bermel Georgis እንዳቴጂ እየተባልኩ ትቼ መጥቼ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

ความคิดเห็น • 224

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk หลายเดือนก่อน +135

    ማነው እንደኔ ይሄን ድንቅ ቦታ ለመርገጥ የጓጓ🥺✝️♥️🤲🙏 እግዚአብሔር ሆይ ስደተኛ ልጆችህን ለሃገራችን አብቃን🇪🇹🥺🤲

    • @Kfkftaznabfikri
      @Kfkftaznabfikri หลายเดือนก่อน +4

      ኣሜን ❤😢

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እኔም

    • @meseretgashaye7657
      @meseretgashaye7657 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏 🤲 እኔ በእውነት 😢

    • @user-qo9eh9yf4e
      @user-qo9eh9yf4e หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ውድ❤

    • @user-hm8zf1rf2o
      @user-hm8zf1rf2o หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 หลายเดือนก่อน +36

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ቃል ግባልኝ ለደጅህ እንድበቃ አደራህን 7 አመት ለተጋደልክለት መስዕዋት ለከፈልክለት በአምላክህ በየሱስ ክርስቶስ ይሁንብህ በወዳጂህ በወላዲት አምላክ ይሁንብህ አደራህን🙏🤲🤲🤲🤲

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 29 วันที่ผ่านมา +2

      Yene nat tayalesh yewesdshal betu

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 หลายเดือนก่อน +48

    እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልታድኑኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/kUwa4NHw65g/w-d-xo.htmlfeature=shared 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለእኔም ይደረግልኝ

    • @user-ce2hv3ti7l
      @user-ce2hv3ti7l หลายเดือนก่อน

      አሜን ይሁን ይሁን!!

    • @xbgg5952
      @xbgg5952 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 หลายเดือนก่อน +33

    እኔም ልቤ በእንጥልጥል ላይ ነች ሁሌም ምስክርነት ሣይና ሳዳምጥ መንፈሣዊ ቅናት ይለበልበኛል ያስለቅሰኛል የማዳም ቅመሞችንም አምላክ ለደጁ ያብቃን🤲🤲🤲

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu หลายเดือนก่อน

      Amen ❤Amen❤Amen ❤

    • @tigistdajane2742
      @tigistdajane2742 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @asratekinde
      @asratekinde หลายเดือนก่อน

      Amenn Amen Amen enem hule semayatun enda lemenku

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d หลายเดือนก่อน

      አሜን🤲

  • @MGbyac
    @MGbyac หลายเดือนก่อน +60

    እኔ የናንተን ኤልሻዳይ ሚዲያ አይቼ ግንቦት 3 በሚሄደው ጎዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ሄጄ ማለት ከአሜሪካ እግሬ ቁርጭምጭሜቴን ተሰብሬ ዱላ ይዤ መጥቼ ነበር እሁድ ገባን ያው ሰኞ ተጠመቅኩ ከዛ በነጋታው ዱላ ጥዬ ወደጸበሉ ሄድኩ አውደ ምሕረት መሥክሬአለሁ እናንተ አልነበራችሁም እና ወገቤደሞ ዲስክ ነበረብኝ እሱ ደግሞ ሐሙስ ደራጎ ምርት ኪዳነምሕረት ሄድን ወገቤን ተሻለኝ የኪዳነ ምሕረት እኛ የመጨረሻ ነበርን እና አልመሰከርኩም እና ደግሜ ለመምጣት ሰማእቱ ይፍቀድልኝ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን በጸሎታችሁ አስቡኝ ሰማዕቱ ድንቅ ቦታ ነው

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu หลายเดือนก่อน +1

      Please stebel or emnet kalachu be Egzabher situgn

    • @bertyeshet3752
      @bertyeshet3752 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን እናታችን ለአንች የደርሰ ለኛም ይድርስልን

    • @marinakorolevamarinakaspar8192
      @marinakorolevamarinakaspar8192 29 วันที่ผ่านมา +1

