🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 8 ሆቴል ናፋቂ በዛ። ቤተክርስቲያን አውደምረት አጣች እንዴ? መጸሐፍ ፣ሲዲ አዳራሽ የምታስመርቀው ? እንደ መናፍቅ አዳራሽ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 481

  • @mekdesbirhanu4964
    @mekdesbirhanu4964 2 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማን ብንችል share እናርገው

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen kalewot yasaleng be tselot asibung weletariyam

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን

  • @iseyenshteshager7948
    @iseyenshteshager7948 ปีที่แล้ว +2

    በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ
    ግሩም ትምህርት ነው አባታችን 🙏🙏🙏🙏በለቅሶ የሚሰማ ትምህርት 😢😢ልብን የሚነካ ትምህርት
    እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +70

    እንካን ደህና መጡ አባታችን እውነት ነፍስ የሚያሳርፍ የጭንቀት ፈዋሽ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @Fkrie-ub9hz
      @Fkrie-ub9hz ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZenashTesfaye
      @ZenashTesfaye 9 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን፫ የኔ አባት ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ከጠላት ዐይን ይሰውሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elenineguse8815
    @elenineguse8815 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃልህይወት ያሰማልን እኔ የሚገርመኝ ይህን የመሰለ እያስተማሩ ስለሳቸው ክፉነገር የሚያወሩ ሰወች ጤነኛ አይመስሉኝም የቅናት ይመስለኛል። ማንም ሊደፍረው እና ሊያስተምርው እና ሊናገረው የማይችለውን እሳቸው ግን በድፍረትና በሰማህትነት እያስተማሩነው። ቢቻል ሞራል መስጠት ባይቻልደግሞዝምበሉ እኛ የምንፈልገው ትምህርታቸውን እንጅ ስለሳቸው ኃጥያት አይደለም እሳቸው ሰው ናቸው እንጂ መላእክት አይደሉም ሰው ይወድቃል ይነሳል እኛ ግን እንዳወራን እንቀራለን ይምስለኛል ይህን ጥላቻ የሚናገር ስው ተልኮየተሰጠው ስውነው እንጂ ክርስትያን አይደለም እኛግን ምንም ይሁኑ እንወዳቸዋለን ቆራጥ መምህር በመሆናቸው እድሜእና ጤናይስጣቸው።

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 2 ปีที่แล้ว

      ስም እምያጠፉ በቅናትና ሌሎቹ ደግሞ ተልከው ነው በሀስት ስም እምያጠፉ መምህሩን በቅርብ እውቀዋለሁ ስሙን በከንቱ ነው እምያጠፉት በቅናት ነው
      እርሱ ግን ፀጋው ይበዛለታል

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 2 ปีที่แล้ว

      ደጋ ሚድያ እሜባልና ሌሎች ፌስብኮሮች ግሩፕ ያላቸው ተሳዳቤዌችን እይቻለው የዘመዴ ደጋፌ ብለው የከፈቱ ፊስቡክረሮች አሉ ነገር ግን ዘመድኩን እማያቃቸው በስሙ እሜነግዱ
      እግዛብሄር ማስተዋልን ይስጣቸው

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 2 ปีที่แล้ว

      ደግሞ እኔ በቅርብ እውቀዋለሁ እና እጋንት ነው በሰው እድሮ ስሙን እምያጠፍ እውነትን ስለሜናገር ሌለች ተልከው ፣ እንዳንዶች ባለው የማስተማር ፀጋው ስላለው በቅናት ነው ግዜው የዳቤሎስ ነው ምን ይደረግ በፅናት መቆም ስውን በፍሬው ታውቂዋለሽ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 ปีที่แล้ว +35

    ቃለ ህይወት ያሰማን የእውነት አባት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +35

    የምወድወት የምሳሳልወት አባቴ ረዥም እድሜ ይስጥወት መድኃንያለም ለቅሷችንን ይስማ ቸሩ መድኃንያለም ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 😥🤲🏿🥺🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว

      AMEN 🤲

    • @አገሬኩራቴኢትዮጵያ
      @አገሬኩራቴኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

