- 395
- 341 600
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
United States
เข้าร่วมเมื่อ 21 ก.ย. 2020
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ስሜ ራቢአ ይበላል የልጆች እናት ነኝ በዚህ ቻይናል የራሴ ፈጠራ የሆኑ ምግቦችንና የኢትዮጵያን እና የተለያዩ ሀገራትን ምግቦች አዘገጃጀት በቪዲዬ ይዥ አቀርባለሁ ሌላው ደግሞ ለኔ የጠቀሙኝን ነገሮች ለናንተም አካፍላለሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያረጋችሁ ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ።
Hello, My name is Rabia. I am a mother of children. In this channel, I will present my own creative recipes and recipes of Ethiopian and international cuisine in my video. Subscribe My channel and lets be a Family !
Hello, My name is Rabia. I am a mother of children. In this channel, I will present my own creative recipes and recipes of Ethiopian and international cuisine in my video. Subscribe My channel and lets be a Family !
ለጤናችን በጣም ጠቃሚ እና ልብ ልንላቸው የሚገቡ ነገሮች .very important for our health.
በዚህ ቪድዩ ለጤናችን በጣም ጠቃሚ እና ልብ ልንላቸው የሚገቡ ነገሮች ይዠ መጥቻለሁ በተለይ የተለያዩ ለምግብነት የምንጠቀማቸውን ግብአቶች እንዴት እንምረጣቸው ቪድዩውን ተከታተሉት እናንተም የምታውቁትን በኮመንት ሸር አርጉ እንማማርበት ።
#ሩዝ #ምስር #ጤነኛ #food #rice #bread #frut
#ሩዝ #ምስር #ጤነኛ #food #rice #bread #frut
มุมมอง: 80
วีดีโอ
ሀገርን ማስተዋወቅ ስሜቱ ልዩ ነው
มุมมอง 42516 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በጂዳ በአሜሪካን ት/ቤት ሀገሬን በትንሹም ቢሆን አስተዋወኩ ኢትዩጲያ Ethiopia #ethiopia
በጣም ጤነኛ ለየት ያለ ቂጣ .Avocado and sweet potato flatbread.
มุมมอง 14214 วันที่ผ่านมา
በጣም ጤነኛ እና ስራው ቀላል የቂጣ የአሰራር የአቩካዶ እና ስኳር ድንች ቂጣ ሞክሩት ትወዱታላችሁ Avocado and sweet potato flatbread. #avcado #sweetpotato #flatbread
በጣም ፈጣን ቁርስ . fast and easy breakfast
มุมมอง 4446 หลายเดือนก่อน
በጣም ፈጣን እና በጣም ቀላል የቁርስ አዘገጃጀት #በጣምፈጣንቁርስ #easybreakfast
ፊታችን እንደ አበባ ፍክት እንዲል ምን እናድርግ .Food for Heathy Skin.
มุมมอง 1456 หลายเดือนก่อน
ፊታችን እንደ አበባ ፍክት እንዲል ምን እናድርግ .Food for Heathy Skin.
Try pumpkin this way .ዱባን በዚህ መልኩ ሞክሩት
มุมมอง 516 หลายเดือนก่อน
Try pumpkin this way .ዱባን በዚህ መልኩ ሞክሩት
homemade beetroot and dates cake. በጣም ልዬ የቀይስር እና የተምር ኬክ
มุมมอง 887 หลายเดือนก่อน
homemade beetroot and dates cake. በጣም ልዬ የቀይስር እና የተምር ኬክ
ጥሩ የአፍ ጠረን እንዲኖረን ይህን እንጠቀም .healthy mouthwash
มุมมอง 2607 หลายเดือนก่อน
ጥሩ የአፍ ጠረን እንዲኖረን ይህን እንጠቀም .healthy mouthwash
ከሩዝና ከምስር የተሰራ ልዬ ቂጣ .lentil and rice bread
มุมมอง 727 หลายเดือนก่อน
ከሩዝና ከምስር የተሰራ ልዬ ቂጣ .lentil and rice bread
የለውዝ አይነቶነች ስማቸው በአረበኛ . Nuts names in arabic
มุมมอง 1417 หลายเดือนก่อน
የለውዝ አይነቶነች ስማቸው በአረበኛ . Nuts names in arabic
የእርጎ አሰራር በቤታችን . How to make yogurt at home.
