አይሆንልኝም ጌታ ያላንተ ፣ ማመስገን || በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || ወርሀዊ ጉባኤ || AYHONLEGINM || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 996

  • @asnakuendale3600
    @asnakuendale3600 3 ปีที่แล้ว +64

    ይህን መዝሙር ከሰማሁበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሳላዳምጥ የዋልኩበት ቀን ያላ አይመስለኝም፤ የምታገለግለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! ከዚህ ምድር ቅራቅንቦ ወጥቼ በሰማዩን ዝማሬ እንድመሰጥ አድርጎኛል

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว +106

    ለምትሳደቡ ሰዎች ጌታ ልብ ይስጣቹ ክርስቶስ ስድብን ሳያሆን ያስተማርን ፍቅር ነው ያስተማረን ገና ምድር ሁሉ በኢየሱስ ይጠቀለላል ሀዋዝ ፀጋ ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +3

    ፊተኞች ኋለኞች ፣ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ ይላል ቅዱስ ቃሉ። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! የዝማሬውን ቃልና ዜማውን በጣም እወደዋለሁ፣ የኛዎቹማ መላው ከጠፋባቸው አመታት ተቆጥረዋል፣ መዝሙር አይሉት ዘፈን ግራ የሚያጋባ ነው። ሳያቸው ሁልጊዜ ልቤ ያዝናል!! የአምላካችንን ክብር የሚጋፋ የጥልቁ የረቀቀው ስራው ነውና እናንተ ግን በርቱ!! ብቻ!! ብቻ!! በንስሐ፣ በይቅርታ፣ በፍቅር ልብ ፣ በእውነትና በመንፈስ በፊቱ ቆማችሁ አዚሙ!! ብቻ!!ብቻ!!ከስርዓታዊ አገልግሎት ውጡ እንጂ!! ያኔ ጌታ በእናንተ ይከብራል!! ብቻ!! ብቻ!! ውሎአችሁና አዳራችሁ ፣ አንደበታችሁና ሥራችሁ ጌታን ደስ የሚያሰኝና የሚያስከብር ይሁን!! ብቻ!! ብቻ!! ከዘረኝነትና ከአድመኝነት ራቁ!! ለሰው ሁሉ ንጹህ ልብ ይኑራችሁ!! ያን ጊዜ ጌታ ፣ ለዓለም ብርሃንና ጨው ያደርጋችኋል!! ብሩክ ሁኑ።

  • @lemlemketema1321
    @lemlemketema1321 4 ปีที่แล้ว +68

    እየሱስ ሲባል ደስ የማይላቹ ።አጋንንት አለባቹ። ያለ እየሱስ ክርስትና የለም ።ተባረክ ወንድሚ👐👐👐

    • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
      @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +3

      ያለ ቅዱሳንም እንዳልከው

    • @기-n9m7p
      @기-n9m7p ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ!

    • @YonatanKeku
      @YonatanKeku หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እውነትም ህይወትም መንገድም እርሱ ነው በቸርነቱ ያስበን

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +13

    የሄ እውነት ለገባው ብቻ ነው የናንተ እድለኛነት የሚታወቀው በተረጋጋ መንፈስ ትክክለኛውን ወንጌል ሰለምትሰብኩ እውዳችኋለሁ ጌታየሱስ አቅም ጉልበት ይሁናችሁ በርቱ
    ተሳዳቢወች ከነዚህ ልጅች መሀል የማቃቸው አሉ በጣም አክራሪ ኦርቶዶክሶች ነበሩ በግዜው እናንተም ከምትሳደቡ መፅሀፍ ቅዱሳችሁን ቁጭ ብላችሁ አንብቡ ሌላው ቢቀር ስድብ ያስተዋችኋል ። እኔ የአንዳንድ የጴንጤ ቤተክርስቲነያኖች ሁሉ እንደነሱ ቢያመልኩ ደስ የለኛል እግዘብሔርን የሚገኘው በተረጋጋ መንፈስ የመስለኛል ሳስበው ።

  • @Bernabasyedemuwaga
    @Bernabasyedemuwaga 3 ปีที่แล้ว +18

    ሃዊዬ በዚህ መዝሙር የኢየሱስን ፍቅር አጋባህብኝ ስለአንተ ጌታን በዘመኔ ሁሉ አከብራለሁ ትልቁን ስጦታዬን አግኝቼበታለሁ ዘመን ይባረክ ውዱ ወንድሜ

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 4 ปีที่แล้ว +72

    ማረፍ ሆኖልኛል ስምህን ስጠራ
    አሜን ነው መዝሙሬ ስኖር ካንተ ጋራ
    የቀመስኩት ውዴ ያጣጣምኩት ፍቅር
    እንዴት ያስችለኛል በአፌ ሳልናገር
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላውጅህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ወዳጄ ልዩ ነህ /2/
    ማመስገን ማመስገን ብቻ ነው ስራዬ
    መዘመር መዘመር ብቻ ነው ተግባሬ
    አንተማ አትለይም ከአንደበቴ
    አንተማ አትነጥፍም ከከንፈሬ /2/
    ከቋንቋ ይልቃል ከቃላትም በላይ
    ምድር አትወስነው አይከልለው ሰማይ
    የፍቅርህን መጠን አለካውምና
    እጽብ እጽብ ብዬ ላብዛልህ ምስጋና
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላውጅህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ወዳጄ ልዩ ነህ /2/
    በሞገስ ያቆምከኝ በጠላት ከተማ
    ጥልቁን ያሻገርከኝ ያን ክፉ ጨለማ
    ማጉረምረም አይኖርም ማመስገን ብቻ ነው
    ሲሞላም ሲጎድል ኢየሱስ ጌታ ነው
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላውጅህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ ወዳጄ ልዩ ነህ /2/

