Eprp, shabia, and tplf are all the same. They have the same politics, leaders, and programs. EZUNA and EPRP central committee members were Tigres and Eritreans. EPRP military wing didn't last that long. EPLF played them. They just fled to Sudan and then to America before everyone. The rest is exaggeration. Nothing to show.
All these revolutionaries live in a capitalist country where land is privately held by few landowners. None of these imbecile politicians live in a socialist nor a communist country. Hypocrites.
I am quite impressed watching the fierce dialogue, interview… I was privileged to know dr. Woldie in distance while we use to reside in the bay area. I learned quite a bit on the issues like the inclusive formation of the party’s program, the need & urgency of “land to the tailor”. I look forward to read the book. Thank you dr. Woldie for presenting the book & sharing your perspectives. The rest is detail…
Mr Elias is this an interview or debate?? You are well read person but keep in mind you are interviewing on our behalf so that we get the points on the issue. I still like your show
Eprp, Maison, derg, tplf, and other defeated political groups always lie, cover up, exaggerate, and give to much credit for themselves. A group of bloodstained, hurting, and not remorseful criminals.
Poor Elias. We Ethiopian don't even have our own book to teach our kids science and math. What local knowledge you can tell me Ethiopia got? Our people still urinated public; our farmers still farm with techniques used in old testament; our queen sheba history is a myth; our language and numbers copied from old hebrew language. Tell us one thing ?
Zare ye amara derehetewch ye wushet terektewch ayech keyi shibir ye mebal wushet naw biye amanku.amhra Banishangul be jumla gelow gedelugn below ye chowal'ye Tifray maret warp ye zer tsedst fetsemo tewererku yelal' kezeh tenesten ye keyo shibir terektewch ye wushet terektewch naw wunet aydelem 😎
EPRP was a terrorist entity'irs leaders were trained in Syria and somalia by abu Nidal groups of palestinian terrorist pllo.zo. questions oquality and kearning languages eprp rejected Afaan Oromo'eprp called Meisone and Dergue the Galla.as the same timèthey recognize eritrea as colonized whereby meisone did not call it colonized buto k of equal treatments.To day eprp is wuth extremist fano and anti.zoromo.So just hearing and readingxabout eprp it makes us learn that eprp is extremist amhara organization based on hates fir oromo and south nationities.😍
The host sometimes is very irritating, I am thinking of stopping watching his interview. Argumentative, highly judgemental & at times arrogant. Calm down!
EPRP, TPLF, etc members are still defensive. They are always right. TPLF started the killings, the beatings, the threats, and the name-callings, but they do not want to admit their wrongs.
እኙህ ስውዬ እንኳንም ቡዲስት ያልሆኑ ደጋሚ እየተወለዱ ይዋጋሉ ።ጸጸት የለባቸው
Eliyas thanks for your hard work
I will buy this book as soon as I finish the interview
ኢሊያሰ በጣም የሚደንቁ ኢትዮጵያም ውሰጥ ከሰማነው በላይ ነገሮች ተፈጽመው ነበር የሚያሰኙ ጉደኛ ታሪኮች ይዘህ ስለምትቀርብ መሰጋና ይገባሀል
የተከበሩ አቶ ልዑል ሰዉ ለጨፈጨፈ ግፈኛ ፓርቲ ጥብቅና በመቆሞት አዝኛለሁ
This is good discussion I wish this kind discussion would extend with shabiya and hwuhat too.
Eprp, shabia, and tplf are all the same. They have the same politics, leaders, and programs. EZUNA and EPRP central committee members were Tigres and Eritreans. EPRP military wing didn't last that long. EPLF played them. They just fled to Sudan and then to America before everyone. The rest is exaggeration. Nothing to show.
እባክ እሳቸውን እንስማ
ጋዜጠኛ እንደዚህ መጠየቅ አለበት ፣ማንም እየወጡ የፈለጉትን ዋሽተው መውረድ የለባቸውም ።
አቶ ኤልያስ አላግባብ በምታደርገው ጣልቃ ገብነትና እንግዳህን ባለማክበርህ ቃለ መጠይቅህ ለተመልካችና አድማጭ ምንም መረጃም ሆነ ትምህርት አይሰጥም::እባክህን መፅሃፉን የት መግዛት እንደምንችል እስኪ ግለፅልን::
Amazon or Barns and Noble
Totally! He needs to listen.
