Ethiopian Food/Cooking - How to Mak Abeba Gomen Key Wot - የአበባ ጎመን ቀይ ወጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 64

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว +4

    አንድ የደረስኩበትን ላካፍል፣ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ብዙ ጊዜ ፈጭቼ በዕቃ አስቀምጥና ፍሪጅ አድርጌ ለሁለትም ለሦስትም ሳምንታት እጠቀማለሁ። ነገርግን የዚህ የውጪው ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ከአንድ ቀን በኋላ ወደ አረንጓዴነት እየተቀየረ ያስቸግራል። ታዲያ ለዚህ መፍትሄ ያገኘሁት ሁለቱን ውህዶች በምፈጭበት ጊዜ ማንኛውንም አይነት ዘይት ትንሽ ትንሽ ጠብ ጠብ እያደረኩ አብሬ ፈጭቼ በዕቃ አድርጌ እንደተለመደው ፍርጅ አስቀመጥኩ፣ አታምኑም.. ወር ያህል ሲቀመጥ ኦርጅናል ከለሩን እንደያዘ ነው የቆየው፣ ሞክሩት።

    • @አኢሻነኝከወሎአኢሻ
      @አኢሻነኝከወሎአኢሻ 5 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ቆጆ እኔም ልክ እዳችው እያደረኩነው የምጠቀመው በጣም ቆጆ ዘደነው ሞክሩት

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +1

      እናመጣለን እህት ያወቁትን፡ማሳወቅ መልካም ነት፡ነዉ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 5 ปีที่แล้ว +10

    የአበባ ጎመን ቀይ ወጥ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን 👌

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናል እናታችን የስደት ኑሮችን ያገራችንን ባህል አስጠፍቶን ነበር አበባ ጎመን እሚሰራ አይመስለኝም ነበር ከመጥበስ ውጭ በጣም ነው የምወደው እናቴ

  • @jaok-nf4ix
    @jaok-nf4ix 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሚየ ጥያቄ ነበርኝ አበባ ጎመኑን በበርበሬ መስራት እንችላል ድልህ የሌለን ሌላው እርጥብ ቅመም እንዴት እንደሚዘጋጂ አስተምሩን

  • @johncharmaboy3487
    @johncharmaboy3487 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉዲ እናት አርጥቢ ቅመም ማለት ምነ መለትነዉ?

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 5 ปีที่แล้ว +3

    እማዬ ዶሮ ወጥ ስንሰራ ቁሌቱ አልቅ ዶሮው ከገባ ብኃላ ለመብሰል ምን ያህል ሰአት ይፈልጋል ????
    ሌላው ደሞ ድፎ ዳቦ ሲጋገር ምን ያህል ሰአት ይበቃዋል ??
    እማዬ የከብት እና የበግ ስጋ እያንዳዱ የስጋ ክፍላቸው ለምን ለምን የወጥ አይነት እደሚሆን እና ለጥብስ የሚሆነው ለክትፎ የሚሆንስ የትኛው የስጋ ክፍላቸው ነው

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለዉ ኢትዮጵያ ካለዉ አበባ ጎመን ጋር የዉጪዉ ይለያል ልበል

  • @johncharmaboy3487
    @johncharmaboy3487 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህ እዲሜዎትን የርዝምልን

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እዴት ሁኖ እደሚሰራ ሰለማላውቀው ተበላሸቶ ወደቀ እናመሰግናለን የኔ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 ปีที่แล้ว

    እርጥብ ቅመም ማለት ከምንድነው የሚሠራው ነጭ ቅመምስ ግልፅ ቢደርጉት መልካም ነው አመሰግናለው

  • @yeswezer9398
    @yeswezer9398 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድን ነው እርጥብ ቅመም

    • @Birabiro_2000
      @Birabiro_2000 3 ปีที่แล้ว

      Pepper , cilantro, ginger, and garlic abro yefechal

  • @etsegenetbelayineh9008
    @etsegenetbelayineh9008 5 ปีที่แล้ว

    ማዘር እርጥብ ቅመም ማለት ምን ምን ናቸው

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሚየ እደት ነሽ እናመሰግናለን 1000 አመት ኑሪልን

  • @emeyeethiopianerlenelezela4196
    @emeyeethiopianerlenelezela4196 5 ปีที่แล้ว