    • @סנאיתביינה-ק5מ
      @סנאיתביינה-ק5מ 4 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ተበረከ

    • @Helen.tekie.t23
      @Helen.tekie.t23 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen tebarekling

    • @ዮዲትእንድርያስ
      @ዮዲትእንድርያስ 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን
      ማረፍ ሁኖልኛል ስምህን ስጠራ
      ኢየሱስ ኢየሱስ ኡየሱስ
      🙏🙏🕊🙏

    • @hiwotmekonnen8251
      @hiwotmekonnen8251 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ

    • @meaza5096
      @meaza5096 วันที่ผ่านมา

      ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤🙏🙏🙏

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 ปีที่แล้ว +50

    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ወዳጄ ልዩ ነህ
    ተባረክ ሀዊ ከእግዚአብሄር ከአባትችን ከጌታም የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም ይብዛላችሁ
    😍 እወዳችኃለሁ ውድ ቤተሰቦቼ🙏🙏🙏
    ስለ እናንተ ፀልያለሁ ስለእኔ ፀልዩ❤

  • @marthategene8103
    @marthategene8103 2 ปีที่แล้ว +11

    ሲሞላም ሲጎድልም ኢየሱስ ጌታ ነው🎶🎶 🙏🙏
    ይህን ዝማሬ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ በየቀኑ ምሰማው ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 ปีที่แล้ว +79

    ወገኖቼ በእየሱስ ማረፍ ሆኖልናል እንደ እየሱስ ያለ የለም:: ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @binyamessa8835
    @binyamessa8835 4 ปีที่แล้ว +52

    ቃላዋዲዎች ጌታ ይባርካችሁ የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝመው!

  • @እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ
    @እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ 4 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ለድግል ማሪያም እየሡስን የወለደችው
    👉👂 እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ሆን በመላእኩ በቅድስ ገብሬል ሰላምታ ሠላም እልሻለሁ በሀሳብሽ ድግል ነሽ በስጋሽም ድግል ነሽ ። የአሸናፊ እግዚያቤር እናት ሆይ ላንች ሰላምታ ይገባል ።ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንች የተባረክሽ ነቅና የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነውና። ፀጋን የተሞላሽ ደስ ይበልሽ የተሞላብሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካች ጋር ነው ና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከሠዳኒታችን ከየሱስ ክረስቶስ ዘንድ ይቅርታ ለምኝልን ሀጢያታችን ያሥተስተስርይልን ዘንድ አሜን 👂👏👏👏❤❤

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita1948 4 ปีที่แล้ว +23

    አሜንንን ልናገር (2× ያንተ ነግር
    ልአዉጅ (2× በአዲስ መዘሙር
    አልጠግብም (2× ባወራህ
    አንተማ (2× ልዩ ነህ
    ዋውው ክብር ይሁን ለአብ ለዎልድ ለመንፈስ ቅዱስ ድንቅ መዘሙር ነው ሕያው እግዚአብሔር ይባረካችሁ እዎዳቹዋለው

  • @uaeuae5229
    @uaeuae5229 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃል እግዚአብሔር ማደርያዉን መረጠ እሷንም የምትወለደበትን ቀን ያዉቃልና ቀጠሮ ከአዳም ጋር ያዘ፣ጊዜዉ ደረሰና መልአኩን ልኮ ደስ ይበልሽ ጨርሱት ፣ከሰማየሰማይ የተላከዉን ቅዱስ ገብርኤልን ተመልከቱ አስተዉሉ !!! ዛሬም ደስ ይበልሽ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነዉና!!!!

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +28

    እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ዝማሬውን በለቅሶ ነው ያዳመጥኩት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አይናችንን ገልጠን ብንዘምር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว +13

      እግዚአብሔርን ልናውቀውና ልናገኘው የምንችለው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ እና ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ ሁሉ ተረት ነው፣ ቃሉ ግን እውነትም ህይወትም መንገድም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላል ወገኖቼ መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ ሀይማኖት ብቻውን ወይም ከክርስቶስ ውጭ በራሱ ገዳይ ነው፣ ለነፍሳችን እርካታ ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ የሆነውን ኢየሱስን በልባችን እናንግሰው! ሌሎቹን ካነገስን ኢየሱስ በህይወታችን እንደሌለ አሁን እወቁ! እራሳችሁን ህያው መስዋዕት አድርጋችሁ አሁን ለእግዚአብሔር ስጡ። ተባረኩ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว +12