      ለእረሶ የደረሰ ልቀሰማይቱ ቅዱስ ጎርጊስ በረከት ድነት ለኛም ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ እነም በህዳር ላይ ከልጀ ጋር እመጣለሁ ብየ እሄዳለዉ ብየ እያሰብኩኝ ባለበተ ያለፈዉ እሁድ ታሞ እንሱልት ሆስፒታል ገባብኝ ኮማ ዉስጥ ነዉ ያለዉ በኦክሲጅን በፀሎት አሲቡት ደጅን ስለሙጡ ይቀርቡታልና እባኮትን አምላከ እንድምረዉ የክርስትና ስሙ ቪላድምር ነዉ እነ ወለተ ሀና ልጀ ማርና ። ለምስኪርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 29 วันที่ผ่านมา +2

      ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 28 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ሰማእቱ ጎበኘሽ እኔንም ሆነ ቤተሰቦቼን ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቅቶ ይማረን ከእመብዙሃን እመብርሃን ኪዳነምህረት።

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው หลายเดือนก่อน +20

    እውነት ነው፤ ከፊቱ የሚያቆመን ዛሬ በእምነት የተቀበልነው ቁርባኑና መልካም ሥራችን ነው።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 28 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ሞት ተፈራም አልተፈራም ስለማይቀር በንሰሃ መኖር ውይ ልቤ ሃሴት ተሰማኝ ስሰማሽ ጎበዝ ምስጋናሽ ብቻ በቂ ነው ❤❤❤ ተባረኪ እኔም ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-wx6gh9sx5c
    @user-wx6gh9sx5c หลายเดือนก่อน +7

    ወድም አላዬ የኔእቁ የምታገለግለዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠብቅህ ይጠብቃቺሁ❤

    • @user-wx6gh9sx5c
      @user-wx6gh9sx5c หลายเดือนก่อน

      እኔሁለት ጊዜ ተባለቤቴጋር በህልሜ ሔደን አይቸዋለሁ ባካል ቢሆን ብዬ ተመኘዉ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g หลายเดือนก่อน +17

    አባቴ ሰማእቱ ማረኝ እና ለደጅህ አብቃኝ ታሪኬን ቀይረው😢

  • @user-fb7iv6zp9i
    @user-fb7iv6zp9i หลายเดือนก่อน +25

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀንቴ የውስጤ ተውቀወለህ የልዳ ኮከብ ለደጅክ አብቃኝ።

  • @user-fv1ej2rd4r
    @user-fv1ej2rd4r 29 วันที่ผ่านมา +6

    እህት ወንድሞቸ በፅሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት 10 ወር ልጅን ትቸ ነው የመጣሁት ህወት ሲኦል ሆናብኛለች

  • @user-mi5id6fu7p
    @user-mi5id6fu7p หลายเดือนก่อน +15

    እኔም ደጁን እረግጫለሁ ነገር ግን ለልጄ ልለምን ሄጄ እኔን ፈዉሶ ተመለስኩ እባክህ አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ ልጄን አትርሳዉ❤❤

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/QAk-vBY1oFo/w-d-xo.htmlfeature=shared💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-xt6jo2lw8x
      @user-xt6jo2lw8x 19 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ልጂሽን. ይማርልሽ ገጠመኝ መምህር ተስፈየ አበራ ብለሽ ተከታተይ. ብዙ ተምርትን ታገኝበትአለሽ. ❤

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c หลายเดือนก่อน +18

    እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለዚህ ለተባረከ ለተቀደሰ ቦታ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ቤተሰቦቼን ማርልኝ ፈውስልኝ ድነን ለምስክርነት አብቃን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ከእስራታችን ፍታን በቃቹ በለን ማረን ይቅርበለን ድነን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 29 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ መቼም ልቤ ስቅል ብሎብኛል አደራህን ቅዱስ ጊዮርጊዮስ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጃችሁ አብቁኝ በሰው አገር ሆኜ እየተማጸንኩ ነው

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i หลายเดือนก่อน +10

    ሰማእቱ ጨርሶ ይማርሽ ቋጠሮሽን የምትወጃት እማምላክ ትፍታልሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ታሪክ ነው ። እናንተንም ኤልሻዳዮች በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ እምላከ ጊዮርጊስ ያድላችሁ❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if หลายเดือนก่อน +6

