ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::
አሜን ለሁላችን ውዷ እህቴ❤
ወይንዮ እኔ ዱቄቱ የለኝም ጥሬውን ውኋ ላይ ኣፍልቶ መጠጣት ፊት ያጠራል ብለውኝ እየጠታሁ ነው ዱቄቱ እስከምገዛ ያከሳል እንዴ እኔ ቀጭን ስለሆንኩ እንዳያከሳኝ ፈርቼ ነው ፕሊስ መልሽልኝ ማሬ
@@momlove2688 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ ክብደት ያስቀንሳል ያልኩት የተዘፈዘፈውን ውሃ በባዶ ሆድ ጠዋት መጠጣት ለስኳርም በሽታ ይጠቅማል እና አንቺ ቀጭን ከሆንሽ አብሽ ብቻ በባዶ ሆድሽ ብትጠጭ ይጠቅምሻል 🙏🙏🙏💚💛❤️ሌላም የአብሽ ቪዲዮ ሊንኩን አስቀ ጬልሻለሁ እይውth-cam.com/video/9O4zSui7Sio/w-d-xo.html
@@weynikitchen እሺ የኔ ውድ እኔ አሁን የጠየቅኩሽ ስለ ጥሬው (ውኋ ላይ ኣፍልተን መተምጠጣቱ ነው እንዳያከሳኝ የጠየቅኩሽ
@@momlove2688 የኔ ቆንጆ እኔ እሱን አልሞከርኩትም ይሄኛው ግን በደንብ ስርቶልኛል
ወይኒ ይህን ሁሉ አላዉቅም ነበር በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይጠብቅልን እናመሰግናለን
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሰራርሽ ገለጻሽ ንጽህናው ሁሉ ነገር ልዩ ነው እናመሰግናለን ወይኒዬ
እኛ ሀገር እናቶች እኮ ሳይንሱ ሳያስተምራቸዉ ሁሉን ያቁት ነበር። በጣም ነዉ የማመሰግነው ወይንዬ!! ጠቃሚ መሆኑን ባዉቅም እንደዚህ በዠርዠር አላዉቅም ነበር! Shared 😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen🙏
እሽ እናመሰግናለን
ወይንዬ በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ እኔ አብሽ ፈልጌ ከአገር ቤት ነው ያስመጣሁት አሁን ግን ያንችን እያየሁ አዘጋጃለሁ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤️👌👌👍👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አብሽ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አብሽ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ውዴ ሼር ስላረግሽን
በረካሁኝ ደስየሚል አሰራር
ማሻ አላህ ሲያምር አዘገጃጀትሽ አቀራረብሽ ሲያምር ❤❤❤
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ አሁንም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የሚገርመዉ ነገር ይህን ሁሉ ጥቅምአላዉቅም ነበር በትንሹ ነበር የማዉቀዉ ስለነገርሽን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ በርቺ
ተባረኪ በጣም ጤናማ መጠጥ ነው ያሳየሽን
በጣም ልዩ ከአገላለፅ ጋር ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ እና ጤናማ የሆነ እጅሽ ይትባረክ ወይንዬ❤👌ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄርዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሑላችን ሠላም ለሀገራችን እደት ናችሁ ከቤት አቸችሁ ብቅ ብየ አለሁ እጅሽን ይባረከዉ አብሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለሁሉም በዚህ ዘረፍ ሥለቀረብሽ በጣም ተመችቶኛል አመሰግን አለሑ ላይክ ሰብ የድወሎዋን ሁሉንም አድርጌ አለሉ በቅንነት
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ በርቺ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ትክክል አብሽ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅም አለው
ቆንጆ አሰራር ነው ለጤና ተስማሚ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌😍😍
ወይኒ ስላካፈልሽን በጣም ነው እማመሰግንሽ 👌የአብሽ ጥቅሞችን የነገርሽን ✅ዋዉ 🥰
ዋው አቀራረብሽ ራሱ አይን ይማርካል የአገራች ምግቦች ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግንሻልሁ እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁአዚዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ ነው እመሰግናለው!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በርቺ እህት በጣም ሃሪፍ ብሮግራም ነውበተለይ ለምታጠባ እናት በጣም ሃሪፍ ነው በእህቴ ላይ ስላያሁት ነው በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እውነት:ነው:አብሽ:ጥሩ:ጥቅም:አለው:ወይንዬ:ጥሩ:አገልግሎት:እየስጠሽ:ነው:በርቺ:ጎበዝ::