      ክርስቶስ ህይወት ነው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለም። አሁን የተንኳኳ ልብሽን ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለመንፈስ ቅዱስ ክፈቺለት! የተፈጠርነው እግዚአብሔርን እንደ መላዕክቱ ሁሉ ልናመልከው ነበር። ስንሞትም በአብ ፊት የምንቆመው በየ ሀይማኖታችን ስም ሳይሆን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን እግዚአብሔርን እንደ ትዕዛዙ አክብረንና ታዝዘን መኖራችንን ነው። ከሞት በኋል ምንም ዕድል የለም፣ መዳን በክርስቶስ እንጂ በሌላ በማንም የለምና፣ ይህንን ካመንን ደግሞ ስማችን በህይወት መዝገብ ላይ መፃፉ ነው የእግዚአብሔር እቅድ። ሀይማኖትን ስም የሰጠው ሰው ነው እግዚአብሔር አያውቀውም፣ አትጨነቂለት። ኢየሱስን አምልኪውና በመንፈስ ቅዱስ ደስታ እርስ ርስ በይ። ተባረኩ።

    • @elsabetabebe6789
      @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +7

      @@abebatafesse1515 እንደ ኦርቶዶክስ ለኢየሱስ ልቡን የከፈተ ሐይማኖት አለ ማለት ወሸትና ማስመሰል ነው።ኦ ኦ ኦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው እንጂ አማላጅ ነው ብላ ስሙን የምታሳንስ አይደለችም ስሙን ማሳነስ የሚወደው
      የጨለማው ንጉስ ብቻ ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።

    • @elsabetabebe6789
      @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +4

      @flega tube ለሰው መልስ ከመመለስ በፊት በማስተዋል ማንበብ ያለ ተባለ ሰው ላይ መለጠፍ ጥሩ አይደለም ፆም ነው በሰላም ፆማችንን ያስጨርሰን አሜን።

    • @tilahungashaw624
      @tilahungashaw624 3 ปีที่แล้ว +2

      @@elsabetabebe6789 kemot wede hiwot demun afisiso ashagronal tadia ya dem manignawm sew bamenebt kitsbet wede hiwot yametawal ....i.e amalede malet new

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +6

    ቢኖርም ቢሞትም አንተ አልክድም
    ቢኖርም ለጌታ ነው
    ቢኖርም ለጌታ ነው ስሙ ይባረክ።ወንድሜ ከዝ በላይ አዳድስ ዝማሬ ይፍለቅልክ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 5 ปีที่แล้ว +163

    የሐዋርያት ሥራ 4 : 12 - ፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ
      @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ 5 ปีที่แล้ว +6

      ስንዱዋ እመቤትናት ይህን ያስተማረችን አትመፃደቅ ከሀሰተኝ ቤትገብተክ ከትከሻዋለይ ውረዱ

    • @sarahsarahhile3100
      @sarahsarahhile3100 4 ปีที่แล้ว +2

      Ameeeen

    • @mesretmesret4841
      @mesretmesret4841 4 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @hirutyedemufire8758
      @hirutyedemufire8758 4 ปีที่แล้ว +9

      @@ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ #atisaschi maryam kirstosn weldechiw inji marym litadinm litfwsm litamldm atchilm marym geta yemrtat dinigl nat yawim leeyosef yetchech yeeyakobe inaat.......

    • @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ
      @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@hirutyedemufire8758 ሰላማችሁ ይብዛልኝ መጀመሪያ ከራሳችሁ ታረቁ ፈራጅ አማላጅ ነውምትሉ ታዲያየኛ እናት አባትም አናትም ለምንአሎነችም እስቲ ንገሩኝ ግራ አትሂድ ልጅ ለናቷምጥ አስተማረች ሆነኮ ነገሩ

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 4 ปีที่แล้ว +18

    ማነው እንዳተ የነፍሴ ቤዛ
    ከሞት ወደ ሕይወት ማምለጫ
    አንተ ብቻ ነህ የተበጀኽኝ
    አማኑኤል ሆይ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ያለ ኢየሱስ ህይወት ባዶ ናት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 ปีที่แล้ว +17

    ክርስትና መገለጥ ነዉ ያ እዉነት የህይወት እንጀራ መንገድ የዘላለም መኖሪያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ነዉ❤️

  • @yewenetmenged9954
    @yewenetmenged9954 4 ปีที่แล้ว +31

    የክርስቶስ በጎ ወታደር። ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ቀጥተኛውን መንገድ የሚሰብኩ ተባረኩልኝ

    • @TK-rq4cm
      @TK-rq4cm 4 ปีที่แล้ว

      No there is no such Orthodox! They are not orthodox I can assure you.

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ እኔ ያለ አንተ አልችልም ። አባቴ እኔ ያለ አንተ ምንም ነኝ። ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ አትተወኝ ። ተባረክ ወንድማችን ከብዙ ጊዜያት ቦሀላ የተባረኩበት መዝሙር

  • @mabratuadefrisWaldyes
    @mabratuadefrisWaldyes ปีที่แล้ว +5

    መልካም ዘማሪ እግዚብሔር ዘመንህን ይባርክ መዝሙርክ ለቤተሰቤ ህይወት ሆኖል እግዚአብሔር ይመስገን ።❤ 13:40

  • @ተስፋተስፋ
    @ተስፋተስፋ ปีที่แล้ว +13

    ቃላዋዲ መነሳት ለእኛም ለፕሮቴስታንት ጭምር ነው እኔን ጨምሮ ብዙ ወዳጆች ወደ እናንተ እመጣን ነው ኑሩልን❤

    • @habtamutesfaye2849
      @habtamutesfaye2849 8 หลายเดือนก่อน

      Religious will not save you brother/sister.