He interrupted a lot.
ኤልያስ
በዘመኑ በዓለም ላይ ፣ በተለይም በታዳጊ አገሮች የግራው ርዕዮት የበላይነት ይዞ እንደነበር እትዘንጋ ።
Derg was never fascist even in the history of Ethiopia
ኤልያስ የዛሬው አቀራረብህ በጣም ከመሰመሩ የወጣ ይመስላል። ስለኢህአፓ ምንነት ብዙ ሰዎች ብዙ ብዙ ጽፈዋል ስለሆነም ብዙዎቻችን የየራሳችን ግንዛቤ አለን ። ስለዚህ ዶሩ የራሳቸውን እምነት ከገለጹ በኋላ ወደ ክርክር ውስጥ ለመግባት የምታደርገው ትግል ተገቢ አይመስለኝም። በጣም የምትሳሳተው ታሪክን ለመገምገም ታሪኩ የተፈጸመበትን ወቅት ከግንዛቤ ውስጥ ያለማስገባትህ ነው። ኢምፖርትድ የተደረጉ ሐሳቦችን ተጠቀማችሁት እያልክ ያማረርክበትን ነጥብ ለመገምገም ወቅቱን ማሰብ ነበረብህ ። ትምህርቱስ ሁሉ ከውጪ የተቀዳ አልነበረም? ስለዚህ ግምገማህ ወቅቱን ያላገናዘበ ሆኖ ነው ያገኘሁት።
ናሁ ሰላም ! ምንም ደርግ ገዳይ ቢሆንም ኢሀፓ ቅዱስ አይደለም ነጭ ሽብር እኮ የኢሀፓ ነው ስንት ህዝብ ነው የፈጀው !?!?!?!?!?!?!
ኢሕአፖ መኢሶንና ደርግ ወያኔም ሁሉም ገዳዮች ነበሩ::
WHO IS NOT?
@@fasilmulugeta4385
Thus far, all were and this doesn’t stop yet.
@@fasilmulugeta4385
Your question doesn’t bind with my statement.
ጥሩ ሙግት ነበር
በመፅሃፉ ዙሪያ እና አንኳር የታሪክ ምእራፍ ዙሪያ ማውራት እየፈለጉ በማይረባ ተራ ጉዳዮች ግዚያቸውን ገደልከው። ሁለተኛ ከተጠያቂው እና ፀሀፊው በላይ ላውራ አልክ። ስለ ኢሀፓ ማውራትና መከራከር ከፈለክ ሌላ ፕሮግራም አዘጋጅ። እኛ ከሳቸው በመፅሃፉ ዙሪያ እና በተሳተፉበት ጉዳይ ለመስማት የጠበቅነውን የረባ ጥያቄ ባለመጠየቅና በአላስፈላጊ ጣልቃ ገብነት ግዜውን ገደልከው።
ኢሕአፓ ማለት
1. አውሮፕላናችንን ጠልፎ ጠላት ዐረብ አገር ሄዶ አስረክቧል።
2. የምንወዳትን እሥራኤል ትቶ ፍልስጤሞች ጋር ሄዶ ሠልጥኗል።
3. ባንዳ እያለ ንፁሐንን ገድሏል።
4. ከተገንጣዮቹ ሻቢያና ጀብሃ ጋር አብሮ ሠርቷል
5. የሶማሌን ወረራ አላወገዘም።
ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ኢሕአፓ መጥፋት ያለበት ድርጅት ነበር።
ኤልያስ በየቦታው ጣልቃ እየገባህ በጣም አሰልች ባታደርገው ጥሩ ነበር፡፡ የግል አስተያየትህና ልምድህ በራሱ ሌል ክርክር ሊያስነሳ ስለሚችል ብትቆጠብ ጥሩ ይሆናል እኛም (ተመልካች አድማጮችህ) የቃለ መጠይቁን ጭብጥ ለመያዝ ይረዳናል፡፡
ወልደልኡል እስቲ ስለጋንታ 44 አስረዱን። ለምን ይደብቃሉ?
ግን ግን ደርግ ወጣቱን ጨፈጨፈ ስትሉ በምን ምክንያት? ጭፍጨፋዉን ማን ጀመረ የሚለው ሀሳብ ለምን አይቀርብም? ወይስ የ ሌላ ወገን ህይወት ለናንተ ዋጋ የለዉም?
