ሙሽራው አዲስ ኮሜዲ ፊልም |MUSHERAW full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 31 พ.ค. 2023
- NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / ************Follow Us ************************** TH-cam link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2023 NEGUS FILM PRODUCTION
#ካሳሁንፍሰሀ #ማንዴላ #ዘሪሁንአስማማው #ኤደንገነት #ቶማስቶራ #ሙሽራው #musheraw - บันเทิง
በጣም ኣሰልቺ ህይወት እያሳለፍኩ ነው ፈጣሪ ከዚ ኣሰልቺ ህይወት እንዲ ገላግለኝ ፀልዩልኝ 🙏
th-cam.com/video/hcMoHBRYXJI/w-d-xo.html
ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
Me too
አላህ በቃ ይበልሽ😢😢
Hulum ga new
ማነው እንደኔ ስደት የመረረው . እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን 🙏😭❤❤❤
እኔ ምርር ስላለኝ ባለፈው ተነስቼ ቀወጥኩት ትኬት ቆረጡልኝ 1ወር ብኝላ ልገባ ነው
አይዛሺ እህቴ እግዚአብሔር ከዝህ ያወጣናል ልሁሉም ጊዜ አለው
እኔ ስደትን እንደት እነደምናፍቅ ባወክልኝ
Ene bexm mererennn
Ameeeen Ameeeen
እንደኔ የአማርኛ ፊልም ዝባዝንኬ ስልችቶት ቅድሚያ ኮሜንት ያነበበ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ከከከከከከከ የምር እኔም ሰወቹ አሪፍ ቢሆኑም ስራቸዉስ ብዬ ወደ ኮመንቴ
የምር እኔም አላይም ቱርክ ፊልም ይሥሩ የኛን እንኳ ተዎቸው
ማነህ መገርሳ ከብቲ ነገር ነህ
ፈገግ በሉ ግቡና
አለን
ፍትህ ለመስጅዶችና ለቤተክርስቲያን በእምነታቸው ለሚገደሊት ወንድሞቻችንና አባቶቻችን ይሄ ሁሉ የእኛ ሀፂያታችን ነውና እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
th-cam.com/video/hcMoHBRYXJI/w-d-xo.html
😭😭😭
አሜን እውነት ነው በኛ ሀጥያት ነው ይቅር ይበለን
ከማነው ፈትህየምጠይቀው እራሳችን እናስከብረዋለን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🥺🥺😭😭🙏🙏🙏
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
አሚን
😥💔
አሚን
አሜን🙏
ከ22አመት በኃላ እናቴን አገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ታማብኛለች የማሳከሚያ አቅም የለኝም በፀሎትም በ ገንዘብም የቻላቹት እርዱኝ ወንድም እህቶቼ
ፀበል ውሰዳቸው እመቤቴ ትዳብስልህ አይዞህ ወንድሜን 😔
Egzaber yimarlh
እግዚአብሄር ይማርልህ
እግዚአብሔር ይማርልሽ
God help you
ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን ለሚገሉ በፈርሱ መስጊዶች ለቤተክርስቲያናችን ለሚገደሉ ንፁሀን ለሀገርና ለህዝብ ለሚፀልዩ መነኮሳት እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን
የቀድሞ ማንነታችን ተመልሶ እንደድሮዐችን ፍቅርን ሰላምን እንዲሠጠን ሁላችሁም በየሃይማኖታቹ እንፀልይ ዱዐ እናድርግ
እኔ ግን ማርያምን ልክ እንደነዚ እይነት ጉአደኛ ያብዛልን በዚ ዘመን ለኢትዮጵያ ሚያስፈልጋት ፍቅርና ትብብር ነው 🙏🙏🙏
ነፈዝ !