    ቅዳሜ ከሰዓት እናቷን አግኝታ እምነቷ ደስ ይል ነበር ከመላህክት እስከ ፈጣሪ ስታመሰግን ታስለቅስ ነበር

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣምደስ የሚል ምስገርነት ነው እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አብቃኝ የታፈነውን ጩሕቴን አተ ስማኝ አምላኬ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 หลายเดือนก่อน +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደደረሰልሽ ለኛም ለደከምነው ይድረስልን ክብሩን ይውሰድ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን, አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን. ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. በጸሎት አስቡን 🥲

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 28 วันที่ผ่านมา +3

    ኣቤት መታደል ታድላቹ እግዚአብሔር ሆይ ለኔ ለ ሃጥያተኛው ባርህ በቅዱስ ግዮርግስ ጸበል ፈውሰህ ከ ስጋ ደዌን ከ ነፍስ ደዌን ኣድነኝ🤲🤲🤲🤲

  • @HelenTekleab-p2v
    @HelenTekleab-p2v หลายเดือนก่อน +7

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አላዬ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሀገር ሰላም ከሆነና መንገድ ተከፍቶ ጉዞ ከጀመራችሁ ብትወስዱኝ እና ከታሰርኩበት እስራት እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ሰምዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እድፈታ አግዙኝ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/kUwa4NHw65g/w-d-xo.htmlfeature=shared 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh หลายเดือนก่อน +15

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 29 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር እንኳንም ረዳሽ በመጨረሻ ሰአት ነበረ የመጣችው ብዙ ጊዜ እንዳትሔድ ፈትኗት ነበረ

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 29 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ፡፡ ልጅሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ፡፡ ለመሄድ እየጓጓጉ እድል ያልገጠማቸውንም፤ አንዴ ከደጁ በረከት እንድንሳተፍ የፈቀደልንንና ዳግም ደጁ ለሚናፍቀንም ሁላችንን በንስሀ አጥቦ ከሰማዕቱ የምልጃ በረከት ለመሳተፍ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን፡፡

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 หลายเดือนก่อน +9

    ወገኖቼ❤ይሕ❤እፁብድንቅ ነው❤ለአንችም❤ፈጥኖ❤ይድረስልሽ❤ብላችሁ❤በፀሎታችሁ❤አስቡኝ❤❤❤❤

  • @etaferasrat
    @etaferasrat 29 วันที่ผ่านมา +3

    firye Emebete Chersa Timarsh Ene Ye Yergalm Lij Negn Abresh Neberku Silksh Teftobgn New Yaldewolkulsh ❤❤❤

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን የምር በጾለት አስቡን ለደጁ እዴበቃን በሰዉ ሀገር ላለን ሰወች ጌታየ እባክህን እርዳን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 29 วันที่ผ่านมา +3

    ማረን ቸሩ መድሀንያለም ማረን የኔ ጌታ ማረን፣ማረን ማረን እግዚአብሔር😢😢😢😢😢😢😢

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝአሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g หลายเดือนก่อน +8

    እኔማ የቅዱስ ሠማዕቱ ተአምር መስማ ሱስ ሆኖብኛል የኤልሻዳይ ማዲያ የለቀቁትን ተጠባብቄ ነው የማዳምጠው ሠማዕተቱ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ እኔ ይኸን ሳዳምጥ ውስጤን ምንም ሰላም አይሰማኝም በጣም ነው እሚጨቀኝ ጸባየ ቅይር ነው እሚለው በደቂቃ አሰሪወቸ ባይናገሩኝ ነፍሴ ዝብለው ያስጠሉኛን እና ምን ልሁን 😢

    • @user-jm8fx7qf4g
      @user-jm8fx7qf4g หลายเดือนก่อน

      @@user-vu1sc3oy7v እማዬ አንቺ የተጨነቅሽ የተበሳጨሽ ይመስልሻል እጂ ውስጥሽ ያለው ጥላት ነው የሚጨነቀው ባዳመጥሽ ቁጥር እየተማርሽ ነፍስሽ ስለምትደሰት ለዛነው የሚበሳጨው ከማዳመጥሽ በፊት ገስጭው ስራህን አቁም አታስጨንቀኝ በይና ለራስሽ ንገሪው የመምህር ተስፋዬን አበራ ትምህር ግቢና አዳምጪ ማማዬ ብዙ ነገሮች ትማራለሽ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p หลายเดือนก่อน +3

