🔴ማኅበረ ቅዱሳን ለምን አጥማቂያንን ያሳድዳል❓ አፍ የሚያስይዝ መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 191

  • @ethiofacts5581
    @ethiofacts5581 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሌ መቃበጠር ምን ይሰራል ወንድሜ። ከበሽተኛዉ በላ በሽታዉን አዉቃለዉ አትበል። በተረፈ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @tilahun123
    @tilahun123 17 วันที่ผ่านมา +6

    ጀማነሽና ስንዱ የሚባሉት ሁለት ባሌጌዎችን በሚዲያችሁ አለማቅረብ ብቻ ሳይሆን ስማቸውን መጥራትም አያስፈልግም፥፥፥

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 17 วันที่ผ่านมา +8

    አጥመቂዎችን የሚጠሉ አንደንዶቹ ባለማወቅ ሲሆን አብዛኛው መተት አድራጊ ወይ አስደራጊ ነው

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา

      Tkkl

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 17 วันที่ผ่านมา +4

      ይሄ እነርሱ ነጋዴዎቹ የነገሩህ ነው,ሚዛኑ ቤተ ክርስቲአን እና መፅሐፍ ቅዱስ ነው.. የሰው ተከታይ አትሁን /አትሁኚ ::እኛ መምህራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው.. የ እርሱ እውነተኛ ትምህርት የሚያስተምሩንንም እንከተላለን!!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 วันที่ผ่านมา +4

      እድሜሽን በሙሉስለመት ተደረገብሽብለው በሚያወሩ ሀሰተኞች ጊዜሽን ጨርሽው ታቅለሸልሻላቹእስከመቼየሰውገረድሆናቹእነዚየምቲያቸው በፎቅና በራቧ የሚሸራሸር ሌባን ደግፈሽ ታብጃለሽሰይጣን ከመቼወዲ ሰውንሰይጣንያጠምቃል ግርማ ሄኖክተስፋዬየምትያቸው እዩጩፋማለትናቸው

    • @Only1God889
      @Only1God889 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@mihretmengestu2798አንከርት ግርማ እዮ ጩፈ ጃኒ ራሰተ ያው 1 ናቼው ሁሉም ሚሰሩት ለኪሳቼው ነው +ህዝብን ሳይካሎጂ የሆነ ማህበራዊ ኑሮ እንዲኖር እንዲራራቅ አሰራብሸ መተተብሸ ደገመብሸ አሰተነቆለብሸ እድልሸን ዘጋብሸ በቃ ህዝብን ማጨናናቅ እዛ ማሰለፈለፈ መግርፍ ነው ሰራቼው እዛ ቀጥቅጡ ከቤት መቶ ሚቆጠር ክፍ መናፍሰት ወሮሀል/ሻል

    • @Fano203
      @Fano203 8 วันที่ผ่านมา +2

      መተት ተደርጎብኝ ድግምት ደግመውብኝ የሰነፎች ምክንያት ቁረቢ ፀሎት አድርጊ ፁሚ አለቀ ሌላ ዝባዝንኬ አያስፈልግም የሰይጣን አሰራር ምን ያደርግልኛል እኔ ባህሪውን የማጠናው አላገባው

  • @arsemaberhanu9242
    @arsemaberhanu9242 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በርታ መንግድህ እና ሀሳብህ ሁሉ እውነትና ትክክለኛ ነው እውነትን ክመግለፅ አትቆጠብ አጥማቂያን ሁሉ የጠላት ዲያብሎስ በቅሎ ናቸው ተከታዬቻቸው አውቀው እስኪበስሉ እኛ አረርን እኮ

  • @4Kfitness
    @4Kfitness 17 วันที่ผ่านมา +4

    በመጀመርያ እንደ አንድ ኢትዮጵያዎ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አንድን አባት አንተ እያሉ መጥራት እራሱ ጥላቻ እንዳለብህ ያሳውቃል ሲቀጥል የከፈትከው ድምፅ የመምህር ግርማ አደለም በተጨማሪ መልዕክትህ ምንድ ነው ድምፁ ላይ ጥላቻህን ትተህ እራስህ በ ቤትህ ስገድ ፀልይ እራስህን መርምር እና እውነቱን ያን ግዜ ተገኘዋለህ :: ጭፍን ጥላቻ !

  • @dagi981
    @dagi981 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምሕር ግርማ ኬትም አጋንት ሰው ላይ አይጨምሩም የራሳችንን ችግር አንድም በዘር የመጣውን አንድም በድግምት ኬትምአጋንትሰውላይአይጨምሩምየራሳችንንችግርአንድምበዘርየመጣውንአንድምበድግምት የተቸገረውን እያላቀቁ ነው

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሰዉየ ልምከርህ ኣፍህ ዝጋ ይሻላል

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሃሳቡ የእግዚአብሔር ከሆነ ዝም ማለት አይቻልም.. የአንተ የ አጋንንት ነጋዴ ተነካ ተብሎ የ እግዚአብሔር ሃሳብ ላይነገር ነው ::