@@Future979 አንተ ሹጣም የወንድ ፔሬዳም
yes
ምርጥ ፊልም ማንዴ ያለበት ሁሉም ያምራል ኧረ የድሮወቹ ኑልን ያሁኖቹስ ጆሯችንን አደሙት😢❤❤❤
በጣም
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እህት ወንድሞቸ ስላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ክፉ አያግኛችሁ❤
አሚንንን
amen amen amenn
አሜን አሜን አሜን
አሜን {፫}
amen
እችን ኮሜት እምታነብ ሁላ!!😍😍 አላህ ለገራችንን ሰላም ያምጣልን ያረብ እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰለማቹ ይብዛልኝ
አሚን!🥰🥰🥰
ከዚህ ፊልም ምንማረው የተለያየ አመለካከት ቢኖ ጥሩ ጉደኛሞች መሆን እንደምንችል ያንዱን ክፍተት ሌላው መሙላት አንደሚችል ነው👍
Lik nesh!
አይ ማንዴ በሳቅ ጨረስከኝ😂😂😂😂ታምራት የሚባለው ልጅ ምርጥ ነው😂 ዘፋኙማ የሌለ ነው😂😂
መጡልን የድሮወች የድሮ ፊት ብቻ የናፈቀን 😍😍😍😍
NO MORE HENOK... NO MORE MAKBEL...
ፈታ ነው የሚያረጉት😂😂
በድሮ ፊት ይንጩሽ
😂😂😂😂me too🥺
🙋♀️🙋♀️🙋♀️
ማዴላኮ ድምቀት ነው ፊልም ላይ❤❤❤❤❤
የማንዴላ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤ዋው የምር አራፍ ፊልም 👍 ዙካርያስ ወንድፋራው በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ አርቲስቶች ከትወና ጋር ምርጥ ደራሲና ዳሬክተር የምር ልዬ ናችሁ።
Take it easy this life
Don’t stress yourself enjoy every moment be happy
God will help u
እውነት የጠፉት የድሮዎቹ ምርጦቹ ተዋናዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤💛💚 ሀገሬ በቅርብ ሰላምሽን ያሰማኝ
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ ስወድህ 😍😍😍😍
እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን❤❤❤❤
የቤተ ክርስትያን ግቢ የሚያፀዱት ሠወች ናቸዉ የታዩኝ❤❤❤🥰🥰🥰
እያዝናና ቁም ነገር ያለው ነው በነገራችን ላይ ማንደላ ያለበት ሁሉ ያስቀኛል 😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን ያረብ
ማንዴላ በስንት ግዜ አየንህ በጣም ደስ የሚል ፊልም❤❤❤❤
1ኛ ነው ፈታ ነው ያረገኝ....
#ንጉሶች እንደዚህ ምርጥ ምርጡን እየመራረጣችሁ ጫኑልን
የማዳምዬ ቅመሞች ጉልበት ይደክማል መታመም አለ ሁልጊዜ ፋሲካ የለም እራሳችሁን ጠብቁ ገንዘብ ያዙ በየሚዲያው እያለቃቀሱ ለሚጮሁ በሙሉ ገንዘብ አትላኩ ብትረዱም ውስጣችውን አዳምጣቹ አገር ያለ ሰው ምንም አይሆንም ነገ የኛን ነገር አናቅም ገንዘብ ከፈጣሪ በታች የሚጠቅመን ሁሉም ለራሱ ነው!!!