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገንዬ የኔ ቆንጆ ሁል ግዜ ስለምታበረታችኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ የአብሽ አዘገጃጀት ስላሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
A besh Eko ke wetet yaletenanese tikem alew... Lefit, lecheguara, le wubet min lbelsh weyni shekor... Thanks for sharing love... Like and share
Wow woyniya thank you ewunet new tekur azemduna abesh zerfe bezu new tekmtachew . enamsegnalen ehtachen betam yameral sayutersu
Wow በጣም ምርጥ እኔም እሞክረዋለው thank you for sharing
ጎበዝ እናመሰግናለን 🙏❤
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ወይኒ እናመሰግናለን አዎ ለሚአጠቡ ወተት ያወጣል ለሽታው ስትዘፈዝፊው ከዘቀጠ በዋላ ላሎሚ ቆረጥ ቆረጥ አርገሽ ጣል ጣል አርጊበት ገላ እሚአሸተውን ነገር ይቀንሳል አብሽ ተጠጥቶ ብንታጠብም ትንሽ ስንቆይ ሽታ ስለሚያመጣ ሎሚው ይቀንሰዋል
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ወይኒዬ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍👍👍❤️❤️😍😍
አብሽ ቆንጆ ነው ወይንየ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏
በጣም.አሪፍነው.እጅሽ.ይባረክ.
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ይገርማል እኔ አብሽ የኢትዮጵያ ነው ሁሌም እምጠቀመው ህንድ ሱቅ እንዳለ እንኳን አላቅም።ግን ወይንዬ ጥቅሙ እንዳለ ሆኖ ችግሩ ለሰውነት መጥፎ ጠረን ያመጣል።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተዘፍዝፎ ሲያድር ሌሚ ቆራርጦ አብሮ ማሳደር ሽታ እንዳይኖረው ያደርገዋል ይረዳል ለጤና በጣም ምርጥ ነው ::🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወይኒዬ እውነት ነው አብሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው በውስጡ የያዘው 😍 እንደዚህ ስታዘጋጂው አገር ቤት አስታወሽኝ እንደዚህ እየተመታ ጠዋት ጠዋት ይሰጠን ነበር:: እስካሁን ጥሬውን ሳይፈጭ ከሌሎች ቅመሞች ጋር ደባልቄ በባዶ ሆድ እወስዳለው በጣም ጠቃሚ ነው :: ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በባዶ ሆዴ ወስዳለሁ እኔም እወስዳለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ኢትዮጵያን ኣስታወሽኝ በጣም በትክክል ብለሻል ኣብሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ሽታውን ነው የማልወደው እንጂ ብዙ ጥቅም ኣለው ኣዘገጃጀትሽንም ወድጄዋለሁ thank you for sharing weyniye 👍🥰❤️ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ሽታውን Deodorant ወይም ሎሚ በመጠቀም ልንከላከል እንችላለን ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወንዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህን እውቀትሸን ስላካፈልሽኝ ጥሩ ጤናማ ነዉ እጅሽን ይባርከው 🙏🏾❤️🌹
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ በተለይ ለስኳር ፍቱን መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ምርጥስራ በርችልኝ
እናመሰግናለን ጠብይ ጨጎራ ያለብንስ መጠቀም እንችላለን
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ለጨጋራ ጥሩ መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen የሽ የኔውድ ግጭትን ዘፍዝፈን ነው የምንጣው ጨጎራ ያለብን ይሄን መልሽልኝ ጨጎራ እያሰቃየኝ ነው ልቤን ያፈነኛል መተፈስ ያቅተኛል ቶቶለ ያፈሽገኛል
@@AuufYgcc-hk4vw የኔ ቆንጆ አዎ ተፈጭቶ ተዘፍዝፎ ነው ለልብሽ ግን ዶክተር ብታማክሪ ጥሩ ይመስለኛል ልኡል እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግልሽ 🙏🙏🙏
አብሽ በጣም ጠቃሚ ነው በደንብ አርገሽ ነው የገለፅሽው ወይኒዬ አሰራሩም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍♥️
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Yuuummm ዎውው በጣም በጣም inmaseginlen
Ohh betam qonjo amesegnaliew keep it up dear
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
This is definitely healthy and delicious. Thumbs up!
