bermel Georgis ዘማዊ አጫሽ ቃሚ ሱሰኛ ነበርኩኝ የመጀመርያ ቀን ስገባ ያየሁት ስቃይ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
    @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ 9 หลายเดือนก่อน +72

    ደጁን ለተመኛችው የመብርሀን ልጆች ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 9 หลายเดือนก่อน +24

    እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከስደት መልሰህ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አበቃን ጥራን ከአጋንንት ከዳቢሎስ ከእርኩሳን መናፍስት እስራት ፍታን ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን የውስጤን ጭንቀት ቤትህ ለመምጣት ያለኝን የዘወትር ምኞት ጉጉት ፍላጎት አሳካልኝ ❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @MkMagga
      @MkMagga 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN Yihe yetafshiwu yenam yezewetr mignota hesabe telote newu ehta hulachin kesdet melso ledeju yabkan Semaetu AMEN AMEN AMEN

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወንድም የኔ አስተዋይ አንተን ነዉ የሚወደዉ መድሀኒዓለም ሀጥያቱን የሚያምን

  • @HlfitHlfit
    @HlfitHlfit 8 หลายเดือนก่อน

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @mestawet438
    @mestawet438 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ለደጂክ ብቻ አብቃኚ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ እይወት የኔ እይወት ነው ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ

  • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
    @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 9 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ ጌታሆይ የስደተኞችንልጆች አተአስበን በስደት ሁነን እደጋጋን ለደጅህ አብቃንሰማህቱ

  • @EmebetBirara
    @EmebetBirara 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለእደጁ ያብቃን እረ በፀሎት አስቡኝ

  • @ggg430
    @ggg430 9 หลายเดือนก่อน +7

    እረ በስደት ያለነውን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤

  • @Mekeds2123
    @Mekeds2123 9 หลายเดือนก่อน +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን አባቴ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ስደየኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼አቤቱ አሞላከ ጊወርጊስ ገፀምህረትህን አሳየን ለደጂህ አብቃን ኪዳነምህረት ምልጃሽ አይለየነኝ አሜን❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️

  • @BerhanBerhan-w1v
    @BerhanBerhan-w1v 8 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔና መላ ቤተስቤ አጎት አክስቶቼ ለደጅህ አብቃን እድሜና ጤና ስጠን ❤ አሜን ይደረግልን አባቴ ጊዮርጊስ እርዳኝ

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባከቹህ ገብረ መድህን ብላቹህ ተጠመቁልኝ

  • @yeshambel1129
    @yeshambel1129 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን❗️

  • @محمدمحمد-ت9
    @محمدمحمد-ت9 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 9 หลายเดือนก่อน +4

    በሰማእቱ አላዬ እባክህ ኮሜንት እያየኽ እድል ስጠን ለአንተም በረከት ለእኛም ድህነት ነው እባክህ እባክህ ተባበረኝ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 หลายเดือนก่อน +1

    አወ እግዚአብሔር ማሀሪ ነዉ ምህረት ቸርነቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ፡ለደጁ፡እንድንበቃ፡ይርዳን፡

  • @aster7876
    @aster7876 9 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰማዕቱሆይ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንቃለህይወትየስመዐልና🙏🙏🙏😢

  • @EmebetWendimu
    @EmebetWendimu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊወረጊስ እኔም ለምስክርነት አብቃኝ ❗

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ቅዱሳን ለደጁ አብቃኝ ❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 9 หลายเดือนก่อน

    እሜን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጂህ አብቃኝ እግዚአብሔር መረጧችሁ ለደጁ የበቃችሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ😢 ወለተ ሒወት ብላችሁ

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @TANAHD-ej1fj
    @TANAHD-ej1fj 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ድጋሜ ለቦታህ አብቃኝ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምእመናን ህይወታቹህ እንዲቀና ስታመሰግኑ ቀጥታ ለባለቤቱ ለመድሀኒያለም አመስግኑ የተጎዳ ኩላሊት፣ሳንባ፣ጉበት የሚቀይር እርሱ ነው ከኤድስ ከካንሰር የሚፈውስ እርሱ ነው ቅዱስ ጎርጊስም ሆነ ሰማእቶች የሚፈልጉት መድሀኒያለም ለሚሰራው ድንቅ ፈውሰት እንድታመሰግኑ ነው ❤❤❤

