የሰኔ ግርግር - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 2 ปีที่แล้ว +34

    Alemayehu Tadesse የምንግህም ምርጥ ትዋናይ። Long live for you

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +867

    ይችን የምታነቡ ሁላ ክፈ አይካችሁ🥰🥰🥰💋

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 2 ปีที่แล้ว +18

    የባለስልጣናቶቹ ስላቅ የህዝብ ጀግና ደስ የሚል ቅኔ ነው። ምርጥ ስራ።

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 2 ปีที่แล้ว +31

    እንደዚህ ነው ከሰሩ አይቀር ፍቅር እያሉ ሲማግጡ ከማየት ወታችሁ ይሄን መራታችሁ ክብር ይገባችኋል ተመሳሳይ ስራ ከመስራት ወታችሁ እንደዚህ ስትሰሩ የድካማችሁ ውጤት ያምራል እኛም ለማየት ፍላጎታችን ይጨምራል ።እናመሰግናል !

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 ปีที่แล้ว +42

    Wow በጣም የሚያዝናና
    የሚያስቅና አገር በዝባዦች
    እንዴት ሀብታም እንደሆኖ
    የሚያሳይ አሪፍ ድራማ🙏
    ባባ ነፍስህን እግዚአብሔር
    በገነት ያኑራት ::

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 2 ปีที่แล้ว +66

    እውነት ለደራሲው ትልቅ ክብር 🙏 አለኝ 👏 በጣም አሪፍ 👌 ፊልም ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ደስ 😘 ብሎኝ የጨረስኩት ፊልም ነው ደግሞም የሀገራችንን ችግር ሙሉ በሙሉ ገልፆታል አሪቲስቶች እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 🙏
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 ปีที่แล้ว +198

    ሁሉም የነጮች ሴራ ነዉ የምትሉ like argu🤭😁😁❤አሪፍ ፊልም ነዉ❤️

  • @danieltadesse2869
    @danieltadesse2869 2 ปีที่แล้ว +18

    ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ
    እናመሰግናለን ፈጣሪ የ ዕጃችሁን ሥራ ይባርክ

  • @yabatwa
    @yabatwa 2 ปีที่แล้ว +96

    በጣም ነው የሚያምረው በርቱልን ቃል አሌክስ መስፍኔ ሁላችሁም በጣም ትችላላቹ ትልቅ ክብር አለኝ ለደራሲው

  • @MekdesdamesaSara
    @MekdesdamesaSara 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስስስ የሚል ፊልም ለገባው መልእክት አለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተከብራ እናት ሀገሬ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว +263

    ቃልዬ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ ቆጆ😭😭😭😭የአለማየሁ አድናቂወች የት ናችሁ👍🥰🥰

    • @wanke5878
      @wanke5878 2 ปีที่แล้ว +1

      Serg bet nen

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว

      @@wanke5878 ምን ማለትነው ይሄ ደሞ🤨

    • @seada9327
      @seada9327 2 ปีที่แล้ว

      @@wanke5878 😁😁

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว

      @@seada9327 ምነው ያስቃል🤨

    • @imranuaalebachew2919
      @imranuaalebachew2919 2 ปีที่แล้ว +1

      Swedew wellahi 🖤🖤🖤🖤

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ደራሲ ቃልኪዳን ስወድሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ያበርታሽ ልጅሽን ይጠብቅልነ ባባ ሁሌም ልባችንውስጥ ነህ ነብስህ በገነት ትኑር

  • @seadaahmed6837
    @seadaahmed6837 2 ปีที่แล้ว +17

    ቆንጆ ሰራ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያልገባን ወይም ደግሞ በማያገባን እየገባን በዙ ጥፋቶችን እየፈጸምን እነገኛለን ሁላችንም ለፀብ ወይም ለድጋፍ ከመቆማችን በፊት ምን እየሰራን እንደሆነ ብናጤን ለሁሉም ይበጃል ባይ ነኝ ፡፡ ክብር ለደራሲው አመሰግናለሁ፡፡

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +11

    ማነው እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰኔ ግርግርን የምወዳቸው አክተሮች አሉበት ምርጥ ፊልም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ኑ አብረን እንሹፈው ወገኖቼ

    • @KalebKaleb-y6w
      @KalebKaleb-y6w 2 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😊😊

