ወልድያ እና ውቅሮ ያላግባብ ለተሰዉት ተጠያቂው ማንነው?! I Hasabe Nibab @Nahoo TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2022
  • #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi #seifuonebs #ebstv #artstvworld #fanatv #aboltv
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia

ความคิดเห็น • 22

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 หลายเดือนก่อน

    Very great respect and appreciation to Kahsay

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 9 หลายเดือนก่อน

    Nice history

  • @bbcc2199
    @bbcc2199 16 วันที่ผ่านมา

    ሃሎ ኤልያስ! ኢሕአፓ አርባያን ሲመታ አጥብቆ የተከለካለውና ኢሕፓን በኢአፓ ታሪክ የቋቋመዉና የመለሰው ወታደር/ሰዉ የኔ ይቅርብ ዘመድ ስለሆነ:: ይህን ሰዉ በኋአላ መላኩ ገሎታል! ይህን ሰዉ ያስገደለዉ ማን እንደሆን ጥርጣሬ ስላለኝ በዚህ ነገር ላይ አቶ ካህሳይን ማነጋገር ስለምፈልግ እንዴት እንደማገኘዉ ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል! ታሪክ መጣራት አለበት

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 ปีที่แล้ว

    የወያኔዎችው በዛንሰአት ያላአቸው የፖለቲካ ዲሲፒሊን እና ብስለትሳላደንቀው አላልፍም እሰካአሁን ላሉበት ጡሩ ጠቅማአቸዋል

  • @user-cd9re3nx4z
    @user-cd9re3nx4z 3 หลายเดือนก่อน

    በ1968 ክረምት ውቅሮ ሲመታ እዛ ነበርኩ የትኛው ድርጅት እንደሆነ ኦፕሬሽኑን ያደረገው እስከ አሁን ላውቅ አልቻልኩም ?

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 ปีที่แล้ว

    ይሄን ፕሮግራም በጣአም እወዳዋለው አሰተማሪም ነው ብዬ እገምታለው የዛሬው ግን ትንሽ ተደነጋገረብኝ

  • @dejenetilahun4845
    @dejenetilahun4845 ปีที่แล้ว +1

    Is this not a repeat of part 2 regardless of its title?

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 ปีที่แล้ว

    በጣአም ጡሩ አሰተማሪ የሆነ ታሪክ ነው አሁን ላሉት በየቦታው እቡር እቡር ለሚሉት ጥንቃቄ ለማድረግ ያአለአንድ አላማ የእርስ በርስ ፍጅቱ ጠቃሚ እንዳልሆ ነ ቆሞ ማሰብን ይጠይቃል

  • @eahmed3648
    @eahmed3648 ปีที่แล้ว +1

    this is not part 3. it is part 2. we have seen it. you repeat it again.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว

    "No justice No peace:"LESS talks more actions, and Amhar and Amhar are not disarming .Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.

    • @Mrursi
      @Mrursi 8 หลายเดือนก่อน

      It’s not so just because you assert it. The Amhara will disarm if all have to disarm. The Amhara are not entitled to special treatment. All should live under the law.

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ጥያቄ አቅርበሻል፤ አሁን ማነው መሪያቹ?

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 ปีที่แล้ว

    I’m confused, which one is part 3 ??

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 ปีที่แล้ว

    Where is part 3 ? Could you tell me please

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ስዩም የኢሮብ ተወላጅ አይደለም ዓዲግራት ነው የቀኝአዝማች ስዩም ልጅ ነው።

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 หลายเดือนก่อน

      Thanks what about Tselote Eskiyas is from adigrat too just curious 😊😊

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 ปีที่แล้ว +1

    የደብተራው ፀጋዬ አሟሟትስ?

  • @ginohella3563
    @ginohella3563 24 วันที่ผ่านมา

    Unprogrammed Talking Robot who confused and confuses others.

  • @genetgidey
    @genetgidey ปีที่แล้ว

    ከብቶች

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 ปีที่แล้ว +1

    ተገዳድላችሁ ምን አመጣችሁ? እርስ በእርስ በአንድ ሀገር ውስጥ በአንድ ፓርቲ ጥላ ስር ተሰልፈናል የምትሉ፤ አንድ ልብ የሌላችሁ፤ ብታሸንፉ ኖሮስ ለስልጣን ስትባሉ እንዴት አይነት መንግስት ትመሰርቱ ነበር? እንኳንስ ሞት እንቅልፋቸው የሚያስጨንቀው እውነተኞች የህዝብ ልጆች አልቀዋል። አሁን ለእናንተ መሪው ማነው? እናንተ ለራሳችሁ መሪ መሆን ብቻ የምትፈልጉ፤ ስልጣን ቢሰጣችሁ "ከበሮ በሰው እጅ ያምር ፤ ሲይዙት ያደናግር።" እንደሚባለው፤ እንኳን ሀገር መምራት እራሳችሁን መምራት አልቻላችሁም። መምራት የሚችሉት፤ እናንተን በማመን ሁሉም በእጃችሁ አልቀዋል። እጃችሁ በደም ተለውሷል፤ የሃገር ፍቅር የሚጀምረው ከቤተሰብ፤ ህብረተሰብ ብሎም ሀገር እንጂ ፣ ተንኮልና ጥላቻ የሰይጣን መንገድ ነው፤ የትም አያደርሳችሁ። የእናንተ የጭካኔና የፖለቲካ ሴራ ሲያልቅ፤ አሁንም ወጣቱን እርስ በርስ ልታጋድሉ፣ ሌላ ስም ለውጣችሁ፣ እስክትሞቱ የሴራ ፖለቲካ በሀገሪቱ ውስጥ እንዲቀጥል የምታደርጉትን ሙከራ አቁሙ። የምትጎትቱትን ገመድ አሁሉን ቻይ አምላክ፣ አሸናፊው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይበጣጥሰው። ሀገር ድንበርን ለማስከበር፤ በእውነት ከጠላት ጋር የሚዋደቀውንና ህይወቱን ለእውነተኛ የሀገር ነጻነት የሚገብረውን ሚሊተሪ የሰማይ አባታችን ከመሪው ጋር ኅይሉን ይስጠው!!!