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +29

    አሜን! 🇪🇹🇪🇷🇮🇱👍👍👍ዝማሬ መላእክት ያሰማን። ዮሐ 10:9 በሩ እኔ ነኝ

  • @marti1861
    @marti1861 ปีที่แล้ว +1

    አይሆንልኝም ጌታ ያለአንተ
    እኔስ አልችልም ወዴ ያለአንተ
    በልቤ መሀል ስምህ ተቋጥሯል
    ሌት ቀን አይለይም ኢየሱስ ይላል😢😢
    ሃሌሉያ እልልልልልልልል
    ልናገር ልናገር ያንተን ነገር
    ላውጅህ ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠገብም አልጠግብም ባውራህ
    አንተማ አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ወዳጄ ልዩ ነህ
    እልልልልልልልልልልልልል
    ከስም ሁሉ በላይ ልዩ ስም ያለህ የኔ ድንቅ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 ปีที่แล้ว +4

    አይሆንልንም ያለ ጌታ እውነት ነው አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ! !!!!!!!!!!!!! ሀዊ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ወደ እውነት የገለጠ አምላክ ይባረክ ክብር ለስሙ ይሁን አሜን🙏❤💯✅

  • @seenankoyesuus2752
    @seenankoyesuus2752 4 ปีที่แล้ว +31

    የእየሱስ ስም ሲጠራ የሚናደድና የሚቃጠል ሴጣን ብቻ ነው
    አሜሜንን እየሱስ ልዩ ነህ ተባረኩ

    • @ngigabgiga8250
      @ngigabgiga8250 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen eht wendomoci eyesus yhulacn gita new gn gra yagebag mteyek cgr eskelilew wendmacn hawaz ortodocs new lila haymanot new bselam endtmelsulg tesfa argalew

    • @frewkebede8703
      @frewkebede8703 4 ปีที่แล้ว +2

      እንዴ ዛሬ ሴይጣን ኢየሱስን የሚጠራበት ዘመን ደርሰናል።በስሜ ሀሰተኛ ነብያቶች ይነሳሉ የበግ ለምድ ለብሰው ኢየሱስ በዚህ እልፍኝ ይገኛል ይላችኽል ከሀሰተኞች ንቢያቶች ተጠንቀቁ ።በስሜ እውርን ያበራሉ አይደለም ሙታንን እስከማስነሳት ይደርሳሉ ያለው። ማንን ይሆን?እንሸዋወድ ድግል የጌታዬ እናት ልጄን ስሙት ብለለችና እኛም ኢየሱስን እንስማ ።ወደ መናፍቅነት የሚወስድ መንገድ እይመችም ።የውሃ ጎርፍ ሲወስድ እያሳሳቀ እያባበለ ነውና መጠንቀቅ።

    • @hw_comp_academy
      @hw_comp_academy 2 ปีที่แล้ว

      @@frewkebede8703 lik neh wendme

  • @dagimmolla6698
    @dagimmolla6698 3 ปีที่แล้ว +21

    what a blessed song! JESUS is the only way to the father... God bless you from protestant religion follower

  • @alemualehegn4432
    @alemualehegn4432 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እውነት ነው ያለ ኢየሱስ ህይወት ባዶ ነች ፡እስከ መስቀል ጥግ የመውደዱን ፍቅር የገለፀለን አምላክ ይባረክ ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว +26

    አይሆንልኝም ጌታ ያለ አንተ… ኢየሱስ… ተመስገን!!!

  • @solona2000
    @solona2000 ปีที่แล้ว +2

    ፍጹም ዘፈን የማይመስል ከስጋዊ አምልኮ የውጣ ንፁሕ የፈሰሰ ቅዱስ አምልኮ …..
    የእስራኤል ቅዱስ የአብራሃም አምላክ ይባርካቹ... ።

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 ปีที่แล้ว +17

    ሃሌ ሉያ፣ እግዚአብሔር ይባረክ። የህይወታችን ምንጭ አንተ ነህ ያላንተ አንችልም ጌታ ሆይ ፣ ስለወደድከን እንወድሃለን ።

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ🙏❤ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ሃዋዝዬ❤

  • @geleborocho2567
    @geleborocho2567 4 ปีที่แล้ว +25

    All Kale Awadi Followers I like yours program! please keep it up! One day I will try to Join your programs if you have a church around Ambo city, oromia!
    God Blessed yours time!

  • @h.t9207
    @h.t9207 2 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ የጌታ ዉዶች ተባረኩ በየአምልኮው ልታሰመልኩ እና ፀጋቹን ልታካፉሉ ይገባል ወደ ዙፋኑ የሚያቀርብ ዝማሬያችሁ እንደሚፈሰ ጅረት ነው ዝማሬ ይብዛላቹ🙏🙏😍

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶሰ የሁሉ ፈጣሪ ነው😳

  • @belaywonje922
    @belaywonje922 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ። እውነተኛ የሕወት መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ።

  • @mayamaster9658
    @mayamaster9658 4 ปีที่แล้ว +62

    ሲሞላም ሲጎልም ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ ክብር ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ይሁንን 🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤

  • @tadesebelay
    @tadesebelay ปีที่แล้ว +3

    I cannot stop listening to this song. Thank you so much for this song. may God bless you more abundantly I will attend your church when I come to Ethiopia.