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 2 ปีที่แล้ว +19

    እውነት እንዲህ ያለ ቆንጆ ድራማ ነው ያጣነው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @babazed6644
    @babazed6644 2 ปีที่แล้ว +7

    ከብዙ ግዜ በዋላ ምርጥ የአማርኛ ፊልም አየው አመሰግናለው በዚው ይቀጥል

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 2 ปีที่แล้ว +126

    ወቅቱን የተየጠበቀ ስራ ደራሲው ተዋናይ የተዋጣለት ስራ እናመሰግናለን ሰላምና ፍቅር ለ🇪🇹🙏

    • @emiratessharjah5845
      @emiratessharjah5845 2 ปีที่แล้ว +2

      Hulum hibreteseb layi yemitayi tuwena nw bertu🥰🥰

    • @brokolenbrokolen-gq5fz
      @brokolenbrokolen-gq5fz ปีที่แล้ว

      እኔ እኮ ያራድዬ ልጆች ደስ ነው የሚሉኝ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ዋው ዋው የነናፈቀኝን የሃገሬን ፊልም በስንት ጊዜ አየሁ እውነት ለመናገር ከሆነ ጊዜ በኋላ ያገራችን ፊልሞች በጣም ተበላሽተዋል ለዛም በሌሎች ሃገር ስራዎች ነበር እራሴን የማዝናናው ዛሬ ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ ቁሜ ያጨበጨብኩለትን ፊልም አየሁ ሁላቹሁም ምርጦች ናቹ በጣም ነው ማከብራቹ !!!!

  • @ቲጅየገጠሯ
    @ቲጅየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይሉሻል ይሄ ነው ምርጥ ድርሰት ነው።በርቱ

  • @tamirathaile447
    @tamirathaile447 2 ปีที่แล้ว +15

    የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ቁልጭ አድርገው የሚገለጽ አስተማሪ ፊልም ነዉ🇪🇹😘😘😘 አንደኛ ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ከስት ጊዜ በኾላ ያማረኛ ፊልም ደስ ብሎኚ አየሁ!!የሚገርም ፊልም ነው 🤗እየሳኩ ነው የጨረስኩት በጣም አስተማሪ እና ዘና የሚያደርግ ፊልም ነው ይመቻቺሁ የኛ ምርጦቺ ❤️❤️✌️💝

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 ปีที่แล้ว +9

    ምንም የማይወጣለት ፊልም እናመሰግናለን አሪፍ ሰራነው ለሀገር ጠቃሚ ትምህርት አለዉ❤😍

  • @birtukanyeinateliji32
    @birtukanyeinateliji32 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉ በእዉነት ደስ ብሎኝ ያየዉት ፋልም የሀገራችን ሌቦችም እንዲህ መሆናቸዉ አይቀርም የእትዮ አምላክ አይጥለንም የእናቶችን እንባ ያብስልናል

  • @munit8650
    @munit8650 2 ปีที่แล้ว +7

    ከፍቅር ጥግ ፊልም ቀጥሎ የፊልም እረሃባችንን ስላስታገሳችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @farahalkhouly6099
    @farahalkhouly6099 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ፊልምነው ከምር በሳቅ ነው የሞትኩት በጣም አስተማሪና አዝናኝ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በግልፅ በድራማመልክ ነው ያስተማረን ቃልየ በጣም የምዎደው የማከብረው አለማየው እና ቲክለር ዋው በጣም በጣም ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 2 ปีที่แล้ว +6

    ተስፉ ብርሃኔ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማለም በድጋሚ እንዲህ ባማረ ሁኔታ ስራህ ላይ ስላየሁህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 2 ปีที่แล้ว

      ጨብሰሻል እንዴ??? የምን ተስፉ ብርሃኔ ነው?

    • @genet19
      @genet19 2 ปีที่แล้ว +1

      @@raphinathan863 እኔ አኮ ሳላየዉ አለፈኝ እንዴ ብየ ግራ ገባኝክክክክክ

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 2 ปีที่แล้ว

      @@genet19 🤣🤣🤣🤣 የስራዋን ይስጣትና አይኔን ከመጠራጠሬ የተነሳ ፊልሙን አስገረበቺኝ😂😂😂

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 2 ปีที่แล้ว

      @@genet19 ጭራሽኮ እስከ አባቱ ነው የጠራችው🤣

    • @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ
      @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ 2 ปีที่แล้ว

      ​@@genet19እኔስ ብትይ😃😃

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ እንዲህ በደንብ የሚተወንበት እያዋዛ አሪፍ ነገር የሚያስተላልፍ ፊልም ትንሽ ቆየ ካየን።ቃል እግዜር ያበርታሽ!! በርቺልን ሁላችንም በየተራ እናልፋለን ያው በቀን መለያየት እንጅ!!

