ቂርቆስ ያፈራቸው ጀግናዎቹ ኢህአፓውያን ወልደ አብ ኃይሌ እና ዶ/ር አማኑኤል በርሔ/ HASABE NIBAB

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ቂርቆስ ያፈራቸው
    ጀግናዎቹ ኢህአፓውያን ወልደ አብ ኃይሌ እና ዶ/ር አማኑኤል በርሔ

ความคิดเห็น • 79

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 ปีที่แล้ว +3

    The interview is very interesting because the host is well-versed in Ethiopian politics.

    • @mekonnenn8753
      @mekonnenn8753 11 หลายเดือนก่อน

      I’m so happy you

  • @NasSolo
    @NasSolo ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው

  • @berhandres7046
    @berhandres7046 ปีที่แล้ว +2

    "ኤርትራ ፓርላማ ፡ ዲሞክራሲ ፡ ፋብሪካ ነበራት.." ኣሁንም ትላለህ?
    ኮሎኔል ሃይሌ የሰራየ እንጂ የሓማሴን ተወላጅ ኣልነበሩም። ፎቶኣቸውን የምትለጥፍበትስ ምን ምክንያት ኣለህ?
    ዩኒቨርሲቲ ከወልደኣብና ከኣማኑኤል ጋር ኣንድ ላይ ኣልጀመርክም።
    ወልደኣብ ኣንደኛ ኣመቱን (ፍረሽማን) ኣለማያ ነበር።
    ኣማኑኤልም ታናሹ ነው።
    የኣማኑኤል እናት ኣጠገብ ደርሰሃል በውነት?

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 ปีที่แล้ว +4

    ገባይነሽ በግፍ በጭካኔ ደርግ ከገደላቸው አንዷ ናት እሷም የጌታቸው ኩምሳ ታናሽ እህቱ ናት

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 ปีที่แล้ว +1

    Excellent discussion.

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 ปีที่แล้ว

    መፅሐፍን እንዴት ማግኘትና መግዛት ይቻላል?

  • @oromay02
    @oromay02 ปีที่แล้ว +3

    Woldeab Haile was also mefical doctor

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว +2

    I was in telemet (Adiarkay)I remember EPRA said exactly what you said. The two un democracy country so each other fight was OK.

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ይህን ስው አሲምባ የስራ ድርሻህ ምንድነው ብለህ ጠይቀው? እስቲ ይርጋን እንዴት ጉድጏዱ ውስጥ እንደገደለው ይንገርህ? ለምን ስለሚውቀው ወታደራዊ ክንፉ መፃፍ አልፈለገም? በከፍተኛ ማስቃያ የነበረው እስር ቤት ገራፊና የእስርቤቱ ሀላፊ እኮ የነበረ ስው ነው:: እንደው የተረፍነው ዝም ብንል የተረሳ መስለው እንዴ? እንዴት አይነት ጨካኝና መስላችሁ :: ከደርግ ሽብር አምልጠው በረሀ የገቡትን ልጆች እኮ ሲያርድ የነበረ አረሜኔ ስው ነው:: እስቲ ስው የሚስርበትን የጉድጏድ ልክ ተናገር በለው:: ኤልያስ ግን ጥሩ ጋዜጤኛ ነህ::

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 ปีที่แล้ว +4

    Getachew kumsa and his sister rest in peace

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር አማኑኤል በርሄ የሚለውን ስም ስሰማ ገና ወረረኝ … የሰማዕታት ሙዚየም የመጀመሪያ ተርታ ስሙን ባየሁት ቁጥር ይነዝረኛል !!የሰፈሬ ልጅ ከእህቱ ጋር አብረን ተምረናል …ገድለውት ለቅሶ ተከልክሎ ግፉን በቅርብ አውቃለሁ …እንደሁልጊዜው የዚያ ዘመን ሰማዕታት ቁጭቱ ሀዘኑን አስበዋለሁ … ዛሬ ደሞ ስታነሳሱት ተደሰትኩም አዘንኩም !!!