  • @NathanielDaniel-gw4es
    @NathanielDaniel-gw4es 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅሩን የቀመሱ ዝም ማለት አይቻለሁ ሐዋርያቶች ሁለተኛ በዚህ ሰም እንዳትሰብኩ ተብሎ እነርሱ ግን ስሙን መጥራት እና መስብክ ባሰባቸው አሜን ተባረኩ

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso 4 ปีที่แล้ว +17

    እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ!

    • @zinashzinash7727
      @zinashzinash7727 4 ปีที่แล้ว

      Yemene tewayido new be setane yezeawo kenatamochi

  • @elitaffe
    @elitaffe 5 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ መዝሙር ነው። የዘማሪውን የድምፅ እና የቅላፄ ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ለዚህም ሰጦታ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 4 ปีที่แล้ว +26

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ!!!

  • @kassahuntadesse1942
    @kassahuntadesse1942 3 ปีที่แล้ว +5

    መሻገሪያችን፣ ከሞት ቀንበር ያመለጥንበት፣ ኃያሉ ስም ኢየሱስ የሚለው ስም የተባረከ ነው፡፡ የተመሰገነ ነው፡፡ ለአባታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይሁንለት ፡፡ ‘’ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፡- ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፤ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፡-ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ፡፡’’ 1ኛ ቆሮንቶስ 12፡3
    በርቱ ወንድሞቻችን፡፡ በዚህ ዘመን ስለ ስሙ መከራ መቀበል እንዴት መታደል ነው፤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ፡፡ እንዲል ቃሉ፡፡

  • @እውነቱይወጣል
    @እውነቱይወጣል 4 ปีที่แล้ว +30

    ባለ ነጠላና ቀሜሶች እባካችሁ መዝሙሩን ስሙት በመድሃኔአለም ነፍስም አይቀርላችሁም ወየው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነትም ጌታ ነህ በፍቅር የምታንበረክክክክ እየሱስ ።

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቋንቋ ይልቃል ከቃላትም በላይ
    ምድር አትወስነው አይከልለው ሰማይ የፍቅርህን መጠን አለካውምና
    እፁብ ዕፁብ ብዬ ላብዛልህ ምስጋና
    ልናገር ያንተን ነገር
    ላውጅህ በአዲስ መዝሙር
    አልጠግብህ ባወራህ
    አንተማ ልዩ ነህ
    ኢየሱስ ልዩ ነህ
    “ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።”
    - ኤፌሶን 3፥18-19

  • @latikotube5919
    @latikotube5919 4 ปีที่แล้ว +24

    Amen እግዝያብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ።

  • @mala4122
    @mala4122 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ❤❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤ተባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤😢እግዚአብሔር ይመሰገን ❤💙💙🥰🧡💕💕💞💞👏🙌💛🥰🙏🙏🙏🤲⛪️💜❤️😘😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏💜❤️💛

  • @firewmathewos9945
    @firewmathewos9945 2 ปีที่แล้ว +3

    nothing will be happen without presence of God and nothing will fail with presence of God. God bless you for this a great message.

  • @thomasgetachew4210
    @thomasgetachew4210 4 ปีที่แล้ว +2

    ገና ገና ገና የአብ ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ እርገት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ መቀመጡ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት አጥማቂነቱ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ በዳግም መምጣት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር፣ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ጌታነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት፣ መንገድነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ እውነትነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ጻድቅ ፈራጅነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ገዢነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ መካርነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አባትነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም አለቃነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉ በሁሉነት ምድሪቱን ይወርሳል።

  • @netsanetkassaye3033
    @netsanetkassaye3033 4 ปีที่แล้ว +13

    I like yours program! please keep it up! One day I will try to Join your programs

  • @servanintmekibibtube90
    @servanintmekibibtube90 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አመንንንንንንንንንንን አልቻልኩም በጣም ምከታተላቹ ኢየሱሲ በናንተ በክብር ይሰበካል ይዘመራል

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 3 ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ❤ ኢየሱስ❤ ኢየሱስ ❤ዝርግፍ ጌጤ ፣ጌታዬ፣ መንድሃኒቴ ፣አባቴ ፣ወንድም ጋሻዬ
    ስለኔ ክብርህን የተውክ ስለኔ የሞትህ ከሞትም የመስቀል ሞት ስለኔ የምትታይ መታያዬ እወድሃለሁ
    አብዝቼ እንድወድህ ጸጋህ ያግዘኝ፤ ላንተ ብቻ መኖር እችል ዘንድ ጸጋህ በብዙ ያስፈልገኛል።

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +16

    እየሱስ
    እየሱስ
    እየሱስ
    እየሱስ ጣለት ቢነሳ ስምህን ከአፌ ሊየስጥለኝ
    እንዴት ይሆናል ከአቶ እኔ የለአንተ ሕይወት የለኝም

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 4 ปีที่แล้ว +4

    የምትሳደቡ ሰወች ይቅር ይበላችሁ የየሱስ ስም ሲጠራ የሚጮህ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ።

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው ።

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 5 ปีที่แล้ว +61

    እየሱስ ልዩ ነው።

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 4 ปีที่แล้ว +43

    የምኖርበት ብቸኛ ምክኒያት ነህ ጌታ !