መሬት ላራሹም የውጭ አይዶሎዥ ነበር ማለት ስህተት ነው :: የራሱ የህብረተስብ እድገት ነው ገፍትሮ ነው የጣለው መሬትን ለአራሹ ማለት ስህተት ማለቱ አስቅኝ ነው በተለያየ መልክ ጥናቱ ሊኪሄድ ይችላል በአብላጫው ህዝቡ የተቀበለውን መቀበሉ ትክክል ነው
All these revolutionaries live in a capitalist country where land is privately held by few landowners. None of these imbecile politicians live in a socialist nor a communist country. Hypocrites.
At Elias, why can’t you have the mere courtesy to let your guest speak his mind. If you have beef to settle ‘write a book’ on it.
I am quite impressed watching the fierce dialogue, interview… I was privileged to know dr. Woldie in distance while we use to reside in the bay area. I learned quite a bit on the issues like the inclusive formation of the party’s program, the need & urgency of “land to the tailor”. I look forward to read the book.
Thank you dr. Woldie for presenting the book & sharing your perspectives. The rest is detail…
Tiller
Yesss every ideas was imported
Mr Elias is this an interview or debate?? You are well read person but keep in mind you are interviewing on our behalf so that we get the points on the issue.
I still like your show
Eprp, Maison, derg, tplf, and other defeated political groups always lie, cover up, exaggerate, and give to much credit for themselves. A group of bloodstained, hurting, and not remorseful criminals.
Elias u r good journalist...but please place put yourself without EPRP context
The interviewer did his homework well than the interviewee.
It so sad Ethiopia 🇪🇹 was the first inventor of human right
ወንድሜ ጠያቂው፣ ያን ሥርአት በሚገባ ያወቅኸው አልመሠለኝም።የንጉሱ ህግ መወሰኛው ፓርላማ የተያዘው በባለ እርስቱ ነበር። ነጉሱ መሬትን ለአራሹ የሚደርስበትን ሥርዓት ላምጣ ቢሉም አይችሉም ነበር። ኢሕአፓን እና የተማሪውን እንቅስቃሴ አንድ ማድረግም ስህተት ነው። መጠይቁ ወደ ጠያቂው የግል አመለካከት ያጋደለ ነው። የአገር ውስጥ ባህል እና እሴት ሳትመረምሩ የውጭ ሪዮት ተቀበላችሁ የሚለው ሃሳብ ተጨባጭ ክስ አይደለም። ደርግን ጨምሮ የትኛው ድርጂት ነው ከውጭ ሪዮት ሳይቀዳ በአገር ውስጥ ሪዮት ቀምሮ አገር ልምራ ያለው? የኢሕአፓ ፕሮግራም እስከ ደጋፊዎች መውረዱን አቃለሁ። የመሬት ስርዓቱን በተመለከተ ኦቦ ዋቆ ጉቱ፣ አቶ ንዳርጋቸው ፅጌ የፃፉትን እና የ CADU እና WADU የገበሬዎች መፈናቀል ተመልከት።
Agree 100%, Elias is a bit off in this interview
Where are this places located please
ኤልያሥ ይህንን በመሰለ ውይይት መሀል :" imbecile " በሚለው ቃል ላይ መነታረክህ አሠልቺ ነበር ።
Imbecile ነው እንዴ ያለው? እኔ እኮ embezzle ያለ ነው የመሰለኝ😂😂😂
"የማንን መሬት"? Elias has no answer.
Most of air time was taken by the journalist. Is this an interrogation or interview?
እባክህን ምን ምን ብትባል ትሰማለህ
መሬት ከባላባቶች መንግስት ሊወስድ ነበር:: ለማይጠቀበት መሬትታክስ መክፈል ስለማይችል ከባላባላቶች መሬቱን ወስዶ ለገበሬ ሊታደል ነበር :: ይሄን በማይውቁ ተማሪዎች አገር ጠፋች
The reason we are keep failing is bc we don't learn from our mistakes.
