግን አለን

  • @seadaebire1734
    @seadaebire1734 3 ปีที่แล้ว

    ሙሉውን አገጣጥመሽ አሳይኝ

  • @zeynebyoutube2170
    @zeynebyoutube2170 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @zemzemmohamed9118
    @zemzemmohamed9118 4 ปีที่แล้ว

    መሻላህ ያምራን

  • @gfhhgg8609
    @gfhhgg8609 4 ปีที่แล้ว +2

    መሲዬ እኔ ምንም ባየው ባየው አልገባም ብሎኛል በጣም የመልመዱ ፍላጎት አለኝ ግን ምን ላርግ ማር በናትሽ መላ በይኝ

  • @AMINATj8u
    @AMINATj8u 4 ปีที่แล้ว

    የትአካባቢነሽ በጣምያምራል

  • @Love-zm3to
    @Love-zm3to 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ዉደ እንደትነሺ ይቅርታና አንድነገር ላስቸግርሺ ክሩን የትነዉ እሚገኘዉ እኔ ያለሁ ድባይነዉ

    • @sameerabalooshi2453
      @sameerabalooshi2453 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ያምራል በርቺ ማር

    • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
      @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว

      ያሥማራት አለልሺ ዱባይያለሺዉልጂ ያሥማራትእሚባልሡቅአለ ካቡዳቤወጣብሎ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @hanayeuns3148
    @hanayeuns3148 4 ปีที่แล้ว

    አሪፊ ነው በርች እህት

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ለአልጋ መስራት እችላለሁ ወይ ማር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ትቺያለሽ እህት

  • @abebaambaye1955
    @abebaambaye1955 2 ปีที่แล้ว

    በስስ ክር መስራት ይቻላል?

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      አዎ እህት ይቻላል

  • @emuneima4082
    @emuneima4082 4 ปีที่แล้ว

    ልግዛሽ ወደ ያምራል በጣም

  • @samirayasuf6121
    @samirayasuf6121 4 ปีที่แล้ว

    Mashlh yamirael

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +1

      Ameseginalewu ihte

  • @ሱበሀናላህ
    @ሱበሀናላህ 2 ปีที่แล้ว

    የትነውያለሺው ማር

  • @abrashbajigatadesse64
    @abrashbajigatadesse64 4 ปีที่แล้ว

    Wwww betam yamral berch

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሁለተኛው የት ነው ኡኡ ጀምሬው ቀረሁኮ😥😥😥😥😥

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว +1

      👇👇👇
      th-cam.com/video/PqyuulmxwN0/w-d-xo.html

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu እህት በኔ ይቶብ ግቢና እይልኚ እንዴት እንዴሰራሁት እግዚአብሔር ይስጥልኚ በርች እሽ ማር ዋው ነው ሲያምር ብታይ

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

      ለሶፍ. እሚኮንም አሳይን የምትይው ሁሉ የምሰሪው በጣም ነው እሚገባው

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen mesiiiiiii

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ ከምር ሲያምር ደግሞ በርች ማማየ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማር

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio7240 4 ปีที่แล้ว +2

    ባውቅ ድስ ይለኛል ግን በጭራሽ አይምሮየ ዝግ ነው አይገባኝም😥 ብዙ ግዜ አይቼ ልረዳኝ አልቻለም ክሩ ከእጄ ይወድቃል

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ እራስሺን አልቺልም አትበይዉ እቺላለዉ ሰራለዉ በይ ስሪ ዳግምሽ ደግምሽ ትለምጃለሽ ማር

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውዴ እናቱሆን የተማረ የለም ቀስ ብለሽ ተማሪ ደግሞ አንድ ነገር ላይ ካተኮርሺ በፍጥነት ነው የምትማሪው