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 4 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልል እልልልልልል ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን ተባረኩ ውብ አምልኮ.

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ኢየሱስ👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረከ የጌታ ስላምና ጸጋ ይብዛልህ💓💓💓💓

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 4 ปีที่แล้ว +7

    God bless you brother and all Kale Awadi
    don't read the comments what the negative people righting
    They always against of Jesus Christ the son of God
    The bad spirit inside them don't like to Worship Jesus Christ
    We pray to open they eyes to see the right way how to worship God
    before i come to light i was like them, i believe one day god will help all in Jesus name amennnnn

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ልዩ ነህ
    ወዳጄ ድንቅ ነህ ❤🙏
    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤️🙏

  • @adonitvbypastormelakutemes9002
    @adonitvbypastormelakutemes9002 4 ปีที่แล้ว +23

    ጌታ ይባርካችሁ ወደፊት ከመሄድ እንዳትቆሙ እውነት በራሷ ብዙ ፈተናለባት ለተገለጠላችሁ ብርሃን እስከሞት የታመናችሁ እንድትሆኑ ጸሎቴ ነው።

  • @milkiitube3515
    @milkiitube3515 ปีที่แล้ว +3

    I'm blessed to listening this song. Jesus is lord, in a church of protestant I always pray with this song💟

  • @workenish.batamarifnawhabi505
    @workenish.batamarifnawhabi505 4 ปีที่แล้ว +17

    ብኖራኝም በይኖራኝም ልቤ ሁሌም እየሱስ እየሱስ ይለል ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘመንህ

    • @karalismindaugs7400
      @karalismindaugs7400 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ወፍ ነው።
      ወደ ሰማይ ተመልከት እና እግዚአብሔርን ጠብቅ, ወዲያውኑ አይገለጥም.

  • @merobitamerob2045
    @merobitamerob2045 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale awadiwoch eko teleyalachu be ewnet zemaryachu ye ewnet semayi new bka uff nefsen, westen yemiyasarf yehe tsega le zelalem ke enante aywesed . 😍 😊 berukan nachu ,tebarakchu keru zemenachu yelemlem kef belulgn 😍 😊 love u guys

  • @girmaalemayehu1443
    @girmaalemayehu1443 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ ዲያቆን ሐዋዝ የሰማይ ደጅ አሁንም ይከፈትልህ

  • @ሩሃማነኝየየማያምልጅ
    @ሩሃማነኝየየማያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +16

    ኦ አምላኬ ሆይ ምነው ተመሳሰላቺሁ አንድቀን ማስመሰልላቺሁ ትታቺሁ ጠቅልላቺሁ ትገባላቺሁ እግዚአብሄር ማስተዋል ያድላቺሁ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለን ምስጋና ይሁን ለኢየሱስና ለቅድስት ድንግል ማርያም አሜን/ 3/

    • @yeabtube437
      @yeabtube437 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ እየተጠጉ ነው
      ዛሬ አለባብሳቼውን አስተካክለዋል
      ነገ ደግሞ አርቴፍሻል ሜካፕ ተቀብተው መግባት እናም አይናቼውንም መግለጥ ከዛም እያሉ እያሉ ኦርቶዶክስ ውስጥ ጠቅልለው ይገባሉ። ልቦናችሁን የድንግል ልጅ ይክፈትላችሁ....

    • @Abrish6
      @Abrish6 4 ปีที่แล้ว +1

      ሩሃማ ነኝ የ የማያም ልጅ
      Yeteskele mechee litsebk
      Sle leloch gize meche bekash kkkk

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 4 ปีที่แล้ว +25

    ልእልእልእልእልልእልእል እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን እሄን ስላየው።በዘመኔ ተመስገን

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን! አሜን! ቢሞላልኝም ቢጎድልብኝም ጌታዬ እየሱስ አንተ በየትኛውም ሁኔታዬ አትለወጥም ፣ ሁሌም ጌታ ነህ! ጌታ ይባርካችሁ፣ ፀጋውም ይብዛላችሁ ወገኖቼ!

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱስ ልዩ ነው ለቀመሰው! ተባረኩ የኔ ምርጦች

  • @mikiboy6013
    @mikiboy6013 5 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም ይባላል--እኔ በጣም ነው ግርም የሚለኝ ከሚንስካርት እና ከትራክ ሱሪ ወደ ነጠላ ያመጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፣ስንቱን ብትኮርጁ ነው የናንተጉድ የሚያልከው ድንጋ እራሶች ሁሉን ንዋየ ቅድሳት ሰረቃችሁ አሁን የቀራችሁ ጽላትና ማህሌት መቆም ነው በራስ መተማመን የሚባል ነገር ያልፈጠረባቹ ማህይሞች ደግሞ አንተን የሚሉ ዳቆን በድልግል ማርያም ስም ለምንውክ በልተህ ዙረክ የሷጥላት ሆንክ በስሟ የበካከው የጨንጓራ በሽታ ዩንክ።

    • @eddaqueen8731
      @eddaqueen8731 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የማይወደውን ዘፈን አልዘፈነም በዝማሬ ነው አምላኩን ያመሰገነው እውነቱን ታውቁታላችሁ ግን ስሙ ሲጠራ ያማችኋል፡፡ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግላችሁ፡፡

  • @Hannnann2341
    @Hannnann2341 3 ปีที่แล้ว +5

    Woooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow
    I have never seen such blessing and grace may God bless you I don't have a word we love you a lot beloved ones

  • @wudassabogale8023
    @wudassabogale8023 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እሚባርክ መዝሙር ነው ብሩካኖች ናችሁ 😇😇❤❤❤

  • @enatcherenet8117
    @enatcherenet8117 4 ปีที่แล้ว +39

    ስለ ኢየሲስ ማውራት የሚችለው የቀመሰው( በህይወቱ ያየው) ሰው ብቻ ነው!