የ 400 ሚልዮን ሩብል ጉዳይ፡ ተግባራዊ፡ አልሆንም፡ ከሽፏል። አንተም፡ ያወከው፡ መጽሐፉ፡ በቅርብ፡ ስለተጻፈ፡ ነው።
የነሞገሥ አስገዶምን የንዴት ድርጊት ወደፊት ሀገር እመራለሁ ብሎ ከተነሳ ድርጅት ጥፋትጋ ማነጻጸር አንድም እብደት ነው አለያም ጅልነት ነው ያም ካልሆነ ደግሞ ሀቅን ያለመቀበል ፈሪነት ነው የሚገርመኝ ግን እንቅልፍ ተኝታችሁ ማደራችሁ ነው
እባክህ ጣልቃ አትግባ። የእንግዳውን ሀሳብ የተቆራረጠ ታደርገዋለህ። ተመልካቹንም አክብር፣ አለበለዚያ ሰሚ አታገኝም።
Elias you are always criticize not listening
You have to listen first
Elias stop interrupting your guests and have some respect.
አቶ ኤሊያስ እባክህ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጥ እጅግ በጣም የተዋጣልህ ዕውቀት ጠገብ ነህ ግን ብዙ ማውራት ትወዳለህ መሰል ቶሎ ቶሎ ታቋርጣለህ ኦእባክህ please please....
The 60th ethiopian intellectual men were educated by foreign
አቶ ኤልያሰ ኢሕአፓ በ4ኛው ጉባኤ ራሱን ገምግም ይቅርታ ጠይቋል! ሌሎቹ አንድ ትውልድ ፈጅቶ ለጠባቦች ሰልጣን አሰረክቦ የፈረጠጠው ምንም ሳትል ሕይወቱን ለሕዝብ ብሎ የሰወውን ትወርድበታለሕ።አንተ የት ነበርክ?
ትውልድ ለመወንጀል የሄድክበት ርቀት እራስህንም የሚመለከት መሆኑን ተገንዝበህ ቢሆን ኖሮ ባላስፈላጊ ንትርክ ማወቅ የሚኖርብንን አታስተጓጉልብንም ነበር።
85 ከመቶ የሆነውን አርሶ አደር ጥያቄ ስለ መሬት ለራሹ ያለህ አቋም አጠራጣሪ ሆነብን ብንል ምን ትለናለህ?
በ1953 ታሰበ ያልከው የለውጥ እቅድ በ1966 ህዝብ ሲጮህ ምነው ብቅ አላለም?
ስትጠይቅ አብዛኛውን ጊዜ ራስህ ትይዘውና ተጠያቅህን ታደናግራለህ ትባሌለህ። አርም።
የመሬት ስሪት ማሻሻው ምነው
Poor Elias. We Ethiopian don't even have our own book to teach our kids science and math. What local knowledge you can tell me Ethiopia got? Our people still urinated public; our farmers still farm with techniques used in old testament; our queen sheba history is a myth; our language and numbers copied from old hebrew language. Tell us one thing ?
This culture of fooling one self continues today , adults who refused to grow up and used their brain . Hence our backwardness today.
Elias you don’t listen
በዚህ አይነት ይህ መድረክ ያንተ ብቻ እያረክው ነው
አሰጨረሱ የሚለው ኢትዮጵያ የገጠማት መርገው አቶ እያሱ አወቀን የመሰለ ጡት ነካሸ ጋዜጠኛ ሲፈጠር ከገዥወች ጫማ የተደፋ ነው!!!!
ጠያቂው በጣም ወሬ አበዛህ።
Zare ye amara derehetewch ye wushet terektewch ayech keyi shibir ye mebal wushet naw biye amanku.amhra Banishangul be jumla gelow gedelugn below ye chowal'ye Tifray maret warp ye zer tsedst fetsemo tewererku yelal' kezeh tenesten ye keyo shibir terektewch ye wushet terektewch naw wunet aydelem 😎
አረ አንተ ሰው እሳቸው መናገር አልቻሉም
That party was dancing only in cities i.e separated from theilogy and metaphysivs that is why the didn't have 👁️ or 🐐😂😂
እኔምለው ተጠያቂው ጋዜጠኛው ነው ወይስ እንግዳው? አንተ ኤልያስ የተባልክ በጣም ቀደም ቀደም ታበዛለህ!