Thank you for watching my dear ❤️🙏
እናመሰግናለን የኔ ወድ
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ወይኒዬ ጠቃሚ ነው
Absh betam lene teqmognal le cheguarayen medhanit honognal
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ፍዬርዬ አብሽ ዘርፈ ብዙ መደሀኒት ነው🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ነው የምናመሰግንሽ ; ለጤናችንም አስበሽ አንብበሽ ስላካፈልሽን ። ለፊት ቆዳ ጥሩ እንደሆነ አውቃለሁኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ወይኒ እናመሰግናለን 🙏
@@weynikitchen f rt.
በጣም እናመሰግናለን ሳይበቅል እሚሆን አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለሁ🤚🤚🤚
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኛ ቤት ኢትዮጵያ እናቴ የምታዘጋጀው ታጥቦ ብቻ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍
በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነዉ
ይህ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር thanks weyinye
ሰላም ወይኒየ ጎበዝ በጣም ጥሩ ነው እሽሽ ይባረክ ሼር 😍🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️
Cool, thanks for sharing God bless you abundantly!
Amen 🙏 thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
ሰላም የኔ ውድ ልክ ነሽ አብሽ ብዙ ዘርፈ ጥቅም አለው በርችልኝ ማር ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ያለማቋርጥም እኔጋም ስለምትመጭ ምስጋናየ ከልቤ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤😍🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ማራኪዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ተባሪኪኪ
Wow it looks super healthy drink. Thank you for sharing Weyniye.
Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏
እኔ ባጣም ቃጭን ንኝ ግን 😢ያ ዎፍራል ብሎኝ ነባ ኡነት ነው አንቺ ዳግም ክብዳት ይቃንሳል አልሺ 😭😭አይ
You are a very kind person. I am glad I found your vlog recently..thank you so much ....
Welcome 🙏 thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
1ኛ watching
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ተባረኪ ትክክል ነው የምትናገሪው አንቺ እንዳልሽው የሚደረገው ስለማውቅ ነውእናቴ ትጠቀም ነበር ብርክክ
መጣሁ ጥሩ አክባር ነኝ ማሻአላህ ያምራል በርቺ እጅሽ ይባርክ ሁለንም አሞላሁ በርቺ
እንኳን ስላም መጣቭ እህቴ እጅግ በጣም ጥሩ ነው 👌🏽😘
ዎው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ
Sela ewnte telke nger newe ysyswe Allha ystelye kamngeru ylke ede btgeber senye btame ykalale yanma hlame newe ymserwe🙏👌👏
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ተባረክ የኔ ቆንጆ
ቆንጆ አሰራር ነዉ ወይኒዬ
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ መሸአላህ ሁሉን አማልቻለሁ አትጥፊ💞💞
Watching
Weiny betam Arif nger nw yena konjio tebareki
ግብጽ በርቺ
አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ ነሽ በርቺልን ዉድ እህታችን አሚን
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you so much to teach me
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት 🥰
@@weynikitchen በረቺ ማማየ. ያወፍራልደ ?እባክሺ ንገረኝ በጣም ቀጭን ስለሆኩ በወፈረ ፈልጌ ነዉ እንደት አድረጌ ሠረቸ ብጠቀመዉ ያወፍራል ? እንዳየሺዉ መልሺልኝ አድናቂሺነኝ በረቺ ☕
Wow thank you so much for sharing 🥰
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you for sharing your recipie
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
እጅሺ ይስለም ቆጆ የሀገሬ መጠጥ
❤❤❤እናመሰግናለን 🎉
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Hi weyni yemtseriyachew negeroch betam des yemil new ene yesquar tanami negn abshin endet endemteqem,meche endemteqem,beyesent gizew meteqem endalebegn zerzer adrgesh negerign ebakshin!!
