🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 9 የወለጋ ምድር አኬልዳማ ሆናለች መሪዎችም ዝም አሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 609

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እራራ አቤቱ በድለናል ቸርነትህ ይጎብኝን ለደጋግ አባቶች ብለህ አቤቱ አቤቱ አቤቱ ቸርነትህ ይጎብኝን😢😢😢

  • @alainall6304
    @alainall6304 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ሰለአባቶቻችን እባ ማረን እራራልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @eleninegussie8101
    @eleninegussie8101 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ጀግና እና ቆራጥ መምህር በዘመኔ ያየዋቸው ለቤተክርስትያን ተወርዋሪ ኮኮብ ብያቸዋለው ሌሎቹ ሰባኪ በሰላምቀን በየኣውደምህረቱ የጎበዝ ኣለቃነን ያዙን ልቀቁን እኛብቻ እንስብክ ሲሉ የነበሩ ምነው ኣሁን ድምጻቹሁ ጠፍ ለካስ ኣውደምህረቱን የምትፈልጉ ለካሴትእና ለመጻፍ ለሽቀጣሁ ማራገፍያ ነበር ለማንኛውም ለሁሉም ልብይስጠን ብቻእሳቸውን ኣምላክ ይጠብቅልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +44

    አምላክ ሆይ እንደኛ ሐጥያት ሳይሆን እንደቸርነት ብለህ ማረን
    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ
    በእንተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ
    ኢትዮጵያ ሀገራችነን ሠላሟን መልስልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭

    • @ruthsebsbie5731
      @ruthsebsbie5731 ปีที่แล้ว +1

      So

    • @xzaz6728
      @xzaz6728 ปีที่แล้ว

      ❤❤💝💝😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴💘💘🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏➕➕➕➕➕

    • @xzaz6728
      @xzaz6728 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

  • @abenetmekuria297
    @abenetmekuria297 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመጣብን የእርስብርስ ጭካኔ ይጠብቀን ልብ ይስጣን አቤቱ ይቅር በለን አምልክ በምህረት ይጉብኝን ለመምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሜን።

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zawdeneshbelachew6513
    @zawdeneshbelachew6513 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለማምራችን ሃይላጊጎርጊስ ቃል ህይወት ቃል ባራካት ያሰማልን በ እውነት ፃጋዉን ያብዛላችሁ ሃጋራቺንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ሳላሙን ያዎርድልን ፍቂራቺንን አድ ያድርግልን አሜን 🤲✝️😭😭😭

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 ปีที่แล้ว +51

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ክፋታችን አይሁን አቤቱ ስለ ህያው ስምህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እህቴኩራቴ
    @እህቴኩራቴ ปีที่แล้ว +33

    አቤቱ ቸሩ መድሃነ አለም ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰለ እናትህ በልህ እዝጎ ወደት ነው እየሀድን ያለነው 😭😭😭😭😭 የሞቱ ወገኖቻችን ነብሰ ያሳረፍልን አሜን

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ስለናት ስል ድንግል ማርያም ብልህ አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ በጭንቀት በስቃይ ያሉት ልጆችና አስቧቸው😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +35

    አሜን አሜን አሜን የራሄልን እንባ የተቀበላ እግዚአብሔር የእኛንም እንባ፣መከራ፣ሀዘናችንን ያቅልልልን😭

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🙏 amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @wendufikadu3399
    @wendufikadu3399 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +23

    እህህህ እምየ ሃገሬ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭😭😭 ይግባኝ ለክርስቶስ🙏🙏🙏😭😭😭

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን መእምህራችን ቃለህይኸት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @hanatesfa6933
    @hanatesfa6933 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እኛ ኃጢያት ሳይሆን አቤቱ ስለዚህ ምስኪን ገበሬ ምህረት ለኢትዮጵያ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿መምህራችን እንደ እርሶ አይነቱን መድኃንያለም ያብዛልን 🤣🤣🤣አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ክፋታችን አይሁን አቤቱ ስለ ህያው ስምህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +54

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    የአንድን ግለሠብ እንባ ዝም የማይል እግዚአብሔር ስለ ምስኪኑ ህዝብ ደም ዝም አይልም ይዋጋልናን አሜን አሜን አሜን

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏 amlake egzyabahre medrachn selame yelakln kale hewote yasmalne abha

