🔴አስቸኳይ መረጃ 🚩የአቡነ አብርሃም መግለጫ ፍትሐዊ ነውን❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มิ.ย. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 16

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ተናግረሀል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ያሳፍራል ልብ ይሰብራል 💔 እንዲህ አይነት ለእናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ምእመኑ 😭😭💔

  • @MulusewChane
    @MulusewChane หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ክብር: ሞገስ እድሜን ይስጥልኝ ግን ይህ ካልጠበቅነው ሰው እየሰማን ያለነው አነጋገር የእነ አቡነ እንድሪያስን የደብረ ሊባኖስ አባት በግራኝ መሐመድ ወረራ ጊዜ የፈፀሙትን ጀብድ የሚፃረር እና በአድዋ ድል ላይ የተጋደሉትን አባት ጨርሶ የሚጣረስ አካሄድ መሆኑን አውቀን አሁን አባት እንደሌለን እያወቅን የቤተ ክርስትያን መከራዋን እግዚአብሔር ያሳጥርልን ዘንድ ስለ ቤተ ክርስትያን እንፀልይ እህት ወንድሞቼ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 หลายเดือนก่อน

    በምዕመኑ የሚወገዝ ፀረ አማራ መግለጫ ሲጀመር ተመዝነው የቀለሉ አስመሳይ ጳጳሳት። እና ከእውነት ተናጋሪው ታላቁ አባታችን አቡነ ሉቃስ ጎን ነን።

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እናስተውል አባቶች ከባድ ጊዜ እያሳለፉ ነው ከማውራት ይልቅ በጸሎት ልናግዛቸው ይገባል

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ላይክ እያደረጋችሁ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +1

    ኢካቦድ ክብር ከአባቶች ለቀቀ ይገርማል ስብከትም ከመንፈስቅዱስ መሆኑ ቀርቶ ተለክቶ ሊሰጥ ነው። ባይገርማችሁ ቤተክህነት ከቀጠረችው ይልቅ በነጻ የሚያገለግለው ዋጋ እየከፈለ ይገኛል

  • @TARIKUDUKO
    @TARIKUDUKO หลายเดือนก่อน

    አባ !መጀመሪያ ፍላጎታቸው ሳይታይ ነው የተሾሙት ?

  • @tersite858
    @tersite858 หลายเดือนก่อน

    1/ ይህ መግለጫ ግራ የሚያጋባና አድርባይነትን የሚያሳይ ነው!
    2/ መልካም የኾኑ ሰባኪዎችን ከአውደምሕረት ለማጥፋት መንገድ ይከፍታል!
    3/ ስብከት ኹሉ እንደ አዳማጩ እንደ ተርጓሚው በበጎ ከተወሰደ ለመልካም ይኾናል በበጎ መውሰድም ካልተፈለገም ኹሉም ፖለቲካዊ ይዘት አለው ስለዚህ መግለጫችኹ የሚናገረው " ወንጌል ይቁም" የሚያስተምረው መንፈስ ቅዱስ አይደለም ማለታችኹ ነው?

  • @getachewewnetu4355
    @getachewewnetu4355 หลายเดือนก่อน +2

    የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ዝም ብላችሁ ሙቱ ያለአግባብ የሚል ነው እዴ ስለ ሀይማኖታችሁ ተጋደሉ የሚለው እዴት ነው እረተው ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የሚመሩትን ህዝብ በእናንተ እድሜ የነበሩ አባት ኢትዮጵያ ከኢጣሊያ ጋር በነበረው ጦርነት ምነው ያሉት ሀይማኖት በደንብ አልተረዳችሁም በገንዘብ የገባ ስብስብ ከዚህ በላይ ምን ያስባል መቸ ስለእኛ ጮሀቹ ሙቱ ብላችሁ አደል ጠንክር ወንድሜ የስንኩል ስብስብ

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 หลายเดือนก่อน

    መግለጫው የአቡነ አብርሃም መግለጫ???????

  • @getachewewnetu4355
    @getachewewnetu4355 หลายเดือนก่อน

    ER mn yshalale ewntne sltngre slzhu enso aywekln= atgdel ymlew gdlo ale eda

  • @dawittsega8649
    @dawittsega8649 หลายเดือนก่อน

    የቀኖና ጥሰት የቀኖና ጥሰት ይላሉ አቡነ አብርሃም ቀኖናዋን ያውቁታል እንዴ?ምክንያቱም ቀኖናና ትምህርት እኮ ይለያያል አቡነ ሉቃስ የትኛውን ቀኖና ነው የጣሱት አስተማሩ እንጃ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለኝ እንጂ ቅዱስ ሲኖዶስን የሚመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነበር አሁን አሁን ግን እየመራቸው ያለው ኦነጉ ብልፅግና አብይ አህመድ ነው :: የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመን እንግዲህ ንቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