MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ እና ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ በአብርሃም እንግዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +22

    ተወዳጅ ቤተሰቦች ፀጋው የበዛላቸው በቤቱ ያኑራቹ ያኑረን❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 9 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 หลายเดือนก่อน +6

    ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ አቅራቢዋ ትጠየቅ ኧረ የአብራሃም እንግዳ ጋዜጠኞቹ ይጠየቁ❤

  • @BrukKet
    @BrukKet 9 หลายเดือนก่อน +15

    ልዑል እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያኑራችው

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel5759 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሲስተር ሂወት በጣም የምወዳት የማከብራት ከነ ባለቤትዋ ውድ የተዋህዶ እንቁ ናቸው ፍፃሜያቹን ያሳምረው

  • @Misneb
    @Misneb 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሲስተር ህይወት ዲያቆን ይትባረክ በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን እንግዶች ሆናችሁ በመቅረባችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ፣ መልሶቻችሁም ከልብ ነው ያስገረሙኝ። እናንተን የመሰሉ አገልጋዮች በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለቤተክርስትያን ስለሰጠልን እድለኞች ነን። ተባረኩ!!!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ,ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ይጠብቅላችሁ

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ያብረሃም እንግዶቻችን የምወዳችሁ የሃይማኖት አስተማሪዎቼ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 9 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት የምወዳችሁ ዘማርያኖች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር❤ያሳድግላችሁ❤❤

  • @maryusa3907
    @maryusa3907 9 หลายเดือนก่อน

    ህይወትዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ🥰🙏

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 9 หลายเดือนก่อน +4

    እባክሽ ቡርትዬ ዘማሪ ፍቃዱ አማረን እንግዳ አርገሽ አቅሪብልን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ከነ ልጆቻችሁ ለኛም ልጆች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን😢😢❤❤❤❤ እድሁም እተረዢ ላደረግሽልን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረኩ ቤተቦች ሰላም እና ጤና ደስታ ፍቅር እስከ መጨረሻዉ ከእናንተ ጋ ይሁን
    🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌸

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በበዙ ጸጋ ይባርካችሁ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ያባታችንን የቅዱስ አብረሃምን ጸጋና በረከት እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ ሕይወት ና ይትባረክ እመብርሃን ከጓዳችሁ እንደ ዶኪማስ ቤት ትግባ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ክርስትናን በሕይወት መኖር እንዲህ ነው በቡዙ ተባረኩ የተዋህዶ ወድ ቤተሰቦቻችን 👏🌹🌹🌹🌹

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል በእመቤቴ❤❤❤

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሂዉየ ዝማሬ የማልሰለቸዉ አይባልም መዝሙር ሙዚቃ አይደል ለምን ይሰለቻል?

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidandesalegkal8293
    @kalkidandesalegkal8293 9 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን በእድሜ በጤና ትጠብቃቹ❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔርይመስገንስወዳችሁ ደስየሚሉልጆችአላችሁ እመቤቴታሳድግናለች ዝማሬመላእክትንያሠማልን

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ☦️☦️☦️

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 9 หลายเดือนก่อน +2

    አደዬ የከንች አረያ ሰለሆነች ደሰ አይልም አዲዬ ተባረኪ አንችን ተካሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ተባረኪልኝ ።

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉❤ በጣም በጣም እንወዳችኃለን በርቱልን❤🎉❤

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተወዳጅ ቤተሰቦቻችን በጣም ነው የምንወዳችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ እድሜና ጤና ዪሰጥልኝ ቃለህይወት ያሰማችሁ ተባረኩ ።

    • @tsehayhagos1491
      @tsehayhagos1491 9 หลายเดือนก่อน

      ሲሰተርዬ በጣም ነው የምወድሸ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ሰለምትመሰይ በመዝሙራችሁ በጣም ነው የምፀናናው ተባረኩልኝ ወድዬ ወዳችሁለው ተባረኩልኝ ።

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ ዘማሪዎቻችን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ ሂዉየ ንገሪልን መንፈስ የለም አጥማቂዎች ባዕድ አምልኮን ሲያጋልጡ እሪይ ለሚለዉ ማህበረ ቅዱሳን ተብየ ትዉልዱ በጨሌ መንፈስ ተጎድቷል መናፍቅም የሚያደርገዉ እሱ ነዉ በዘር እየተላለፈ እናንተን አየሁ መንፈሳዊነት የገባችሁ አገልጋዮች ህይወታችሁ ከፍሬያችሁ እናዉቃችኃለን። ለዛ ነዉ በአገልግሎትሽ መንፈስቅዱስ ሲሰራ የማየዉ

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ የግርማና የልጁ አድናቂዎች አታፍሩም አደል መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ ፈወስኩ የሚል ጎረምሳ ስትደግፉ😢😢😢

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሂዊ ስለ ግርማ አደለም እሺ እያወራች ያለችው ስለ ሌሎች አገልጋዮች ነው ስለ ነጋዴዎች አደለም ማነው አዚም ያደረገባቹ ግን 😢😢😢

