አዲስ አለም- Ethiopian Movie Addis Alem 2024 Full Length Ethiopian Film Addis Alem 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • አዲስ አለም- Ethiopian Movie Addis Alem 2024 Full Length Ethiopian Film Addis Alem 2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 190

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 6 หลายเดือนก่อน +96

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍ለማንኛውም ጥሩ ፊልም ይመስላል ኑ ገብታቹ እዩ 🥺🥺

    • @HanaHana-ul3sx
      @HanaHana-ul3sx 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @kiyaaman3684
      @kiyaaman3684 5 หลายเดือนก่อน

      Ene

    • @user-px4ew1zh3e
      @user-px4ew1zh3e 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ😅😂

    • @tttmimi6417
      @tttmimi6417 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @fitsumefit5237
      @fitsumefit5237 5 หลายเดือนก่อน

      የማይረባ የሞተ ነገር ነው ፊልም ማለት በጣም ይከብዳል

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 6 หลายเดือนก่อน +21

    ሀገሬ ገብቸ በናቴ ቤትቁጭብየ ማዳም ።መጣች አልመጣች እያልኩ ሳልሳቀቅ እማይበትቀን ናፈቀኝ እህ ስደት ያስጠላል❤❤

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ በርቺ

    • @zenat6033
      @zenat6033 6 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭 ወላሂ እሱነው የናፈቀኝ ኡፍፍፍ ስደት

    • @user-pz1cw4tv7y
      @user-pz1cw4tv7y 6 หลายเดือนก่อน

      😢አይዞሽ ኢሻላ እንዳለን አበሽሪ ያልፋል❤

    • @kidestbest207
      @kidestbest207 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ውይ

    • @user-sn8mi4mv9h
      @user-sn8mi4mv9h 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዛሽ አንድ መልካም ቀን ይመጣም

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 10 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ፈልም ነበር የምታጮሁት የሚዚቃ ድምጥ ጆሮየ ቆሰለ የኢ/ያ ፊልም ቅሬታ አለኝ ድምፁ ላይ😊😊😊

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 6 หลายเดือนก่อน +26

    እስኪ ልሹፈው ጎኔን ላሳረፍ እና ጥግረራ ነው የዋልኩት ያረብ ሀገሬ ገብቼ የማርፈው😢😢😢😢

    • @hailemariamsisay
      @hailemariamsisay 6 หลายเดือนก่อน +1

      Tigrera nafkognal ene temerke sera yexialehu gn easy sera tinsh bir new .. ymr sera yexe metegrer dekme mewal new mefelgew .... berchi gn anchi ✌

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽልኝ አድቀን እንገባለን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሀገር ሰላም ሲሆን😢😢😢😢

    • @gerardo_media
      @gerardo_media 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-it6cd6cy4b ኢንሻ አላህ 😥💓

    • @mihiretbekalu5123
      @mihiretbekalu5123 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 6 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ የሚል ፊልም ነው ዘነበች ታስቂኛለሽ አንቺ እማማ ዝናሽ የሆንሽ ልጅ😂😂😂😂

  • @FGh-v4j
    @FGh-v4j 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ደስ እሚለው እፉፉፉፉ

  • @ssb8selam164
    @ssb8selam164 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማነዉ ከቲክታክ አይቶየመጣ😅😅😮❤❤

    • @edenaman3450
      @edenaman3450 5 หลายเดือนก่อน

      Ene😂😂😂

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ደሥ በሚል ሁኔታ ተጠናቀቀ የመጠፎ ሠወች መጨረሻው አያምርም የሚገባትን አግኝታለች

  • @user-nd2pu8pq8t
    @user-nd2pu8pq8t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው፣በጣም፣የሚያምር፣ነገር፣ነው፣እዳሰብኩት፣ሳይሁን፣እዳላሳብኩትነው፣የሆነው፣ጀግናነህ

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 5 หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ ጬጨዋ ሰማርት ነች አለማድነቅ አይቻልም የአመቱ ምርጥ ተዋናይት መሆን አለባት