    • @user-xd8bo1dm4g
      @user-xd8bo1dm4g 17 วันที่ผ่านมา +1

      ካልተመቸህ ከዚ ውጣ ወደ ሚመጥኑህና መሠሎችህ ሂ ድ

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 7 วันที่ผ่านมา

    የተክላማዮነትን የተቅማጥ ወንጌል ንገራቸው ለጴንጤዎቹ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔል የለብኝም!
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ከዉስጥም ከዉጭም ጠላት ይጠብቅልን!🙏

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

      እንግዲያው ፃድቅ ነህ(ሽ)?እረ መታበይ፡አብሮ የለብኝም የሚለው ማነው?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 17 วันที่ผ่านมา +3

    ምንአለ ትንሽክብር ቢናርህ

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 17 วันที่ผ่านมา +4

    eree qoy tadiye sebasegel kesegedulet behuala be taot amliko yiqetilalu bileh tasibaleh ? sijemer kokob mequtqr ena sile kewakibt memeramer and nachew? pls you have misunderstood this way.I remind you to watch full video of dr meskerem.and also include another video of dr meskerem ,thank you wedime.

    • @AklilMelese
      @AklilMelese 17 วันที่ผ่านมา

      you know ? you are saying indirectly Ethiopians was "taot amlaki" before birth of christ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ የሰከረበት ዘመን ያሳዝናል እግዚአብሔር ግን በየትኛውም ደስተኛ አይደለም

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጋኔን የለብኝም ነፃ ፈቃድ ተሰጥቶኝ ወደ በደልና ወደ ሰይጣን መንገድ የገባሁ እኔ እንጂ ማንም አይደለም:: እኔ ክርስቶስ የወደደኝ በደሙ ያዳነኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነኝ::
    ጌታ እግዚአብሔር ስምህ በሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 10 วันที่ผ่านมา +1

    EGNA YEKRSTOS NEN GANIEN YELEBNM LEZELEALEMU AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 10 วันที่ผ่านมา +1

    EGNA YEKRSTOS NEN GANIEN YELEM LEZELEALEMU AMEN 🙏🙏🙏

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 17 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በዚህ ዘመን የሚያሳዝኑኝ የእግዚአብሔር መንገድ ትተው ከሰው ያንስን ሰውን የሚገድል ፈጣሪን ትቶ እራሱን ያገነነ ሰውን መከተል ያሳዝናል እንደሰው እያሰብን
    ልቦናችንን እግዚአብሔር ይመልስልን
    እኔ ጋኔል የለብኝም የእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

      ውይ ወሬ ምን ጉድ ናችሁ ግን?እስኪ መጀመሪያ ገድላትን ድርሳናትን አንብቡ ምን ይላል መጋደል የሚለው ቃል ምንን ይገልፃል፡ሳታነቡ ሳትገነዘቡ አፍ መክፈት አለመዳን መብታችሁ ነው፡አባቶቻችንን ተው አትናገሩ ።ነጠላ ብቻ፡ እንኳን እናንተ ትናንሾቹ ጠላት ዲያብሎስ አልቻለም ተስፍ ቆርጧል:ግን እናንተን ተክቶ እርሱ እረፍት ላይ ነው።እናንተ ካባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

      ውይ ወሬ ምን ጉድ ናችሁ ግን?እስኪ መጀመሪያ ገድላትን ድርሳናትን አንብቡ ምን ይላል መጋደል የሚለው ቃል ምንን ይገልፃል፡ሳታነቡ ሳትገነዘቡ አፍ መክፈት አለመዳን መብታችሁ ነው፡አባቶቻችንን ተው አትናገሩ ።ነጠላ ብቻ፡ እንኳን እናንተ ትናንሾቹ ጠላት ዲያብሎስ አልቻለም ተስፍ ቆርጧል:ግን እናንተን ተክቶ እርሱ እረፍት ላይ ነው።እናንተ ካባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

      ውይ ወሬ ምን ጉድ ናችሁ ግን?እስኪ መጀመሪያ ገድላትን ድርሳናትን አንብቡ ምን ይላል መጋደል የሚለው ቃል ምንን ይገልፃል፡ሳታነቡ ሳትገነዘቡ አፍ መክፈት አለመዳን መብታችሁ ነው፡አባቶቻችንን ተው አትናገሩ ።ነጠላ ብቻ፡ እንኳን እናንተ ትናንሾቹ ጠላት ዲያብሎስ አልቻለም ተስፍ ቆርጧል:ግን እናንተን ተክቶ እርሱ እረፍት ላይ ነው።እናንተ ካባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።

  • @ermyasgashaw3262
    @ermyasgashaw3262 17 วันที่ผ่านมา +1

    Huge respect for saying I made a mistake

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 16 วันที่ผ่านมา

    ስለ ፅድቅ ብለን ስንፆም ነው እግዚአብሔር የሚሰማን ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን መምሮቻችን ለእውነተኞቹ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @MobailSolution-nr4xh
    @MobailSolution-nr4xh 10 วันที่ผ่านมา

    ያዝልኝ የሚየያዘውን ነው የያዝከው ግርማ ከዘዋይ መቂ አለምጤና ሞጆ በቃ ምን ልበል በተለይ መቂ ሚካኤል በፈጣሪ የሆነውን ብትሰማ እግዞኦ

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 10 วันที่ผ่านมา +1

    EGNA GANIEN YELEBNM LEZELEALEMU AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ቁርባን ሰቆርብ በቪድዬ መቅረፅም ፎቶ ማንሳትም ኣይፈቀድም ይሄን ሳታውቅ ነው ሰው የምትተቸው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      ቅዳሴ ሲቀድሱ ፎቶ ወይም ቪዲዮ አለህ?

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ጋንኤል የለብኝም የገናናው፣ የሀያሉ፣ የንጉሱ የኢየሱስ የክርስቶስ ልጅ ነኝ!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 วันที่ผ่านมา

      መናፍቅማለትእኮ የጋኔል ታላቅወድምነው

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 17 วันที่ผ่านมา

    I am the Lord Jesus Christ follower and believer.
    Through faith in Christ I believe that I am saved.

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n 9 วันที่ผ่านมา

    አዎ ምህረተአብ እና ቸርነት ሰናይ ለዶላር ማገልገል ከጀመሩ ቆይተዋል😢

  • @Shishay1.
    @Shishay1. 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም ጭራሽኑ ጋኔንኮ ከኔ የበጣች ነው መፍራትም ሆነ የልብየልብ መስጠትም ኣይገባንም የረደ የወደቀ እርኩስ ነው እኔና እናንተ ደግሞ በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠርን ከመበንፈስና እሳት ብሎ ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ እንደነገረው በጥምቀት ጸጋን ያገኘሁኝ ያገኘን የመንግስቱ ወራሾች ልጆች ነን ።

  • @herenewosgetu1305
    @herenewosgetu1305 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-dx7gc5vg7r
    @user-dx7gc5vg7r 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔል የለብኝም

  • @batamariam
    @batamariam 17 วันที่ผ่านมา +2

    Abboo afaan Kee odoo cufte siwayyaa. Amantaa kana akka hin gannee nu qarqaaran malee waan isaan balleessan hin jiru. Of eggadhu.

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 17 วันที่ผ่านมา

      hiyyeessa si

    • @batamariam
      @batamariam 17 วันที่ผ่านมา

      Warrii hafuraan hiyyeessa ta'ani maaliif dha isaan?​@@nafqotha1

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 17 วันที่ผ่านมา

    ላንተ በጆሮህ ስል ስምህ ለኛም የሚስማ ይመስልሀል የምትናገረው ነገር አይስማም

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y 10 วันที่ผ่านมา

    ሰው ብዙ ያልገው ነገር አለ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 17 วันที่ผ่านมา

    አተአሽቃባጭአቡነፊሊጶስ ስለመቤታችን ሊሉ የፈለጉትእኛገብቶናል አተግን አካብደክ የመለስከውየመናፍቃን ቲፎዞፈልገክ አደል

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ፡ መቼም ትልቅ አባት ሰለሆኑ አንቱ ልበላቸው ግብራቸው ባይመጥናቸውም የአቶ ግርማ መጥፎ አርያ በገጠሪቷ የሀገሪቷ ክፍል ተስፋፍቷል ።በአይኔ ያየሁትን ልንገርህ።ሁለት ልጆች የኦቲዝም ተጠቂ ናቸው ።ስለዚህካለሁበት ሀገር ተነስቼ ለፀበል ገባሁ ወር ያህል አንድ ቦታ ተጠምቀው እዛ ያሉት አባት ሌላ ቦታ ላኩን እዛ ስንደርስ በማግስቱ ያየነው በጣም የሚዘገንና የሚያስፈራ ነው።የያዙት መስቀል ውፍረቱ ልነግርህ አልችልም ብዛ ነው የሚደበድቡት ግማሹ እጅ ትስብሮ ግማሹ ደሙ እንደውሀ እየፈሰሰ አንዳንድን ደግም ልቡላይ ትንፍሽ ፀጥ እስኪል ላውላይ ውይም ልቡላይ በእግራቸው እያሹ እየደበደቡ፡እንዲያውም አንድ ልጅ ውሀ ተደፍቶለት ከረዥም ሰአት ቡሀላ ነው የነቃው።ከዚህም በላይ ብዙ አይቼ ደንግጠን ልጆቻችንን ይዘን እግሬ አውጭኝ ብለን ከዚያ ወጣን።እና ውንድሞቼ በነዚ ስውች አማካኝነት ብዙ ችግሮች እየደረሱ ነው ህዝቤሆይ ንቃ።ሰላበዛሁ ይቅርታ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      እውነት ብለዋል አልተሳሳቱም በጣም ብዙ ችግሮችን እያየን ነው በየቦታው

  • @MobailSolution-nr4xh
    @MobailSolution-nr4xh 10 วันที่ผ่านมา

    ምህረት አብ ነው መትዬው ነው

  • @MulusewChane
    @MulusewChane 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፀጋዬ ዲያቆን ሆኖ ያጠምቅ ነበር ያልህው ግን ለመሆኑ መጀመሪያውኑ ክህነት የላቸውም ብዙዎች ግን የደርግ ወታደር እንደነበር እና ኤርትራ በርሃ ከአንድ መነኩሴ አጋንንትን እንዴት ማስለፍለፍ እንደሚቻል 7 ዓመት ከእግሩ ስር እንደተማረ የሚናገሩ አሉ እናም አይግረምህ

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

      ግማሽ ሰው ።እውነትም የሰው ስሙ መውጣት ያለበት ሲያድግ ምግባሩ ታይቶ ነው በሚለው አባባል እስማማለሁ አሜተኛ መንደሬ ስለምታወራው ወሬ የማታውቅ ትንሽ ሰው።

  • @tsega8955
    @tsega8955 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔ የለብኝም አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abebawolde3092
    @abebawolde3092 17 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የሳዝናል ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ። አሁን አንተ እንደዚህ የሚያናድድህ ሰው ለምን ዳነ ነው ። ብዙ ሰው አትርፎበታል ጠላቱን አውቆ ምን ማድረግ እንዳለበት ተምሮ እርምዻ እየወሰደ ነው ። እስቲ ሰው ከሆን የሰውን ህይወት እያበላሸ የለውን ተቃወም ። በየቤቱ የለውን ጉድ በደንብ ጥናት አድርግ በጣም አሳፉሪ ነህ አንተ መምህርን ለመተቸት ሞራል የለህም ። እንዴት ጊዜህን እዚ ላይ ታጠፉለህ ሰው ለምን ተፈወሰ ? ተው እባክህ ብዙ የዳንን አለን የዳኑ ይመስክሩ እኛ ድነናል ስንል አንተ እና መሰሎችህ አልዳናችሁም የምትሉን ። ስርአት እንኳን የሌለህ ሰው ነክ። በጣም በጣም ያሳዝናል።

  • @SefiwAdinew
    @SefiwAdinew 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እንዲህ ባደባባይ ከምትወቃቀሱ ጠጋ ብላችሁ ብትማማሩ ብትረዳዱ ያሳዝናል እሚገርመኝ ቅዱሳን ሀዋሪያት ሲስተምሩ ሲፈውሱ የነበረው የሰልጅ ላይ አጋንት ስለነበረበት አይደል ነው ሰው አልነበረም ሲፈውሱ የነበረው ሰው አጋንት የለበትም የምትሉት

  • @YonasTufa-qt1nk
    @YonasTufa-qt1nk 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባት ቁጭ ብሎ ልጅ ይፈርዳል

  • @mesimena7042
    @mesimena7042 17 วันที่ผ่านมา +1

    ድጋሚ ስህተት ትሰራለክ ትንሽ የአባትነት ክቡር ቢኖሮክ በጣም ትገርማለክ ወሬ ብቻ

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

    ግብረ ሳጥናኤል መጀመሪያ ለራስህ ንቃ።ስም ብቻ ማህበረ እርኩሳን።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 วันที่ผ่านมา

    ካለ መምህር ግርማ ተቃዋሚ መሆን ሌላ አታወራም ?

  • @SOLOMONASMELASH
    @SOLOMONASMELASH 17 วันที่ผ่านมา

    እንዬ የክርስቶስ ነኝ ኣሜን

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 17 วันที่ผ่านมา

    Yes, hasty generalization leads to wrong conclusion. A media person should be evidence-based, principle-based, civic-minded; particularly a person leading this tube, who is more critical and rational in many ways in my opinion.

  • @tersite858
    @tersite858 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ይህች ሴትዮ የት እየሔደች ነው አጋንንት በደንብ እየተጠቀመባት ነው
    ካላንደር ቀየረች፣ ቤተ ክርስቲያን ከፈተች ፣ ስዕል ብላ የታወሩ መላእክቶች ሳለች፣ መስቀሉ እና ታቦቱ እኔ ቤት ነው ስለዚህ ግሼንና አክሱም ፅዮን አትሒዱ አለች፣ አሁን ደግሞ ከሀዲ አለች

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 17 วันที่ผ่านมา +1

    በምን ህይወታችን ነው የክርስቶስ ነኝ የምንለው በዚ ዘመን ኣይደለም ምእመን ኣገልጋይ በሃጥያት ሲጨማለቅ እያየነው ይሄ ለዲያቢሎስ ለመግቢያ ምቹ ነው ለማንኛውም መፅሃፈ ሳቤላ ስለዚ ዘመን የፃፈችውን ጋብዜሃለው

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา

      😂👍🏼👍🏼👍🏼❤️❤️

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา +1

      የክርስቶስ ካልሆንክ የማን ነህ?

    • @user-mikias12
      @user-mikias12 17 วันที่ผ่านมา

      ​የክርስቶስ ነኝ ለማለት እንደ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መትጋት አለብኝ እንጂ ነኝ ብዬ አልደፍርም እናንተ ግን የክርስቶስ ነኝ እያላቹ መናፍስቱ ሹክ ያላቹን በኣደባባይ ሰው ታሰናክሉበታላቹ የኣፍ ህይወት ብቻ ከመናፍቃን ብምን ትለያላቹ@@Tsegayekiflu

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      @@user-mikias12 አሁን የማን ነህ የክርስቶስ ካልሆንክ?

