ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks , you are my special and smaart so thankful❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
Thank you so much to give Humble information
የተከበሩ የሕግ ጠበቃ አቶ ሣሙኤል ግርማ ህግን ጠንቅቀዉ ለማያዉቁት ሆኔ ለሚያዉቁትም በቂ እዉቀት እንድኖር እያደረጉ ሥላሉ መልካም የወገን አለኝንታዎ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ።በተለይ ሕግን ካለማወቅም ሆኔ በተገቢዉ መንገድ ባለመቶርጎም ዘጎች በማያስቀጣቸዉ ጉዳይ ሁሉ እየተቀጡ ይገኛሉና የእርስዎ እርዳታ እንዳይለዬን እላለዉ።
Enamesegnalen
እናመስግናለን
nice work bro keep it up
ልዩ ውክልና ነበረኝ የባንክ ደብተር ጠፍቶ ነበር ስለዚያ ማውጣት እችላለው አቶ ሳሙኤል
ይህንን የሚገልፅ ቃል ውክልናው ላይ ካለ ይችላሉ
amesegnalehu ayzoh bertaln
አንድ አባት ሲሞቱ የሟች ልጆች ወረሽነትን በፍ/ ቤት ሲያስወስኑ የአንድት ልጃቸው ልጅም በወራሽነት ተመዝግቧል ። በወርስ ክፍፍል ጊዜ እናትና ልጅ ለየራሳቸው መዉረስ ይችላሉ ወይ ?
ሠላም እናት ለልጇ ውክልና ብትሠጠው ባታውን የመሸጥ መብት አለው ?🙏🙏🙏
አንድ ሰው በተሰጠው ውክልና መሰረት ገንዘብ ተበደረ እንደዚሁ ገንዘብ አበዳሪው ለዚሁ ገንዘብ ተበዳሪ ውክልና በመስጠት ተበዳሪውን መጠየቅ የሚያስችል ህግ አግባብ አለ ።
ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን ወክልና የተሰጡት ሰወች ወደሌላ መቀየር ይችላሉ ከቻሉስ በምን መንገድ ነው ፕሊስ
👌👌👌
ጠው ሰው እድሳት ያስፈልጋል ወይስ ?
እናመሰግናለን ነገር ግን በጽሁፉ ላይ ያለው ቁጥር ሁሉ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 2199፣2203፣2205 ይላል በፍትሐ-ብሔር ህግ ነው ወይስ በፍ/ሥ/ሥ/ህግ ላይ ነው ያለው?
ከሀዋሳ ነዉ ማህበርነን የድንጋይ ንጣፍ ሥራ ሚሐንድሱ ለጋራት የተያዘዉን ብር 260.000ሸ ብር ማህበሩ ሳያቅ በድብቅ ከፋይናሶች ጋር ተመሳጥሮ የማህበሩን ብር ልግሉ አወቶ ተጠቀመበት እና ይህን ሰዉ እንደት ነዉ በህግ ፍት ተጠያቅ የምናደርገዉ??
ከ ሀገር ወጭ ሆኖ የጋበቻ ፕሮሰስ በተውካዩ በኩል ወሳኝ ኮነት ማስጀመር ይቻላል??
አንድ ውክልና ከሰጠን እስከ ስንት አመት ያገልግሎት ወቅቱ እሚያልቀው
እስካልፈረሰ ድረስ ፀንቶ ይቆያል
@@lawyerSamuelgirma ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ
Ethiopia wesete wikilina expire ayaderegim
ወካዩ በ ሂወት ከሌለ ውክልናው ይሰራል
የመሬት ውክልን በሰጥ መልሶ መሸጥ ዪችላል እንዴ ይቅርታ
ጥያቄዎችን ግልፅ ያድርጉልኝ
እሸ ውክልና የሰጠሁት ሰው መሬቱን ሸጦ ለራሱ ማረገ ይችል እንዴ አሁን ግልጽ መሰለኝ
ውክልናው የመሸጥ ስልጣን ከሰጠው : ውክልና የሰጡት ሰው ንብረቱን በራሱ ስም ማዛወር አይችልም : ነገር ግን ወደ ሌላ ሰው ማዛወር ይችላል ::
@@lawyerSamuelgirma በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜ በሚስቴ የነበረን ቦታ ያለኔ ፍቃድ ስራ በነበርኩበት ግዜ አታለው አሽጠዋት እንዲሁም ብሩን በራሳቸው አካውት እንዲገባ አድርገው ያንች ድርሻ ይሄ ነው ብለው ትንሽ ብር ሰጠው ጠፍ።እኔ ባሎነኝ ስማኒያ ግን የለንም አስራ ሶስት አመት ኑረናል ሁለት ልጆች አሉን የመክሰስ መብት አለኝ ወይ?
sle wklna tru adrgew teqamina astemari behone melk neaw yastelalefuln!!!!!
