'እውነት ከሰበክ አትጋበዝም'ክፍል ሁለት -Part Two ||Singer Dereje Mulatu|| ደረጀ ሙላቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacG...
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

ความคิดเห็น • 129

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 2 หลายเดือนก่อน +21

    ቪዲዮን ላይክና ሼር ማድረግ አትርሱ 🤩ተባረኩ

    • @HMR2121
      @HMR2121 2 หลายเดือนก่อน +1

      Please STOP saying Subscribe and bell every ten minutes. It’s annoying.It takes our attention away from the interview. PLEASE STOP

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 หลายเดือนก่อน +29

    ቆራጡን ደሬን ስለጋበዛችሁት በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቼ በርቱ❤

    • @MerinaNa-f9r
      @MerinaNa-f9r 2 หลายเดือนก่อน

      Please share like and commnet ❤❤❤

  • @MESKELMEDIA-zl5ff
    @MESKELMEDIA-zl5ff  2 หลายเดือนก่อน +36

    ቪዲዮውን ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው ተደራሽ አድርጉት እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ ብርክ በል

  • @meazadebretsion2914
    @meazadebretsion2914 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku bebzhu wedoche ❤❤❤

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ብዙ ተምረንበታል በርቱ

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተወዳጆች❤❤❤❤ደሬ ተባረክ❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @Titina-ek5rt
    @Titina-ek5rt 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደሬ ዉድ ወንድማችን ጸጋ ይብዛልክ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን መጣችሁ❤

  • @brookgebremedhn7327
    @brookgebremedhn7327 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቼ በርቱ ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቤላ ጀርሚ ተባረኩ ወንድሞች

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ ደሬን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን🎉❤

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 หลายเดือนก่อน +12

    እናንተ ታዲጊዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 📖💕🙏 መልካም ስራ እይሰራችሁ ነው : ወንድማችን ደረጀ የእግዚአብሔር ሰዎች እውነተኞች ይወዱታል እኔም አከብረዋለሁ ስለአቅዋሙ ጌታን አመሰግናለሁ❤

  • @Et24home
    @Et24home 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ጊዜ ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @ersidoworkneh3360
    @ersidoworkneh3360 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dere be blessed

  • @FerehiwotLWoldehawariat
    @FerehiwotLWoldehawariat 2 หลายเดือนก่อน +2

    aligelametim alayim gira kegjn letiwilid............!!!!!! Dere tebarek

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመንህ ይባረክ አገልጋይ ደረጀ በርታ እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል የጊዜ ጉዳይ ነው ።
    መስቀል ሚዲያ በርቱ ተጠያቂው ከመቅረቡ በፊት በደንብ በበሳል ጥያቄ ተዘጋጁ ሌላው ወንድማችን አቡና ጠያቂ ስለሆንክ እንደተጠያቂ ብዙ ማብራሪያ ባትሰጥ ምክንያቱም የእንግዳው ሰዓት እንዳያጥርና ብዙ ነገር ከእንግዳው እንድንጠቀም ማብራራትህን ቀነስ አርገህ ጥያቄ ላይ አተኩሩ ከመጀመሪያው ክፍል ከታዘብኩት ነው። በርቱ ተባረኩ 🙏🙏

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 2 หลายเดือนก่อน +5

    Wow 😍ክፍል 1በጣም በደስታ እየሰማሁ ነበረ የሰማውት ክፍል 2ስላቀረባቹም ደስ ብሎኛል 🥰😍

  • @tiruworkasmamaw2275
    @tiruworkasmamaw2275 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ ክርስትና በዚያ ዘመን ጌታ ብቻ !

  • @hssana8939
    @hssana8939 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደረጅ ሙላት መዝሙርህንም የሰማሁት እነ አቡና ጋር ነዉ Tik Tok በጣም ነበር መዝሙርህን የሚሰሙት እኛም እንድናቅ ያረጉት❤❤

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእግዚአብሔር ወጣቶች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Loyal-316
    @Loyal-316 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ

  • @medhinghebreselassie1406
    @medhinghebreselassie1406 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኽ ወንድም ደረጀ ❤❤❤

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላስተዋለ ትልቅ ትምርት ሰጪ ውይይት ነበር !! ተባረኩ!!