    አንተን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሰማዕቱ ለፈወሰን ለላክልን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባህ ፀበልህን በጎደኛዬ አማካኝነት አምጥታልኝ በሙሉ ጤንነት እገኛለሁ ለደጅህ በረከትን አሳትፈኝ ለደጁ እንዲያበቃን በፀሎትአችሁ አሰቡኝ አላዬ ግሩም ሰው ነህ ትእግሰትህ በፅሞና ሰታዳምጥ ልቦናህን አይቀይርብን ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን ይባርክልህ የልጅህን ወግማዕረግ ያሳይህ ጎደኛዬ ከሳንፍራሲሰኮ ደውላልህ ነበር ወይኔ በህየወቴ እነዲህ አይነት ልዮ ሰው አላየሁም ብላ መሰክራልሀልች ❤❤❤ ልቦናህን አይቀየርብን በሰጋ ልንገናኝ የአምላክ ፈቃድ ይሁንልን። አሜን (3) ይቆየን ❤❤❤

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 28 วันที่ผ่านมา

      ንስሀ ሳይገቡ መጠጣት ይቻላል ውይ ? ፅበሉን ማለቴ ነው

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ ወንድማችን አላዬ በርታልን እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 28 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ሰማእቱ ጎበኘሽ እኔንም ሆነ ቤተሰቦቼን ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቅቶ ይማረን ከእመብዙሃን እመብርሃን ኪዳነምህረት ጋር ሁለቱም ርሁሩህ ናቸው ይለያሉ።
    💙💛❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zu1hh5zv2t
    @user-zu1hh5zv2t หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ሰማቱ ማረኝ ለደጁ አበቃኝ አሜን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 หลายเดือนก่อน +8

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለደጀህ አብቃኝ ከነበተሠቦች

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x 19 วันที่ผ่านมา +3

    ገጠመኝ መምህር ተስፈየ ብላችሁ ተከታተሉ ብዙ ትማሩበት አላችሁ. ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +4

    አ ምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዛ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን ከአሐዛብ አገር በሠላም ይመልሠን ለወድሞቻችን እደዚሁም እየቀረባችሁ ታአምሩን ለምትመሠክሩ ፀጋዉን ታብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n 27 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠሌም መልሰህ ልደጅህ አንቃኝ አሜን አሜን ኡሜን

  • @romange5198
    @romange5198 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ስማአቱ ለደጅ ያብቃን ።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 หลายเดือนก่อน +3

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @genetbiru21
    @genetbiru21 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድ ጎ ለደጁ ያብቃን!!! አሜን!!!🌹🌹🌹

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱስገብርኢል አባቴ ከስደትመልሠህበሠላም ለደጅሕ አብቃኝ ሁሉንትችላለህና ምኞቴንአሣካልኝአባቴ❤

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው หลายเดือนก่อน +9

    ጥሩ አድማጭ ነህ ወንድማችን !

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔ ሀጢተኛዋን ልጂህን ለደጂህ አብቃኝ የልዳው ኮኮብ💖💖💖

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ሰው ወገቡ ይታመማል ለምን ድነው .ሶፈለይና ቆሞ ሲ ሰራ የነበረ መሬት ላይ መቀመጥ ልምድ ሳያደረጉ. መሬት ላይ ይቀመጣሉ ይታሰራሉ. ለዛ ይመሰለኘል.መሬት ላይ መቀመጥ ተለማመድ ከመኤዳችሁ በፊት.