Thank you for your support. Ps kee it up.
Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
wow that’s delicious and great information to thanks so much 👍🙏🌷
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ ላይክ
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
You remind me my mother recipe.. I will try it.
Hi do i need a powerful hand blender? I have used normal blender its not liquid as expected. Any suggestions will help .Thanks
Thank you for watching my friend you can use any kind of blender .
Thank you for sharing ..also telling us the benefit God bless you dear
Thank you for watching God bless you too 🙏🙏🙏
She already tells you eko the benefit
بالتوفيق دايما يارب🙏🙏😘😘👍👍
Thank you for watching my dear 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ
Weyniye bizu sew shita yametal bilo ayitetam lesu min timekriyalesh .... azegejajetsh gin Liyu new 🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተነስንሶ ሲያድር ሎሚ ቆራርጦ መጨመር አብሮ ሲያድር ሽታውን ያጠፍዋል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ተባረኪ
ዋው እጅሽ ይባረክ እህት
እናመሰግናለን ማሬ እሞክረዉ አለሁ
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Weyni hulem yemtseriw neger hulu tsidat ena trat yalew new ejish ybarek yene balemoya 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍
Betam conjo adrgesh new yeserashw ejsh yibarek
Thanks for your clarification.👍
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ አደንቅሻለው በርችልኝ ውዴ❤️❤️❤️😘😘😘👍👍👍
በርችአራፍነዉ
እጅሽ ይባረክ ወይኒ❤️
በርችልኝ ማማዬ
የኔ ዉድበርችልኝ እህቴ ላይክ
ከልብ አመስግናለሁ መርሻዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ማስታወቂያ አየሁ ተመስገን ኮንግራ የኔ ዉድ በርችልኝ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መርሻዬ ልክ ነሽ ስአቱን መሙላት ቀላል አይደለም የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::
አሜን ለሁላችን ውዷ እህቴ❤
ወይንዮ እኔ ዱቄቱ የለኝም ጥሬውን ውኋ ላይ ኣፍልቶ መጠጣት ፊት ያጠራል ብለውኝ እየጠታሁ ነው ዱቄቱ እስከምገዛ ያከሳል እንዴ እኔ ቀጭን ስለሆንኩ እንዳያከሳኝ ፈርቼ ነው ፕሊስ መልሽልኝ ማሬ
@@momlove2688 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ ክብደት ያስቀንሳል ያልኩት የተዘፈዘፈውን ውሃ በባዶ ሆድ ጠዋት መጠጣት ለስኳርም በሽታ ይጠቅማል እና አንቺ ቀጭን ከሆንሽ አብሽ ብቻ በባዶ ሆድሽ ብትጠጭ ይጠቅምሻል 🙏🙏🙏💚💛❤️ሌላም የአብሽ ቪዲዮ ሊንኩን አስቀ ጬልሻለሁ እይውth-cam.com/video/9O4zSui7Sio/w-d-xo.html
@@weynikitchen እሺ የኔ ውድ እኔ አሁን የጠየቅኩሽ ስለ ጥሬው (ውኋ ላይ ኣፍልተን መተምጠጣቱ ነው እንዳያከሳኝ የጠየቅኩሽ
@@momlove2688 የኔ ቆንጆ እኔ እሱን አልሞከርኩትም ይሄኛው ግን በደንብ ስርቶልኛል
ወይኒ ይህን ሁሉ አላዉቅም ነበር በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ይጠብቅልን እናመሰግናለን
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሰራርሽ ገለጻሽ ንጽህናው ሁሉ ነገር ልዩ ነው እናመሰግናለን ወይኒዬ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እኛ ሀገር እናቶች እኮ ሳይንሱ ሳያስተምራቸዉ ሁሉን ያቁት ነበር። በጣም ነዉ የማመሰግነው ወይንዬ!! ጠቃሚ መሆኑን ባዉቅም እንደዚህ በዠርዠር አላዉቅም ነበር! Shared 😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen🙏
እሽ እናመሰግናለን
ወይንዬ በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ እኔ አብሽ ፈልጌ ከአገር ቤት ነው ያስመጣሁት አሁን ግን ያንችን እያየሁ አዘጋጃለሁ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤️👌👌👍👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አብሽ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አብሽ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ውዴ ሼር ስላረግሽን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በረካሁኝ ደስየሚል አሰራር