  • @user-pz1cw4tv7y
    @user-pz1cw4tv7y 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ጨራረሱ በጣም ደሥ ይላል ሀቅ ይቆያል አንጂ ይወጣል

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x 5 หลายเดือนก่อน +3

    በዝህ ፍልም ለይ እድለዎርቅ ጠሰው ብትታዉንበት ዬበለጠ ያምር ነበር❤❤❤

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 6 หลายเดือนก่อน +7

    ምስክን የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፈል

  • @HfGi-z8c
    @HfGi-z8c 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስይላል ቀጥሉበት

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee วันที่ผ่านมา

    እናትነት በጣም ከባድ ነው ወንዶች ግን😢😢

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ነው ተባረኩ!!!

  • @MihiretiMemihiru
    @MihiretiMemihiru หลายเดือนก่อน

    Henebechi inate sim nw gini inate inde anchi milasami ayidelecjimi gini ilove you zenuye❤❤❤❤😂😂😂😂😂😊

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 29 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሙዚቃው በጣም እራስ ያዞራል ይሄን የመሰለ ፊልም እረበሻችሁን በጣም ቆነጆ ፊልም ነበር። እነዲሁም አስተማሪ።

  • @philips5757
    @philips5757 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ ልጅ ግን ከእድለወርቅ ጋር የሚየመሳስለት ነገር አለ

    • @user-jw7sr5ke8k
      @user-jw7sr5ke8k 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ኣልኩኝ

    • @user-fg5og2ox2s
      @user-fg5og2ox2s 3 หลายเดือนก่อน

      አይናቸው ይመሳሰላል

  • @user-uk160
    @user-uk160 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማንኛውም የስኬት ጫፍ አድካሚ ጉዞ አለው። 😮 💪

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ በሙዚቃ ሰውን ማደንቆር ምንድን ነው

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ትመናምናለች እንጂ አትበጥሰም 😮አስተማሪ ፊልም ነው ሁሉም የእጂን ያገኛል!!

  • @zenat6033
    @zenat6033 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow በጨረሻው ደስ ሲል ኡፍፍፍ እቺ አረመኔ yejishin

  • @GeezSurafel
    @GeezSurafel 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

    • @GeezSurafel
      @GeezSurafel 3 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😮😮

  • @user-mt8zf3wy8d
    @user-mt8zf3wy8d 6 หลายเดือนก่อน +4

    አራፍ ፊልምነበረ ግን ሙዚቃዉ ጆሮየን አፈነዳዉ ሙዚቃዉን ተዉት

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @user-qd6zb4bh2f
    @user-qd6zb4bh2f 6 หลายเดือนก่อน +11

    አረ አከራዮ ዋው ተወናዋለች ❤❤❤

  • @senaittadesse4197
    @senaittadesse4197 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል በተለይ አከራዮ ተውናዋለች 🎉🎉😮🎉

    • @user-tu3it7mc7x
      @user-tu3it7mc7x 5 หลายเดือนก่อน +1

      ethiopiy እኮ wifi ዬለም😂😂😂😂

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 6 หลายเดือนก่อน +3

    የገጠር ገፀባህርይ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል

  • @user-fj7zu3tj6z
    @user-fj7zu3tj6z 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይ ልጅ እደልጂነቱ ሴተውን ነው እሜምረው ማሪምን

  • @melatmeli2289
    @melatmeli2289 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤አይ ዘነበች 😅😅😅😅😅

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስማራ ነው 🥰👍

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, very nice movie good job👌

  • @HawiAsa
    @HawiAsa หลายเดือนก่อน

    ዘነበችትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ns2cj3yf3o
    @user-ns2cj3yf3o 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘነበች አንደኛ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሪፍ ነው በርቱ አዲስ አለም❤❤❤❤❤