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w 19 วันที่ผ่านมา +3

    ለአንች የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረሰልን እህቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ጨርሷ ቋጠሮሺን ይፍታልሺ እህቴ

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d 27 วันที่ผ่านมา +2

    ላቺ የደረሰች እማምላክ እኜንም ምልጃዋ ይደረሰን ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ እኜንም ለደጁ ያብቃን ከመከራ ነብስ ከመከራ ሰጋ ያድነኝ ዘድ የሱ ፍቃድ ይሁን እኔ ሀጥያቴ በደሌ ስራዬ ክፋቴን በዚች ምደርላይ ምንም መልካም ነገር የለኝም ግንእሱ በልጆቹ ይጨክንም በቃሽ ይበለኝ 😢😢😢በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc หลายเดือนก่อน +5

    በማርያም ጉዞ ተጀመረ ወይስ ገና ነው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የማህበር ጉዞ❤

  • @enatteshale
    @enatteshale 23 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ ኢቢኤስ ላይ ሳያት ስትጮህ መንፈስ አለባት ይቺ ሴትዮ እያልኩ ነበር አሁን ተረጋግታ ሳያት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አንቺን ያሰከነ ፈጣሪ እኛንም ያስክነን የየካ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር እሁንም ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር ፍቅዶ ስደት ሲያበቃ ይሄንን የበረከትቦታ ለማየት ያብቃን ልጅንም ይማርልሽ እግዚአብሔር ፍቅዶ ለንስህና ለክብር ስጋና ደሙ ለመቀበል ያብቃን ችሩ መድሀኒ እለም እኛንም እገራችንንም ይማርልን ሁሌ የማትለየን ትህትና ፍቅር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እትለየን ትርዳን❤❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ አባቴ ምን ይሳነዋል ተደርጎልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም በቃ ናፍቆት የሆነብኝ ነገር ቢኖር በየቀኑ ምስክርነት መስማት ነው እውነት ናፍቆት ነው የሞሆንብክ እኔም በረከቱ ከደረሳቸው ኣንዱዋ ነኝ የማይገባኝን ነው የሰጠኝ ያ ብሩክ ቦታውን ያየሁት ተገብቶኝ ሳይሆን ሳይገባኝ ሰጠኝ ኣሳየኝ እውነት ነው ምላቹ እኔም በሚዲያ ነበር የምከታተለው ግን ሁሌም ኣለቅስ ነበር
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ሰማእቱ የልዳው ንጉስ
    ሰማእቱ ለኛም ድረስ
    እያልኩ ድምጼ እስኪጠፋ ኣለቅሳለው ሁሌም ከጸሎት ቦሃላ ይህ የማታ ስራዬ ሆነ ማልቀስ መዘመር ነው በጣም የሚገርመው ባጭር ጊዜ ጸሎቴ ደረሰና ሳላስበው ባጋጣሚ መንገዱ ተሳካና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄድኩኝ እውነት ነው የምላቹ ባህርዳር ደርሰን የተርሚኖስ ማህበረተኞች ሊቀበሉን ስእሉን ይዘው ሳያቸው ኣለቀስኩ እውነት ለደጅክ ኣበቃከኝ ብዬ ብቻ ለቦታው ደረስኩ እየሄድኩኝ ገና ሳልደርስ መንገድ ላይ እያለው ተኝቶ የማያቀው ባለቤቴ ለጥ ብሎ ኣደረ ከዛ ቀን ጀምሮ ባለቤቴ ይተኛል ወንድሜ ሊያየኝ የሚጠላኝ እህቴ እወድሻለው ብሎ ኣስለቀሰኝ እኔም ከኪንታሮት ከመገጣጠሚያ ህመም ዳንኩኝ እኔም ቸኩዬ ነው የመጣሁት ቆዩ እየተባለ እሚገርመው እየመጣው መቼ ይሆን የምመለሰው እያልኩ ነው ስደት ክፉ ኣሁንም ሰማእቱ ይፍቀድ ምህረቱ ይሙላልን በረከታቱ ያልደረሰእቹ መዳኒኣለም ለደጁ ያብቃቹ ታምረኛ ጸበል ነው ስለሱ ክፉ የሚያወሩ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 27 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እልል እልል እልል ሰማይቱ ከዚህም በላይ ታሪክ ይሰራል እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ኤልሻዳይ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +5

