ውክልና - የውክልና ሥልጣን እና ሕጋዊ አተገባበሩ-በኢትዮጵያ ሕግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2021
  • ውክልና በኢትዮጵያ ሕግ
    የውክልና ሥልጣን እና ሕጋዊ አተገባበሩ
    ችሎት - ነፃ የሕግ ምክር እና የሕግ ዕውቀት
    Chelot - Online Free Legal Advice & Knowledge
    Your Online Legal Consultant!

ความคิดเห็น • 18

  • @user-do4fr1of7c
    @user-do4fr1of7c 2 หลายเดือนก่อน

    እሺ ወነንድም

  • @tarikutafese2066
    @tarikutafese2066 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ጉዳይ የዚህን ያክል መረጃ ማግኘቴ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ። በሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው፣ አሁን ደግሞ እኔን ጨምሮ 3 ሰው ውክልና ተሰጥቶናል። ስለ ውክልና ጉዳዩ ስለማላውቅ አንድአንድ ሰዎች አንተን ወደ ችግር ሊያስገቡህ ነው እያሉ አስፈራሩኝ። በውክልና ዙርያ ማድረግና የሌለብኝን ነገሮች ብታስረዳኝ

  • @niguseeshetu2398
    @niguseeshetu2398 2 ปีที่แล้ว +1

    tnxs it is very nice explanation

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 4 หลายเดือนก่อน

    ማወቅ መልካምነዉ እንማር

  • @ethiopianbookworldandnovel5869
    @ethiopianbookworldandnovel5869 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you, this is useful ! Betaam yemiyastemr channel new!🙏🙏🙏

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ለ 2ሰው ሙሉ ውክልና መሰጠት ይቻላል

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 หลายเดือนก่อน

    Kesash keso endemaywesenilet awko bitefa 3 wer honotal tekesash menkeratet alebet wey...wusanew lemanew?

  • @danielasmelash6900
    @danielasmelash6900 2 ปีที่แล้ว +2

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ:: አንድ ጥያቄ " ፍቺ በ ዉክልና" ይቻላል??🙏🏿

  • @user-jf1ii7bx4e
    @user-jf1ii7bx4e ปีที่แล้ว +1

    አረ እስቲ መልስልኝ ውክልና ሰጥቼ ሀበር ግንእስካሁን አላፀደቁልኝም በምን ምክንያት እንደሆነ አላወኩም እኔ ቤሄሩት ነኝ

  • @zena9750
    @zena9750 ปีที่แล้ว +1

    ውክልና ላፅፍ ነበር ግን ዱባይ ነኝ ከባልተቤቴ ተፍትቻለሁ ንብርቴን ላባቴ ላወክል ነበር ዱባይ እደት አርጌ ነው የማፅፍው. ፎቶ ያስፍልጋል የምታውቁ አስርዱኝ የሚያስፍልገኝ ነገር

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤተሰብ ኮመተሮችም ሆናችሁ ባለሙያዉ እባካችሁ መልሱልኝ፤ይሄንፕሮግራምያገኘሁት በፍለጋነዉ፣እኔከአገርስወጣ በትዳርነበር፣ ከትዳርበፊትየሰራሁትቤትነበረኝ፣ ባሌእኔቤትነበርያለዉ አሁንግንሌላአግብቶ ወጣ እሱጋእያለን ሌላቤትበወንድሙስም ሰርተናል አሁን ፍችስጠይቀዉ እቢለኝ ፍች በዉክልናይቻላልወይ? ንብረትንስ በተመለከተ ምንማድረግአለብኝ እስኪእዉቀቱያላችሁንገሩኝ

    • @chelotfreelegaladviceethio8563
      @chelotfreelegaladviceethio8563  9 หลายเดือนก่อน

      በውክልና ውስጥ ተጠቅሶ በጠበቃ ፍቺ ይቻላል። ለበለጠ በ +251910895414 ያነጋግሩን 🙏