በፍጥነት በቀላሉ ቀይ የጥብስ ወጥ አሰራር-Lamb Stew -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • #Bahlietube #TibsWet #Ethiopianfood

ความคิดเห็น • 81

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉ እንደት ነው የሚያምረዉ እጂሺ ይባረክ ባህሌ የኛ ዉድ እናት ሼር ስላደረግሺን ከልብ እናመሰግናለን😋

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣሽ መአዚ 😍😍😍በጣም የሚያስጎመጅ ነው ማሻአላ የወይራ ዘይት ለማቁላሊያ መኖሩን አላውቅም ነበር ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ🙏🙏🙏💖💖💖👍👍👍

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 9 หลายเดือนก่อน

    Where do you buy the gas stove you are using outside?? I really want to cook outside. Where can i buy it at this time?

  • @roseandren156
    @roseandren156 2 ปีที่แล้ว +2

    Very good video 👌👌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +5

    መአዚ ምራቄን አስዋጥሽኝ በጣም ነው የሚያጎጎአው::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐

  • @heaven7325
    @heaven7325 ปีที่แล้ว

    Where did you the pot from?

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ አሪፍ የበግ ስጋ ወጥ አሰራር ከለሩ እራሱ ሲያምር አስጉመጀሸኝ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 ปีที่แล้ว +1

    Grill link pls

  • @leahw2392
    @leahw2392 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you please link the grill? Thank you 💕

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 2 ปีที่แล้ว +1

    መአዝዬ እጅ ያስቆረጥማል በእውነት እጅሽ ይባረክ

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 2 ปีที่แล้ว +1

    Shief mesfin banichi. Bizu yemitilew zemenish. Betesebish. Yibareku. Ke Sudan. Khartoum

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 2 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww Amazing qey tbs ejochesgh ybarek tebareki. Mazie mandejaw ket new ygezashu pleas adress melsesh etebq alew

  • @be8cab
    @be8cab ปีที่แล้ว

    መሀዝዬ ጥቁር ቅመም ምን አለው ውስጡ ንገሪኝ

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

    Did you use fresh garlic?

  • @ninitube719
    @ninitube719 2 ปีที่แล้ว

    Meazi thank you for sharing 🙏 God bless you 😍

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for showing us how to make a simplified but tasty key wot. I am not sure how much butter to add though.

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን መአዚዬ የኔ ባለሙያ ከለሩ ብቻ ይበቃል በጣም የሚያሰጎመጅ የጥብሰ ወጥ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ ከማያልቀው ሙያሸ ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @lovehomestead5744
    @lovehomestead5744 2 ปีที่แล้ว

    Can you tell me how many pounds the lamb was ? It looks so delicious I am ready to make it!

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว +1

    Where do you find the olive oil. Can you send us the picture of the olive oil bottle. በአማርኛ ነው ለወጠ የሚለው?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +1

      Costco

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 Thankyou. በአማረኛ ተፅፏል?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      Grilling and Sautéing ይላል

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 Eshi thank you so much

  • @fatoumasaadi5738
    @fatoumasaadi5738 2 ปีที่แล้ว

    Bexam amasaginalehu, nagar gein egna Australia lalenew, Oliver oil le, wax yemil zeit yelem.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      ለወጥ በቀጥታ ሳይሆን for sauté , grill.. ይላል ብዙ ለሚበስል የሰላጣው ሲሆን እሳት አይችልም ሌላ ቃና ያመጣል ለማይበስል ነው

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, ❤

  • @addisulema5441
    @addisulema5441 2 ปีที่แล้ว +4

    ያምራል ግን ከዚህ አገር እረጅም አመት እየተኖረ ሲኬድ የአገሬ ምግብ ሆዴ ውስጥ ከገባ በሃላ እረጅም ሰሀት ብረት የተሸከምኩ ይመስለኛል በጣም ይከብደኛል

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 ปีที่แล้ว

      የፉርኖ ዱቄት እንጀራ ሆድ ይነፋል ወጡ አይደለም

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያስጎመጅ ምርጥ አስራር

  • @sandeepr1488
    @sandeepr1488 2 ปีที่แล้ว

    Good video
    .

