የብድር አዋጭነት ከሃገር ውስጥ እና ከውጪ ከሚገቡ ባንኮች! ተበድሮ ማሰብ! አስቦ መበደር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @Jireh-w9g
    @Jireh-w9g 3 วันที่ผ่านมา +1

    አመሠግናለሁ ። በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው።

  • @Sewmahone
    @Sewmahone วันที่ผ่านมา +1

    በቅድሚያ ለምታቀርብልን የተሟላ መረጃ እናመሰግናለን።
    መቼም የሚመጡት የውጭ ባንኮች አገር ውስጥ ካሉት ባንኮች የተሻለ አካሄድ ይዘው የመጣሉ ብለን በተሰፋ ነው የምንጠብቀው አብሶ በብድር በኩል።
    የኛ አገር ባንኮች የምታሲዘዉ ንብረት እንኳን ይዘህ የሚጠይቁህ ተቀማጭ ከዛ በላይ ከመሆኑም አልፎ ለውጤት ያለው ውጣ ወረድ ከባድ ነው ።
    ገብተው ያለውን ውጤት ባየነው

  • @AbdulmananKedir
    @AbdulmananKedir วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @teodorecity
    @teodorecity 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ጥያቄ አለኝ
    ባንክ ተበዳሪዎችን ብድር የሚሰጠው ከቆጣቢዎች ከተሰበሰበው ነው ብለክ ታስባለክ ?

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you wasu.

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የባንክ አዋጭነት ጥናት ነው የምሰራው እና በጣም የሚገርመኝ ነጋዴዎች ወይንም ተበዳሪዎች ብዙም አይገባቸውም ዝሞ ተብሎ የሚፃፈ ወይም ኮፒ የሚደረግ ይመስላቸዋል

  • @HailemichaelBizuneh
    @HailemichaelBizuneh 3 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @Lecturers-group
    @Lecturers-group 3 วันที่ผ่านมา

    Maybe It will best for us, in cause of credit or employment opportunity.

  • @teddyweb5440
    @teddyweb5440 3 วันที่ผ่านมา +1

    አስቦ መበደር! አስቦ መበደር!

  • @BiniyamAnsane
    @BiniyamAnsane 3 วันที่ผ่านมา

    ሰራተኛው ከ የት ነው ሀገር ውስጥ ነው ወይስ የ ሚ ያ መ ጡት

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak 3 วันที่ผ่านมา

    ባንኮች ከብድር በኋላ የማይገመት እና የማይታወቁ ክፍያዎች ይጠይቃሉ። ስለዚህ በቅድሚያ ማጣራት ግድ ነው።

  • @mengistuteshale1776
    @mengistuteshale1776 3 วันที่ผ่านมา

    ምን አልባት የውጭ ባንኮች ለዶላር ፈላጊወች እጅግ ጠቃሚ ይሆናሉ እንዲሁም አነሰተኛ እና ከበድ ያለ ማስያዣ ለሚፈልጉ ጥሩ እድል ይመስለኛል ነገር ግን አሁን ካሉት የሀገር ውስጥ ባንኮች የተለየ ወለድ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሊያስፈልግ ይችላሉ፡፡አሁን ላይ የሀገር ውስጥ ባንኮች አሁን ላይ ያለውን አናበድርም የሚሉት እሳቤ ሊቀይሩ ይችላሉ፡፡