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ ปีที่แล้ว +11

    ወለጋ የአማራ ህዝብ የደም ምድር እግዚአብሔር አምላክ በቁጣ አይኑ ይመልከትሽ የንፁሀን አማሮችን ደም በከንቱ ያፈሰሳችሁ በሙሉ ደሙ በናንተና በልጅ ልጆቻችሁ ይሁን እራሄል የአማራ እናት ሰለልጆቿ አምርራ አለቀሰች መፅናናትን አልቻለችም የሉምና አቤቱ የአማራ ህዝብ የሆነበትን አስብ ይግባኝ ለክርስቶስ

    • @yute2286
      @yute2286 ปีที่แล้ว

      ትግራይ 2ዓመት አልፎዋል አምላክ ይፈርዳል በትግራይ ህዝብ የፈዳቹ ሁላቹ አምላክ የዘረውን ያጭዳል ይላል ወንግሉ እና የትግራይ ህዝብ አማኚ ነው ። ያሃይማኖት አቦቶችኝ የምሉ ሁሉ ነው የፈረደ የኢስራኤ አመላክ ይምሰገን ያመንው እግዚአብሄር ግን አልጣለንም እና ሰው ነኝ የምትሉ ሁሉ ልባቹ ንፅ ይሁን ። ሰለም ፍቅር የሰው ሊጅ በምሉ❤🙏

  • @martaabeje2485
    @martaabeje2485 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @ስዩምጎታየተዋህዶልጅዩቱብ
    @ስዩምጎታየተዋህዶልጅዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    1:22 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +26

    እንደ እኛ ኃጢያት ሳይሆን አቤቱ ስለዚህ ምስኪን ገበሬ ምህረት ለኢትዮጵያ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿መምህራችን እንደ እርሶ አይነቱን መድኃንያለም ያብዛልን 🤲🏾አይ ይሄ ሕዝብ ግን ወዴት ይሂድ ከሃገሩ?????

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእራሄልን እንባ ያበሠ የእኛንም ያብሥልን❤❤

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነው በልቦናችን ያኑርልን ሠላም ጤና ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመጣብን የእርስብርስ ጭካኔ ይጠብቀን ልብ ይስጣን አቤቱ ይቅር በለን አምልክ በምህረት ይጉብኝን እሜን 🙏🙏🙏

  • @solmona3992
    @solmona3992 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አሜን

  • @tgaberatube7076
    @tgaberatube7076 ปีที่แล้ว +85

    የዳዊ አምላክ ሆይ የዕውነት ፈራጅ አንተ ነነህና ለተገፋት አንተ ድረስላቸው፤ ለተጨነቁት አንተ መረጋጋት ስጣቸው ፤ የዳንኤል አምላክ ሆይ በጨለመ መግቢያ ለሚያጡ ጠባቂ መላዕክትን ላክላቸው ሀገረ እግዚያብሔርን ኢትዮጵያን አንተ ጠብቅልን የምህረት እጅህ ይዘርጋልን አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว +4

      አባቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ปีที่แล้ว +3

      አባ ግን ፀጉራቸው ነው ውይግ
      ገረሞኝ ነው ፀጉራቸው ከሆነ አልቃወምም ካልሆነ ግን ውይግ የሰጣን ነው

    • @fikriewoldesamyat1448
      @fikriewoldesamyat1448 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ሆይ አንደ መሀሪነትህና ቸርነትህ ለሀገራች ኢትዮጵያንና ለሕዝቦችዋ ምሕረትን አውድልን ሥጠን ።

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 እሺ እማ ሴት ነኝ
      መጠየቅ ምን ችግር አለው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

      @@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ እሺ የኔውድ ይቅርታ 🥰🙏🏿ግን የወንጌል ገበሬ እንዴት ዊግ ያደርጋል ብለሽ አሰብሽ እህቴ? ለማንኛውም ፀጉራቸው ነው እሽ እማ 🙏🏿

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ቃሉን ሰምተን የምንድን ያርገን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +57

    መምህር ሃይለጊዮርጊሰ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን እውነት ቁሰላችንን ነው የተናገሩልን ቆሰለናል እውነትም ፍልሰጤማውያንን ያሰመጠ የዘመናችንን ፈርኦኖች ያሰምጥልን ጌታ ሆይ ወገኔ አለቀ

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 ปีที่แล้ว

      እናተሕ ድንጋይ ትባል የትግራይ ሕዝብ እናንተ ጋራ አለ, ቆማጣ የቆማጣ ልጅ ቡዳ

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 ปีที่แล้ว

      🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን በቃልህ ስበርልኝ😭😭😭😭💔🕯🕯

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ክፋታችን አይሁን አቤቱ ስለ ህያው ስምህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን

  • @liltya3613
    @liltya3613 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታቸውን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይዋጋል አቤቱ በቃ በለን ተቅበዝብዘናል ጌታሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንባ የሚያብስ እግዚአብሔር እንባችንን ያብስልን አሜን፫

  • @ሳለየድንግልልጅ
    @ሳለየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላምን ያምጣልን

  • @meryshewa7883
    @meryshewa7883 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አበታችን ዝማሬ መለክ ያሠማልን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

    • @lala1793
      @lala1793 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ተለመነን የኑፁኃንን ደም ተመልከት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ፍርዱን ካንተ እጠብቃለን የንፁሀን ወገኖቻችን ምን አጠፉ ምን በደሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚💛❤⛪️⛪️⛪️

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜንንንንንንንንንንንንን

    • @awokechuiop2285
      @awokechuiop2285 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን 😭😭😭 አቤቱ አምላካችን ሆይ!! የምህረት እጅህን ዘርጋልን የሚሳንህ ነገር የለምና 👏👏

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
    @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ ปีที่แล้ว +1

    ከም ዳዊት ብዝማሬ ከም ሰሎሙን ብጥበብ ዝመርሕ መራሒ ይፍጠረልና

  • @seasea3347
    @seasea3347 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ወዴት እንጩህ እመብርሀን የአሰራት ሀገርንሽን.ድርሽት 💔💔💔😭😭😭

  • @seadaminas6371
    @seadaminas6371 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህ ይወት ያሰማልን አባታችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +9

    አሜንአሜንአሜን፣እንደኛኋጢያትሳይሆንእንደበደላችንሳይሆን፣እግዚአብሔር፣እንደቸርነትህ፣ማርን፣

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭 አቤቱ ምህትን ትጣልን አቤቱ ሕዝብህ አስብ ዬ ዬ ዬ ዬ😭😭😭😭😭
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😔😢😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ አሁን ላይ አተ ብቻ ነህ ተስፍችን 😢😢😢😢

  • @buzayewbuze4588
    @buzayewbuze4588 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን አባታችን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 ปีที่แล้ว +13

    የቅዱሳን አምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቸርሪቱ እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว +15

    ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ መሔጃም የለን መሸሸጊያም የለን እባክህ ፍረድልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወዮ ወገኔ😭እስራኤላውያንን ባህር ከፍለክ እዳሻገርክ ዛሬም ስለቅዱሳን ብለህ ተለመነን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelgebreselassie9500
    @rahelgebreselassie9500 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እደርሶ ያሉትን እዉነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን።

  • @aschenkgetet1312
    @aschenkgetet1312 ปีที่แล้ว +3

    እናታችን ድንግል ማርያም በቃልኪዳኗ ታረጋጋልን አሜንአሜንአሜን

  • @sablasabla1134
    @sablasabla1134 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማ ለን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    አቤቱ ይቅር ባይ አምላካችን ለወገንቻችን ድረስላቸው😭😭😭 አምላኬ ሆይ በግቢያ መሸሻ ላጡ ልጆችህ ድረስ😭😭😭

  • @wendufikadu3399
    @wendufikadu3399 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @ጬራርሴጴሬኣማ
    @ጬራርሴጴሬኣማ ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለይወት ያሰማልን መግስተሰማየት ያዉርስልን አገራችንም ሰላም ያዉርድልን

  • @fygyu5064
    @fygyu5064 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን😭😭😭

  • @zomababey656
    @zomababey656 ปีที่แล้ว +3

    ግራ ገባን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቸሩ መዳኒያለም ተለመነን😭😭😭😭😭ስለድንግል ማርያም ስለ ፃድቃን ስለሰማእታት ብለህ ተለመነን😭😭😭😭😭ወገኖቻችን አለቁ😭😭😭😭😭😭

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማለን አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን!!!😥😥😥😥😥😥😥

    • @alainall6304
      @alainall6304 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hometube8205
    @hometube8205 ปีที่แล้ว +18

    👉👉በእኛ በደካሞች ኃጢአት ምክንያት በንጹሓን ሕይወት ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን!!!!!
    ፍትሕ ለወለጋ ንጹሐን😭😭😭😭😭

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😊

  • @MahiMahi-tr7oi
    @MahiMahi-tr7oi ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen 😭😭

  • @martatesfa
    @martatesfa ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯️

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ8ዠ 11 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ እዴ በደላችን ሳይሆን እዴ ምህረት ማረን እራራልን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @هلااهلين-ق3ر
    @هلااهلين-ق3ر ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ተስሀለነ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እረ በቃ በለን እግዚአብሄር ይፈርዳል 😢😭😢😭😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 4 หลายเดือนก่อน