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል ወደ ሆነ ቦታ ለመሄድ እያኮበኮብኩኝ ወደ በረራ ስንደርስ አለቀ የሆነ ድሮ የማውቀው መንፈሳዊ. ጠረን እየሸተተኝ ሳላጣጥመው አለቀ እረ ስርአቱ ቀርቶ ቢቀጥል ምን አልበት ጌታ ይባርካችሁ ደሬ እንደገና ያውራ እባካችሁ

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta zemanachun yebark ❤❤❤ betam des yelal

  • @biniamkebede4664
    @biniamkebede4664 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው።

  • @SentaYOO-e8d
    @SentaYOO-e8d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው የሚገርም የማይጠገብ ሰው ነው እይጣፍጠኝ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርክህ ለካ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አገልጋይ አለው እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ ሁላችውም🙏

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው እንዴት ይጣፍጣል ደሬ አንተ ጌታ ረድቶሃል እንባዬ ፈሶ ባለቅስ ደስ ይለኛል መልቀስም ፈለኩ አልቻልኩም ያናድዳል።

  • @cr7_editzz174
    @cr7_editzz174 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @bhail123
    @bhail123 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ውይይት ነበር ተባረኩ።

  • @gelilakahsai1730
    @gelilakahsai1730 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ ደረጀ ተባረኽ!!!

  • @officialteshomegetachew5939
    @officialteshomegetachew5939 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ አቤላ 🙏😍

  • @ayene-gy6cv
    @ayene-gy6cv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተበረኩ

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ጌታከናተጋር ነው❤❤❤

  • @cr7_editzz174
    @cr7_editzz174 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የተባረከ ወንድም ነው ❤❤❤❤

  • @yordiasgele6534
    @yordiasgele6534 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መስቀል ሚዲያ ጸጋም ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው በጣም ያንጻል ተባረኩ❤❤❤

  • @bemnetseya3701
    @bemnetseya3701 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ መልክት ተባረኩ❤

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 2 หลายเดือนก่อน +1

    ere ba getaa adisalemm akiribuuu tafitalechii❤❤

  • @TsionMekurea
    @TsionMekurea 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ደረጄ መካሪ አስተማሪ ገሳጭ መላሽ ለእዉነት ነዋሪ ለእዉነት ሟች እንዴት እንደምወድህ የኔ አስተማሪ ስታወራ እራሱ ሲያምርብህ። እባክህን ከቻልክ የድሮ መዝሙሮችህን እንደገና ዘምረዉ። በጣም ነው የምወድህ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ:: ጄርሚና አቤላ ፀጋ ይብዛላችሁ አሁንም❤

  • @saremshimelis4886
    @saremshimelis4886 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ኘሮግራም በርቱ❤❤❤

  • @ማርታአምድኖ
    @ማርታአምድኖ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታባርኩ ወድሞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @rutashimondi7743
    @rutashimondi7743 2 หลายเดือนก่อน +1

    tebarku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsuJemal
    @TinsuJemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ 🥰🥰🥰

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤😊

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሞችም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ተባረኩልኝ 🥰

  • @addisalemhailemariyam3231
    @addisalemhailemariyam3231 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጄርሚ እና አቡና ተባረኩልን እንወዳችሃለን ቀጥሉ እና ለኩሪፍት ቃለ ህይወት ድምፅ እንድትሆኑን እጠይቃለው😍🥰🥰

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንታጎች❤❤ ተባረኩልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ለምልሙ🤩🤩🤩😘❤❤❤

  • @ayene-gy6cv
    @ayene-gy6cv 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @henokadimasu3686
    @henokadimasu3686 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you

  • @aberashgebiso1895
    @aberashgebiso1895 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all more and more❤❤🎉🎉

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 2 หลายเดือนก่อน +2

    የተወደደ ለእዉነት ብቻ የሚኖር ለዘመናት መልክቱን ያልቀየረ እዉነተኛ የ እግዚአብሔር አገልጋይ ደረጀን ሰላቀረባችሁልን ተባረኩ ደሪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ iyesus geta hooooooooy ❤❤

  • @ruthbayech1005
    @ruthbayech1005 2 หลายเดือนก่อน +2

    አገልጋይ ደሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቅሬታወች ስላሉ ጌታ ይመስገን መስቀል ሚዲያ ተባረኩ በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ወንድሞች የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤

  • @tsega990
    @tsega990 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ❤ ደሬ ስወደው❤❤❤❤

  • @sonofgodeyobhailu6696
    @sonofgodeyobhailu6696 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሬ ዘመንህ ይባርክ። መልስህ እጅግ ጥበብ የተሞላ ነው አቋምህን የማታስነካ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። መልስህ ሲያረክ ማንም ለፈለገው የቸርች ፖለቲካ እንዳያውሉት የሚያደርግ ጥበብ ያለው ምላሽ ነው ብዙ ተምሬብሃለው።

  • @AlemtsehayHM
    @AlemtsehayHM 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarek! min enilalen kiretawoch alut geta yibarek! Eyesus anibesa new!

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 2 หลายเดือนก่อน +1

    Leka endazi ayinat sewu ale? legeta bet mikena wooww ye liben nw yetenagerawu geta silante yebarek❤

  • @SamiaSohmor
    @SamiaSohmor 2 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bereket734
    @Bereket734 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ደሬ ልሁንልህ ለአንተ የጨከነን መዝሙር አየር ላይ አውለው❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Derye❤❤❤❤❤

  • @meazaeshetu713
    @meazaeshetu713 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የጨከነ ትዉልድ አብዛልን ኢየሱስን በማየት ብዙ መንገድ እንኤዳለን❤❤❤❤❤

  • @ambayetsegaye2360
    @ambayetsegaye2360 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all! Thank you for this incredible teaching.