  • @alem7149
    @alem7149 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናቸሁ ይባረክ አሁን ነገም ለበረክት ሁንልኝ አሜን

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +15

    ጣለት ቢነሳ ስምህን ከአፌ ሊያስጥለኝ
    እንዴት ይሆናል ከቶ እኔ የለንተ ሕይወት የለኝ

  • @chaltumosisa
    @chaltumosisa 4 ปีที่แล้ว +16

    ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን
    አይሆንልግንም እየሱስ ያላንተ 🙏🙏🙏🙏

    • @geezvine9724
      @geezvine9724 4 ปีที่แล้ว

      . zefitret 18:22 anibib
      yahikob 5:16 anbib
      2gna korontos 5:20 anibib
      1gna korontos 6:2yohanis 2:1-11 .............yihe hulu ye tsadikanin milja nw emiyasayew eshi min enibel ....ahun enante nachu mestihaf yimitiketelut kefelek degimo lelam buzzuuuu echemirilihalew ....emebete ayinihin tigiletsilih .......eene besua buzu tarikin alifiyalew esu bicha lene tilik misiskirinet nw antem temeles

    • @chaltumosisa
      @chaltumosisa 4 ปีที่แล้ว +1

      @@geezvine9724
      The only way to father is through christ
      እውነት ሂዎት እናም መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:: ene lela alawkim
      mariam ye eyesus enat nat
      yoh 2:3-5 anbib
      Mariam belachu በስኤል metamelkut imenegn ጣኦት nw it's an Idiol
      ከኔ በስተቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ይምልም መፃፍ ላይ አለ pray for holly spirit for his understanding
      እየሱስ ክርስቶስ ያድናል again He is the only way to heaven haleluya ማራናታ eyesus tolo ና!

    • @geezvine9724
      @geezvine9724 4 ปีที่แล้ว

      @@chaltumosisa ene degimo erigitegna hogne yeminegirish egn mariaymnm hone tsadikanin enedemanamelkachew nw gin bemiljachew enaminalen ...miljachew yemiyasifeligen degimo egna koshasha ena yezich alem birikrik silemiyashenifen nw ......yihewulish min endegebagn tawukiyalesh orthodox min endehone algebashim lemanignawum yelakulush tikisoch min yahil eyetesasasatish endehone yasawukishal mejemera anbibi min yahil miljachew endemiyasiflign tirejalesh asitewuyi ....yetesasate menged lay eyehedsh nw

    • @chaltumosisa
      @chaltumosisa 4 ปีที่แล้ว +1

      @@geezvine9724
      Christian mean christ like people
      So if you are real christian you have to be the temple of jesus christ
      Then እኔ የ እየሱስ ቤተ መቅደስ ነኝ
      Alemin kijalew!
      Christianin ye alem kusakus ayatalilegnim sigachinin ke kiristos gar enseklalen
      Amalagim ayasfeligegnim ketita ke abatega(JESUS)ga megenagnet echelalew megarejawum tekedoal
      Nigusu eyale lenegusu melaktoch yeliben alinagerim metsaf kidus laym yelem! yelelen atifelefu bekalu bicha nw minamnew esu yene libe wust silale 24 sat kesuga mawrat echelalew
      JESUS IS THE ONLY WAY TO HEAVEN

  • @tairkahi8527
    @tairkahi8527 4 ปีที่แล้ว +14

    እየሱስ እየሱስ ተመሰገን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናቹህን ይባርከው

  • @Maa-sj4oe
    @Maa-sj4oe 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ የኔ ድንቅ ኢየሱስ የኔ ውዳጅ እየሱስ የኔ ብርቅ እየሱስ ስምህ ድንቅ ነው ስላም ይስጣል ኢየሱስዬ ክብር ለስምህ ይሁን አባዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +15

    አልደራደር በአንተመ ነገር ብዬ አለፈርኩም
    እወድህለዉ ብኖር ብሞትም ጌታ አንተን
    አልክድም።

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 ปีที่แล้ว +42

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ድንግል ማርያም እናቴ ይሄማ መናፍቆች ናቸው ማስተዋሉን ያድላችሁ

    • @ሐናንየኋላወርቅ
      @ሐናንየኋላወርቅ 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @rb2782
      @rb2782 4 ปีที่แล้ว +12

      መቼም ጌታ ኢየሱስ ሲወደስ ደስ አይላቹሁም? ምሕረት ያድርግላቹ ያሳዝናል፡😥
      እየሱስ ክርስቶስ ግን የጌቶች ጌታ ነው መወደስም ያለበት እሱ ብቻ ነው 🙏

    • @ሐናንየኋላወርቅ
      @ሐናንየኋላወርቅ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@rb2782 እየሱስ ከየት መጣ ማንስ ፈጠረው መልሽልኝ ???