  • @Nejib518
    @Nejib518 2 ปีที่แล้ว +9

    የማይገባንን መቀበል ይህ ነው ውጤቱ ! በነገራችን ላይ ያልገባንን ፖለቲካዊ አስተሳሰብ መደገፍም አሁን እያየን ያለነውን አሳር እኛን ሲያበላ ለገባቸው የወይን ፍሬ ነው ! አንዳንዴ ዝምታን መርጦ መቀመጥን የመሰለ ነገር የለም ትልቅ መልዕክት አለው እናመሰግናለን ! ሰላም ለሀገራችን !

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 ปีที่แล้ว +34

    ይመቻችሁ አቦ😄😄😄😄😄😁በሳቅ ፈረስኩ👍💔💔💔💔ባባ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን😭😭😭እንናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @ggcc8401
      @ggcc8401 ปีที่แล้ว

      ባባዬ😥😥😥😥😭😭

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር ለሃገራችን ቁጣውን አብርዶ ምህረትቱ ያውርድልን

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀናችሁ ይባረክ እንድህ ያለፊልም ነው እንጅ ማዬት በደስታና በሳቅ አለቅሻለሁ

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت 2 ปีที่แล้ว +44

    ዉድ ያገሬ ልጆች እናቴ በልጅነቴ ነው የጠፋችው አባቴንም በልጅነቴ አጣሁት ከሁሉም የከፋው ግን ወንድምም እህትም የለኝም ብቸኛ ነኝ ፈጣሪ እናቴን ካለችበት እንዲያመጣልኝ ዱአ እርጉልኝ የእግር እሳት ሆነችብኝ

    • @እምርዕሰሳኔር
      @እምርዕሰሳኔር 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ አንድ ቀን ታገኚያቸዋለሽ

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔን እናቴ🥺🥺🥺እናፈላልጋቸዋለን ሆዴ በምን ላግዝሽ🥺

    • @medinajemal1462
      @medinajemal1462 2 ปีที่แล้ว +4

      Ebs lay lemn atkerbim

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 ปีที่แล้ว +1

      አላል ያገናኛችሁ

    • @samiyaabdulkadr1756
      @samiyaabdulkadr1756 2 ปีที่แล้ว +1

      Allah yatahawn waynm yashewn yemalselh absher

  • @abasmat8723
    @abasmat8723 2 ปีที่แล้ว +3

    ከብዙ ጊዜ በሗላ ተመችቶኝ ያየሁት ፊልም እናመሰግናለን

  • @estifanos1514
    @estifanos1514 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃልዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማየሁ የምትሰረዉን የምደረሰዉን ፍልም ሰይ የእትዬ ፍልሞች ደረጀ ይተያኛል በጣም ገረም አርትስት ነክ አከብረሀለሁ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔስ ባባ ከሞተ ወድህ ፊልም አላይም ከሞተ ጀምሬ ለደቂቃ ከውስጤ አልወጣ አለኝ አወይ እናቱ ፈጣሪ ፅናት ይስጣት 😥😥

    • @ሠከላ
      @ሠከላ 2 ปีที่แล้ว +4

      እና እዚህ ምን እየሠራሽ ነው

    • @ihavefaithingod.godisgood.1188
      @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 ปีที่แล้ว

      @@ሠከላ 😂😂😂😂

    • @ethioman3080
      @ethioman3080 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 moviewen k’cheresh bewala new ayedle

    • @ቃልዬይቱብ
      @ቃልዬይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      እናእዚህ ምንታረጊያለሽ እያየሽነው ወይስእያየሽው

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ ปีที่แล้ว

      @@ሠከላ አንዳንደየ ማለፍ ቀረ 🤣🤣🤣

  • @sbeart6597
    @sbeart6597 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ በጣም ምርጥ ነው ከዛ ባለፈ ፊልሙ ውስጥ ያሉት ስዕሎችም በጣም ግሩም ናቸው።