ሰላም ወንድሜ ያለሁት ሰው ሀገር ነው ኢትዮ ላለሰው የባንክ ቡኬን እንዲንቀሳቅስልኝ እዚህ ሁኝ ውክልና መስጠት እችላለሁ❓
የባንክ አካውንቱን ወኪሉ እንዲያንቀሳቅስ ውክልና መላክ ይችላሉ
@@lawyerSamuelgirmaእኔ ውክልና ልኬ ነበር እናም ተወካይ ውክልናውን ተቀብሎ ግን ባንክ ቤት አልተቀበሉኝም አለ እንደዚህ ያለ ነገር በምን ምክንያት እንደተፈጠረ አልገባኝም. ምን ማድረግ አለብኝ??? እባክህ መልስልኝ
E-poa
Thanks , you are my special and smaart so thankful❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
Thank you so much to give Humble information
የተከበሩ የሕግ ጠበቃ አቶ ሣሙኤል ግርማ ህግን ጠንቅቀዉ ለማያዉቁት ሆኔ ለሚያዉቁትም በቂ እዉቀት እንድኖር እያደረጉ ሥላሉ መልካም የወገን አለኝንታዎ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ።በተለይ ሕግን ካለማወቅም ሆኔ በተገቢዉ መንገድ ባለመቶርጎም ዘጎች በማያስቀጣቸዉ ጉዳይ ሁሉ እየተቀጡ ይገኛሉና የእርስዎ እርዳታ እንዳይለዬን እላለዉ።
Enamesegnalen
እናመስግናለን
nice work bro keep it up
ልዩ ውክልና ነበረኝ የባንክ ደብተር ጠፍቶ ነበር ስለዚያ ማውጣት እችላለው አቶ ሳሙኤል
ይህንን የሚገልፅ ቃል ውክልናው ላይ ካለ ይችላሉ
amesegnalehu ayzoh bertaln
አንድ አባት ሲሞቱ የሟች ልጆች ወረሽነትን በፍ/ ቤት ሲያስወስኑ የአንድት ልጃቸው ልጅም በወራሽነት ተመዝግቧል ። በወርስ ክፍፍል ጊዜ እናትና ልጅ ለየራሳቸው መዉረስ ይችላሉ ወይ ?
ሠላም እናት ለልጇ ውክልና ብትሠጠው ባታውን የመሸጥ መብት አለው ?🙏🙏🙏
አንድ ሰው በተሰጠው ውክልና መሰረት ገንዘብ ተበደረ እንደዚሁ ገንዘብ አበዳሪው ለዚሁ ገንዘብ ተበዳሪ ውክልና በመስጠት ተበዳሪውን መጠየቅ የሚያስችል ህግ አግባብ አለ ።
ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን ወክልና የተሰጡት ሰወች ወደሌላ መቀየር ይችላሉ ከቻሉስ በምን መንገድ ነው ፕሊስ
👌👌👌
ጠው ሰው እድሳት ያስፈልጋል ወይስ ?
እናመሰግናለን ነገር ግን በጽሁፉ ላይ ያለው ቁጥር ሁሉ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 2199፣2203፣2205 ይላል በፍትሐ-ብሔር ህግ ነው ወይስ በፍ/ሥ/ሥ/ህግ ላይ ነው ያለው?
ከሀዋሳ ነዉ ማህበርነን የድንጋይ ንጣፍ ሥራ ሚሐንድሱ ለጋራት የተያዘዉን ብር 260.000ሸ ብር ማህበሩ ሳያቅ በድብቅ ከፋይናሶች ጋር ተመሳጥሮ የማህበሩን ብር ልግሉ አወቶ ተጠቀመበት እና ይህን ሰዉ እንደት ነዉ በህግ ፍት ተጠያቅ የምናደርገዉ??
ከ ሀገር ወጭ ሆኖ የጋበቻ ፕሮሰስ በተውካዩ በኩል ወሳኝ ኮነት ማስጀመር ይቻላል??
አንድ ውክልና ከሰጠን እስከ ስንት አመት ያገልግሎት ወቅቱ እሚያልቀው
እስካልፈረሰ ድረስ ፀንቶ ይቆያል
@@lawyerSamuelgirma ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ
Ethiopia wesete wikilina expire ayaderegim
ወካዩ በ ሂወት ከሌለ ውክልናው ይሰራል
የመሬት ውክልን በሰጥ መልሶ መሸጥ ዪችላል እንዴ ይቅርታ
ጥያቄዎችን ግልፅ ያድርጉልኝ
እሸ ውክልና የሰጠሁት ሰው መሬቱን ሸጦ ለራሱ ማረገ ይችል እንዴ አሁን ግልጽ መሰለኝ
ውክልናው የመሸጥ ስልጣን ከሰጠው : ውክልና የሰጡት ሰው ንብረቱን በራሱ ስም ማዛወር አይችልም : ነገር ግን ወደ ሌላ ሰው ማዛወር ይችላል ::
@@lawyerSamuelgirma በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜ
በሚስቴ የነበረን ቦታ ያለኔ ፍቃድ ስራ በነበርኩበት ግዜ አታለው አሽጠዋት እንዲሁም ብሩን በራሳቸው አካውት እንዲገባ አድርገው ያንች ድርሻ ይሄ ነው ብለው ትንሽ ብር ሰጠው ጠፍ።እኔ ባሎነኝ ስማኒያ ግን የለንም አስራ ሶስት አመት ኑረናል ሁለት ልጆች አሉን የመክሰስ መብት አለኝ ወይ?