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላዬ የወንድማችን ዘማሪ ደረጀ ዝማሬ የመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ቴክታክ ላይ እናንተ ስትዘምሩት ነው የአንተ ሃይል ይበልጣል የሜለው አነተ ,ጀርሚ ,አማን ጆን ሁናችሁ ከዛ በሁላ ነው በዚህ ጊዜ እንደዚህ የሚባርክ ዝማሬ አለ ወይ አልኩኝ ተባረኩ ወንድሞች

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልን

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ በተባረከ ወንድም መልክት ልባችሁ የተነካ ሁሉ በእግዚአብሔር ፌት እንዲህ አይነት እምነት ህይወት እንዲኖርን እግዚአብሔር ፀጋውን እንዲያበዛልኝ (እንዲበዛልን) በፀሎት በፊቱ እንውደቅ ወገኖቼ!!!👍👍👍👍

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤yebareku

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Joye abela tebarekulgn derem geta tsegawn yabzalek

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላሉት ክብር ይሁንለት🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ameeeen ❤❤

  • @yonashabtemariam8115
    @yonashabtemariam8115 2 หลายเดือนก่อน

    Betam yemewedew agelgay wendem afen kefeche new yayehut ,belebeh admet andatelegn Dere tebarek!

  • @jesussaves3904
    @jesussaves3904 2 หลายเดือนก่อน +1

    bertuln betam betmihrtachew eyetemarnbet new

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 2 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless you all abundantly 🙏🏼 very useful message thanks a lot ❤

  • @khandj2972
    @khandj2972 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisaddis
    @bisaddis 2 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you all!!!

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 2 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotbereda814
    @hiwotbereda814 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ🥰❤🎉

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 2 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed 😇❤❤❤

  • @HanaMitimitos
    @HanaMitimitos 2 หลายเดือนก่อน

    Gata yebarkaceewe❤

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 หลายเดือนก่อน

    ፓርት 2 ብሎ መዋሸቱን ምን አመጣው???

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ተባረኩ ፔጁን ላክ ሼር አድርጉ 🎉

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 2 หลายเดือนก่อน

    Bertulen wendemoch

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሼር ላይክ አድርጉ ሰብስክራብ አድርጉ

  • @MihiretJerry
    @MihiretJerry 2 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 2 หลายเดือนก่อน

    Wowo…, yemeketele..meseter..metew..belaye yalew meshate..keber mefelege merew..erasen mekade..meskelen..teshekemo meketel…geta hoye…ke denezaze kemekakelachen endetenore kefekedenlate..degemtega..muaretega..denezazen yerecheben..kefu menfese..ababa fetane..ankane beka belen… seberelen…mesewyachen yetadese…, ye elzabel yebelame menfese temheret…geta hoye geletew…neta awetane..😭😭😭

  • @Azeb987
    @Azeb987 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳሬ ምርጥ ሳውእግዚአብሔር ይባርክ

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 2 หลายเดือนก่อน

    እሳቸው ግን በራሳቸው ችሎታ ማመናቸው አግባብ ባይሆንም ግን ለዘመኑ ፍንዳታ ነብያቶች ጥሩ ንግግር ንው>

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 2 หลายเดือนก่อน

    Abeli atiketlm yemir u wil se

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሟርተኛ አፍህን ዝጋ!

    • @solomonmathewos2957
      @solomonmathewos2957 2 หลายเดือนก่อน

      @@samymulu7110 ታያለህ አትገፋም

    • @solomonmathewos2957
      @solomonmathewos2957 2 หลายเดือนก่อน

      @@samymulu7110 በነገራችን ላይ እስካሁን ጨቅላ ነክ
      ሲቀጥ ዘር ዘርተሀል ታጭዳለክ ግድ ነውና
      አንተም አፍ አልዘጋኬ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 2 หลายเดือนก่อน

      @@solomonmathewos2957 ምነው ጠንቋይህ ተነካብህ እንዴ??

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይገስጽህ አሳብህን አንስተውም ሰው ላይ የምታሟርት መንፈስ

  • @tiz59905
    @tiz59905 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተን የሚመስል ፍየል ነበረኝ ያለው በጣም ነው ያሳቀኝ ሁሌ የስቀኛል 🤣

  • @elsabethbekele6016
    @elsabethbekele6016 2 หลายเดือนก่อน

    እንግዳ አመራረጣችሁ በዚሁ ይቀጥል

  • @SamiTagesa
    @SamiTagesa 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnthn bh tngrh egzhiabrh yrdhlhe