  • @UserName-s9w
    @UserName-s9w ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ፊልም ነው የሚትሉ❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 2 ปีที่แล้ว +33

    ኮሜት አብቤ ነው ፊልም የማየው አለማየው አድናቂዎች አላችሁ ወይ👍❤️❤️🥰

  • @የማያልቅፍቅር
    @የማያልቅፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ጠጆ ብቻ ሙሉለሙሉ ትችላላቹ ዘመናቹ ይባረክ ከቅርብ ግዜወዲ የአማርኛ ፊልም እያስጠላ መጥቶነበር የእውነት መልካም ትይንት ስላሳያቹኝ ምታዩት ሁሉ በስሪዲ ይሁን ጠጆ ሺዓመት ኑሪልኝ

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመኑን ያማከለ ምርጥ ፊልም የእውነት ገራሚ ፊልም ነው !!!

  • @retaerko7796
    @retaerko7796 2 ปีที่แล้ว +37

    ድሮም አለማየው ታደሰ ያለበት❤❤ ይመችህ ውንድሜ!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +8

    ገራሚና እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ የአሪፎች ስብስብ በርቱ

  • @betishatube4991
    @betishatube4991 2 ปีที่แล้ว

    ሙስተጃብ ምርጥ ደራሲ እንኩዋን አወኩህ ብዙ እጅህ ይባረክ የሚያስብሉ ፅሁፎችህን በነፃ ኮምኩሜአለሁ አሁን ብትጠፋም

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +31

    አሌክስ ቃልኪዳን መስፍኔ አጠቃላይ ሁላችሁም በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጡ ደስ የሚል ፊልም ክበሩልን😊❤🙏

  • @HabiibJames
    @HabiibJames 2 ปีที่แล้ว

    wo wo ምንም ቃል የለኝም ከልብ አመሰግናለሁ የኢትዮ ፊልም ተስፋ አለው ጠፍተዋል ብዬ ተስፋ ቆርጭ ነበር wo ቃልኪዳን እህቴ ባባን በማጣታችን ከልብ አዝኛለሁ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ 🙏😥😥

  • @ዛሬምተመስገንአሜን
    @ዛሬምተመስገንአሜን 2 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻ ደስ ይላል ቃልዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @abebawkinde5775
    @abebawkinde5775 ปีที่แล้ว

    ከስንት ጊዜ በሇላ አማርኛ ፊልም ጨረሰኩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 2 ปีที่แล้ว +17

    ከእረጅም ጊዜ በኃላ የአማርኛ ፊልም እያየሁ ነው...አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!!

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እጅግ ደስስስስስስ ነው ያለኝ፡፡ ዋው የሌብነት ውጤቱ ይህ ነው ልመናና ስርቆትን ከሀገራችን ያጥፋልን፡፡

  • @prime7581
    @prime7581 2 ปีที่แล้ว +147

    ባባዬም እንደዚአይነት ፊልም ጋዜጠኛ ሆኖ ሠርቶነበር ነብስህንይማር ጌታእግዚሀብሄር በየሱስም

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow ปีที่แล้ว

    እጅግ አሰገራሚ ፊልም ነው ጊዜያዊ የሆነ ፊልም ሁሉንም ያካተተ ነው ባህልን ወጉን መተባበር መዋደድ ጉዋደግንነት ዋው ታታሪነት ትምርት ሰቺጪም አስቂ😂❤👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Everythin12
    @Everythin12 ปีที่แล้ว +5

    አብይ አህመድ የሰራውን ወንጀል እንደዚ በመፃፍ ታትሞ ለማየት ያብቃን።
    አሜን

  • @1tm253
    @1tm253 2 ปีที่แล้ว +11

    This is a real movie. Class and class …, it deserves all the accolades in the world …

  • @dasutube8956
    @dasutube8956 2 ปีที่แล้ว +9

    የአለማየሁ ታዳሰ አድናቂዎች በለይክ ግቡልኝ

  • @helanaschenaki3868
    @helanaschenaki3868 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ፊልም 👏👏👏😍😍😍

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 2 ปีที่แล้ว +16

    በየቀኑ የምንሰማው ነገር የለም አላህ ሀገሮችን ሰላም ፍቅር የአድርግልኝ ያርብ🤲ቤተሰብ ሆኖ 🙏🇪🇹

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው 👌 በዛላይ ጥራቱ ድምፁ እናመሰግናለን ሰለቀቃችሁልን