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 หลายเดือนก่อน

      ጨሌ ምናም ትላለች ካመማችሁ ጠበል ሂዱ በካሜራ ፊት ከመለፍለፍ እግዚአብሔር ይመስገን ጠበል አለ በእምነት ሂዳችሁ ተጠበሉ በሽተኞች ጭራሽ ማሕበረ ቅዱሳንን ልትሳደቢ አማረሽ አርፈሽ እረፊ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀስድብ ምን አመጣው እግዚአብሔር ይገስጽሽ መች ተሳደበች እሷ ሲጀመር

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@menberetadesse6468እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ነቅተናል እናንተ ንቁ ቢያንስንኳ በታላቅነታቸው አክብረሽ አንቱ ብትይ እኩያ ጓደኛሽ አድርገሽ ግርማ ስትይ አለማፈርሽ አንቺና መሰሎችሽ ልቦና ይስጣችሁ ለማህበረ ቅዱሳንም ልቦናቸውን ያብራላቸው እውነቱን መርምረው ማወቅ እንዲችሉ😢

  • @walensa-q5s
    @walensa-q5s 9 หลายเดือนก่อน

    እድግ በሉልን❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ደስ የምሉ የአብርሃም እግዶች 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen amen ❤❤❤

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
    @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል የአብርአም እንግዳ ❤ 😍😍😍

  • @HanahanaHana-k1t
    @HanahanaHana-k1t 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ህይወታቸው አስተማሪ ስወዳቸው❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 9 หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ አሜን በርቱልን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜንንንንንንንን finally 🙌🏾 👏🏾 እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ማህበረ ቅዱሳን ነዞም ክቡራትን ትሑታትን ቤተሰብ ይሕዋት ዘምጻኩምልና እግዚኣብሄር ይመስገን ክቡር ሓወይ ድያቆን ይትባረክ ክብርቲ ሓፍተይ ሲስተር ሂወት ክብርቲ ኣዴና ኣዳነች እግዚኣብሄር ይመስገን ትሑታት ሰባት ብልክዕ መንፈሳዊ ሂወት ዝተረድኦም ደቂ መዛምርት ክርስቶስ ደቂ ማርያም እግዚኣብሄር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ሂቡ ድኻም ቅዱሳን ይግበረልኩም ቡነት ኪዳነምህረት ኣደይ ሓንቲ መዓልቲ ኣብቲ ንስኹም ተገልግልዎ ጉባኤ ወይ ውን ኣብ ቤትኩም እንግዳ ኮይነ ክላለየኩም ኪዳነምህረት ኣደይ ቅዱስ ፍቃዱ ይኩን መድሃኔኣለም ይፈትቀኩም ናይ ልበይ ትሑታት ሰባት ጸሎትኩም ደግፉኒ ነዓይ ደካማ ሓፍትኩም 🙏🏾🍯🤍💐💐💐⭐️⭐️⭐️🤍🇪🇷
    Please any one read this comment try to help me to find cotact of those beautifully family please b'kidanemhret name🙏🏾💐

    • @burte21men80
      @burte21men80 9 หลายเดือนก่อน +1

      ንዝሃብክና ርኢቶ ብጣዕሚ እናመስገና ሓፍትና ንስኽውን ንኽትቐርቢ መን ኢኺ ዝብል ተትነግርና ደስ ይብለና!

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 9 หลายเดือนก่อน

      @@burte21men80 እግዚኣብሄር የክብረለይ ንኣክብሮት ልዋም መስፉን ይብሃል ግን ይቅሬታ ወላ ክንዲ ፍረ ኣድሪ ትኸውን ግብሪ የብለይን ክቀርብ ኣይኮንኩን ክምዚ ዕድል ክዋሃበኒኮ ዝይግባኒ ደካማ ፍጥረት እየ ብልቢ ስለ ዘክብሮምን ዝፈትዎምን እየ ናይ ልበይ መልክተይ ሰዲደሎም ብድጋመ እግዚኣብሄር የክብረለይ🙏🏾

  • @hiruttegene2565
    @hiruttegene2565 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 9 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻቸውን ያሳምርላችው ደስ ትላላችሁ

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ ምርጥ ቤተስብ

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ።ልጆቻችንም ያሳድግላችሁ።

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 9 หลายเดือนก่อน +1

    Huluchahum ❤❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉አሜን. አሜን

  • @zewduamesa6692
    @zewduamesa6692 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ያሳድግልን!

  • @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
    @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @swetesweety1236
    @swetesweety1236 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ቤተሰብ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉ልልልል ፈጣሪ ያስዶጋችሁ

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 9 หลายเดือนก่อน +1

    እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 หลายเดือนก่อน

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያሰድግቹ 💔💔💔💔

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌻🌻🙏🙏🙏🌾🌾🌻

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @hiwot2010
    @hiwot2010 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egizeabiher Bebetu yatsinachihu!

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 9 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነዉ

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🏽

  • @ShgeaAlshgea
    @ShgeaAlshgea 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤💒💒❤❤🙏

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏽

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏💔💔💔💔💔💔💔

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ሴት እመት እንጂ አቤት ትባላለች ?

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 9 หลายเดือนก่อน

    ዕብድ ውሻ ለማኝ

  • @KokobaTadesa
    @KokobaTadesa 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobeqalam5493
    @kokobeqalam5493 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SemgnewS
    @SemgnewS 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