    አምላኬሆይ ማስተዋልን ስጠን ልቤን በቃልህ ስበርልኝ✋✋✋✋✋✋😢😢😢😢😢😢😢😮🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተንሳይአባተ
    @ተንሳይአባተ ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ግታሆይ ማረን ይቅር በለን ስለህጳናት ስትል😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አማላክችን ለሀገራችንን ሰላም ሰጣልን ህባችንን ጥበቃልን አቤቱ እሰክች መምህረ ቃል ይህወት ያሰማልን

  • @mogusethopia2734
    @mogusethopia2734 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ዝምታህ እስከ መቸ ነው ኦ አምላክ አድነን እህህ

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ልቦና፣ ቀልብ ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @haah5357
    @haah5357 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @fusfv877
    @fusfv877 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💒💒💒🤲🤲🤲🌹🌹🌹⛪️⛪️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን👑💒👑💒👑💒👑💒😥😥

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር 😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን በእውነት የኑፁሃን እንባ ይፍረድ ብዙ ወገኖቻችን አልቀዋል😭😭😭😭😭😭

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bemeniahabu8214
    @bemeniahabu8214 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ እይወት ያሰማልን በእእውነት ምህራችን😭😭😭😭😭😭

  • @masmas995
    @masmas995 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ እናጤና ይስጥልን አሜን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg ปีที่แล้ว

    እግዚኦ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የሰው አውሬውችን ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋልን እግዚኦ ምን ጉድ መጣብን

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅዎት አሜን

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 ปีที่แล้ว +1

    "....ጌታ ሆይ፦ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ አታውጣን፤..."
    አዎ! እግዚእአብሔር ኃያል ነው፤ ስሙም እግዚእአብሔር ነው።
    አሜን...መምህር በእውነት እግዚእአብሔር አምላክ የህይወት ቃል ያሰማልን፤ ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
    አሜን... አዎ ይሁን ይደረግልን

  • @berhanuwoldhana1486
    @berhanuwoldhana1486 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ክፋታችን አይሁን አቤቱ ስለ ህያው ስምህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በዋጋ የገዛህው የሰው ልጅ በነጻ ሲሞት ዝም አትበለን 😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔💔_😭😭😭🖤🖤💔💔

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ሐወገኖቻችን ይደረስላች እርሱ ቸሩ አባታችን እንደ እኛ በደል ሳይሆ ሰለመረጣቸው ቅዱስ ሲል ይራራልን እዛኚት የንጹሓ አክሊል እርስዋ እመአምላክ እራሪልን
    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅርልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እንድ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን 🤲🥺😢😢
    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በ እደሜ በጤና ያቆይልን 🤲🥰

  • @nabtynabty8240
    @nabtynabty8240 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💚💛💛❤️❤️😭😭😭💔💔💔

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 ปีที่แล้ว

    Amen (3)🤚🤚🤚 qaliyootii asamalee ye timituu ye izaberii simen ye tamasaganehun Amen amen amen🤚🤚🤚💒🕊🕊🕊❤❤❤ tabarakuu hulachini izaberii hixachu camiroo camiroo sime sara sihon zigee maramii

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባቴ ማቲዎስ መፀሀፍ ላይ ሲናገር በልጄ የምትለምኑትን ሁሉ አባቴ ይሰጣችኅል እንዳልክ በልጅህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እንለምንሀለን በግፍ በማንነታቸው ለሚያልቁት ወገኖቻችን ጣልቃ ግባ አስመልጣቸው ብለን እንጸልያለን ፀሎታችንን ከመቅደስህ ስማን

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አባታችን መሻገር በእግዚአብሔር ሲቀድም ነው
    መሪ ነው ያጣነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ከፈርዖን ሴራ የኢትዮጵያ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁንስ ፈራን ፈራን አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን: በፀሎት ያስቡን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @efgyfghh2646
    @efgyfghh2646 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ጌታሆይ

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አዎ እግዚአብሔር ይዋጋል

  • @TigistTigist12
    @TigistTigist12 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ላአባታችን ቃለይህዉት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ በይቅርታዉ ሰእለእናቱ ሰለመቤታችን ሰለቅዱሳን አ ባቶቻችን ፀሎት ልመና ብሎ ሰላምን ያምጣልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄርሆይእደኛክፋትሳይሆንእደቸርነትህይቅርበለንአቤቱምህረትህንላክልንእግዚኦይቅርበለን፫ ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን