MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ቤተ ክርስቲያንን የጠቀሙ እየመሰላቸው የሚጎዷት አሉ - ቀሲስ ኅብረት የሺጥላ - ሰባኬ ወንጌልና ጸሐፊ - ክፍል - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 10 หลายเดือนก่อน +23

    እጅግ ተደማጭና አንደበተ ርእቱው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንደ እርስዎ በእርጋታ፣ በትህትናና በልህቀት የተሞሉ መምህራንን ያብዛልን።

  • @EphremtekaEph
    @EphremtekaEph 9 หลายเดือนก่อน

    ቂሲስ አግዝር እዲሚዋን ያርዝምልን ከብስራተ ቅ/ገብርኤል ተማሪዋት

  • @abrehamtsegazeab7236
    @abrehamtsegazeab7236 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቀሲስ ሕብረት ቀሪ የአገልግሎት ዘመኖ እንዲሁም የትዳር ሕይወቶ የተባረከ ይሁን እንደርሶ ያለ ካሕናትን እግዚአብሔር ያበርክትልን

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ በፊት ትምህርታቸውን በእውነቱ ሰምቻቸው አላውቅም ግን አለማወቄ እድቆጨኝ ነው ያደረጉት የዘመኑን ወጣት በጥበብ መያዝ እሚችሉ አንደበታቸው ለዘብ ያለ ደስ እሚሉ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @AbrehamFekadu-v1m
    @AbrehamFekadu-v1m 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ መርሃግብር ነው እንደው ከተቻለ እነ መሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ፣ መልዐከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራውን የመሰሉ አባቶች በቀደመው ዘመን ቤተክርስቲያንን በትጋት ያገለገሉ በአሜሪካ ያሉ ቢቀርቡ ሕይወታቸው አስተማሪ ስለሆነ በተለይ አሁን ላሉ በክህነት ለሚያገለግሉ ሁሉ ብዙ እሚያገኙበት ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 10 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን በጣም ደስ ይሚል ቃለ ምልልስ ነው ህይወትን የሚያድስ ነው መስኪ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንችንም

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ተወዳጅ ቀሲስ ህብረት የሽጥላ የቤተክርስቲያናችን የሰው ዕንቁ ።

  • @BahaftaWeldu
    @BahaftaWeldu 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን እውነት እውነት እውነተኛ አባት ታላቅ ትምህርቶቻቸው ቀጥ ያለ እውነት እውነተኛ የሆነ ❤❤❤

  • @ንግስት-ነ9ኰ
    @ንግስት-ነ9ኰ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት የተረጋጉ አባት ሰለሆኑ የማስረዳት ችሎታዎት ደስ ሲል የአስራቱ ነገር ግን አሳቀኝ የእውነት ድንቅ አባት ነወት የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰቦችወት ይጠብቅልን ለሰማንውም የልብ ሰሌዳችን ላይ ይፃፍልን አሜን

  • @selammesele6817
    @selammesele6817 9 หลายเดือนก่อน

    በዛ አስቸጋሪ ዘመን ሳልጠይቃቸው በልቤ ውስጥ የነበረውን ጥያቄ በስብከታቸው ውስጥ ዘወትር ይመልሱልኝ የነበሩ ከወጣትነታቸው ጀምረው እግዚአብሔር የገለጠላቸው መምህር ናቸው ከብዙ አመታት በዋላ ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @mulkenalemu6557
    @mulkenalemu6557 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ያርዝምልንም ቀሲስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 10 หลายเดือนก่อน

    ከምሬ ነው በእድሜየ ሙሉ ቀሲስ ኅብረት የሺጥላን የሚያክል መምህር በ'ኔ ዘመን በመፈጠሩ እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ።ከተነሳበት ርእስ እና ጭብጥ ሳይወጣ የሚያስተምርበት መንገድ የእውነት እንኳን እኔን ተራውን ምእመን ቀርቶ(ስለ ድንግል ማርያም ስም) ስብከቱን ያሰማኋቸው አንድ ቀሲስ ምን ያክል እንደተደመሙ ልገልጸው አልችልም።እድሜ ከጸጋን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @HelenArside
    @HelenArside 9 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ተክለሐይማኖት ያገልግ ዘመነቱን ይባርከ ከነቤተሰቦትን ከክፍ ሁሉ ይጠብቆት

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 10 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግራቸው ያረጋጋል፡፡ ክህነት ቦታዋን አግኝታለች፡፡ ደግመው ደግመው ይናገሩማ፡፡

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 9 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዋት አባታችን

  • @tesfayealemu2136
    @tesfayealemu2136 9 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ በገነተ ፅጌ ሰ/ትቤት በማትዮስ አንድምታን እያስተማሩን ለኔ ቢጤዎች ላይ 10ሳንቲም ሰተን 2ልጅ 3ልጅ ለምን ይወልዳሉ እያላችሁ አትፍረዱ ፈርዶ ከመስጠት ዝም ብላችሁ እለፉ በማንም ላይ አትፍረዱ ያ ትምህርት ዛሬም ድረስ ጠቅሞኛል በኔ የክርስትና ሕይወት ዉስጥ ትልቅ ቦታ አለዎትና አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @ge821
    @ge821 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን መምህራችን ❤❤❤

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቀሲስ ህብረት የሺጥላ ድንቅ መምህር ናቸው ግን ጠፋ ብለዋል

    • @kd1018
      @kd1018 10 หลายเดือนก่อน +1

      አልጠፉም፣ tekleye በሚለው ዩትዩብ ቻናል በሳምንት 3 ቀን ትምህርታቸው ይለቀቃል ከፀሎቱ በኋላ።

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 10 หลายเดือนก่อน

      I got the TH-cam. Thank you so much! The Almighty God bless you all!!!

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም አስተማሪ ነው ። ቢያረዝምም አይሰለችም ። እሱም ጉባኤ ሳስተምር ፕሮግራም መሪው ሰአት አብቅቷል ሊለኝ ሲመጣ የጨርስኩ እመስልና አረዝማዋለሁ ብሏል ።
    መምህር ዘላለም የሚባለውም በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነው ግን ያስረዝማል ፣ ሰው ጥሎ ካልወጣ ማስተማር አያቆምም ።

  • @tilahundejene8647
    @tilahundejene8647 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው። ለመምህራችን ለቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ለአዘጋጇም ለመስከከም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከአጥቢያችን ጀምረን የተበላሸውን የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ከወዲሁ እናስተካክል።

  • @HelenArside
    @HelenArside 9 หลายเดือนก่อน

    እጁግ ተወዳጀ መማህር ቀሲስ ህብረት የሺጥላ ዲያቆን በነበሩበት ጀምሮ ነው እማውቃቸው ከማስታውሰ በጥቂቱ በከርቸሌ በ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በሰንበት ት/ቤ ስለ መፃሀፈ ሩት ተከታታይ ትምህርት የተማርኩት አስታወሱኝ : :

  • @hailunegatu2885
    @hailunegatu2885 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሚድያ ትልቅ ትምህርት ሰጪ እንደመሆኑ መጠን የባእድ ቃል መጠቀም የተከለከለ መሆኑን ኘሮግራም ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ማስገንዘብ መልካም ነው ( የእንግሊዘኛ ቃል ) ቤተክርስቲያን አርአያ መሆን ሲገባት ከሊቃኖቿ ይህ ስህተት መደረግ የለበትም

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 9 หลายเดือนก่อน

      💚💚❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @haylemichaeltsega3632
      @haylemichaeltsega3632 9 หลายเดือนก่อน

      Ye minorut america mehonun atrsu , eza leminor sew bichal endawm mulu bemulu be english biyaweru melkam new

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ዘበአማን

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @አዲስአለም-የ4ሐ
    @አዲስአለም-የ4ሐ 10 หลายเดือนก่อน

    በልጆች ላይ ስለ መስራት ያለዎትን ትጋት በየእስቴቱ ላለን አገልጋዬች እባክዎ።

  • @BahaftaWeldu
    @BahaftaWeldu 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕወተ ያስማልን

  • @helentamire-wu7gp
    @helentamire-wu7gp 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 10 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hewete yasemalen ❤

  • @Emeye-ethiopia
    @Emeye-ethiopia 10 หลายเดือนก่อน

    ድሮም ስወዳቸው እኮ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 10 หลายเดือนก่อน

    በሚቀጥለው ቃል መጠይቅ ከቤተሰቦት ጋር እንጠብቃለን

  • @yisehakgursha-e3e
    @yisehakgursha-e3e 10 หลายเดือนก่อน

    Awaki memir nachw!

  • @abrahamalemneh1295
    @abrahamalemneh1295 10 หลายเดือนก่อน

    kereese sayewotu detail oriented honew kemiasetemeru betam tekit memeheran weset andu nachew memhir hiberet yeshitela

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 10 หลายเดือนก่อน

    Qalyot yasemaln!

  • @abrahamtesfaye7833
    @abrahamtesfaye7833 10 หลายเดือนก่อน

    I can't Waite you anymore

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 10 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @haylemichaeltsega3632
    @haylemichaeltsega3632 9 หลายเดือนก่อน

    Diyakon eyalu be pdf yemenafkanen tyake eyemelesu yemilekuachewn temhrt eketatel nber kalehiwot yasemalen ... ye pdf ketay kflich felge ateche nber mnalbat magegnet emechelebetn bitekumugn

  • @arontsegai
    @arontsegai 10 หลายเดือนก่อน +1

    Please fix the Title ቀሲስ