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ማሻ አላህ ሲያምር
አዘገጃጀትሽ አቀራረብሽ ሲያምር ❤❤❤
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ አሁንም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የሚገርመዉ ነገር ይህን ሁሉ ጥቅምአላዉቅም ነበር በትንሹ ነበር የማዉቀዉ ስለነገርሽን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ተባረኪ በጣም ጤናማ መጠጥ ነው ያሳየሽን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ልዩ ከአገላለፅ ጋር ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ እና ጤናማ የሆነ እጅሽ ይትባረክ ወይንዬ❤👌ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄርዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሑላችን ሠላም ለሀገራችን እደት ናችሁ ከቤት አቸችሁ ብቅ ብየ አለሁ እጅሽን ይባረከዉ አብሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለሁሉም በዚህ ዘረፍ ሥለቀረብሽ በጣም ተመችቶኛል አመሰግን አለሑ ላይክ ሰብ የድወሎዋን ሁሉንም አድርጌ አለሉ በቅንነት
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ትክክል አብሽ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅም አለው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ቆንጆ አሰራር ነው ለጤና ተስማሚ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌😍😍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወይኒ ስላካፈልሽን በጣም ነው እማመሰግንሽ 👌የአብሽ ጥቅሞችን የነገርሽን ✅ዋዉ 🥰
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋው አቀራረብሽ ራሱ አይን ይማርካል የአገራች ምግቦች ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግንሻልሁ እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁአዚዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ ነው እመሰግናለው!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በርቺ እህት በጣም ሃሪፍ ብሮግራም ነው
በተለይ ለምታጠባ እናት በጣም ሃሪፍ ነው
በእህቴ ላይ ስላያሁት ነው
በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እውነት:ነው:አብሽ:ጥሩ:ጥቅም:አለው:ወይንዬ:ጥሩ:አገልግሎት:እየስጠሽ:ነው:በርቺ:ጎበዝ::
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገንዬ የኔ ቆንጆ ሁል ግዜ ስለምታበረታችኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ የአብሽ አዘገጃጀት ስላሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
A besh Eko ke wetet yaletenanese tikem alew... Lefit, lecheguara, le wubet min lbelsh weyni shekor... Thanks for sharing love... Like and share
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow woyniya thank you ewunet new tekur azemduna abesh zerfe bezu new tekmtachew . enamsegnalen ehtachen betam yameral sayutersu
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Wow በጣም ምርጥ እኔም እሞክረዋለው thank you for sharing
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ጎበዝ እናመሰግናለን 🙏❤
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ወይኒ እናመሰግናለን አዎ ለሚአጠቡ ወተት ያወጣል ለሽታው ስትዘፈዝፊው ከዘቀጠ በዋላ ላሎሚ ቆረጥ ቆረጥ አርገሽ ጣል ጣል አርጊበት ገላ እሚአሸተውን ነገር ይቀንሳል አብሽ ተጠጥቶ ብንታጠብም ትንሽ ስንቆይ ሽታ ስለሚያመጣ ሎሚው ይቀንሰዋል
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ወይኒዬ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍👍👍❤️❤️😍😍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አብሽ ቆንጆ ነው ወይንየ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም.አሪፍነው.እጅሽ.ይባረክ.