มุมมอง 797 หลายเดือนก่อน
የእርጎ አሰራር በቤታችን . How to make yogurt at home.
የቅመሞች ስም በአረበኛ Name of spices in Arabic
มุมมอง 4597 หลายเดือนก่อน
የቅመሞች ስም በአረበኛ Name of spices in Arabic
ለጤናማ ህይወት 💚 ካለ ስኳር የተሰራ ግን በጣም ተወዳጅ ብስኩት 💚👍Healthy crackers
มุมมอง 618 หลายเดือนก่อน
ለጤናማ ህይወት 💚 ካለ ስኳር የተሰራ ግን በጣም ተወዳጅ ብስኩት 💚👍Healthy crackers
Benefits of figs and olive oil.የሾላና የወይራ ዘይት ጥቅም።
มุมมอง 1508 หลายเดือนก่อน
Benefits of figs and olive oil.የሾላና የወይራ ዘይት ጥቅም።
how to make cake at home. ቀላል የኬክ አሰራር በቤታችን .
มุมมอง 1408 หลายเดือนก่อน
how to make cake at home. ቀላል የኬክ አሰራር በቤታችን .
ጂዳ ኤርፖርትን በትነሹ International Fursan Lounge Jeddah
มุมมอง 548 หลายเดือนก่อน
ጂዳ ኤርፖርትን በትነሹ International Fursan Lounge Jeddah
How to make delicious eggs for Ramadan .በጣም ጤነኛ የእንቁላል አሰራር .
มุมมอง 1539 หลายเดือนก่อน
How to make delicious eggs for Ramadan .በጣም ጤነኛ የእንቁላል አሰራር .
Healty and rich minerals bread .በሚኒራል የበለፀገ ለጤና ተስማሚ ዳቦ.
มุมมอง 1239 หลายเดือนก่อน
Healty and rich minerals bread .በሚኒራል የበለፀገ ለጤና ተስማሚ ዳቦ.
How to make Multi-grain soup ጤነኛና ልዬ የሾርባ አሰራር
มุมมอง 1379 หลายเดือนก่อน
How to make Multi-grain soup ጤነኛና ልዬ የሾርባ አሰራር
በረመዳን በመጀመሪያው ቀን የሰራሁት .First day Ramadan what we eat .
มุมมอง 1329 หลายเดือนก่อน
በረመዳን በመጀመሪያው ቀን የሰራሁት .First day Ramadan what we eat .
በጣም ቀላል የገንፎ አሰራር Ethiopian Breakfast
มุมมอง 12710 หลายเดือนก่อน
በጣም ቀላል የገንፎ አሰራር Ethiopian Breakfast
Cabbage with Meatballs. የጥቅል ጎመን ተላቲል
มุมมอง 19610 หลายเดือนก่อน
Cabbage with Meatballs. የጥቅል ጎመን ተላቲል
የዲሚሶ የአሰራር Ethiopian traditional food
มุมมอง 10611 หลายเดือนก่อน
የዲሚሶ የአሰራር Ethiopian traditional food
አንቺ ጀግና ኤምባሲ ተብዬው ኢትዮጵያን የሚጠሉ የዘር ቡድን ተያቸውና በጀግንነትሽ ወደፊት ገስግሺ!! ኢትዮጵያ የምትባለው ሴት አንቺ ነሽና !!