    • @user-mikias12
      @user-mikias12 17 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ይሄ ድርቅናህ ደግሞ ጀመረህ ።ምን ማለት እንደፈለግኩ ገብቶሃል።

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አጋንንት የለብኝም የጌታዬ የክርስቶስ ነኝ.

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา +1

      Kekdus.bawlos.egna.enbeltalen???

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 17 วันที่ผ่านมา

    አሁን ለምን ያምሃል አንተ ኢትዮጵያ ናቸው ማለት ወይም በግዕዝ ነው የሚናገሩት ማለት ለምን ያናድድሀል

  • @ethiofacts5581
    @ethiofacts5581 17 วันที่ผ่านมา

    በዐንድ ነገር ለምን አትፀናም ከዐንዱ ወደ ዐንዱ መዝለል።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      ምን ላይ ልጽና?

  • @adeyimedia6243
    @adeyimedia6243 17 วันที่ผ่านมา

    አዳም አብርሃም እና ሌሎችም ከጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ትውልድ በፌት ያሉ ክርስትያን አደሎም ልትል ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      መጽሐፍ ይላል?

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተ ክርስቲያንን ካለማወቅ ነው ከእኔ ጀምሮ ክርስትና ተነሳን በቃ ደጅ ደጁን እያልን ስለኖርን በአጥማቂዎች ምእመን ሳተ

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา

      Mestom.mesteley
      Mesged.benseha.metateb
      Bekrstos.sganadem.metatem.
      Mesatnew???

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-di7ug6rq5u ምስጢራተ ቤተክርስትያንን ማፋለስ፣ ከሥርዓተ ቤተክርስትያን ውጪ መሆን፣ ክብረ ክህነትንን ማቃለል፣ ግብረ ሲሞን መሰሪን መፈጸምስ...ስቶ ማሳት አይደለም?

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา

      @@nafqotha1 subaiy.gebteh
      Egziabhier.ewnetun.bigltlh
      Yshalhal.yestafkew.neger.hulu
      Enersun
      Aymelketachwm.smaon.meseri
      Keis.mesay.tenqiey.bitekrstiyan
      Wist.alelh.ersun.tekawm

  • @user-dr1zw9lb6o
    @user-dr1zw9lb6o 17 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ጣርምስ ክዳናለሁ ( መምር ግርማ )

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw 17 วันที่ผ่านมา

    ጾም መጾም ጥሩ ነው ።ነገር ግን አንዴ የተጾመውን ደግመህ ጹም እሚል መጽሐፍ የለም ።
    ያ ማለት ዓመት ጠብቆ የሚጾም የኳልኩሌሽን ጾም ግብዛዊ እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
    ለምሳሌ ያህል የነነዌ ሰዌች በዮናስ አማካይነት ንስሐ ገብተው ጹመዋል።ልክ ዓመቱን ጠብቀው ግን አልጾሙም።
    ሙሴ አርባ ቀን በሲና ተራራ ጹሟል አሃሃ ሙሴ ጹሟል ብለው ግን ድጋሚ ዓመት እየጠበቁ አልጾሙም።
    ሌሎቸ ነብያት ጹመዋል ግን እገሌ የጾመው ነው እያሉ ሳይሆን እግዚአብሔርን ለመማጸን በራሳቸው ፈቃድ ጹመዋል።
    ክርስቶስ ኢየሱስም ክብር ይግባውና ጾሟል።
    ክርስቶስ የጾመው ነው እያሉ ግን ቅዱሳን ሐዋርያት ያንን ጾም ዓመት ጠብቀው ጾሙ አይልም ቅዱስ መጽሐፍ
    ስለዚህ ጾም መጾም ዓላማው ዓመት ጠብቆ የሚጾም የኳልኩሌሽን ጾም ሳይሆን ለምሳሌ ሃገራችን ችግር ላይ ስለሆነች እግዚአብሔርን ለመማጸን ብፁዓን አባቶች ሲያውጁ መጾም፣ለወንጌል ግልጋሎቶች እግዚአብሔር እንድረዳን መጾም ተገቢ ነው ።
    እንዳለመታደል ሆኖ የእኛዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጾም ግን ግብዛዊ ዓመት ጠብቆ በዚህ ጊዜ ከበላህ ቅስፈት፣ጾም ስጾም አፍህ እሳት ይተፋል ምናምን የሚሉ ፈሪሳውያን ሰባኪያን ቤተ ክርስቲያንን ተቆጣጥረው ግብዛዊ አድርገውን ቀሩ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา +1

      ዛሬም ነገርም እንደምለው መናፍቃንን አይመለከትም 😬😬😬

  • @user-xp5ih3eh1z
    @user-xp5ih3eh1z 15 วันที่ผ่านมา

    Mulu vedeown batayim bedingil mariam guday ejig tenkaka mehon alebh.Miemenanin yedngiln fikrachawn tawk yele?

