ፈጣን ምሳ እራት የድንች ቅቅል አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene5886 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ 👏👏👏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማዐዛ በጣም ነው የምናመሰግነው ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @ggfut659
    @ggfut659 ปีที่แล้ว

    ዋውማ0ዛበጣምነው።የምንናመሰግነውቆንጀነውግዚናአብሔርይባረክሸ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማአዚዬ በጣም ቆንጆ ለፆም አማራጭ የድንች ቅቅል ለየት ያለ የሚወደድ ነው እጆችሽ ይባረኩ ያስጎመጃል

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ መአዜ ልዩ ነው እጅ ይባርክ በርቺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ አማራጭ ነዉ ሮዝመሪ ቢኖረዉ አከተመ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 ปีที่แล้ว +2

    መአዚ እንኳን በሰላም መጣሽ ጠፍተሻል

  • @ggfut659
    @ggfut659 ปีที่แล้ว

    በጣምቆጆነውአመስግመሰግናለሁ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    meazye enkuan dehna metash❤👍👍👍

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    meazye betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @fanaesk7676
    @fanaesk7676 ปีที่แล้ว +1

    Always smashing the like button the minute i start watching your videos. Thank you for another yummy receipe.😋😋

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መአዚዬ የፆም አማራጭ ነው ያሳየሸን አሰራርሸ እንደሁልጊዜው ያሰርባል እንጀራሽ ደሰ ሲል አይናማ እና ዘንፋላ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @rahel4864
    @rahel4864 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አሪፍነው መአዚ እናመሰግናለን ግን ስያሜ የምትሰጡት ላይ ቅሬታ አለኝ ፆመኛ ከሆናችሁ የፃም ስም ቢሰጥ የፆም ቅቅል ለምኔ ምንቸት ለምኔ ዱለት ባይባል ዋናው ነገር ፆም ምኞትን መከልከል ይመስለኛል ሁሉም ላይ ስለማይነው በቅንንት ይወሰደልኝ🙌🏽

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  ปีที่แล้ว +5

      አወ ግን አምላክ እንደው የምንጸፈውን ሳይሆን የልባችንን ነው የሚያይ ጾም ምግብ ብቻም አይደለ እኔ እንደዛ ያልኩት ቅቅል የሚለው ሰው በስጋ ስለለመደው ገና ሲያዩት ውስጥን ምን እንደሆነ ለመግለጸ ነው እሱ ሀሳቤን አምላክ ያውቃል ለማለት ነው

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 ปีที่แล้ว

      ayie maret yal seaw alu amlke ylbe new saw atkonenu

  • @miratibalay
    @miratibalay ปีที่แล้ว +1

    wwwwwwu wudeeyamirali

  • @natinana78
    @natinana78 ปีที่แล้ว +1

    Mazecu yane nabare yemkarkot wdegew nabare yen konjo salamise yebeza wdede naw yemadareges

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ እንኩአን ደህና መጣሽ:: እስኪ ዛሬ እሰረዋለሁ::

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 👌

  • @meseretkebede7104
    @meseretkebede7104 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እየጠፋሽ አሰቸግረሻል ትቀጫለሽ በጣም ቆየሽ እኮ ያው ምግቡ ላይ አስተያየት ስለሌለኝ ነው ስለሚታወቅ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  ปีที่แล้ว +1

      እሽ የኔውድ እቀጣለሁ ግን በምክንያት ነው bahlie tube ከቻናልም በላይ ከፍ ለማድረግ ነው እየተሮሯጥኩ

    • @meseretkebede7104
      @meseretkebede7104 ปีที่แล้ว +1

      wow 👏👏👏👏👏👏በርቺ ይገባሻል መዓዚ