    Yene enate erjeme edemena tean yestshe weda enaty yemer betame new yemedshe

  • @ms.echellate9296
    @ms.echellate9296 5 ปีที่แล้ว

    Love it...very new

  • @mikehabib8817
    @mikehabib8817 5 ปีที่แล้ว +1

    Can you list the ingredients in English please.
    Thank you so much

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥውት

  • @iloveyoumami401
    @iloveyoumami401 5 ปีที่แล้ว

    ዛህራ ቀይወጥ እደሚሆን አላውቅም ነበር ለስላጣና ስኒያ ነበር የምጠቀመው

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ግን ማማዬ እርጥብ ቅመም ምን ምን ድነው የፈጨሽው እባክሽ ውዴ የኔ ናት በሙያሽ ብዙ ነገር ተምሬለሁ አመሰግንሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ እናቴ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ክድንች ጋር ነው የምስራው ቀይ ወጥ በጣም ነው የሚጣፍጠው የአበባ ጎመን ወጥ እናመስግናለን ማሚዬ

  • @QweQwe-ui9pu
    @QweQwe-ui9pu 5 ปีที่แล้ว

    እነመስግነለን በመቀጠል እርጥብ ቅመም አዘገጃጀቱን ብትነግሪን ከይቅርታጋ

  • @HbibeglbebabtiiiHam
    @HbibeglbebabtiiiHam 5 ปีที่แล้ว

    ማሚቲ ባለሞያነወትኮ ሞያወት እደረሰው አድረጊ በመስራት ሞክሬለሁ በጣም ቆጆነው

  • @saraashebo3634
    @saraashebo3634 5 ปีที่แล้ว

    Lahulum nager inmsaginaline inatiye yanci kimami asarar inam yairtib kimami asayun woyim yasrachute kal share argulin

  • @ሐናሐና-መ7የ
    @ሐናሐና-መ7የ 5 ปีที่แล้ว

    እማየ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    አመሠግናለሁ እናቴ

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 ปีที่แล้ว

    What a gracious "Abesha Enat" . Some times I watch this Cook ng show to just enjoy the whole politness, grace, timid yet civilized and down to earth attitude that we used to see on our parents.

  • @መሬምቢንትሀሚድ
    @መሬምቢንትሀሚድ 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እናታችን እስኪ የቡቅሪ አሰራር አሳዩን ፈልጌ ስላጣሁት ነው

  • @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
    @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 5 ปีที่แล้ว

    አረጓዴው የአበባ ጎመን ቢሆንስ ጠአሙን ይቀይረዋል

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @fanosfanos2212
    @fanosfanos2212 5 ปีที่แล้ว

    Enamisegenalne mamaya gene delhi ena bereberya leunite aliwe eda

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 ปีที่แล้ว

      Awo fanos tilik liyunet

    • @johncharmaboy3487
      @johncharmaboy3487 3 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆ እነት እርጥቢ ቅመም ሚን ምን ነቸዉ

  • @shasheanagaw8988
    @shasheanagaw8988 5 ปีที่แล้ว

    B tame Tru new desyelal Egzhebr rgem edmena Tena ystlne💚💛❤👍👌

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 5 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your recipes 🌺🌺🌹😍😍😍

  • @ሐናሐና-ቸ2ነ
    @ሐናሐና-ቸ2ነ 5 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እማየ እጅሽ ይባረክ

  • @zemzemzemzem5114
    @zemzemzemzem5114 5 ปีที่แล้ว

    Bekeywet endemisera alwekem nber selasetemarugni betam des belognial endmena tena yestwet

  • @nerminhafis2396
    @nerminhafis2396 5 ปีที่แล้ว

    Emama betam amazeginalew. Gen teyakii alleny elter qimam mindinew

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 5 ปีที่แล้ว

    Ertibu.kimem min mindinew emama

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ሰምቼም አላቅም

  • @maryaabraham7458
    @maryaabraham7458 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሰጥልን እናታችን

  • @halohalo7631
    @halohalo7631 5 ปีที่แล้ว

    Be berberi misera aymeslegm neber emokurewalew emama

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ድልህ ምንድነው ማሚዬ

  • @ikru5796
    @ikru5796 5 ปีที่แล้ว

    እናት ማሻ አላህ ያለሺ ንፆህና ማሻአላህ

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ኖው የምያምሮው

  • @hayhathayhat3854
    @hayhathayhat3854 5 ปีที่แล้ว

    ማአሸአላህ
    ማሸአላህ

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት!!!

  • @addisiemekuria4658
    @addisiemekuria4658 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጅ ነው ማማየ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በጣም ያምራል

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 5 ปีที่แล้ว

    ልክ ነው።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማም

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 5 ปีที่แล้ว

    MAMAYE ENKWAN DENA METASHLN

  • @نتيتتثتثنثح
    @نتيتتثتثنثح 5 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 5 ปีที่แล้ว

    hi my mam

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ😘😘

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 ปีที่แล้ว

    very nice

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 5 ปีที่แล้ว

    💝💝💝💝💝

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 ปีที่แล้ว

    Enat enameseginalen

  • @zufanju7531
    @zufanju7531 5 ปีที่แล้ว

    😍😍👌👌👌

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 5 ปีที่แล้ว +2

    Ahlen emama enkuwan dehna metash ❤️❤️