  • @user-sw5vr1qb3c
    @user-sw5vr1qb3c 6 หลายเดือนก่อน +4

    Hopeደህና ፍልም ይሆናል

  • @amutube2400
    @amutube2400 6 หลายเดือนก่อน +6

    የልጅ አጁዛ😂😂😂ወይ ዘናባች😅

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 5 หลายเดือนก่อน

    አስፅልቶኝ ነበር መችረሻው ያበደነው ይመህቻህቹ ❤️❤️🙏

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት የታራገምሽ የእጀራ እናትነሽ ፈጣር ይድፈሽ

    • @Koko-dz7pd
      @Koko-dz7pd 6 หลายเดือนก่อน

      ፊልምነውኮ😂😂😂😂😂

    • @TashialachiBiranu
      @TashialachiBiranu 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂አሜንንን

  • @majuxpapilon7008
    @majuxpapilon7008 2 หลายเดือนก่อน

    ኣዲሰኣለም
    1:23

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምነዉ ኮመንት አነሰው እኔ አካራዩያ ተመቺታኛለች 🎉🎉🎉🎉

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም የእጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል

  • @HfGi-z8c
    @HfGi-z8c 2 หลายเดือนก่อน

    አይዘነበይ 😅ትለያለሽ❤❤❤

  • @zenat6033
    @zenat6033 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ይሳቅ siwedih🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @firatlove2643
    @firatlove2643 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ የኔ ጀግና መስቲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ...ገና ብዙ ካንቺ እጠብቃለዉ

  • @ebrahimuhaammed
    @ebrahimuhaammed 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሪፍነው

  • @user-um5kz2vo5g
    @user-um5kz2vo5g 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤❤wow❤❤❤

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣርፍ ነው በተለይ ኣከራይዋ ተመቸችኝ ስወዳት

  • @user-eo3fo6fb4v
    @user-eo3fo6fb4v 3 หลายเดือนก่อน

    wawa

  • @Emeye633
    @Emeye633 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስግብግብ ሰውመጨርሻው አየምረም!!

  • @ruqia2274
    @ruqia2274 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ እማማ ዝናሽ ሁናለቺ 😃

  • @user-hu6fj4kc7x
    @user-hu6fj4kc7x 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባትየው ጎበዝ

  • @RahamathSaid
    @RahamathSaid หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 4 หลายเดือนก่อน

    ዘበነች ትንሽ አታብጂው ትልቅ ሰው አክብሪ ጨምላቃ ስትያት እኔ አክላቴ እምሽክ አለ በተረፈ ቆንጆነው

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ጓደኛ አለችኝ በ24 አመቷ ልክ እንደ ዘኒ (አከራዬን) የምታወራ 😂

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 5 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ፊልም

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 6 หลายเดือนก่อน +4

    አረ በስቅ ገደሉን 😂😂😂

  • @user-nt3ot5nq9e
    @user-nt3ot5nq9e 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጡሉበት

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 6 หลายเดือนก่อน +3

    Tolotolo likekulini wawa nwe

  • @HfGi-z8c
    @HfGi-z8c 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘኒ ምርጥ ተዋናኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o 3 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እዴኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ 😂😂😂😂❤🎉❤🎉

  • @HgguCcghh-iz6cr
    @HgguCcghh-iz6cr 6 หลายเดือนก่อน +1

    🌹🌹🌹

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 6 หลายเดือนก่อน

    ich yelij arogeti❤❤❤❤❤

  • @user-jw7sr5ke8k
    @user-jw7sr5ke8k 5 หลายเดือนก่อน

    ከእድለ ወርቅ የሆነ ሚያማሳስል ነገር ኣላቸው

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zenebachi temechashign yene konjo

  • @fitsumefit5237
    @fitsumefit5237 5 หลายเดือนก่อน

    በርግጠኝነት የጫት አጥቶ ገረባ እየቃመ ነው የፃፈው ፀሐፊው አደል

  • @kukilegesa3050
    @kukilegesa3050 6 หลายเดือนก่อน

    Wow astamariw film new

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይቼ እኮምታለሁ ቦታ ለመያዝ ነው ኮመቶች እየ😂

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @DawitDesalegn02
    @DawitDesalegn02 5 หลายเดือนก่อน

    betam des yemil film new.