እሺ እናመሰግናለን ትክክል ነሽ
ትክክል😢😢
እሺ እህታለም
አሰተዋይ እውነት ብለሻል
ትክክል 🥺
ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ የሚያስቅ ደስ የሚል ፊልም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
የድሮ አርቲስቶች ተናፉቀዉ ነበር ዛሬ ደህና ፊልም አየሁ❤❤❤❤
እንዴኔ የከፋው.መስጊድ በመፈረሱ ወንድሞቻችን በሙመሙታችው
😭😭😭😭
አምላክ መልካም ግዜ ያመጣልናል አይዞን እንደ ጨለመ አይቀርም 😢
Enem keftonal ehet
😢😢
እፍፍፍ. ምርጥ ፊልም ጓደኝነት የወዱ ሚዜውች እደት ደስ እደሚሉ ማደ ያለ በት ፊልም ሁሌም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በሳቅ ጨረስኩት ምርጥ ፊልም ነው😅😅😅😅😅😂😂
Aw btamm
በጣም
77
@@abubkersultan 7l77
@@abubkersultan 7777
በሀገራችን ያለውን ችግር ሁሉ እግዚአብሔር ያስወግድልን በሰውና በሰው መካከል ፍቅር እና ሰላምን ያድልልን የእምነት አባቶቻችንን ይጠብቅልን ፖለቲከኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እና የሙስሊም ወገኖቻችንን መስጂድም ይጠብቅልን አሜን 🙏😥💚💛❤💒🕌
II don’t know why Ethiopian men don’t care of their bodies they are not health conscious very sad look at them both are amorphous kkkkk
Amen
አሜን አሜን አሜን
ፖለቲከኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የሚለውን ወድጄዋለው😘
Amen 🙏
ኧረ እንደዚህ ዓይነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለዛ ያለው ትወና እያሳያችሁን ነፃ አውጡን
ፍትህ ለኢትዮጲያ ፊልም ኢንዱስትሪ
የእናንተን ፊልም በዓመት አንዴ እንኳ ብናይ ይበቃናል በየወሩ እነ እንትና ከሚያዝጉን !!
ይመቻችሁ !!
ማንዴ ደሞ አንደኛ 👍
እረ ድካሜን ላካክስ እደኔ ስደት ምርር ያለው😢
እኒ ምርር ነው ያለኝ ፈጣሪ ለሁላችንም ስደት በቃ ይበለን ውድ የሀገሬ ልጆን
@@joliyyas5970 አሚን💔
ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን ይለያል 👑በንጉስ የፊልም ጥሞዎትን ይወጡ✌ንጉስ ይሁን ምርጫው👌በንጉስ ክሺን ጥፍጥ ያለ እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ና የተመረጡ ታሪኮችን የያዘ ምርጦች የተሰባሰብበት ኦድየንስን ያከበሩ ትዕይንቶችን የምናይበት ፔጂ !!ንጉስ ይሁን ምርጫው👈
ያልተገረዘ ሙሽራ 😂በነገራችን ላይ ባለ ቅኔው ማለት ሀይማኖተኛ ሆኖ የሚሰራው ልጅ ስረአቱ ደስ ሲል ወላሂ ስለ አስተምህሮቱ የሚናገረው ነገር እርጋታው ይገርማል ለካ እርቃናቸውን የሚሽከረከሩትና እውነታው ሌላ ነው
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮሜንታተሮች እድሜያችሁ ይርዘምልኝ 🙏ምርጥ ፊልም 👍🥰
አሪፍ እደሚሆን እርግጠኛነኝ ማዴዬ ውድድድ🥰🥰ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኑሩልን🥰🥰🙏
th-cam.com/video/hcMoHBRYXJI/w-d-xo.html
እሰይ ጠዋቴን አሳመራችሁልኝ:: በስመ አብ ሳቄ ናፍቆኝ ነበር እድሜ ለዘርዬና ማንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥዬ ፊልም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
😢😢😢ብልጽግና እያሉ ነው የጨረሱን አላህ ይጨርሳቸው😢😢
ሁለም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው #ማንዴ ትለያለክ እኮ ዘርና ብሔር ክፍፍል የሚባል በሽታ አላህ ያንሳልን ከዘርም ከብሔርም በላይ ሀገርና ፍቅር ይበልጣል
😅😅😅በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ አስቁን እንጅ ኑሮአችንማ ለቅሶ ሁኗል
አይዞህ ወንድሜ ህይወትህን እግዚአብሄር በደስታ ይሙላው
አምላክየ ሀይ እባክህ በቃ በለን 😢😢😢 ይቅር ብልን😢😢 ሰላም ለሀገራችን 😢😢
ከስንት ጊዜ ቡሀላ ምርጥ ፌልም ተመለከትኩ 🙏❤
የስደት እህቶቼ እንደኔ ምርር እያላቹ ለቤተሰቦቻቹ ብላቹ ወይም ለልጆቻቹ ዋጋ እየከፈላቹ ያላቹ 😢 የማይቻለዉን የመዳምን ግልምጫ ችለን ደና ሳንሆን ደና ነን እያልን በቃቹ ይበለን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን😢
አሜን እህታለም
th-cam.com/video/DoGjHDu4e1U/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክ Amen!!!