    ሰማእቱ እኔስ መቸ ነው ቀኔ 😢አውቃለሁ አይገባኝም ግን በቃ ጥራኝ ዝም ብለህ😢

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu หลายเดือนก่อน +5

    Semaetu adera balenbet asben ❤🙏🏻❤️

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማይቱቅዱስጊዎርጊስለደጅህአብቃኝኔልዳን🎉

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ለደጅህአብቃኝ ሳልሞት ደጅህን እድደርስ ፍቀድልኝ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ለሁላችንም የሰማይቱ ፀጋ በረከቱ ይደርብን ለደጁም ያብቃን

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 6 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የኔንም የቤተሰቦቼን እንቆቅልሻችንን የሚያተራምሰንን አጋንንት ፍታልን

  • @woinshettigabukahsay401
    @woinshettigabukahsay401 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakachu segamre asawekuge

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ፣የዚህ ሚዲያ አዘጋጆች በሙሉ እንደምን አላችሁ። በእውነት እዚህ ሚዲያ ላይም የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምር የምትመሰክሩልን ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ፣በረከታችሁ ይድረሰን፣ እኛንም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እንዲያበቃን በጸሎታችሁ አስቡን፣

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 12 วันที่ผ่านมา +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን ። በእህታችን ምስክርነት እምባየ አልቆም አለኝ ፡ ፈፅሞ ይማርሽ በዕለተ ቀኑ ሻማ ለኩሸ ቡና እየጣጣሁ ነው ያዳመጥኩሽ እና እንባየ አልቆም አለኝ ።
    ደጁ በመርገጥሽ ብቻ ዕድለኛነሽ እህቴ ተባረኪ ። ባካችሁ ደጁ ለመርገጥ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ ። ለደጁ ያብቃሽ ብላችህ ፀለይሉኝ ያመኛል እና ይማርሽ በሉኝ ።። ፀበሉ እና እምነቱ ካላችሁ ። ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን ።

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 27 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ለአጥንቶችህ የማትሳሳው ሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ ቅድስ ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኚ በባእድ አገር ፈዝዜ ደንዚዝ አልቅር በሀያሉ ንጉስ በመዳንያለም ስም እለምንሀለሁ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 หลายเดือนก่อน +4

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq หลายเดือนก่อน +7

    መቸ ይጀምራል ወንድሜ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 29 วันที่ผ่านมา +3

    Wow ኤልሻዳይ የምር ለጥቅም ያልቆመ የጉዞ ወኪል ነው ፈጣሪ ከፍ ያርጋችሁ

  • @GdY-ls6oz
    @GdY-ls6oz หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፣አሜን

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e หลายเดือนก่อน +2

    በስመ አብ እዴት እደጣመኝ ምስክርነቷ ❤❤❤

  • @AtsedeMenigsitu
    @AtsedeMenigsitu 26 วันที่ผ่านมา +1

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ።

  • @calmmimah2608
    @calmmimah2608 หลายเดือนก่อน +1

    Des yemil miskiremet new , emnetesh yaberetal, Egziabehair Egnanem yaseben be bezu fetena west yalenewen. Kale hiwot yasemalen.

  • @Lillyforever2424
    @Lillyforever2424 หลายเดือนก่อน +2

    ስለት እንዴት ልላክ ስልክህን ማግኝት አልቻልኩምያለሁት ከአገር ውጭ ነው

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 28 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭መቼ ይሆን ለደጄሰላምሕ የምበቃዉ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fikiral3877
    @fikiral3877 หลายเดือนก่อน +1

    Hulem mertachu endzhr astmari meskerenet akrbu .Andande meskerntoch betam awezagabi Haymanotachene yemystech nwe slzhe eyemertachu akerbu.

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱሥጊወርጊስአባቴለደጅሕአብቃኝ

  • @bettygmariam21
    @bettygmariam21 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ayuayten
    @ayuayten หลายเดือนก่อน +3

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 24 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ፍሬ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v หลายเดือนก่อน +5

    አሁን እኔ በምኮምት ሰአት ሀያ ሶስት ኮሜንት ነው ያለውአይገርምም? ሰማአቱ እኔንም በሰው ሀገር ጎብኝቶኛል ደርሶልኛል ለደጁም እንደሚያበቃኝ አምናለሁ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @user-ng9vm4sg8v
      @user-ng9vm4sg8v หลายเดือนก่อน