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር፡ይመስገን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

      ይህ መናፍቃዉ አስተሳሰብ ነዉ አልቀበልም በቅዱሳን ዉስጥ እኮ መድሀኒዓለም አለ አንች ሰዉ አመሰግናለሁ ትይ የለ? ምነዉ ለሰማዕቱ ሲሆን ከነከነሽ? ዉስጥሽ የመናፍቅ መንፈስ ይኖራል ቸክ አድርጊ እህቴ ሲጀመር የመድሀኒዓለም ምሰወጋና ከቅዱሳን ምስጋና ጋ አይገናኝም። መድሀኒዓለምን የምታመሰግኝዉ የባህሪዉ ስለሆነ ነዉ። አምልኮ የባህሪዉ ነዉ መድሀኒዓለም ፊት ነብስሽ ብትቆም ሳትወጅ በግድሽ ነብስሽ ድፍት ብላ ሰግዳ ታመሰግነዋለች ለምን? የባህሪዉ ነዉና ጌትነቱ ያስገድድሻል። የቅዱሳን ምስጋና ግን በፀጋ ነዉ አትጠራጠሪ የተሻሙብሽም አይምሰልሽ ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጡ ያለዉ ራሱ መድሀኒዓለም ነዉና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መንፈስ ቅዱስ ገልጦለት እመቤታችንን በአርጋኖን መፅሀፉ አመስግኗታል። ስለዚህ ምስጋና ለቅዱሳን ይገባል። እንደዛ ባይሆን መልካመልኮቹ ባልተፃፊ ነበር። መልክአ ጊዮርጊስ መልክአ ሚካኤል …. አንብበሽ አታዉቂም? ለ እያንዳንዱ አካላቸዉ እየጠራሽ የምታመሰግኝበት ነዉ። እና ግራ አይግባሽ የኔ እህት የመናፍቃንን ወሬ እየሰማሽ እነሱ እንደሆነ ቅዱሳንን አሳንሰዉ ለራሳቸዉ የሚያሰግዱሽ ፍጡራን ናቸዉ

  • @frewenitakele2117
    @frewenitakele2117 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ወንድሜ እሱ አምላክ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን. ቤተስቤን በስላም ያድርስልሽ ብላቹ ፀልዩልኝ 🤲🏾

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    ena gena lehide 1 sament sikergne sematu giorgis ena dengel mariam tamre asayugne

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሰማዕቱ ግርም ድንቅ ይለኛል ገባሬ ተአምራት እኮ ነዉ ተፅናናሁ ኢትዮዽያየ እግዚአብሔር አልተወሽም ተመስገን ዛሬ እንደ አባቶቻችን የ ኢትዮዽያ ገበዝ ከ ኢትዮዽያ ጋ ነዉ ተመስገን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነቱ እንደ አባቶቻችን ቃልኪዳን ለሳበን አምላክ

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 9 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ አምላክ ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @ghjhfhgv3051
    @ghjhfhgv3051 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከመቀለ መምጣት ይቻላል ይሆን እመኣምላክ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጀወርግስ ለተቀደሰ ቦታ ኣሳየኝ ኣባቴ ሃጢኣቴንም ይቅር በለኝ ማረኝ 😢

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ወደ አዲሳባ በመምጣት መሄድ ይችላሉ

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 9 หลายเดือนก่อน

    dink miskirent newu lebetu yabkagn kalehiwot yasemaln

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱቅዱስግዎርግስአባቴአማላጄ

  • @yeshitenna-c2t
    @yeshitenna-c2t 9 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @ngsti277
    @ngsti277 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለደጁ ያብቃን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ,ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ

  • @እግዚኦመሓረና
    @እግዚኦመሓረና 9 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ ኣብቃን የልዳው ሰማእቱ ቅዱስ ጅዮርጂስ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @alamdereba8999
    @alamdereba8999 9 หลายเดือนก่อน

    Igzhber yemsgen Inyanimi laa betu yabiqani 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 9 หลายเดือนก่อน +1

    መንገዱስ ሰላም ነው

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @SentalmKtemaw
    @SentalmKtemaw 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ወንዲሜ በፀሎታችሁ አስቡኝ መሞቴነውበጉጉት አደራ እባክህህህህአላየ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ😂😂😂😂

  • @SaraWorku-u8r
    @SaraWorku-u8r 9 หลายเดือนก่อน

    Begzabehair semai welet mariyam ejachu lay sefachu gebulng besmatu

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 9 หลายเดือนก่อน

    sematu ebakh enanem fewsegn berh lemta new

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 9 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ

  • @AccAcc-x3k
    @AccAcc-x3k 9 หลายเดือนก่อน

    Abate getaa hoyii ladajii adersene ka gabara Tshadqi gaa hadara ante tiradengale

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 หลายเดือนก่อน

    አባተችንእኛንምበሰዉአገርያለነዉበስረገላዉበፀበሉየዳብሰንአሜንበፀሎታችሁአስብን🙏🙏🙏

  • @ማህደሪመረሳ
    @ማህደሪመረሳ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641 9 หลายเดือนก่อน +1

    የልዳዉ ኳኳብ አደራክን ለደጅ አብቃን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሀጥእ ነኝ ይማረኝ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 9 หลายเดือนก่อน

    አላዬ እባክህ ስልክ አንሳልን

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SentalmKtemaw
    @SentalmKtemaw 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 9 หลายเดือนก่อน

    እናንት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እኔ የምለው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ንፁህ አስተምሮ እየተከታተልኩ ከምስጥራቷ ከተካፈልኩ ለእኔ መዳን በቂ እይደል ??
    ለምን እዚህም እዚያም እሄዳለሁ ??

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንደ እምነትህ ነው
      የታመመ ሰው ከደዌው ለመፈወስ ፀበል ይጠመቅ የለ?
      ስለዝህ ያለህበትን ሁኔታ የምታቀው አንቴ ነህ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ነህ ወንድሜ የ እርኩስ መንፈስ ሴራ የገባህ ምን ያህል ዉስጣችን እንደሚያደፍጥ ክፉ እየሰራን መንፈስ የለብንም እንላለን ገራሚ እኮ ነን

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢መች መልስ ትሰጣላችሁ በኢሞ በዋትሳብ ሲደወል አታነሳም ይሄው መጋቢት 21 ለመጓዝ ነበር ብደውል አይነሳ መልዕክት አታዮ ሰማዕቱ ባለሁበት እኔንም ቤተሰቤንም ይፈውስልኝ

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 8 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮ ነው ያለሽው ?
      ለምን ቢሮአቸው አትሄጂም

  • @GezaeShden
    @GezaeShden 9 หลายเดือนก่อน

    Sematu ebakihin ledeghi abikahe years.yebetosebohe koatero fitalhe.ebakihin egzabhari amilak enda hatyaty sayhon ende herinatiki marche dingel.maryam enata bekensh lmasensh hulu taki.alesh ena marhe

  • @zuri8239
    @zuri8239 9 หลายเดือนก่อน

    Yet hager new yemigenew tsebelu

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 9 หลายเดือนก่อน

    ለደጅ አብቃኝ

  • @almazjiima9580
    @almazjiima9580 8 หลายเดือนก่อน

    Liege.endet.seseg.naw.heilm.endelikskig.naw.yeilhet.aneten.yesm.ligenm.yesmeilg

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 9 หลายเดือนก่อน

    የታል ተሰውሮ ያየው ? ስለ በርሜል እኛም እናውቃለን የህይወት ታሪክማ ሞልቷል ምስክርነት ቢኖር መልካም ነው

  • @WorkeAlebel
    @WorkeAlebel 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለደጁ ያብቃን