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንዴት የተቀመመ ድራማ እንደሆነ ልነግራችሁ አልችልም ። በተለይ አሌክስ፣ መስፍኔ እና አቶ አለሙ የድራማዎች ሁሉ ንጉስ ናችሁ። ሌሎችም አርቲስቶች በጣም ድንቅ ስራ ነው። በእውነት ኮርተንባችኋል።

  • @beligebrehiwot3357
    @beligebrehiwot3357 3 หลายเดือนก่อน

    Best film so far. I love it!! ፊልም ብሎ ዝም 🥰 love it love it😂😂😂

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @abinetbiru2646
    @abinetbiru2646 ปีที่แล้ว

    Betam betam betam ምርጥ ፊልም በስማም ማርያምን 1ኛ👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +4

    እውነት በጣም አስተማሬ በተላይ አሁን በለነበነበት ሀገር ግርግር አቤት በለስልጣን ለሆዳቸው 😢 ሲሉ ሀገር እያፈርሱ ያሉትን ልቡና ይስጣቸው አለማየሁ ቃልዬ ስወዳችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ድራማ ግን አደገኛ ነው ቶሎ ከዩቲዩብ ማውረድ ግድ ይላል 🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ 💝አሌክስ 💝መስፍኔ 💝አቤ💝ታምራላችሁ
    ቃልዬ ጌታ ያፅናሽ 🥲እናቴ

  • @ekruabate9101
    @ekruabate9101 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ብዙ ነገር የጋዜጠኞቹን ጋጋታ ጀምሮ ከቱርክ ፊልም የተኮረጀ ቢኖረውም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +7

    ከለ ባባዬ ፊልም ማየት ወይ አይኔ ሁሉ ባባ ነው የሚታየኝ የኔ ውድ ወንድሜ ዘላለም አረሳም እወድሃለሁ 😭😭😭ነፈሰ ይማር

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም ነው ቃል ና ኣልክስ the whole time best actor ❤️❤️❤️🙌

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 2 ปีที่แล้ว +8

    ተመስገን አምላኬ ከስንት ዓመታት በሁዋላ እንደ አላዳንኩሽም ቀዝቃዛ ወላፈን ወዘተ ምርጥ ፍልም አየሁ። በፍልሙ የተሳተፋችሁ እስከ ካሜራ ባለሞያዎች ሁሉ ተባረኩ። አመሰግናለሁ ኡፍፍፍ ከሄኖክ ድንቁ ቀምስ ስር ጭን ስር ፍልሞች ለግዘው ተገላገልኩ

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 2 ปีที่แล้ว

      እየቀለድክ መሆን አለበት አላዳንኩሽም ነው ያልከው?

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም የውነት አስተማሪና አዝናኝ ፊልም

  • @bexlex8305
    @bexlex8305 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ላይ ጠውልጎ የነበረው ተስፋችን ላይ የተስፋ ጠል ጠብ አረጋችሁበት፡ ጠጆ ቅመሙ፡ አሌክሶ፡ ቃልዬ፡ እና ሁሉም የተቀሩት ተዋንያን እናመሰግናለን ። ደራሲው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 2 ปีที่แล้ว

    እንደወይን እየጣፈጠ ሲሄድ ያየነው ተዋናይ አለማየሁ ታደሰን ነው። ድንቅ ነው። አቤት ወንድማማቾቹ ሲያምርባችሁ። የእውነት አስመሰላችሁት። መስፍን እደግ ተመንደግ። የረቀቀ ችሎታህን አሳይተሃል። የተዋጣለት ታሪክ እንዲሁም ትወና የታየበት ድንቅ ፊልም ነው። ይልመድባችሁ ታዲያ!!።

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia 2 ปีที่แล้ว +7

    ትንሽ ሊያነቃቃ የሚችል ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ አሪፍ ነው ። እናመሰግናለን

  • @fevenfekede9809
    @fevenfekede9809 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ፊልም ሚገርም ጥምረት i looove u all❤❤❤❤

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ትምህርታዊ ፊልም ነው አንጋፋው አለማየሁ ታደስ ትችላለህ 😎

  • @tigistMekonen-m4p
    @tigistMekonen-m4p ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ ክበሩልን🙏❤