      የምሳሳልዎት አባት?ምን ማለት ነው እግዚዮ የምንሳሳለት አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሰባክያን ወንድሞች አባቶችን እናከብራለን እንጅ ከእግዚአብሔር በላይ ማሽሞንሞን ምን አመጣው ? የምንፅፈውን እንወቅ እግዚዮ አቤቱ ባለማወቅ በማወቅ የምናደርገውን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን።

    • @tatualemayehu4175
      @tatualemayehu4175 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Abatachini Kalehiweti Yasemalini

    • @hsjssbhshdnsjssbsj6805
      @hsjssbhshdnsjssbsj6805 ปีที่แล้ว

      ቭዕዝጽፅ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      @@አገሬኩራቴኢትዮጵያ አዎ መምህራን ስስታችን ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ለሰጠን 🙏🏿እግዚአብሔር አምላካችን ነው ስስታችንም ጭምር እናንተ ይልቅ ምትፅፉትን እወቁ 🙄🤮ምክንያቱም መምህራችን አምላክ አላልኩትም እንደናንተ አይነት ስልብ ኦርቶዶክስ ነው ቤተክርስቲያን ን ና መምህራንንን እያስናቀ ያለው አዎ የተዋህዶ ጀግና መምህራኖቻችን እንሳሳላቸዋለን ስስታችን ናቸው 🤲🏾

  • @roserosephone
    @roserosephone ปีที่แล้ว +2

    መሄጃ አጥቼ በስቃይውስጥ እሄንን ያሰማ አምላካችን አመሰገኑ!!!
    ክብርለመዳንአለም ይሁን!!!
    ለእናንተ የድልፊ ለዘልዓለም ህይወት ይባርካቹ!!!

  • @AbrehamFekad
    @AbrehamFekad 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +14

    ድንግል ማርያም እመብርሀን, አንቺ ነሽ መመክያዬ ❤❤❤

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን የሰማነውን ቃሉ በልባችን ይፃፍብን አሜን አሜን አሜን➕➕🕯

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +10

    😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት 😢😢😢 እፍፍፍ 😭😭😭😭 ምን ልፃፍ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይታደገን አሜን 😢😢

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህራችን ምናለ እንዳንተ ያለ ባበዛልኝ😢😢😢❤

  • @gitusethio6817
    @gitusethio6817 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው አምላኬ ሆይ ለንሰሀ መት አብቃኝ 😭😭😭😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +35

    ጠፍተናል አዎ ሃይማኖታችንን አላከበርናትም 😭😭😭
    መድኃንያለም ይቅር በለን እባክህ 😭😭

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት አባት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም እርሜ ይስጥልን

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብን የሚያረሰርስ ስብከት ነው የሰማሁት። ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይባርክልን።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ

  • @welotube463
    @welotube463 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን😢😢😢 ልቦና ይስጠን ሁላችንም

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የኔማንነት አለ እግዝያብሔር ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢

  • @אדיסעלמו-ג1ג
    @אדיסעלמו-ג1ג 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን ደካማ ባሪያህን ይቅር በለኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯🌹🌷🍀💐🤲🤲🤲

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህርእናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዜብሄር ይመስገን ክብሩይስፋ

  • @davedavdo
    @davedavdo 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከቶዋ ይደርብን አሜን

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 7 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት የሚገርም ትምህርት አባታችን እድሜዋን የስራዝምልን❤❤

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 ปีที่แล้ว +1

    የእድሜህን ጊዜ ጌታ ያርዝምልን !!!
    ቃለ ሄወት ያደማልን ውድ ኣባታችን የናንተን ቅኑዎች ጸሎትና ኣማልጅነት ልመናን ቀኖናን ምህልላን ሳግዳኑን ኣይቶ ጌታችን መድሃኒታችን
    መድሃኔ ኣለም ክርስቶስ ይርዳን ።

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት በዚኽ ስብከት ጆሮውን ሰጥቶ ለሰማው ዓለምን ሁሉ ይጠላል እራሱን ይለውጣል በእውነት አባታችን የተዋኽዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @elianeabourahal7702
    @elianeabourahal7702 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ጽጋውን ይብዛላችሁ