የዛሬዉ ፊልም ይለያል ኢትዮጵያን የሚገልፅ ነዉ ማደላ እዉነትክን ነዉ ዛሬ ሠዉ እራሡን በራሡ መሾም ተጀምሯል በተረፈ በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ
አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችን የምናይበት መንገድ መቀየር አለበት።ሰብአዊ ፍጥረት ናት ሴት ብለን ከማቅለል በፊት ምድር ለሷም ጭምር ናት። ማህበረሰባችን ለሴት ያለውን እይታ መለወጥ አለበት ሊሰራበት ይገባል
እርጂኝ
መሳቅ ሳልፈልግ ያሳቀኝ ፊልም😂😂😂🥰
አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
በእጣም እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ተባረኩ በርቱልን ሁላችሁንም አደንቃችኋለዉ
የዘፋኙ ነገር 😂😂😂 ብልፅግና አላለም ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤🤲🤲🤲
*እስኪ ፊልሙ የተመቻችሁ በላይክ**
እኔ😍😍😍
ዋው ነው ማንዴላያለብት ድራማ ሁሉም ምርጥ😂😍❤❤
ሁሉንም ያንፀባረቀ ምርጥ ፊልም በተለይ የድሮው ወግና ባህልን 🤗🤗አይቼ እስቀምጨርስ በሳቅ ነው ማንደላ ምርጥ ሰው ወደዋለሁ የሳቄ ምንጭ ❤️❤️
እናመሰግናለን ውዶች እግዚአብሔር ይባርካቹ 👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
ተዋንያን መረጣ አንደኛ❤
ፊልሙ እራሱ አንደኛ❤
በቅርቡ ሚሊዎን እይታ ያገኛል 🎉
ሀገሬ ላይ እንደዝህ ፍንድቅድቅ ማለት ነዉ የአማረኝ 🎉🎉🎉🎉
ዋው ሲያምር ደስ ሲሉ ጋደኞቹ
ደስ የሚል ነው ማንደላ ያለበት ያዝናናል አሪፍ ነው መጨረሻው ግን ሙሽራው አበላሸው ፈታ አልኩኝ ❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅😅 በሳቅ ሞትኩ ማንደላን ሳይ ታሪኩ ባባ ነው ትዝ የሚለኝ የኔ ባባ ነፍስህን ይማርው 😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
😭😭😭ባባ😭
😢😢😢😢😢😢😢
ዋውደሰይላል
ሀገሬ እናቴ ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ በስደትም ሀገር ቤትም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ
በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው እስቲ የተመቻቹ👍👍
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
አላህ ሀገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ያረብ እዝነትህን❤❤
Masha allah ayebalem.le felim
ጥርሴን ሳልከድን የጨረስኩት ፊልም በሳቅ ገደላቹሁኝ እኮ😂😂😂
አልቻልኩም የዎንዶች ጉዳይ ቁጥር 2 ብየዋለሁ
ማንዴላ ኑርልን አባቴ😂
ቲክቶክ ላይ አይተው የመጣ እስቲ👍👍👍
ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ❤❤ ማንዴላ💎🤞
