ለእያንዳንዱ የንግድ ቅርንጫፍ እና የንግድ ዘርፍ የተለያየ ደረሰኝ መታተም አለበት! QR code ግዴታ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn หลายเดือนก่อน +10

    ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ያንተ ምንም አይነት Video አላመለጠኝም ከመጀመርያው ቀን ጀምሮ እስካሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ! ! ! ! ! !

  • @Kibrusha
    @Kibrusha หลายเดือนก่อน +8

    አንደኔ ግብር ከፋይ ተሳታፊውን ለመጨመር መደርግ ያለበት የግብር ምጣኔውን መቀነስና በሂደት እየታየ እንዲጨምር ማድረግ ነው። 100 ሰዎች 15% መክፈልና 1000 ሰዎች 1.5% ቢከፍሉ ገቢው ለመንግስት ያው ነው (ታክስ የሚከፈልበት ዋጋ ተመሳሳይ ነው ብለን እናስብ)። ነገር ግን ብዙውን ዜጋ ህጋዊ የሚያደርገው የሁለተኛው መንገድ ነው። ግብር ምጣኔው ከፍ ባለ ቁጥር ብዙ ሰው ወደማጭበርበር ይሄዳል፡ መንግስትም ስርዓት ለማስያዝ በሚል ያላስፈላጊ ወጪ ውስጥ ይገባል።

  • @hassenmohammed2535
    @hassenmohammed2535 หลายเดือนก่อน +1

    THE ONLY PROFESSIONAL INFORMATION ON ETHIOPIAN ECONOMICS, MY ALWAYS GO TO CHANNEL. THANKS FOR THIS VALUABLE INFO

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke หลายเดือนก่อน +3

    Thanks so much!

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your update.

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn หลายเดือนก่อน +3

    የጃፓኑ ኢኮኖሚስት የፃፈው መፀሀፍ / መሰላሉን ይሰብራሉ ወይንም ይጠሉታል ብለህ ያቀረብከው በጣም ነው የወደድኩት እና / የኢኮኖሚው ነብሰ ገዳይ እና መሰሎችን አይነት አቅርብልን እባክህ / ጥያቄ ያችንን ስለምትመልስልን እናመሰግናለን

  • @abdelatura-v3p
    @abdelatura-v3p หลายเดือนก่อน +1

    ማተሚያ ቤት ልክፈት መሰለኝ! በኖርማሉ ጊዜ ራሱ በታዘዙበት ቀን ለማድረስ የሚከብዳቸው ማተሚያ ቤቶቻችን እንዴት ይሆኑ ይሆን። ከ 'Fiscal' ፖሊሲው ጋር አያይዘህ በደንብ ብታብራራው አሪፍ ነበር
    ለሁሉም ምስጋና ይገባሃል ዋሴ _ ታቱሬ ነኝ

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak หลายเดือนก่อน

    Big respect wasu

  • @alemayehutafess7777
    @alemayehutafess7777 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o หลายเดือนก่อน

    ዋናው ላይ ማሽን ካለ ብራንች ማሽን መኖር አለበትን??

  • @maregtesafa1628
    @maregtesafa1628 หลายเดือนก่อน +1

    About machine ?

  • @plupadiermanufacturing4977
    @plupadiermanufacturing4977 หลายเดือนก่อน

    ቢያንስ ያለው ደረሰኝ እስኪያጠናቅቅ ቢጠበቅ የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @MEU916
    @MEU916 หลายเดือนก่อน +2

    ለእያንዳንዱ ቅርንጫፍ ማሳተም ወጪ ነው ትርፉ

  • @abubekermohammed-zq3bm
    @abubekermohammed-zq3bm หลายเดือนก่อน

    ክልሎችን ይመለከታል?

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 หลายเดือนก่อน

    Should the the preparations of regulations were inclusive and participatory in first place, such constant and confusing revisions would not happen. Also too much regulations hamper ease of doing business discouraging innovation and creativities. Do the government wants to out everything under it's control? That's how it seems.

  • @danielesayas3524
    @danielesayas3524 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዋሴ ይሄን ሶስት ሳምንት ስራ ቀዝቅዘዋል። እንቅስቃሴ ቆሞዋል። ምንድነው ምክንያቱ ትላለህ? መንግስት ያለ ደረሰኝ እንዳትሸጡ ቡሎ ስላለ ነው?