  • @alkxbcfdj7281
    @alkxbcfdj7281 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አቤቱ በድያለሁና ይቅር በለኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያትረፍረፍልን እመብርሃን አትለዮት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለህይወትን ሰማልን እድሜናጤና ይስጠልን

  • @ArgasheAbebe
    @ArgasheAbebe ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃሎት ያሰማልን በውነት እንባ እያመጣ የሚደመጥ ነው ፈጣሪ ማስተዋን ያድለን ስደት ያለነው ፈጣሪ በቃቹ ብሎ የተሻለውን ምንገዱን ያሳየን ይምራን ከቅፉ አያውጣን

  • @aelamaelam4734
    @aelamaelam4734 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እደመወይርዘምልኝ የሰውንስበከት ስሰማ የሚጨናንቀኝ ይቀለኛል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወትያሰማልን

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu ปีที่แล้ว

    አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በቃሉ ሰምተን የምንድን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደርስወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ለሁላችንም ያሰማን = አሜን/3/

  • @MaMa-tf6zv
    @MaMa-tf6zv 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን በእወነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን እኛም የስሚነዉ በልባናች ያሳድርብን አሜን

  • @Hana-gy7td
    @Hana-gy7td ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦናችነን ያብራልን
    በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @mekdimekdi8839
    @mekdimekdi8839 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባረክላችሁ 🙏የሁላችንንም ችግር ነው የሰበኩን ማሰተዋሉን ያድለን 😥እኛም ስደተኞቹ በሠላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን😭

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥺🥺

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግሩም ድንቅ ትምህረት የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ቅዱስ እግዚአብሔር በህይወታችን ይግባ😢

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መማህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว +2

    በውነትቃለሀህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. እግዚአብሔር. የሰጦት. አባ. በውነት. እደዚህ. ስላስተማሩለን. እናመሰግናለን

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባት እዉነት ተናጋሪ መቸም ኢትዮጵያ አይዎጣላትም ልቦና ይስጣቸዉ

  • @እሲያቅ
    @እሲያቅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayesiraneh7850
    @tsegayesiraneh7850 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን የእውነት አባት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን .

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 ปีที่แล้ว +6

    እዉነት ነዉ አባታችን የሰዉ ልጅ ሲያገኚ የፈጠረዉን ይረሳል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙌🙏/ በየአዳራሹ የሚታዩትንም የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹህ🙌

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን እንደርሷ ያሉ አባቶችን ያብዛልን💚💛❤

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን ጸጋውን ይብዛልት

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠንቃለህይወት ያሰማልን
    መምህር

  • @tigestbekeletesfaye8213
    @tigestbekeletesfaye8213 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
    @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጡልን እውነት ነው እናትና አባት የጨከነበት ጊዜ

  • @ከእስልምናወደክርስትና
    @ከእስልምናወደክርስትና 2 ปีที่แล้ว +3

    አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት 💔💔🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እንዴት እንደምወዳቸው እውነት ነው እንደዚህ ጠንካራ አስተማሪ ያስፈልጋታል ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @platclient6033
    @platclient6033 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ፡ ህይወት ያስማልን፡ አባታችን ፅጋዉን ያብዛላወት፡ አሜን፡ አሜንን፡ አሜን፡ 💐🌺✝️✝️💞🌻🪴🍀💐🌺💐🌺🙏🙏🙏🌻💐🌺🍀☘️🥀

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 2 ปีที่แล้ว +3

    አባየ እደርሰው አይነት ትክል የሚናገር የሚያስተምርአባት ያብዛልን እዴሜ ይስልን

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን 👏
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙌ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር አድነትን ይስጠን ቸሩ አምላካችን 👏

    • @alainall6304
      @alainall6304 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ኣሞን

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አምላከ ቁድሳን ይጠብቅልን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 2 ปีที่แล้ว

    እቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @እህተማርያምሀይለሚካኤል
    @እህተማርያምሀይለሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድመና በጠና ያቆይልን

  • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
    @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን //፫😢😢😢😢

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሃይለ ጊዮርግስ እግዛቢሄር ይጠብቅክ ጌታ ይባርክህ ኣንተ እንደ ጳውሎስ ንክ።