EPRP was a terrorist entity'irs leaders were trained in Syria and somalia by abu Nidal groups of palestinian terrorist pllo.zo. questions oquality and kearning languages eprp rejected Afaan Oromo'eprp called Meisone and Dergue the Galla.as the same timèthey recognize eritrea as colonized whereby meisone did not call it colonized buto k of equal treatments.To day eprp is wuth extremist fano and anti.zoromo.So just hearing and readingxabout eprp it makes us learn that eprp is extremist amhara organization based on hates fir oromo and south nationities.😍
አንተን ብቻ ሙስማት ሰለቸን ?????
የባለባት ልጅ ካልሆንክ በስየቀረ በዚያን ዘመን የነበረውን አለም አቀፋዊ የፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ አሠላለፍ አልተገናዘብክም :: አፍሪካ ከቅኝ አገዛዝ ለመላቀቅ የምታደርገውን አጠቃላይ ትግልና የሚደገፉትም በቻይናና በሩስያ እንደነበረ ያለማገንዘብህ ያሣዝናል። ከዉጪ የመጣ ላልከው የአፄ ሐይለ ሥላሤ መንግሥት የአሜሪካ አሽከር እንደነበረ ባታውቅ ነውን? እንግዳህ በድካም ያገኙትን ማእረግ እያሳነስክ እጅ ማለትህም አላግባብ ነውና ይታረም ። ሚፍታና መክብብ መጠቀማቸው የሚገርም ነበርና እንበርታ። .
አማራ እየታረደ ስለኢሃፖና መኢሶን ታወራለህ? ጦጣ ።
ልክ ነው። ኤልያስ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እያተኮረ አይደለም። በርግጥ ኤልያስ ጥሩ ጋዜጠኛ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ የራሱን አመለካከት ከመናገር አልፎ ቃለ መጠይቅ ተጠያቂዎችን እንዲስማሙበት ከመሥመር ወጥቶ መከራከር ይወዳል።
It's the continuation of Walelign Mekonnen, Meles, EPLF, Shabia, OLF, and TPLF anti-Amhara hate politics.
Imbecile is a person who has no more intelligence than a 7 years old.
አተ አንዱ ጨፍጫፊ አልነበርክም ወይ? ይርጋን ማን አስቃይቶ ገደለው
The host sometimes is very irritating, I am thinking of stopping watching his interview. Argumentative, highly judgemental & at times arrogant. Calm down!
አንተሰው አንተ ብቻ ተናጋሪ ሆንክ
በአፈጮሌነት የፊውዳል ስርዓት መልካምነት ለማስጨበጥ አትታትር። የደጃዝማቾችን ምስክርነት ይዘህ በሰፊው ጭቁን ሕዝብ ቁስል እንጨት አትስደድ። ንጉሡ ገንዘብ ከንኪታ ለምነው ደሃውን ገበሬ ለማደራጀት ሞክረው ነበር ለማለት ፈልገህ ነው ?። ተከራካሪ ነህ ወይስ ጋዜጠኛ? መርማሪ ጋዜጠኛ መሆንህ ነው ። ብቻ ደከማ ነህ!።
EPRP, TPLF, etc members are still defensive. They are always right. TPLF started the killings, the beatings, the threats, and the name-callings, but they do not want to admit their wrongs.
የመሬት ስሪቱን ለማሻሻል አስከ 1965 ዓ.ም የቀረቡ አዋጆች ውድቅ ተደርገዋል። ያነሳኸውን ጥያቄ ብርሀነመስቀል ሆነ ዘሩ ክሽን ሊሠልሱ አይችልም። የህቡእ እንቅስቃሴ ግለሰቡ የተሳተፈበትን ብቻ ነው ሊያውቅ የሚችለው ። ከሳቸውም ስለተሳተፉበትና ስለፃፉት ጉዳይ ብቻ ቢጠየቁ ጠቃሚ ነገር ማግኘት ይቻል ነበር። አንተ ግን ከተሳተፉበትና ከመፅሀፉ ርቀህ ከአውዱ ወጥተህ ...ውይይቱ ፍሬም የሌለው ቅጥአምባሩ የጠፋ የጨበራ ተስካር አረከው። ቀማምሰህ ነው እንዴ የገባኸው እንዴት ጋዜጠኛ እንዲህ አላስወራ ብሎ እንዲህ ይሆናል?
ቂም ይዘህ ሩጥ ጨቅላ
ኢሃፖ ይውደም ተረት ተረት ከማውራት አሁን ችግር አለ
ወረኛ ጋዜጠኛ ከንቱ