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 ปีที่แล้ว +2

    ወልዴ አሁን ላይ ሆነህ ስታየው እነ ጌታቸው ማሩ ያነሱት ጥያቄ ትክክል አልነበሩም

  • @mesfinw-gerima9323
    @mesfinw-gerima9323 ปีที่แล้ว +2

    I should say you are quite biased in your dealing with this issue. You were making grand accusations on your previous interview with Ato Abera yemanab of Mieso and now the way you titled this episode is even telling of your obvious biases/inclination.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 ปีที่แล้ว +2

    The guest does not know that EPRP members in Addis and harar were supporting the invasion of Siad Barre of Somalia.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    እኔ ትዝየሚለኝ እናቶች የእከሌእናትአባት ሲሉና ግንልጆቹ የሉም እናምየታለ አከሌ!ስንላቸው ተንሰቅስቀውሲያለቅሱና አሁንቢኖርኖሮ 😂😂እያሉሲቆጩነው እናምነፍስ ካወኩ በኃላታሪኩንስረዳ ኢህአፓየሚባልድርጅት ፍሬንየሌለው አውቶቢስበርካታሰው አጭቆ አቅጣጫውንየሣተ😢😢😢የዘመኑንወጣትያጨደነው ደርግ ደርግነው

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt ปีที่แล้ว

    ኢሃፓ ገደይ ነበር በጣም አደገኛ እሰካሁን ድረሰ ደርጉችም ሆኑ ኢሃዴ ጸጸት የማይሰማቸው ለደርጉት ጠፋቶች ሀላፊነት የማይወሰዱ ናቸው

  • @SileshiWorku-hr2bt
    @SileshiWorku-hr2bt 8 หลายเดือนก่อน

    ጭቁን በጭቁን ላይ አይዘምትም የተባለው በሱማሌ ወረራ ጊዜ አልነበረምን? እረ ምነው

  • @takloteshomemekonnen303
    @takloteshomemekonnen303 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ስለድርጅቱ ሙሉ እውቀት ያለው አይመስለም፡ ( የለውም)😊

  • @bisratgirma
    @bisratgirma ปีที่แล้ว +1

    EPRP was the people's party, the bases are the Ethiopian poor, EPRP is mostly Ethiopian youth determined to help the poor people, nothing else was the motive, it was about willing to be the sacrificial lamb for The Ethiopian Poor & Mother Land! No one can deny majority EPRP members were that generation's greatest minds, most of them were academically sound brains! They paid a very high price, they died believing they were dying for Ethiopia.

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv 2 หลายเดือนก่อน

    የጋንታ 44 መሪ ሆነህ ስለአሰቃየሀቸው አባሎችህ ለመደበቅ ነው ስልጣንህን የማትናገረው አንተ አረመኔ

  • @amsaluzeleke9284
    @amsaluzeleke9284 ปีที่แล้ว

    ይህ ጋዜጠኛ ጠያቄ ለመሆኑ ለማን ነው የሚስራው? ወልዴ የድሮ ኢሕአፖ አባልና ኢህአስ ነበር
    ከዚህ ውይይት በኋላ ደግሞ ጭራሽ የማይታውቅ አንጃ አቅርቦ ሲያቀርሽ ዝም ብሎ አያውቅም።

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 4 หลายเดือนก่อน

    የ"ብሄር" ፖለቲካ በኣዲስ ኣበባ ወደ "ሰፈር" ፖለቲካ ሲሸጋገር!!! የቂርቆስ፡የፒያሳ፡የቦሌ።የካሳዛችስ ወዘተ

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt ปีที่แล้ว

    ደርግ ባይገላቸው እናንተም ትገሏቸው ነበር

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 ปีที่แล้ว +1

    ለሁለታችሁም ምስጋናየ የድርሳችሁ።

  • @josephjacob2661
    @josephjacob2661 ปีที่แล้ว

    This guy is stubborn 😣 it's simple question just answer it unless you have hidden agenda

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 ปีที่แล้ว +2

    Derege has done more to the country

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 ปีที่แล้ว +2

    ኢሕአፓ ለኢትዮጵያ ታምር የሰራ 50 ሙሉ ትግሉን የቀጠለ ክቡር ለሰማእታት!!!

    • @amanwehib8367
      @amanwehib8367 ปีที่แล้ว

      More than 99% of its were are out, so EPRP is dead. Foolish communists messed the country.

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p ปีที่แล้ว +1

      ከተዓምራቶቹ እስቲ አንድ ምሳሌ ይንገሩን እባክዎት።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 ปีที่แล้ว +1

    This program is useless

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 ปีที่แล้ว +5

    EPRP openly supported the national struggle of Eritreans upto secession. The guest is not honest for saying ' EPRP wanted Eritrean problem democratical resolution'.