  • @user-xp5ih3eh1z
    @user-xp5ih3eh1z 15 วันที่ผ่านมา

    Erkus menfes yelebnm eyalachihu atjajalu.Tsebel botawoch hedo mayet beki new

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 3 วันที่ผ่านมา

    Asmesay neh betam dfreth betam ystelal ante maneh ena new abatachinn aba girman bez lik beniket simachewn mitanesae???

  • @bmhealthyfoodstyle762
    @bmhealthyfoodstyle762 9 วันที่ผ่านมา

    Egzeabher libona yistih

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 17 วันที่ผ่านมา

    ሐሊማ እኮ ልክናት። ምክንያቱም ሙስሊም ስለሆነች 4ኛ ሚስት መሆን አትፈልግም። በቅንነት ተረዳት።

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 17 วันที่ผ่านมา

    Echi seteyo sew yelem enji qilinto neber megebat yeneberebat!

  • @Negash1011
    @Negash1011 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በተደዳሚ ሰምቼሃለሁ ስለ ሰው ኃጥያት ትናገራለህ አንተ እንዳልከው በየትኛው ጽድቅህ ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ ማን ኃጢዓት ሳወራ አየኸኝ?

  • @abeldegefaw3675
    @abeldegefaw3675 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ። ጋኔን ወደ እኔ አይቀርብም።

  • @gemechum8357
    @gemechum8357 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ አጋንንት የለብኝም

  • @meskeremmengistu6649
    @meskeremmengistu6649 16 วันที่ผ่านมา


    አይ ሥንዱ በኦሮምኛ ተርጉማው ነው 😂

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጋኔል የለብኝም የክርሰቶሰ ነኝ

  • @user-xp5ih3eh1z
    @user-xp5ih3eh1z 15 วันที่ผ่านมา

    Tew wendm teregaga. Ende Abune Philipos Dr Meskerem yaluTiru agelgayochn mulu hasabachewn satreda newr newr atbel.Atchekul lefird.

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ahun ahun yehe tedar telenet(feminist) idiology betam yemiasefera dereja deresual bezi guday betekerestian teweledu kemameletu befit betasebebet teru new! Feministoch be'egeziabeher ayamenum! Egeziabeherenem yetelutal! Teweledu kezi meregem meraq alebet!

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም ::
    ለቤተክርስትያን ቅርብ ናቸው የምንላቸው አገልጋዮች የዝማሬ ስርዓት ጥሰው የዘፈን እርሾ ያለባቸው ይመስላል ::

  • @aemi576
    @aemi576 16 วันที่ผ่านมา

    Ene ye keristos negn

  • @user-pw4tj3fo7c
    @user-pw4tj3fo7c 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ በፍፁም ጋኔል የለብኝም

  • @user-qw7xs9xn6r
    @user-qw7xs9xn6r 17 วันที่ผ่านมา

    ጋኔን በእግዚአብሔር የሚያምነዉንና ስሙ በተጠራበት አይቆምም
    እነዚህ ነጋዴዎች ፎቃቸዉን ይስሩ በዚህ ህዝብ።

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 8 วันที่ผ่านมา

    En pro neny sewywu gn trat trat nw ywerawu

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የክርስቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም

  • @YewubineshKefyalewu-jw2hd
    @YewubineshKefyalewu-jw2hd 3 วันที่ผ่านมา

    Enante digmitamoch lenante ketay drabiy mircha yalifina yanpherepirachual memhir girma tilachachihun yerasachihun biher enditelu yadergachihual gizewu kirb newu Tebik le youtube genzeb bileh tilacha atizra lijih lay sikayin atitra

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ere endew gud Eko new!

  • @Ku_Mek
    @Ku_Mek 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የክርቶስ ነኝ ጋኔን የለብኝም

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk 17 วันที่ผ่านมา

    አትሳሳት ወንድሜ ክርስቶስ ከመውለዱ በፊት ክርስትና አልነበረም ያልከው ኦሪትን እየካድክ ነው ወይንስ ምን?መልስ ????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา +2

      ክርስትና ትርጉሙ ምን ነበር? ኦሪት ክርስትና ነው እንዴ? ኦሪትን የኢከተሉ አይሁዳውያን አሁን ክርስቲያን ናቸው ማለት ነው?

  • @Unolucayepolun
    @Unolucayepolun 17 วันที่ผ่านมา

    Ene ye kerstos negn

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u 17 วันที่ผ่านมา

    Dabilos.astmakiwoch.yemtlachwn
    Baykawem.neber.yemidekegni
    Gndemo.beenante.lay.adro.mehonu.yasaznal😢😢😢
    Mastewalun.ystachhu
    Enantestsadebu.nuru.yemtsedbaichwgn
    Lebzuwech.nefs.medan.mknyat.eyehonu.new.egziabhir.ymesgen