በጣም አስተዋይ ነሽ ስላካፈልሽን ሹክረን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏💚💚💚
እህቴ ተልባ በአረበኛ ምንድነዉ ስሙ
ብዙረል ኪታን (يزور الكتان) 🙏💚
❤
💚💚💚🙏
ሰው ምንም የሚተወው አጣ ይገርማል
💚🙏
ለቁስል በጣም ያድናል ዱቄቱን በባዝለን ለውሶ ቁስሉን ማሰር
እናመሰግናለን ውዴ 💚🙏
🎉
🙏💚
❤
ሰማቅ አረቢ ሚባለዉ በአማርኛ ሙጫ ነዉ ሚባለዉ
ሰላም በአማረኛ ስም ያለው አይመስለኝም ግን in English sumac ይባላል አመሰግናለሁ💚🙏
Tikimu mindinew tenagery
ሰላም እኔ ቪድዬ የሰራሁት ያው ያው ብዙ ሰው ቡና ቡና ይላል ስለሚሉ ያን ግልፅ ለማረግና ለቆዳና ለፀጉር ያለውን ጠቀሜታ ነው ስለ ሌላው ጥቅም ደግሞ ብዙ ሰው ስለ ጠየቀ ዲስክሬብሽን ቦክስ ውስጥ ስፌለሁ አምብቡት አመሰግናለሁ🙏💚
1-የተምር ፍሬ ለውበታችን በጣም ጠቀሜታ አለው ለፀጉር ርዝመትና ልስላሴ የተምር ፍሬን ቆልተን ፈጭተን የወይራ ዘይት. ጋ ቀላቅለን ብንጠቀመው የበለጠ ተመራጭ ነው - 2- ሌላው ደግሞ የተምር ፍሬ ቆልተን ፈጭተን ለቆዳችን ተስማሚ የሆነ ዘይት ጋ ቀላቅለን ብንጠቀመው ቆዳችን ያለ ጊዜችን እንዳይሸበሸብ ይረዳል 3 - ሴቶች ለአይናቸው መዋቢያ የተምር ፍሬ ይጠቀማሉ 5_የተምር ፍሬ ለጉንፋን በጣም ጠቃሚ ነው ማር ጋ ብንወስደው በአጭር ጊዜ ከጉንፋን እንድናግም ይረዳል 6-የተምር ፍሬ የሀሞት ጠጠር ካለብን እሱን በመጠጣት ጠጠር እንዲሞሞ ይረዳናል 7- የተምር ፍሬ በስኳር በሽታ እንዳንጠቃ ይረዳል 8 - የተምር ፍሬን እንደ ቡና አዘጋጅተን አፍልተን በመጠጣት ብዙ ጥቅም እናገኛለን እኔ በጣም በትንሹ ነው የፃፍኩት መረጃውን ያገኘሁት webTeb በአረበኛ ዌብ ሳይቱ ነው እና ሁሉንም ከፈለጋችሁ ኮመንት ፃፋልኝ በዝርዝር ቪድዬ እሰራለሁ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም ።
❤❤
💚💚💚
ጥቅሙ ምንድነው ? በጥናት ላይ ቢቀርብ አመሰግናለሁ ።
አመሰግናለሁ እሽ ዲስከረብሽን ቦክስ ላይ ስለ ጥቅሙ በፁሁፍ አስቀምጫለሁ
ይህ የተምር ፊረ ለቡና ሳይሆን ለሌላ ግን መዲሃኒት ነው
አወ ብዙ ጥቅም አለው ዲስከረብሽን ቦክስ ላይ ሰፋ አርጌ ስለጥቅሞቹ ፅፌለሁ ገብታችሁ አንብቡት በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
እንደ ቡና ም ብዙ ሰው ይጠቀመዋል
👍
💚💚💚
እናመሰግናለን እህታችን ❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
👍👍👍👍❤❤❤
🙏💚🙏💚🙏💚
በጣም ጥሩ ጎበዝ። ሌላም ካለ ይዘሽ ነይ። እኔም። እያሰብኩኝ ነበር 👍👍👍
እሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
❤❤❤
🙏🙏🙏💚💚💚
በርች እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ አመሰግናለሁ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ እህትዋ❤❤🎉🎉🎉
አሚን በጣም አመሰግናለሁ💚🙏
ለፊት ጥሩ ነው የሚል ዮቱብ ላይ አይቻለሁ ራቢ እስቲ ሞክሪው
እኔ እጠቀማሁ አልፎ አልፎ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ💚🙏💚🙏
❤❤❤
💚💚💚💚💛❤
የኔ ጄግና ሴት ራቢዬ በርች በጣም ደስ ይላል በርች
ገኒ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏💚💚💚