  • @onedrop33
    @onedrop33 ปีที่แล้ว +3

    EPRP supported the Somalia question against Ethiopian INTEREST AND SOVEREIGNITY with pressure from OLF & EPLF(Shabia). Banda.

  • @jamilajamils9237
    @jamilajamils9237 ปีที่แล้ว +2

    እነ ብርሀነ መስቀል የሱማሌውን ገለልተኝነት ተቃውመዋል።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 ปีที่แล้ว +2

    DERG had fulfilled the major demands of the communists like the most radical laind reform, nationalisation of urban houses with the land, and factories. They had no good reason to rebel against DERG, though such radical measures were economically wrong and unwise, and still the consequences haunting the country.

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 ปีที่แล้ว +2

    በፃረ ሞት ያንን ስቃይ ሲይርፍበት ማን ሊፍርደው ይችላል ይህን ተናገረ ወይም ጠቆመ ብሎ !

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 3 หลายเดือนก่อน

    ለቀጣይ ኢሕአፓ ኅይወት ወሳኝ ምስክርነት ስለሆነ መልካም ታሪካዊ ውይይት አድርጋችኋል ምስጋና ይድረሳችሁ።

  • @takloteshomemekonnen303
    @takloteshomemekonnen303 10 หลายเดือนก่อน

    ስለቀይሽብር የሰጡት ሃሳብ እንደገና ቢያስቡበት ቀይ ሽብር 1969 መስከረም በው 1967 የሚሉት ትርክት እውበት አይደለም፡ ከደርግ ጋር ግንባር ያሉትም እንዲሁ

  • @ibeyene3957
    @ibeyene3957 ปีที่แล้ว +1

    Jommo mamo, i don't think you understand this. You don't have that caliber to criticized it, so stay clear.

  • @lekahail
    @lekahail ปีที่แล้ว +1

    መንግስቱ ሀይለማርያም ለቀይ ኮኮብ ዘመቻ አስመራ ሲገባ የኢሀፓ ዲሞክራሲያ “ግራዚያኒ መንግስቱ አስመራ ገባ” የሚል ርእስ ያለዉ ፅሁፍ አትመዋል ስለዚህ ጉዳይ እባክህ ጠይቅልኝ

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 ปีที่แล้ว +2

    He said Dr Amanuel took his cyanid tablet and committed suicide , any idea who was the person providing those capsules to EPRP??

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 5 หลายเดือนก่อน

    Please, Mr. lueil, I remember on the pepper, EPRP Wright, ch MESN Wright sh. It tells us differently.

  • @enactfaa
    @enactfaa ปีที่แล้ว +1

    እስከ አሁን ድንቁርና እና ትእቢት ያለበት ሰው ነው😅

    • @anteneh41
      @anteneh41 10 หลายเดือนก่อน

      ጨቅላ ነሽ የመንደር ልጅ

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 ปีที่แล้ว +4

    ውሸት ስለ ሻዕቢያ አይሰለቻችሁም ሁላችሁም ስትፈራርሱ ሻዕቢያ እስከአሁን ለምን እንደቆየ ሰለሚያናድዳቹህ ነው መልሱ ግን ቀላልና ቀላል ነው የጠራ የፓለቲካ መሰመር ስለ ነበረው ነው።

    • @oromay02
      @oromay02 ปีที่แล้ว +1

      የወልደአብ ፡ ወንድም። ኤርትራ ፡ ለኤርትራ ፡ ተሰውቷል ፡

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ እናመሰግናለን 🙏
    ምነው ስለጋንታ 44 አላወራችሁም?

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ??? አሸባሪ ሁላ 😈😈😈 ውጤታቸው እኮ አሁን እየታየ ነው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 หลายเดือนก่อน

      Min seltan yazuna new jegna yemiluwachew..Mangstu ehapa ye eth.telatoch telalaki banda new blowal.

