"...በየመድረኩ ቀይ ሽብር ይፋፋም ስል ነበር ይህ እኮ ማስረጃ ነው..."
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
- "...በየመድረኩ ቀይ ሽብር ይፋፋም ስል ነበር ይህ እኮ ማስረጃ ነው..."
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/
ኤልያስ አወቀ ምርጥ ብቃት አንብቦ ተዘጋጅቶ ነው የሚጠይቀው የትኛውን የአብዮቱ ዘመን መረጃዎችና ታሪኮችን ያውቃል ተባረክልን ምርጥ ጋዜጠኛ
መቼም ታሪክን ለማወቅ ሲባል ይህን ፕሮግራም አያለሁ እንጂ እንደዚህ ጠያቂ ጭፍን ወገንተኛ ያለ አይመስልም ። ለዛውም የዚህ ሁሉ መዘዝ የሆነን ኢህአፓን ቅዱስ ለማድረግ የሚያደርገው ክርክር በጣም ያናድዳል። የራሱን መሪ በአሲድ ያቃጠለ፣ የመሰረተውን ሰው በአንጃ ሰበብ ያሰደደ፣ ከሃገር ጠላት ጋር የተሰለፈን ኢህአፓን ምንም ብትሉት ልታነፁት አትችሉም
መጀመሪያ አዲስ አባን ፣ቀበሌ አደረጃጀት የከፋፈለው ኢንጂነር ማን ነበር ሰሙ እርሱ የሕዝብ ድርጅት ጽ/ቤት አባል አልነበረምን ?
ውይይቱ ጥሩ ነው the bottom line should be የጀመሪ ፓለቲከኛችና የተከተሉት ርእየት አለም ጭምር ይመስለኛል :: ዛሬ እኮ እነኛ የወደቁ ልጆች ታድለው ቢኖሩ ኖሮ እንዲህ ሊሆን ብለው ስክነው ይህን ቢዩት እላለው :: ብቻ ስለባ ሆኑ:: ግና የወደድኩት ቢሆን የመገደል ፓለቲክስ ትውልድ ያለምንም ወገንተኝነት እንዲውቅ ቢደርግ ጥሩ ነው:: ግራ ቀኙም ዛሬ ላይ የተደረው እልቅት የነውርም ነውር መሆኑና የጨቅላ ፕለቲክስ ውጥት መሆኑን መረዳት ተገቢ ይመስለኛል:: ዛሬ ለላይ ሆነን እንኳን ያለፍርድ መገድል ጥፋት ብለን እንደምን መረዳት ያቅተን:: ብቻ ምን ሟቾች ብቻ ጎበዝ ትውልዱም እኮ ነው ስለባ ይሆነው::
Why you make it short question about genocide I was expecting long discussion also you didn't ask him about gang of four
እረ በቃህ በቃ ሁሌም ኢሀፓ ኢሀፓ ሰለቸን
Ask him about politics, everybody liers
The interviewer is annoying.
Too bring interview I ever had, what is the use of derg accomplishment, was facist
Even today he doesn't want to admit the mascre of the generation and the previous government official s without any form of judicial process like his leader mengestu who claims he didn't kill an insect. He is an opportunist used to be Meison and betrayed them and joined Esepa. Pls read the book red tear by Dawit Woldegiorgis who noted him as an opportunist. While he was in prison cell he was ignored by all prisoners including his comrades as Teshome and Gesegse.
Thank you, brother!!!!.
Eliase before eprp started the arm struggle many youg youth members killed on practical work.
Great!!!. You Raised a question which is in the HEART of ALL ETHIOPIANS. IS HE NOT THE GOD FATHER OF THE RED TERROR????. THANK YOU!!!!.
የመጀመርያው የቀበሌ ምርጫ ምንም አይነት የፖለቲካ አላማ አልነበረውም:: ሰው የፈለገውን ነው የመረጠው በሁለተኛው ምርጫ ግን እኛ ሰፈር ኢህአፖ ከፍተኛ ሚና ነበረው ዋና ፀሃፊ ሆኖ የተመረጠውም ኢህአፖ ነበር::
ይህ ባንዳ በህይወት አለ እንዴ
In Ethiopia, uprising of students was falsely nameda REVOLUTION and many people accepted the naming and continued until now. Repetition can make a fact seem more true, even if it's not. That is my observation.