👍👍mashallah great idea
Thanks so much sweet💛💛💛🙏
ሰርች ስታደርጊ ምን ጥቅም አግኝተሽበት ነው ቪዲዮ የሰራሽው ?? 😂😂😂
ብዙ ጥቅም አለው ጎገል አርጋችሁ እዩ
ምንድነዉ ጥቅሙ
አንደኛ እንደ ቡና ይጠቀማል ለቆዳ ለፀጉር በጣም ይጠቅማል ጎገል አርጋችሁ እዬ እኔ በአረበኛ ነው ስለጥቅሙ ያየሁት
አሚንያረብ
💚💚💚
10q rabiya ❤❤
ሰአዲ 💚💚💚
ሁሌም ለየት ያለ ስለምታካፍይን እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ፋፋ💚💚💚
buna buna alalegnm abezash
ማሻአላህ ገና ብዙ ነገር እናያለን ዩትብ እድሜሆ ይርዘም በርች አዳድሥ ነገር እጠብቃለን❤
በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ 🙏ካበረታታችሁኝማ ብዙ ነገረ እንማማራለን ኢንሻአላህ💚🙏
ማሻ አላህ በርች ውዷየ ከመስኮት ቱዩብ / ከኢስማኤል ቤት ነው የመጣሁት
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🙏💚
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏💚
💚🙏
❤❤❤❤❤❤
🙏💚
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለቤትሽ አድስ ነኚ በርች ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ💚🙏
ኮረሪማ ንገሪኝ
ሄል ሀበሽ(هيل حبشي)💚🙏
👍👍👍👍👍👍rabiya
ሰአዲ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏💚
ምርጥ ነው ራቢ❤❤
Nice 👍
ማሻአላህ ቆንጆ ነው ❤❤
ልክ አይደለሽም በውሀ ውስጥ አድርገሽ ሳታዞሪው የንባን ሰፈፍ የመሰለ ነገር ያሳያል ያ ነው ትክክለኛው ማር
አሜን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስላት
🙏💚
የጭምርሺው ቀምም ምንድነው እማ በፀሁፍን ንገሪኝ
የተፈጨ ሄል እና ቀረፋ ነው የተጠቀምኩት 💚
ሺበት ለለዉ ጥቅም የለዉም?
ይጠቅማል እንጂ በደንብ 💚🙏
አስላም አለይኩም እህት ዉፍርትለመጨመር ይሆናል
ውፍረት ለመጨመር ማረግ ያለብን በመጀመሪያ ጭንቀት በተቻለን መጠን መቀነስ❌ ስፓርት መስራት✅ ስኳርና❌ ጤነኛ ያልሆኑ ቅባቶችን❌ ማስወገድ እንደ አቩካዶ አልመንድ ኦሊቨ ኦይል አይነጀመል ወይም ጀውዝ እና በተቻለ መጠን ጤነኛ ምግብ መመገብ እንደ ኑግ ሰሊጥ የመሳሰሉትን በጤፍና በገብስ ፍርፍር እያረጉ መመገብ በተቻለ መጠን ሰላጣ፣ ዱባ፣ስኳር ድንች፣ ድንች ፣ ዶሮ ስጋ አልፎ አልፎ መመገብ ግን ሰው ጤነኛ ከሆነና ጤነኛ ነገር ከበላ ውፍረቱ ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም መጠነኛ ቢሆን ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ አመሰግናለሁ
እሺ ዉድ ሺኩራን
❤❤❤
Welcome back aty 😍👋🏼 I haven't seen your videos in a long time!
Thanks for watching 🙏💚
🎉🎉🎉
በዘመኔ የከሰርኩበት ቀን ቢኖር ያንቺን ቅዠት ለማየት ያጠፈሁት ጊዜ ነው፡፡
ما شاء الله تبارك الله عليكِ ❤️❤️ وجزاك الله خيراً على إفادتنا 🤲🏼❤️
Thank you so much💚🙏💚🙏🙏
ዘፈኑ ቢቀርስ
እጅሽ ይባረክ
💚🙏
great idea thanks for sharing
Thanks 💚🙏