በጣም የሚያናና ፊልም አቦ ይመቻቹ👌💞
ምርጥ ፊልም ነው 🥰🥰🥰ማንዴ እና ዘሬ ስወዳችሁ❤❤❤
አይዞሸ ሁላችንም እጅግ ብዙ ችግሮች አሉብን ግን በተሰፋ ነገ ሌላ ቀን ነው በፈጣሪ ተማምነን እንኖራለን እኔ ሰባት አመቴ ልጆቼን ሳላይ እንደናፈቁኝ ግን የተሻለ ነገር አሰቦ ነው አምላኬ የዘገየው ለፀሎቴ ማማርርን ማጉርምረም ትቻለሁ እሱ ሀያል አምላክ ትክክል ሰለሆነ ባሉበት ደና ይሆኑ የሱ ፍቃድ ሲመጣ አያቸዋለሁ አይዟችሁ የሰደት እህት ወንድሞቼ እንደ ሃይማኖታችሁ ፀልዮ ተሰፋ አትቁረጡ
በሳቅ ፍርስ አልኩ😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉❤
ለቡና ቤት ሴት ያላችሁ ክብር ግን በጣም ያስጠላል
ምርጥ ፊልም ኮሜዲያኑ ደሞ አንደኛ አስቼክስ🙏🙏🙏
እኔም ትልቅ ሰው ከሆንኩ በኋላ ነው የተገረዝኩት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ ግን አለመገረዜ የከለከለኝ ነገር አልነበረም በደንብ አረግበት ነበር ያውም ከአሁኑ የተሻለ ያኛው ደስ ይላል።
😂😂😂😂😂
What a nice movie!!! with nice acting specially mande!
ለም ያለው ባቡር አላለም 😂❤አስተማሪ ነው
በስንት ጊዜየ የአማረኛ ፊልም አየሁ ማንዲላ እንኳ ተመለስክ አንተ ካለህ አላልፈውም
ዉዶቼ ድዋ አርጉልኝ ምንም አልሞላአለኝ እምዬ ናፈቀችኝ አላህ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ
የሙሸሪት አባት አድናቂ ነኝ
ግን ደሞ ሌሎቹ ተዋንያኖችም ይችላሉ
jezba
😝😝😝😝
@@cof7337 🤣🤣🤣🤣🤣Really
ልክናችው ዘረኛነት ነው አገራችንን እያጠፋ የለው እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ያወጣል በርቼ ፀሎት አድርጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍👰👰👰❤❤❤💗💗💗💖💖💖
ማንዴላ ከነ ጓደኞቼ በጣም ያስቃሉ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ክክክክክ😂😂😂😂😂😂
ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥሉቤት
ይሄ ፊልም ግን ያማል ቅኔው አላህ ዋህድ👍👍👍
በቲክቶክ አይቶየመጣ❤😂
ዋው አሪፍ ፊልም ነው ፈታ ያደርጋል😂😂
አጓጓቹሁን ኮ የመዳም ቅመሞችየ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል
በጣም የሚያዝናና ፊልም
ይመቻቹ🙏🙏🙏👍
እንኳን በሰላም ወደ ፊልም ተመለስክ የኔ ተወዳጅ ማንድየ❤❤❤❤
ባገራችላይ ያለውን ግዴለሽነት ያሳያል ምርጥ ነው
ወይኔ የተናፈቁ ፊቶች መጡልኝ 💝ማንዴ ዘርሽ ኤደን 💝ያሲን 💝አባትየው ሌሎቹም 💝💝💝እስትይ መልሱን
ማንደላን እሚወደው👍👍😂
ደስ ይላል አስቂኝም😅አስተማሪም ነዉ የማዴላ አድናቂወች እንያችሁ👍
ምርጥ ፊልም ነው እዩት😂😂😂😅
ዘፋኙና ማንዴላ በጣም ነው የተመቹኝ😂😂😂😂
Thankyou በጣም
ከብዙ ግዜ በኋላ አሪፍ ፊልም አየን tnx