  • @nefisaissa2267
    @nefisaissa2267 3 ปีที่แล้ว

    👌👌

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 4 ปีที่แล้ว

    Berchi

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 3 ปีที่แล้ว

    💝💝💝💐💐💐👍👍👍👍👍👍

  • @nomoretube
    @nomoretube 3 ปีที่แล้ว

    እረ ኪሎሽ እና ክር የምታገኙ ዱባይ ያላችሁ ጠቁሙኝ

  • @yashieamshiw1243
    @yashieamshiw1243 4 ปีที่แล้ว

    የትነዉ ያለሽዉ መግዛት ፈልጌ ነዉ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      ቤሩት

    • @yashieamshiw1243
      @yashieamshiw1243 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu ወይ እኔ ኩዬት ኢትዮ ብትሆኚ 2 ወር በኻላ እመጣ ነበረ

  • @MormeMormealemayehu
    @MormeMormealemayehu 7 หลายเดือนก่อน

    God

  • @nuranura2517
    @nuranura2517 4 ปีที่แล้ว

    Iymashob dazin asain

  • @MetadelTesfa
    @MetadelTesfa 11 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ ለመሥራት ፍላጎት አለኝ እሠራለሁም ግን ይህ ማያያዙ ከበደ እዴት እደማያይዘው መላ በይኝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ከነ ጋር አብረን እንስራ ኢይና እህት

  • @senayittube8741
    @senayittube8741 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ያለሽ በትዛዝ የምሰሪ ከሁነ

  • @makyaseid828
    @makyaseid828 4 ปีที่แล้ว

    አረ ኢመራት ከሆናችሁ የት ነው የሚገኘው ዳቴል እፈልጋለሁ ኪሎሽ እና ክሩ የሚገኝበት ቦታ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 ปีที่แล้ว

      ሻርጃ ሮላ.ሳትዋ አለ እህት

    • @makyaseid828
      @makyaseid828 3 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu አላኢን አለ ወይ

  • @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
    @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    ሺድውውን አታጥፊብን ሲመቸን እናያለን ያችማ ስፍልግ እያጣሁት ነው ማር በርች

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አሺ የኔ ቆንጆ 😘😘

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 4 ปีที่แล้ว +1

    Benatish kiroshune keyte new yemghewew

  • @metachurko7278
    @metachurko7278 3 ปีที่แล้ว

    Ebakishi Yen Emabet ክፍል፪

  • @ሱበሀናላህ
    @ሱበሀናላህ 2 ปีที่แล้ว

    መግዛት እፈልጋለሁ በቅርቡነውያወኩሺ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህት እኔ ቤሩት ነው ያለዉት

  • @ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ
    @ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ክሩ የት ነው የሚገኝው ዱባይ ነኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    እምፈልገው ስራ

  • @جمالالاماره-ش8د
    @جمالالاماره-ش8د 4 ปีที่แล้ว

    Gobezz

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tsigenefiso2598
    @tsigenefiso2598 ปีที่แล้ว

    www mertenawe yamerale

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል
    @ህይወትአረምየበዛባትተክል 4 ปีที่แล้ว

    ሲያምር እያየሁሺ እሰራለሁ

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 4 ปีที่แล้ว +1

    Eiyopiya lay kehonshe betzaz siriln

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 ปีที่แล้ว

      Berut negn mare

    • @rukitube9552
      @rukitube9552 4 ปีที่แล้ว

      @@MesiGemechu 971565315630
      Bewatsap aewurin meftehe aetefam

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

    Selamshe yebza mar

  • @fjch5999
    @fjch5999 ปีที่แล้ว

    እኔም እፈልጋለሁኝ

  • @hanitubeethiopia4162
    @hanitubeethiopia4162 4 ปีที่แล้ว

    ክሩን የት እናገኘ

  • @ዲኑቲዩብ-ፐ2ከ
    @ዲኑቲዩብ-ፐ2ከ 4 ปีที่แล้ว

    Berhe

  • @Mona-v7z
    @Mona-v7z 8 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለትን ልቀቂልን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/PqyuulmxwN0/w-d-xo.html