ውክልና በሰበር ዉሳኔ ቅፅ 13(በዳኛ ማህደር ሽፈራው )Neqate hig ንቃተ-ህግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ የሰበር ውሳኔ በቅፅ 13 ስለ ውክልና የወሰነው ምን ይላል የሚለውን በዳኛ ማህደር ሽፈራው በዝርዝር ይብራራል፡፡
    ‪@neqatehig-409‬
    ‪@neqatehig-409‬
    አስተያየት እና ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ!

ความคิดเห็น • 9

  • @tesfayehabte4577
    @tesfayehabte4577 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ማብራሪያ ነዉ ተባረኪ

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 ปีที่แล้ว

    በጣምነው፣የምታብራሪው፣እናመሠግናለን

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ኣምሮባታል

  • @sintiassefa4850
    @sintiassefa4850 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ ❤

  • @meheret4532
    @meheret4532 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ክብርት ዳኛ

  • @ElhamJemal-wk7oh
    @ElhamJemal-wk7oh ปีที่แล้ว

    Berchi mahi tru new

  • @ayubmekonn8086
    @ayubmekonn8086 2 หลายเดือนก่อน

    ወክልና አባቴ ሰጥቶኝ ነበር እርሱ የቤተሰብ ውክልና እንቀፅ 2199/2205 መሰረት ተሰጥታኝ ነበር የቃል ስጦታ በሽማግሌ ስጥታኝ ነበር የእግ ትርጋሜ ማን ይላል

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 ปีที่แล้ว

    ሠላም እናመሠግናለን ክብርትዳኛ ከቻልሽመልሽልሽ እህቴ የምገኘው አረብአገር ሥደትነው ኢትዮ ባልአለኝ ብርልኬለትአጠፋብኝ ከዛበቤተሠብ ላኩኝ ልኬመሠራትያለበትነገር ከቤተሠብጋር ሁነህሥራበጅህአልክም ሥለውተጣላን በጀካላክሽልኝ አልፈልግም አለ እሽካልፈለክ ያጠፋኸውበቂነው ከዚህበኋላ ብሬንማጥፋትአልፈልግም ሥል ካላክሽአልፈልግሽም ግንደግሞአልፈታሽም ምክንያቱም የምሠሪውበኔውሥጥ እሥካለሽድረሥ ይገባኛል የፈግሽንአመት ቆይተሽ ሥትመጪየሠራሽበትን ተፍየነው የምፈታሽአለኝ እናእባክሽ እንደትአድረጌነው ገንዘቤን ማዳንየምችለው እዝህባለሁበትአገር ሁኜሥ ወኪልሞልቸመፋታትእችላሁ እባክሽን ተባበሪኝ አመሠግናለሁ

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 10 หลายเดือนก่อน

    እረ ከገቢዎች ጋር በተያያዘ ለአንዳንድ ጉዳዮች ምላሽ ስጡ። ነጋዴ እየተሰቃየ ነዉ ያለው። ለምሣሌ ነጋዴዉ ባንክ ገቢ ያደረገው ገንዘብ (credit ) part : ያለው ገንዘብ መጠን: ነጋዴው በአመት ገቢ አግኝቼአለሁ ካለው የገንዘብ መጠን በልጦ ከተገኘ ልዩነቱን ወደ ግብር አስገብተዉ ነጋዴዉ በአመት ካገኘው በላይ ግብር ያስከፍላሉ ። የነጋዴዉ አካውንት ውስጥ አንዳንድ ጊዜ ነጋዴዉ ሳያዉቅ ገንዘብ ገብቶ ሊገኝ ይችላልና። ይኽን በሚመለከት የወጣ ህግ ካለ ማብራሪያ ቢሠጥ እላለሑ።