    • @anteneh41
      @anteneh41 10 หลายเดือนก่อน

      ጨቅላ ሽልጧም

  • @carlosziegler1143
    @carlosziegler1143 6 หลายเดือนก่อน

    ፊሊበስተር አረከው? 😂😢😂

  • @daniyina4
    @daniyina4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ምርጥ ጥያቄ (የመጨረሻው

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 ปีที่แล้ว

    ማንን ገድላችሁ ነው ሚሊተሪ ሳይንስ ተከተልን አልተከተልን የምትሉት? የሚሊተሪ ሳይንስ እራሱን የቻለ ነው። እናንተ የተዋጋችሁት እርስ በርስ፤ ታዲያ ጀግንነት ማለት ምን ማለት ነው ለናንተ? ወንድምህን ገድለህ ጀግንነት የለም። ለማነው የታገላችሁት? የህዝቡን ልጆች አስጨርሳችሁ፤ ማነው መሪያችሁ? ተናገሩ እስቲ ለኢትዮጲያ እናት አባት በድህነት ያሳደገውን የድሀ ልጁን በመግደል፤ በመግደል፤በመግደል ባዶጁን አስቀርታችሁት አሁንም እንደቀድሞው አይናችሁን አጥባችሁ አምጽ፣ ስራ ማቆም አድማ አድርግ እንዲህና እንዲያ እየተባለ ቅስቀሳ.....እግዚአብሔርን የማትፈሩ እናም ስለመንግስት እውቅት የሌላችሁ ናችሁ ብዬ አስባለሁ። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!

  • @SileshiWorku-hr2bt
    @SileshiWorku-hr2bt 8 หลายเดือนก่อน

    በጥቅሉ ብዙ ተደፉፍነው የነበሩ ጥያቄዎች ላይ ጥርት ያለ አቋም ወሰደው በትክክል ገልፀዋል። የዚያን ጊዜ ትውልድና በህወት ያለን ምሥክሮች

  • @tulu027
    @tulu027 ปีที่แล้ว

    በውይይቱ መሀል ብቅ እያሉ የሚታዩ ፎቶግራፎች ማንነት በስም አለመገለፁ የታሪኩን ክትትል አጥልቶበታል ሊታረም የሚገባ ነው::

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 ปีที่แล้ว +1

    This guy looks like he is obsessed about eprp
    There is more current struggle to talke about man

    • @kedist1978
      @kedist1978 ปีที่แล้ว +3

      Today is based on yesterday so history is important bro

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 ปีที่แล้ว

    Listening to a member of a defunct party, eprp, trying to rationalize the disasters caused by that party is painful. The fact that Mesone ended with its own failures does not mean Mesone was wrong to give its support to the Derg. Mesone was correct to join the united front. Secondly, there was no reason to embark on a rural armed struggle while the Derg enacted unprecedented land reform. Third, eprp has never joined any Ethiopian party or group. Is it not better to admit mistakes and let it be at that?

  • @beyenesisay5863
    @beyenesisay5863 ปีที่แล้ว +1

    ታሳዝናለህ!

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ የዶ/ር አማኑኤልን እህትና ወንድሞቹን ስትጠራ እኔም ጓደኛዬን ሠናይት በርሄን ላስታውስ ያ! ቤተሰብ ሁሌም በልቤ አለ!!

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የጉድ ሀገር ሰላማዊትዋን ሀገር ሰላም ያሳጡ; ሀገራቸውን ለማፍረስ እውቀውም ይሁን ሳያውቁ የሰሩትቭመወገዝ ሲገባቸው ጀግና የሚባሉባት !!

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 ปีที่แล้ว +2

    ኢህአፓ ጸረ ኢትዮጵያ ነበር

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. ปีที่แล้ว +1

    ክፉ ሆናችው ደግ ምድር ላይ የሚጠይቃችው አልኖረም። እግዚሐብሄር ይፍረድ ግን እንላለን።

  • @ginohella3563
    @ginohella3563 ปีที่แล้ว +2

    ማፈሪያዎች የአረብ ተላላኪ ሁላ ጀግና ተብሎ መጠራቱ ያሳዝናል። ኤርትራን አረባዊ በማድረግ የግብጽ ኢትዮጵያን የማፍረስ እቅድን ለማሳካት የተሰላፉ የደሀ ልጆችን ባልገባው አላማ አስፈጅተው ወደ ወጪ ፈርጥጠው ዛሬ ሲያወሩ የማያፍሩ ፍጡራን ማየት ያሳዝናል። ንስሀ ቢገቡ መልካም ነው አቦይ ወልደልኡል። በእርሶዎ ምክንያት ለሞቱት ተጠየቂ ኖት።