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 17 วันที่ผ่านมา

    እህተ ማርያም : የርትሁትን ትርጉምት የማታቅ መሀይም እኮ ነች:: እንካን ስለ ኦርቶዶክስ ልትተነትን :ግን እሳን ከጀርባዋ አጀንዳ ሰጥታት :እንድትቀባጥር የሚያረጋት ሰው አለ:: አይታቸዋት ከሆነ ቤታ ውስጥ ቆማ ስትቀባጥር ንገሪ ተብዮነው እያለች ፊለፊታ ከመሬት ላይ የተፃፈ ወረቀት እያየች እያነበበች ነው:: ጀማይነሽ :የዛዬኒስሴኔጋግ ኦፋ ሴጣን አራማጅ ነች:: አባ ግርማ ተብዮውም:እህተ ማርያምም :እነዚህ ሁሉ ኦርቶዶክስ ለማዳከም ህዝብን ለማወናበድ ተልኮ ተሰጥታቸው የተላኩ ናቸው :በአንድም በሌላ::ዛሬ መናፋቃንም :ሆኑ ብዙ አልቃሻዎች ኦርቶዶክስን ላይ አፋቸውን የሚከፋቱ:ተልኮ ተሰጥታቸው ነው::

  • @YewubineshKefyalewu-jw2hd
    @YewubineshKefyalewu-jw2hd 3 วันที่ผ่านมา

    Wushetam neqe nen

  • @batamariam
    @batamariam 17 วันที่ผ่านมา

    Abet eweketh? Abet kidisnah? Geta simeta lante yeteleye tiyake yakerbelehina yshelimihal. Tiyakewm? Atimakiyanin tekawmehal? You tube lay bedenb argeh agalitehal? Hetiyategnoch endehonu tenagirehal? Ylehal. Keziam awo. Stelew na bekegn ylehal

  • @girumendashaw4923
    @girumendashaw4923 8 วันที่ผ่านมา

    Ene Ye Kirstos Negn

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 13 วันที่ผ่านมา

    ማህበረ እርኩሳን። ቅዱሳንማ ከጠላት ዲያብሎስ በቀር ለማንም ጥላቻ የላቸውም ስም ብቻ፡ምን ታመጣለህ ገና የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይፈውሳሉ አንተም በፈቃድህ ትመጣለህ የሚያስቀባጥርህን ክፉ ዲያብሎስ ያባርሩታል ። እግዚአብሔር የሾመውን ማን ይሽረዋል።

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 17 วันที่ผ่านมา

    እነ ግርማን አትንኩብን በሉ ተንጫጩ እንግዲ

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 17 วันที่ผ่านมา

      እኛ ደግሞ የክርስቶስ የሆነችውን ቤተክርስቲያን አትንኩብን ::እኛ ክርስቶስን እንጂ ሰዎችን አንከተልም!!

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h 17 วันที่ผ่านมา

    የዲይቆን ሄኖክ ተረት ተረት ነው:: የሌለ ቡትቶ የሆነ ምሳሌና ትንታኔ የሚሰጥ ሰው ነው:: መምህር ጳውሎስ ጥሩ ትምህርት ነው::

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 วันที่ผ่านมา

      አንተዝብ ዝብ ዲያቆን ሄኖክን ሲናገር ታየኝ

    • @user-lu8zg5lz6h
      @user-lu8zg5lz6h 17 วันที่ผ่านมา

      @@mihretmengestu2798
      ​​⁠
      ዮሐንስ ከማህፀን ጀምሮ እግዚአብሔርን አገለገለ የሚል የቤተክርስቲያን ትምህርት ካለ ያሳዩኝ እባክዎት::
      ሄኖክ "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍ አጠበች" እንደሚባለው አይነትነው::

  • @nahoma6488
    @nahoma6488 17 วันที่ผ่านมา

    አንብብ

  • @batamariam
    @batamariam 17 วันที่ผ่านมา

    Ay tsegish????? Alesh aydel?

  • @Negash1011
    @Negash1011 17 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶክስ ብሎ ራሳቸውን የሰየሙት በጉባኤ ከለባት ለራሳቸው የሰጡት ስያሜ ነው ። ስለዚህ ወንድሜ የተሳሳተ አረዳድህን ፈትሽ ። ሲቀጥል ኦርቶዶክስ የግሪክ ቃል ነው እነሱ ምን ብለው እንደሚተረጉሙት ጎግል ላይ ፈትሽ መቼም የቃሉ ባለቤቶች ሁለት ባህሪ ያለው አምላክ ማለት እያሉ እናንተ የራሳችሁን ቃል ባልሆነው ቀጥተኛ ነው ልትሉ ነውን? ስለግዕዝ ቋንቋ በደንብ ጥናት አርግ !አይደለም አዳም መላዕክትም የሚያወሩት በግዕዝ ነው ። ስለዚህ ራስህን ከጥላቻ መንፈስ አላቅ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      👉ጉባኤ ከለባት 451 ዓ.ም
      👉ጉባኤ ኒቂያ 325 ዓ.ም ኦርቶዶክስ የተባለነት ዘመን ነው። እንደው ትምሽ ብታነቡ መልካም ነው

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 17 วันที่ผ่านมา

    ምድነው ችግሩ ሸብሻቢው ኦርቶዶክሰ አዊ ነው ሁሎኖም አትቃወሙ

  • @biniyamkasse3960
    @biniyamkasse3960 8 วันที่ผ่านมา

    ማነው አንተ የቆሎ ትምህርት ቤት የሚባለውን ማጥፋት ነው የሚለው ስሩን ያጥፋውና። አንተ ደንቆሮ የቆሎ የተባለወ ቆሎ ቆርጥመው ስለሚማሩ እንጅ እንደአንተ ቁርጥ ስለማይበሉ ነው!!!