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ይገርማል እኔ አብሽ የኢትዮጵያ ነው ሁሌም እምጠቀመው ህንድ ሱቅ እንዳለ እንኳን አላቅም።
ግን ወይንዬ ጥቅሙ እንዳለ ሆኖ ችግሩ ለሰውነት መጥፎ ጠረን ያመጣል።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተዘፍዝፎ ሲያድር ሌሚ ቆራርጦ አብሮ ማሳደር ሽታ እንዳይኖረው ያደርገዋል ይረዳል ለጤና በጣም ምርጥ ነው ::🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወይኒዬ እውነት ነው አብሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው በውስጡ የያዘው 😍 እንደዚህ ስታዘጋጂው አገር ቤት አስታወሽኝ እንደዚህ እየተመታ ጠዋት ጠዋት ይሰጠን ነበር:: እስካሁን ጥሬውን ሳይፈጭ ከሌሎች ቅመሞች ጋር ደባልቄ በባዶ ሆድ እወስዳለው በጣም ጠቃሚ ነው :: ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በባዶ ሆዴ ወስዳለሁ እኔም እወስዳለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ኢትዮጵያን ኣስታወሽኝ በጣም በትክክል ብለሻል ኣብሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ሽታውን ነው የማልወደው እንጂ ብዙ ጥቅም ኣለው ኣዘገጃጀትሽንም ወድጄዋለሁ thank you for sharing weyniye 👍🥰❤️ሼር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ሽታውን Deodorant ወይም ሎሚ በመጠቀም ልንከላከል እንችላለን ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወንዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህን እውቀትሸን ስላካፈልሽኝ ጥሩ ጤናማ ነዉ እጅሽን ይባርከው 🙏🏾❤️🌹
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ በተለይ ለስኳር ፍቱን መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ምርጥስራ በርችልኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ጠብይ ጨጎራ ያለብንስ መጠቀም እንችላለን
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ለጨጋራ ጥሩ መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen የሽ የኔውድ ግጭትን ዘፍዝፈን ነው የምንጣው ጨጎራ ያለብን ይሄን መልሽልኝ ጨጎራ እያሰቃየኝ ነው ልቤን ያፈነኛል መተፈስ ያቅተኛል ቶቶለ ያፈሽገኛል
@@AuufYgcc-hk4vw የኔ ቆንጆ አዎ ተፈጭቶ ተዘፍዝፎ ነው ለልብሽ ግን ዶክተር ብታማክሪ ጥሩ ይመስለኛል ልኡል እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግልሽ 🙏🙏🙏
አብሽ በጣም ጠቃሚ ነው በደንብ አርገሽ ነው የገለፅሽው ወይኒዬ አሰራሩም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍♥️
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Yuuummm ዎውው በጣም በጣም inmaseginlen
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Ohh betam qonjo amesegnaliew keep it up dear
አሜን ከልብ አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
This is definitely healthy and delicious. Thumbs up!
Thank you for watching my dear ❤️🙏
እናመሰግናለን የኔ ወድ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ወይኒዬ ጠቃሚ ነው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Absh betam lene teqmognal le cheguarayen medhanit honognal
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ፍዬርዬ አብሽ ዘርፈ ብዙ መደሀኒት ነው🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ነው የምናመሰግንሽ ; ለጤናችንም አስበሽ አንብበሽ ስላካፈልሽን ። ለፊት ቆዳ ጥሩ እንደሆነ አውቃለሁኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ወይኒ እናመሰግናለን 🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@@weynikitchen f rt.