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ አንደኛ ክብር ለደራሲዉ ይሁን❤🙏

  • @Anonymous-sb9lp
    @Anonymous-sb9lp 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ኛ እንዲ ስንተባበር ነው ሚያምርብን ለማንኛውም ትልቅ ክብር ላርቲስቶቻችን የናፈቀንን ፊልም አየን ሳልቃን🙏🙏🙏🙏

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው። አለማየሁ ታደሰ በጣም በጣም ምርጥ አክተር ነው! ረዳት ተዋንያኖቹም በደንብ ተውነውታል።

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ፈተና የህዝቦቿ ደም መፍሰስ መፈናቀል ፍንትው አድርጎ የሚገልፅ ነው በሆድ አደር ገዢ መመራት መጨረሻው ስቃይ ሞት ነው እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን 👍👍👍💪 አንድነት ሐይል ነው ፋኖኖኖ ያሸንፋል ወደፊት💪💪💪💪🦁👑‼️

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ያክብርልን ።ለደራሲው ለተዋንያኑ ለሁሉም። እናመሰግናለን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ያሉትን የኦሮሞ ብልግና ማለት የብልፅግና እና ብአዴንን የሚገልፅ ፊልም ነው አይሰበሬው እስክድር ነጋን በግፍ እሚያልቀው አማራን እሚገልፅ ፊልም ነው ደራሲው እጅህ ይባረክ የዚሁ አይነት ሌላም ይደገም እምትሉ ላይክ

  • @mesi5948
    @mesi5948 2 ปีที่แล้ว +21

    አያቹህ አደል የነጮችን ሴራ😂😂😂 አረ ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹህን አልምየ አድናቂህ ነኝ💜💜

  • @zerihunfantahun9864
    @zerihunfantahun9864 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ! ምርጥ ስብስብ ትችላላችሁ!!

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው❤❤

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚያዝናና ትምህርት ያለው ፊልምነው ወይኔ መጨርሻው እደት እደሚያስክ

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመኑን መሰረት ያደረገ ፊልም በጣም ገራሚ ነው !

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ቆንጆ እና ገራሚ ፊልም ነዉ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን🥰🥰🥰🥰

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጠጆ 😃😃😃😃
    ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @nejuwoloyewa4485
    @nejuwoloyewa4485 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል የጊዜውን ባለስልጣኖች በትክክል ይወክላል🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @ኡሙሃይቲናኝያስልጤዋ
    @ኡሙሃይቲናኝያስልጤዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ከቲክቶክ አይቶ የመጠ 👍👍

    • @mulushewa3309
      @mulushewa3309 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 2 ปีที่แล้ว

      እኔየ ክክክክ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ አስተማር የምንወዳቹ እናመሰግናለን በርቱልን😘😘😘😘😘😘👌👍👌👍

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ገራሜ ነው ሳልጨርስው ወደድኩት ምርጥ ምርጦች ተዋንያን አሉበት በርቱልን

  • @abelasresahegngraftedseedlings
    @abelasresahegngraftedseedlings 2 ปีที่แล้ว

    የአማርኛ ፊልም እሳቤን የቀየረ ድንቅ ፍሰት 🙏🙏

  • @yashiendale3294
    @yashiendale3294 2 ปีที่แล้ว +29

    እውነት ሁልጊዜ አሸናፊ ነው ።
    አንድነት ያስከብራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

    • @nata-9523
      @nata-9523 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ገራሚ እና አስተማሪ ፊልም ተሰራ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው አሌክስ ቃል መስፍኔ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው በርቱልን 🥰

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +13

    በጉጉት ነበር ምንጠብቀው እናመሠግናለን እንኳን ለቀቃቹልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

    • @rinusol6139
      @rinusol6139 2 ปีที่แล้ว

      ሲኒማ ገብተህ አታይም ነበር ታዲያ...
      ሰርቆ ያመጣን ከምታበረታታ

  • @tewahdoemnete4940
    @tewahdoemnete4940 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነዉ ኑሩልኝ በርቱልኝ ዉድ የህዝህ አስተማሪና አስደሳት ትምህርትን ስለምትሰጡን እናመሠግናለን😍😍😍😍

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ድረስ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ደሥ የሚል ፊልም ነው🥀🥀🥀

    • @michaels9142
      @michaels9142 ปีที่แล้ว

      በተለይ መጨረሽታ ኣከበቢ😂😂😂😂😂