10q dr as you mentioned before if one bank 1000000 collect from customers and gives 800000 for credit Banks remains 200000 cash In this time customers wants to withdrew 500000 banks faced 300000 cash shortage.as you said this is true but ተበዳሪዉ እራሱ የተበደረዉን ገንዘብ እንደ ቆጣቢ ስለሚቆጠር ብዙ ጊዜ እጥረጡን የሚያባብሱ ተበዳሪወች ስለሚሆኑ deficitu ባንኩ ከሠበሠባዉ በላይ ነዉ የሚገጥመዉ
#ዓለም_ባንክ፣ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማጠናከር የሚውል የ700 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጽድቋል። ከብድሩ 90 በመቶው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሒሳብ ለማስተካከልና ባንኩን መልሶ ለማዋቀር እንደሚውል ዓለም ባንክ ገልጿል። ከፊሉ ብድር ለብሄራዊ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማጠናከሪያና መዋቅራዊ ማሻሻያ እንደሚሰጥ ባንኩ ጠቅሷል። ብድሩ በአራት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የባንኮቹ አፈጻጸም፣ የደንቦችና የመዋቅሮች ማሻሻያ ሂደት እየታየ የሚለቀቅ ነው። የብድሩ ዓላማ፣ የአገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ጠንካራና አስተማማኝ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ እንደሆነም ባንኩ ባሰራጨው አጭር መግለጫ አንስቷል። በመግለጫው... "We are proud to support Ethiopia in its journey to transform and strengthen its financial sector. This project reflects our commitment to promoting economic stability and inclusive growth in the country. By boosting the capacity of key financial institutions, we aim to build a more resilient and accessible financial system that truly meets the needs of all Ethiopians,” said Maryam Salim, World Bank Country Director for Eritrea, Ethiopia, South Sudan, and Sudan.
አቶ ዋስይሁን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ ጫና መሆኑን በግልፅ አቅርበሃል።
ሁሌም ብዥታዪን የሚያጠራልኝ ዝግጅት ነው ምታቀርበው
Thank u for your demonstration
እናመሰግናለን
10q dr as you mentioned before if one bank 1000000 collect from customers and gives 800000 for credit
Banks remains 200000 cash
In this time customers wants to withdrew 500000 banks faced 300000 cash shortage.as you said this is true but ተበዳሪዉ እራሱ የተበደረዉን ገንዘብ እንደ ቆጣቢ ስለሚቆጠር ብዙ ጊዜ እጥረጡን የሚያባብሱ ተበዳሪወች ስለሚሆኑ deficitu ባንኩ ከሠበሠባዉ በላይ ነዉ የሚገጥመዉ
Can you do video on the 700 million new world bank loan .
#ዓለም_ባንክ፣ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለማጠናከር የሚውል የ700 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጽድቋል።
ከብድሩ 90 በመቶው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሒሳብ ለማስተካከልና ባንኩን መልሶ ለማዋቀር እንደሚውል ዓለም ባንክ ገልጿል።
ከፊሉ ብድር ለብሄራዊ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማጠናከሪያና መዋቅራዊ ማሻሻያ እንደሚሰጥ ባንኩ ጠቅሷል።
ብድሩ በአራት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የባንኮቹ አፈጻጸም፣ የደንቦችና የመዋቅሮች ማሻሻያ ሂደት እየታየ የሚለቀቅ ነው።
የብድሩ ዓላማ፣ የአገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ጠንካራና አስተማማኝ ለማድረግና ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ እንደሆነም ባንኩ ባሰራጨው አጭር መግለጫ አንስቷል።
በመግለጫው...
"We are proud to support Ethiopia in its journey to transform and strengthen its financial sector. This project reflects our commitment to promoting economic stability and inclusive growth in the country. By boosting the capacity of key financial institutions, we aim to build a more resilient and accessible financial system that truly meets the needs of all Ethiopians,” said Maryam Salim, World Bank Country Director for Eritrea, Ethiopia, South Sudan, and Sudan.
፩ኛ-የዲጅታል አማራጮች ባለበት የጥሬ ገንዘብ አስፈላጊትነት ያን ያክል አልታየኝም ። ከዚህ አንጻር ቢታይ። ፪ - የጥሬ ገንዘብ መያዝ ህገወጥ ንግድን ከማስፋፋት እና የንግድ ማጭበርበር ለማስፋፋት ስራ ላይ ሊውልም ስለሚችል ኪዚህ አንፃር ብታየው። ይሁንና የካሽ እጥረት አለ የሚለው ጥያቄ ራሱ በአሀዝ ቢደገፍ!
ባንኮች የፈለከውን የገንዘብ መጠን እየስጡ አይደለም
ሠላም አቶ ዋስይሁን በእውቀት ላይ ተመስርተህ ለምትሰጠው ሙያዊ ትንታኔ ምስጋና ይገባሀል :የእኔ ጥያዌ ገንዘብ ባንክ ከመቆጠብ እና ዕቁብ ከመግባት የቱ ይሻላል ? እስኪ ሀሳብ ስጥበት :አመሰግናለሁ።