    • @asrabebtesfow7860
      @asrabebtesfow7860 4 ปีที่แล้ว

      መኮረጅ አሰለቻቸውም እዚህደግሞ የተዋህዶን ልጆች ነጠላና ቀሚስ ለብሠዋል የራሣቸው ከሌላቸው ማን ውጡአላቸው

    • @truthful9311
      @truthful9311 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሐናንየኋላወርቅ Metsaf kidus milewn lemn tikijalesh,eski anbebi!EWNET MENGED HIYWET ENE NEGN KENE BEKER WEDEAB YEMIGEBA YELEM !!!bloal arat netib,,wede ab medresha bzu menged tfelgalachu enante

  • @Bernabasyedemuwaga
    @Bernabasyedemuwaga 3 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኬን ቀያሪው
    አባ አባት ብዬ የምጮህበትን የልጅነትን የድፍረት መንፈስ የተቀበልኩበት ኢየሱስ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ ሳልጠራህ መዋል አልችልም ፍቅርን ያስተማርከኝ አፈቅርሃለሁ

  • @okubamikaelhabtom304
    @okubamikaelhabtom304 4 ปีที่แล้ว +8

    Wonderful, eyesus ante eko wonderful new .endet des yemil mezmur , that is from heaven.
    Every day
    Eyesus
    Eyesus
    Eyesus
    Eyesus
    ....
    Till we go to him .

  • @amasres9692
    @amasres9692 4 ปีที่แล้ว +2

    እገግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ወንጌል አሸናፊ ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 5 ปีที่แล้ว +7

    Comment የምትጽፉት ምንድን ነው ፥ ያለ ኢየሱስ ማን ኣለ ታዲያ ስሙ የሚጠራው የሚወደሰው የሚመመስገነው እናንተ ማንን ነው ምታመልኩት ? እራሳቹን ጠይቁ? ማን ነው ያለው የሄ የኦርቶዶክስ ነው የኛ ነው እምትሉትን ኣይገባኝም ለየሱስ የሄም ሲያንሰው ነው፥ ግን ኣስተውሉ ጌዜው ሳጨልም በሩ ሳይዘጋ የምሕረቱ ዘመን ሳያበቃ ወድ እውነተኛው ኢየሱስ ተመለሱ ሃይማኖት ኣያድንም ኣዳኙ ኣንድ እና ኣንድ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ
    እየሱስ
    እየሱስ አየሱስ ያለንተ መኖር አይሆንም በሚላም ቢጎድልም እየሱስ ብቻውን ይበቃል ጌታ ይባርክህ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ያለ እየሱስ ክርስቶስ መኖር ከብዶን አይተነዋል

  • @ckur3172
    @ckur3172 ปีที่แล้ว +2

    ያለ ኢየሱስ እረፍት የለም

  • @appsapk9558
    @appsapk9558 4 ปีที่แล้ว +15

    እልልልልልል ጌታ ሆን ስምህ ይባረክ ደስ የሚል አምልኮ ተባረኩ

  • @Sucho-p2n
    @Sucho-p2n ปีที่แล้ว +2

    የቀመሱት ስሙን መጣራት ማቆም አይችሉም ተባረኩ

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ปีที่แล้ว +9

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ልዩ ነው🙏💖

  • @solona2000
    @solona2000 ปีที่แล้ว +1

    Wow .. በአምልኮ መንፈስ ጭልጥ ወደ ቅዱስተ ቅድሳን ፁጋው ይብዛልን።

  • @jenenusbehailu9177
    @jenenusbehailu9177 5 ปีที่แล้ว +44

    There is no Like Jesus, he is Unique.... God bless u !!

    • @geezvine9724
      @geezvine9724 4 ปีที่แล้ว

      . zefitret 18:22 anibib
      yahikob 5:16 anbib
      2gna korontos 5:20 anibib
      1gna korontos 6:2yohanis 2:1-11 .............yihe hulu ye tsadikanin milja nw emiyasayew eshi min enibel ....ahun enante nachu mestihaf yimitiketelut kefelek degimo lelam buzzuuuu echemirilihalew ....emebete ayinihin tigiletsilih .......eene besua buzu tarikin alifiyalew esu bicha lene tilik misiskirinet nw antem temeles

  • @አንተያልከውይሁንጌታዬ
    @አንተያልከውይሁንጌታዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባርክ ተባርኩልኝ

    • @geezvine9724
      @geezvine9724 4 ปีที่แล้ว

      . zefitret 18:22 anibib
      yahikob 5:16 anbib
      2gna korontos 5:20 anibib
      1gna korontos 6:2yohanis 2:1-11 .............yihe hulu ye tsadikanin milja nw emiyasayew eshi min enibel ....ahun enante nachu mestihaf yimitiketelut kefelek degimo lelam buzzuuuu echemirilihalew ....emebete ayinihin tigiletsilih .......eene besua buzu tarikin alifiyalew esu bicha lene tilik misiskirinet nw antem temeles

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 4 ปีที่แล้ว +17

    ወንድማችን ተባረክ ይብዛልህ 💒💒💒💒

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ልዩ ነህ ኢየሱስ ልዩ ነህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @robbyweye
    @robbyweye 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ጌታዬ፤ ተባርኩ