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 5 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዬ ነው ስምህ ፀጋህ ይጥፋ አባታችንን ግርማ እልክ ጥላቻህን በደንብ ነገርካን በጣም አሳፋሪና በለጌ ነህ የቤተሰብ ጣጣ እንዳለብህ በደንብ ታስታውቃለህ እላይህ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው የሚያስቀባጥርህ ዱኩማን ነህ እልቁንስ ራስህን ፈትሸ ወደህ አይደለም አጋንት አለብህ እርግጠኛ ሆኘ ነወ የምነግርህ ወደ አምሮህ ተመለስ

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኣንተስ በምን ቅድስና ንጽህና ነዉ እንደዚ ብለህ የሚትፈርዲ

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 9 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ጨምሮ ልቦናችሁን ክፈቱና ትንሽ መምህር ግርማን አዳምጡዋቸው፡፡የሚሰሩት ቦታ ተገኝታችሁም ስርአቱን ተመለከቱ፡፡ችግር እንኩዋን ቢኖር ትግናኝቶ መወያየት ይገባል፡፡ ለጠላት መመቸት የለብንም፡፡ እንዲህ እያላችሁ ሰይጣንን ባታነግሱት ጥሩ ነው፡፡

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 17 วันที่ผ่านมา

    አንዱ አንተ ነህ አሁንም በጠም መፀለይ ይገባሐል አስተማሪ ሳትሆን ተማሪ መሆን አለብህ ተማርርርርርርር

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 17 วันที่ผ่านมา

    የራስህ ድምፅ በጣም ዝቅ ያለ ሆኑ ለመረጃ የምታሳያቸው አቀራረጹ እጅግ ከፍ ያለ ነው ይረብሻል ከይቅርታ ጋር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ አስተካክላለሁኝ

  • @betty2042
    @betty2042 17 วันที่ผ่านมา

    አረ ወንድሜ እባህ ፈራጅ አትሁን ትንሽ ተረጋጋ የሠዎችን ሀሳብ ብትቃወምም ክርስቲያን ከሆንክ ሰውን በሰዉነቱ አክብር

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru 17 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ወድማችን እነዚ ሀሰተኛ አጥማቂ የ ግርማ ፍዎች ናቸዉ ነጣቂ ተኩላ ናቸዉ እነዚንማ እግዛቤር ያጥፋቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 17 วันที่ผ่านมา

    የእግዚኣብሄር መንፈስ ኣይደለም ቴሌግራም ሩቅ ሀገር ኣይገድበውም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስን ጌታዬ ኣንተ ተናገር ብላቴናውም ይፈወሳል ብሎ በጌታ የተመሰገነውን አለነበብከውም ግን ኣንዴ ልብህን ስለደፈነው ብምን ታስተውል?

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 17 วันที่ผ่านมา

    አነ ዘክርቶስ ጋኔን የለብኝም!

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 17 วันที่ผ่านมา

      ቅዱስ ቁርባን ትወስድያለሽ፧

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@God-db9vp ያልወሰደች እንደሆን አለብሽ ልትያት ባልሆነ😂😂😂😂😂

    • @batamariam
      @batamariam 17 วันที่ผ่านมา

      Endatwesd kemiyaregat andu factor ajre new lemalet feliga new. Satatari atkebatri.

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@God-db9vp አዎ እግዚአብሔር ይመስገን! በድፍረት ሳይሆን በፍርሃት፣ በትዕቢት ሳይሆን በትሕትና እቆርባለሁ። (ወንድ ነኝ ደግሞ)

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 17 วันที่ผ่านมา

      @@batamariam fallacy ነው እንዲህ አይነት argument

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማረን አሁን አንተ ኦርቶዶክስ ማለት አዋ ክህደት ነው ግሪክ ከሐዲ ስለሆነ ክርስቶስ ከመብርሃን ከስጋዋ ስጋ ከነፍሳ ከነፍሳ ተዋህዳ የሚለውን አያምንም ስለዚህ አንተ እራስህ ፀልይ ከመናገርህ በፊት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይጎዳል አንብቢ

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 17 วันที่ผ่านมา

      መፅአፍ ግዛልኝ አሁንም ከአባቶች እግር ተቀምጠህ ተማር እንደአንተ አይነት ነው አወቅን አወቅን እያላቹ የምታጠፋት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      @@yoditaskale3425 ምን አይነት መጽሐፍ ፈለግሽ?

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 17 วันที่ผ่านมา

      አንተን የማስተምርበት ሳትሰማ ሳታነብ ከምትመጣ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  17 วันที่ผ่านมา

      @@yoditaskale3425 ወንጌል ቅዱስ የሚል ትርጓሜ አለ እሲ ጥሩ ነው ይጠቅማል