ጥቅል ጎመንን እንደዚህ በቀዩ ብትሰሩ ትወዱታላችሁ-ጎመን በስጋ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2022
  • #Bahlietube #Ethiopanfood #Cabbagemeatrecipe

ความคิดเห็น • 91

  • @astermeried4133
    @astermeried4133 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነሽ የኛን የመሰለ ምግብ የትምየለም መፅሃፉም ለኢትዮጵያውያን ምግባቸውን ሰጠሀቸው ይላል

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว +3

    መአዚዬ በጣም ሀሪፍ ነው የኢትዬጲያን ምግብ የሚወዳደር የለም አሁን እሱን አተንተናል እኛ የመዳን ቅመሞች መኣዚ ሰላም በይልኝ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ሲያዬት እራሱ ያስጉመጃል ምግብ ነው መአዝዬ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናለመሰግናለን

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว

    Wow it looks yummy it looks delicious m2's delicious keep it up sister

  • @rahamajemal1790
    @rahamajemal1790 2 ปีที่แล้ว +1

    Maziye moralish liyuuu new zare yummy yummy

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 ปีที่แล้ว +2

    Will try the cabage it looks good

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው መአዚዬ ይሰራል በቃ 👌👌👌👌

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ! የእናቶቻችን ሙያ ነው የያዝሽው

  • @asmaraeritrea4734
    @asmaraeritrea4734 2 ปีที่แล้ว +2

    Bravissima 👍

  • @asnimola77
    @asnimola77 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም ወልደያ የሚባል ሀገር ሄጄ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅል ጎመን በቀይ ተሰርቶ በልቼ እንዲት እንደሚጣፍጥ መረቁ የዶሮ የዶሮ ነበረ የሚለው አስታወስሽኝ እጂሽ ይባረክ

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 2 ปีที่แล้ว

    WOW nice. I will try

  • @tjj269
    @tjj269 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice 👍 🙏

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w 2 ปีที่แล้ว +4

    መአዚ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እኔም ልጄ በቀዩ ነው የሚወደው ሁሌም ስሰራ በቀይ ነው በጣም ምርጥ ነው ያልሞከራችሁ ሞክሩት ትወዱታላችሁ

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 ปีที่แล้ว +6

    ልክ ነሽ መአዚዬ ማን እንደኛ ምግብ ለጤናም ለአምሮትም ስትበይው አንጀትሽ የሚደርስ , የነሱን ምግብ ለለውጥ እንጂ የምወደው የኛኑ ነው ጊዜም ሞያም ቢፈልግ 💕❤️ ተባረኪልኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah askenasheg😋😋😋❤❤

  • @user-gl3gr4gk3l
    @user-gl3gr4gk3l 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለሙያነሽ በርች ምራቄ ተሯሯጠ መቸነው ከስደት ተመልሽ ከባሌ ጋር እምበላው እስኪ ዱአ አዲርጉ ሳኡዲ በረራ እዲጀመር

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow sister You always cook good 👍😋

  • @user-hq4wu6zg8b
    @user-hq4wu6zg8b 2 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል ✅✅✅