በጣም እናመሰግናለን ሳይበቅል እሚሆን አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለሁ🤚🤚🤚
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኛ ቤት ኢትዮጵያ እናቴ የምታዘጋጀው ታጥቦ ብቻ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነዉ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ይህ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር thanks weyinye
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰላም ወይኒየ ጎበዝ በጣም ጥሩ ነው እሽሽ ይባረክ ሼር 😍🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️
Cool, thanks for sharing God bless you abundantly!
Amen 🙏 thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
ሰላም የኔ ውድ ልክ ነሽ አብሽ ብዙ ዘርፈ ጥቅም አለው በርችልኝ ማር ስለሁሉ ነገር እናመሰግናለን ያለማቋርጥም እኔጋም ስለምትመጭ ምስጋናየ ከልቤ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤😍🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ማራኪዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ተባሪኪኪ
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow it looks super healthy drink. Thank you for sharing Weyniye.
Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏
እኔ ባጣም ቃጭን ንኝ ግን 😢ያ ዎፍራል ብሎኝ ነባ ኡነት ነው አንቺ ዳግም ክብዳት ይቃንሳል አልሺ 😭😭አይ
You are a very kind person. I am glad I found your vlog recently..thank you so much ....
Welcome 🙏 thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
1ኛ watching
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ተባረኪ ትክክል ነው የምትናገሪው
አንቺ እንዳልሽው የሚደረገው ስለማውቅ ነው
እናቴ ትጠቀም ነበር ብርክክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
መጣሁ ጥሩ አክባር ነኝ ማሻአላህ ያምራል በርቺ እጅሽ ይባርክ ሁለንም አሞላሁ በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንኳን ስላም መጣቭ እህቴ እጅግ በጣም ጥሩ ነው 👌🏽😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዎው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Sela ewnte telke nger newe ysyswe Allha ystelye kamngeru ylke ede btgeber senye btame ykalale yanma hlame newe ymserwe🙏👌👏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ተባረክ የኔ ቆንጆ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቆንጆ አሰራር ነዉ ወይኒዬ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ መሸአላህ ሁሉን አማልቻለሁ አትጥፊ💞💞
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Watching
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Weiny betam Arif nger nw yena konjio tebareki
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ግብጽ በርቺ
አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ ነሽ በርቺልን ዉድ እህታችን አሚን
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you so much to teach me
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት 🥰
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen በረቺ ማማየ. ያወፍራልደ ?እባክሺ ንገረኝ በጣም ቀጭን ስለሆኩ በወፈረ ፈልጌ ነዉ እንደት አድረጌ ሠረቸ ብጠቀመዉ ያወፍራል ? እንዳየሺዉ መልሺልኝ አድናቂሺነኝ በረቺ ☕
Wow thank you so much for sharing 🥰
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you for sharing your recipie
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
እጅሺ ይስለም ቆጆ የሀገሬ መጠጥ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤እናመሰግናለን 🎉
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Hi weyni yemtseriyachew negeroch betam des yemil new ene yesquar tanami negn abshin endet endemteqem,meche endemteqem,beyesent gizew meteqem endalebegn zerzer adrgesh negerign ebakshin!!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you for your support. Ps kee it up.
Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
wow that’s delicious and great information to thanks so much 👍🙏🌷
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ ላይክ
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
You remind me my mother recipe.. I will try it.
Thank you for watching my dear ❤️🙏
Hi do i need a powerful hand blender? I have used normal blender its not liquid as expected. Any suggestions will help .Thanks
Thank you for watching my friend you can use any kind of blender .
Thank you for sharing ..also telling us the benefit God bless you dear
Thank you for watching God bless you too 🙏🙏🙏
She already tells you eko the benefit
بالتوفيق دايما يارب
🙏🙏😘😘👍👍