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይቸ እኮምታለሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 6 หลายเดือนก่อน

      ምኑም አያምርም😅

  • @AkliluKinfe
    @AkliluKinfe 6 หลายเดือนก่อน

    በሰፈሩት መሰፈር አለና ወዳጄ ለሀብት ብለህ ሰው አትግደል አሪፍ ትምህርት ይሆነናል

  • @437hanita
    @437hanita 6 หลายเดือนก่อน

    Woww❤

  • @user-bm5ov9cw7t
    @user-bm5ov9cw7t 5 หลายเดือนก่อน +1

    .የምር መቅዲ አንደኞ ነሽ እናቴን 😅😅😅

  • @user-jw9po2bb6k
    @user-jw9po2bb6k 6 หลายเดือนก่อน

    Arif new

  • @truth2232
    @truth2232 6 หลายเดือนก่อน +14

    The background music is extremely annoying

  • @user-we7xw8bg7h
    @user-we7xw8bg7h 5 หลายเดือนก่อน

    Wow movie 🎬 🎞 🎥 🎦 📽😜😜😜😜 👌 wozi new

  • @zenat6033
    @zenat6033 6 หลายเดือนก่อน

    እንጀራናት ያኮማትሪሽ እንዴ ጅማት አለው ወድሜ እኔን ያየ ይቀጣ የጀራ እናትም ወላሂ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሠው የጁን አያጣም የጇን አገኘች❤❤❤❤

  • @zelalemzewdie7322
    @zelalemzewdie7322 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ThomasThomas-sp4df
    @ThomasThomas-sp4df 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢shi

  • @FikeruDegelo
    @FikeruDegelo 6 หลายเดือนก่อน

    Omg desi yilal

  • @NardosNardi-ot8gg
    @NardosNardi-ot8gg 6 หลายเดือนก่อน

    Arfe filim new

  • @zawdenashtube1105
    @zawdenashtube1105 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😊

  • @KhadijaKhadija-qx5ej
    @KhadijaKhadija-qx5ej 12 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @MaedahSiraj-uv9jd
    @MaedahSiraj-uv9jd 5 หลายเดือนก่อน +2

    wow😂😂😂😂😂😂😂

    • @MercyFaghi
      @MercyFaghi 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤😂

  • @Saratube-is4bz
    @Saratube-is4bz 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 6 หลายเดือนก่อน

    Mirxi dirama ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 6 หลายเดือนก่อน +1

    እች የልጅ ባልቴት ስወዳት❤❤❤❤

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘነበች😂 ትለያለሽ❤❤❤❤

  • @SaidHaso
    @SaidHaso 6 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @haymanotwerkneh6734
    @haymanotwerkneh6734 4 หลายเดือนก่อน

    ማክቤል ትችያለሽ

  • @YilkalMossie
    @YilkalMossie 5 หลายเดือนก่อน

    አባዩ

  • @SurprisedLunarModule-hf5hd
    @SurprisedLunarModule-hf5hd 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @user-er1zh5wd2q
    @user-er1zh5wd2q 6 หลายเดือนก่อน

    አወይ ሙዚቃው😅😅😅

  • @user-kr8tz9bu5c
    @user-kr8tz9bu5c 3 หลายเดือนก่อน

    ጃሃናቢራቦ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አኩራይዋ ርኮ ልጅ ናት እኮ ሰእ አታቹ ነው ወይስ ፕሮዲሰሯ እሷ ናት ዩማይመስልን ነገ

  • @SeadaAbdu-nb8jk
    @SeadaAbdu-nb8jk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይች የልጅ አሮጊት ትንሾ እማማ ዝናሽ😂😂😂