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +1

    Zeyetun yet new menagegnew pleasee, kechaleshem ye wet meseriyawen desete (cooking pot ) link asekemechilen please , thank you

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @tadewosassefs7815
    @tadewosassefs7815 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በርቺ ያምራል

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +1

    መአዚያ ውዴ Yummy ❤️🙏🙏

  • @meronadane6240
    @meronadane6240 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ያምራል የአንችም ስላም ብዝት ይበል

  • @alembetra695
    @alembetra695 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @jemaneshgetachew737
    @jemaneshgetachew737 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you,

  • @samrawitbedada3051
    @samrawitbedada3051 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኪ❤️
    ማማሰያሽ የትነው የገዛሽው? ረጅም ፈልጌ አላገኘሁም

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @Shalom19
    @Shalom19 2 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ እንዴት ነሽ እጅሽ ይባረክ ምራቄን አስዋጥሽኝ የኔ መልካም ና ባለሙያ🙏🙏😍

  • @marial4048
    @marial4048 2 ปีที่แล้ว

    Couldn’t clicked faster.

  • @no-nl5xn
    @no-nl5xn 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህሌ ቆንጆ 🙏🙏

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ወድጄዋለሁ ።በጣም ባለሙያ ነሽ።ድስትሽ በጣም ቆንጆ ይመስላል እባክሽ የት እንደማገኘው ጠቁሚኝ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 2 ปีที่แล้ว

    እሠይ የኔ ባለምያ ዋው ያምራ እህቴ መጣን ክፈች በሩን እየመጣሁነዉ

  • @kamalamuchhu7888
    @kamalamuchhu7888 2 ปีที่แล้ว

    Good👍👍👍

  • @kacperbergunda1958
    @kacperbergunda1958 2 ปีที่แล้ว

    Good one

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Bihile wide ameseginalehu konijo new

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 ปีที่แล้ว

    Wooooowwwwwww

  • @alembetra695
    @alembetra695 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ባለሙያ

  • @hannazegeye3253
    @hannazegeye3253 2 ปีที่แล้ว

    Ere Kibatu gin beshita new

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    Moral....

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

    Oh I saw the fresh garlic st the end :)

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 ปีที่แล้ว

    እንደሁሌውም አንደኛ ነው::🙏🙏🙏🙏

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 2 ปีที่แล้ว

    Oh oh oh Ok the To mah To mah To mah To mah

  • @alemteferi305
    @alemteferi305 2 ปีที่แล้ว

    መአዚ በጣም ምግብሽን እወድዋለሁ ክ አአ

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 2 ปีที่แล้ว +2

    እየስራሽው ያለው ቀይ የብግ ወጥ እንጂ ጥብስ ወጥ አይደለም።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว

      ጥብስ ወጥ እንዴት ነው እስኪ ንገሪን ምንችግር አለው ሙያ በየቤቱ ይለያያል በደንብ ጻፊልንና እንሰራዋለን ያንችንም ቀይ ወጥ ሽንኩርት ከበርበሬ ጋር ተቁላልቶ ነው

    • @hanna4751
      @hanna4751 ปีที่แล้ว

      አቺ ገልቱ እስቲ ዝም ብለሽ ተማሪ ባለሙያ ሲያስተምር። ሞያ ደሞ በየቤቱ የተለያየ ነው ልክ እንደ ከለራችን።

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤👏

  • @tesfaalemabadu1241
    @tesfaalemabadu1241 2 ปีที่แล้ว

    ቅቤ ከበዛው በጣም ይጣፍጣል ግን ካሎስተሪን አደገኛ ነው!

  • @tjj269
    @tjj269 2 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy 🙏

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    ሽንኩርትን እንደዚህ ቀቅሎ ጊዜ ከመፍጀት ሌላ የአበሳሰል ዘዴ አለው በተለምዶ ኢትዮጲያውያን ሸንኩርቱን በመቀቀል የሚፈጀው ጊዜ የሚባክነው የማገዶ ፍጆታ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +2

      እስኪ እንዴት እናብስለው ለዶሮ እስኪ ንገሪና እኛ ከዚህ ውጭ በoven , በinstant pot ሞክረናል

  • @siifaniwalagaamostofa722
    @siifaniwalagaamostofa722 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 2 ปีที่แล้ว

    Wwwww💖💖

  • @hanaseyoum8471
    @hanaseyoum8471 2 ปีที่แล้ว +1

    ለብቻው ስለ ሚጠበስ ነዉ ጥብስ ወጥ የሚባለው እንጂ ሥጋው ስለ ጠነከረ አይደለም ።

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🇪🇷🇨🇦

  • @kenaahawii6706
    @kenaahawii6706 2 ปีที่แล้ว

    wwww

  • @alembetra695
    @alembetra695 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጅ ነው ዎው 🥰#rowfoodletay 👈ምግብ 🎊

  • @nagamanimuchhu5575
    @nagamanimuchhu5575 2 ปีที่แล้ว

    Nice video 👌👌