  • @MestawotGemechu
    @MestawotGemechu 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን (3) ቃል እዬቲ የሰማሊኒ አሜን (3)

  • @higtug6
    @higtug6 2 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም እሚደንቅ ትምህርት ነው በየቤታችን ያለው ነገር ነው አስተዋይ ልቦና ያድለን 😭😭😭 ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +2

    በምህረቱ የጠበቀን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን።ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለሂውት ቃለ በረከትን ያሰማልን 😥

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @jshfd410
      @jshfd410 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥውት አባታችን ። ከጭንቅላት አልፎ አጥንት ወስጥ የሚገባ ትምህረት ነው ።ይህን ትምህረት እንድንሰማ የፈቀደልን እግዝአብሄር ይመስግን።

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @helinayemareyamleji6985
    @helinayemareyamleji6985 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ከአጥንት የለመለመ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ላአባታችን ቃለ ይህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጎዚአብሄር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን አባቶቻችን ይጠብቅልን

  • @Bate-goba
    @Bate-goba 2 ปีที่แล้ว +6

    የልቤን ነው የተናገሩልኝ መምህር እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋል ይስጠን እመብረሀን ትጠብቆት

    • @ruletheworld557
      @ruletheworld557 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህራን እድሜና ጤና ይስጦት ለእውነት ስለሆነ የቆሙላት ይህች ቤተክርስቲያን እን ደርሶ ያሉት አስነሳላት አሁንም ድንግል ከርሶ ጋር ናት ዘመኖትም ይባርክልዎት እክባሪዎት ከባሕር ማዶ

  • @michelabrehe2845
    @michelabrehe2845 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባ በረከታቹ ይደርብኝ🙏

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ጸጋውን ደርቦ ዳራርቦ ይስጥልን እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልን
    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 ปีที่แล้ว +6

    ከሞቱማ ላይቀር ተናግሮ መሞት (2 )
    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት።
    ጭብጨባው በዝቷል ሙገሳውም በዝቷል (2 )
    ቤታቸውን ትተው የሰው ሳሎን መርጠዋል።
    ጊዜውም ቢረዝም ወሬው በሚዲያ ቢፈለሰስ
    መልስ እንፈልጋለን ከሲኖዶስ።

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +3

    መስማት እየጓጓሁ ግን አቅም አጣሁ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልቦና ያድለን ለሁላችንም 😢 አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @ወለተወልድ-ኰ8ለ
    @ወለተወልድ-ኰ8ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አስቡን በጸሎታችሁ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን የሚጠላህ ይጠላ። የተዋህዶ እንቁ አባት 🙏 የስደትን ህይወት ያወቁልን የተረዱልን አባታችን ክብር ያድልልን 🙏ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አድነትሽ ይስፋ 💚💛❤️✝️

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ልቦና ይስጠን እግዛብሄር አምላክ ምሕረቱ ይላክልን

  • @amenamenmelise6068
    @amenamenmelise6068 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😢

  • @abrahamwoldedmudiye3454
    @abrahamwoldedmudiye3454 2 ปีที่แล้ว

    መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃልህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🤲🤲🙏🙏🙏

  • @asmraadmse100
    @asmraadmse100 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉኑ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እድሜን ያብዛልን አቤቱ ማስተዋልን አድለን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dudbdufbdydbf7633
    @dudbdufbdydbf7633 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት አባታችን እድሜወትን ያስረዝምልን ያገልግሎት ዘመነወን ያስረዝምልን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hielenTube
    @hielenTube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን 🙏እውነት ነው😢ልባና ይስጠን መድሀኒአለም😢🙏

  • @RRy-xq2jl
    @RRy-xq2jl 2 ปีที่แล้ว

    በኡዉነት ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለእኛም ለስደቶኞች በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
    እውነት ነው ንቁ ውድ ክርስቲያኖች እናት ቤተክርስቲያን ሰፊናት በቤታችን ሁሉም ነገር ያምራል

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ እይወትን ያሰማልን
    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት
    እግዚአብሔር ይመስገን እንደመምህራችን
    ያለ ያብዛልን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