      ​@@Heavennebiyuከቻልሽ ብታወሪኝ እማ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 25 วันที่ผ่านมา +2

    Bermel Georgis amen amen amen Enquan abro aderesen

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ በድንቅ ጥበቡ ለቦታው አብቅቶኛል ግን ብዙ ፈተና ነበር እንዳላመጣ ባለቤን አልፈቅድም ሲለኝ ከሰው ተበድሪ መጣው እሱ እንደምመለስ ያውቃል ባለቤ አትሄክም እኔ ሞት ቢመጣ አልቀርም ባይ ነኝ በሱ አድሮ የሚያሰናክለኝን ሰማቱ አስሮ ለደጁ ያብቃኝ እሱም ቢተሰብ ጋ ብዙ ችግር አለ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድና አሽንፎልኝ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ አምናለው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሱ በአውሎ በወጀብ መንገድ አለው እኔም በአደባባይ ለስለቱና ለምስክርነት ያበቃኛል የደጁ ናፍቄ ቀንና ለሊት እኔ እዛው ነኝ እባካቹን በጸሎታቹ እስቡኝ ምስክርነት እንዴት እንደሚናፍቀኝ ቅዱስ አማኑኤል የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን አሜን።

  • @HaymanotTsedal-c1u
    @HaymanotTsedal-c1u หลายเดือนก่อน +2

    Guaguchalhu

  • @enatenat382
    @enatenat382 25 วันที่ผ่านมา +2

    Amlake giorgis legnam ydresln ledeju yabqan dejun mregxbet qen bexam nafqognal Emebrhan erjign❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 29 วันที่ผ่านมา +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 หลายเดือนก่อน +1

    Semeatu kedus gyorgis ledejehe abekane

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye หลายเดือนก่อน +1

    Tamsgne

  • @Tsion-ie5yp
    @Tsion-ie5yp หลายเดือนก่อน +3

    ኧር ንገሩኝ መቸ ነው የሚጀመርው

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 21 วันที่ผ่านมา

    አማርኛችሁን አስተካክሉ። ቋንቋችንን እንንከባከብ። እንዳትሄጂ እየተባልኩ ሄጄ፣ ቤት ስገባ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ......እስቲ በትክክል ጻፉ!

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s หลายเดือนก่อน +2

    ኸርፀበልካላቺሁ ወይእምነት ትንሺ

  • @saratube7513
    @saratube7513 หลายเดือนก่อน +2

    የኔሥ ተራ መቼ ነው ሠማእቱ😢😢😢

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 หลายเดือนก่อน +2

    100k inasigebachewu yetewahido betesabochi

  • @felegushassefa4067
    @felegushassefa4067 หลายเดือนก่อน +1

    Guzow Meche yikefetal ?

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ አሜሪካን ያላችሁ እስኪ ሄዳችሁ የመጣችሁ ፀበል አበድሩኝ ስሄድ አመጣላችሃለሁ አድራሻየን እሰጣለሁ በጉጉት ሞትሁ በፀበሉ ይፍታኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ አስልክልኝ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 29 วันที่ผ่านมา

      Kagegnachu adera lenem
      Keza yemeta minm neger bihon adera❤🙏🏻

    • @Nwlulu
      @Nwlulu 28 วันที่ผ่านมา +1

      Columbus oh Yehone sew kale melak echelalehu

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 28 วันที่ผ่านมา

      @@Nwlulu አሽ አመሠግናለሁ እኔ የምኖረው ሚኒሶታ ነው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 29 วันที่ผ่านมา

    ቤተክረሰትዬናም በዝህ ጉዳዬ ሥረአት ማውጣት ያሰፈልጋል .አንድ የጉዞ ማህበር ከ 1መኪና በላይ ማጐዝ መፈፈቀድ የለበትም በሳምንት.እሱንም በተራ.ቢያንሰ አንድሰው 7 ቀንእንዲ ጠመቅ ይደረግ.

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan หลายเดือนก่อน +1

    Egzabihair mulu mhret yarigilish luchi yedereselish semaetu kudus gergish legnam bobotaw adriso hasabachinin yasakalin