You said what is in my heart. I wish I could see him on this show. He has a true love for Jesus. Also what he has been doing with the youth through the past years speaks more about him.
@@Qwerty-xy6fyabsolutely! Honestly, he doesn’t get the credit he deserves because he has transformed youth worship and we have all been a witness. He is a vocal, musical, and spiritual gift to our generation with a humble and sacrificial heart.
First, a huge thanks will be given to Tigist for raising such timely outstanding issues which became the challenge for 'Evangelical Churches '.Second, Reta- you are quite unique person- Evangelical churches must listen a person like you who speaks professionally, ethically and religiously. I really appreciate your understanding of the many unknowns of 'music' in spritual context. Please, keep doing hard what you are working. Pastor Endale, you are the gift from God to our church, God bless you all!
ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ ቀጣይ ዘማር ዳዊት ጌታቸውን አቅርብ ለወጣቶች ትልቅ ሞደል ነው please🙏🙏🙏 ትጅዬ መልስ ስጭኝ አይተሽ አትለፍ...🙏 ሀሳበን ከወደዳችሁ like👍 አርጉ!
❤
❤
@@SAMUELYILMAYILMADawitim yerasu rasu kotiro mayidersibet dikam yinoribetal ena yewotoch model mehon yalebet/wotatoch model madereg yalebachew rasaun Kiristosn nw.❤
❤
@@beharufuchuro1663 ልክ ነህ ወንድሜ
በነገራችን ላይ እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እንደዚ የማንንም ሀይማኖት ሳይነኩ ሀሳባቸውን አውቀታቸውን የሚያካፍሉ ሰዎች ይብዙልን ቁጭ ብዬ ነው አይቼ የጨረስኩት እንዳው በጌታ ይሄን ቃለምልልስ የምታዩ ሰዎች ከነዚ ተማሩ
የእግዚአብሔር ቤት ቅናት ከሚበላቸው ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ናችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ።
Be blessed
Be blessed
የሆነ ጊዜ የተጀመረው ተሰባስቦ መተቸት ልክ እንደ ትልቅ መንፈሳዊነት ተቆጥሮ ትችት የብስለት መለኪያ እስኪመስል ድረስ ቁጭ ብላችሁ እዛና እዚ ጋ እያላችሁ ስታወሩ አለማፈራችሁ እኔን አሳፈረኝ!እስቲ እናንተ በወሬ ሳይሆን በተግባር, መንፈሳዊ እድገት እና ከፍታን በማምጣት የሆነ የተሻለን ነገር አሳዩን,,? 🤔
Part 1-- ብለሽ ጻፊበታ እህቴ፡
ቀጣዩ ሲመጣ እንድንለየው
በትክክል❤❤❤
አቤት ዛሬ ረሰረስኩ በዕውቀት ሲሆን ሁሉ ነገር ደስ ሲል ♥ እንዱ ረታ ቲጂዬ የተባረኩ!
50:36 ❤ amazing songs touching lyrics
ለካንስ በዚህ ዘመን እንዲህ የሚቀኑ ቅሬታዎችአሉ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Yes
የውስጤን ጩኸት ነው የተናገራችሁት በአንድ መዝሙር ተመስጬ እያመለኩ እያለ ወዲያው ከዛመንፈስ የሚያወጣ ዝማሬ ሲቀየር በጣም አዝናለሁ ስለዚህ በቃ ብዙ ጊዜ አቋርጬ እቀመጣለሁ የብዙዎች ችግር ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ውስጤ እየተላወሰ፣ የሚያስቀው ቦታ እየሳኩ፣ የሚያስቆጨው ቦታ ስደርስ እየቆጨኝ፣ የሚያስገርመው ቦታ እየገረመኝ ነው የሰማሁት !!!! What a blessed program !!!
1ኛ መፀለይ
2ኛ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ
3ኛ ፀጥ ብሎ መልስ መጠበቅ
4ኛ ዜማና ግጥም እኩል ሲመጣ record ማድረግ ካልሆነብ ቶሎ ፅፈን ደጋግመን ማጥናት
5ኛ በዝማሬዉ ላይ መፀለይ ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስ በዝማሬዉ እዲታይ ሰዎችም ወደ ጌታ እንዲመጡ፣ እዲታነፁ አጥብቆ መፀለይ
nekodimos show የዘመናች ምርጥ መንፈሳዊ ሚድያ !!የተወደድሽ የተባረክሽ ቲጂዬ ወድሻለሁ በሚቀጥለው ደሞ ሙዚቀኛ እና ዘማሪ ዳዊት ጌታቸውን ጋዝልንን
dawitachinin gabzhilin
ወንድሜ እረታ እንዳንተ አይነት በእውቀት የሚሰራ ሰው እኮ ነው ቸርች የሚያስፈልጋት የእውነት ፡ ነገር በእውቀት በባለሙያዎች ሲሰራ እንዴት እንደሚያምር የእውነት ዘመንህ ይባረክ። ስለ ሀሌሉያ ትርጉም የነገርከን አስደንቆኛል እጅግ በጣም፡፡ ጠላቴ ተው ብዬሀለሁ ፡(( ሊዋጋ ሄዶል)) አስቆኛል በጣም ልክ ነህ። እዚህ አሜሪካማ መጥተህ ብታይልን የመዘምራንን ነገር ፡ ባንተ አገላለጽ በጣም ነው የወደድኩት አብዛኞቹ መንግስተ ሰማይ የሚገቡ እንጂ አምልኮ መሪ መሆን የሌለባቸው እልፍ ናቸው ፡፡ ዛሬ ያስተማርከን እውቀት እንዴት ጥልቅ መሰለህ እረታ ተባረክ። ቲጂ እንደዚህ ዓይነት በእውቀት የተሞላ ባለሙያ ስለጋበሽልን ጌታ ይባርክሽ፡ እንዱ እንዱ ነው ። ሁላችሁም ተባረኩ ፡ ኦኦኦ እረታእናመሰግናለን
ረታ በእውነት በአንተ ውስጥ ያለውን የመዝሙር እውቀት ድንቅ ነው። ተገረሜለሁ ስለዚህ ጌታ በአንተ ውስጥ ያለውን ይህ ጥበብ ለቤተክርስቲያን ተግባራዊ ይሆን ዘንድ አሁንም ትልቅ ትጋት ዋጋ መክፈል ይጠበቅብሃል። ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የመዝሙር እውቀት ትራንስፎርሜሽን ይመጣ ዘንድ ትልቅ ሀላፊነትና ቁርጠኝነት ይጠበቅብሀል ጌታ ደግሞ ይረዳሃል ።ከዚህ መረን ከለቀቀና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ከሌለው ግርግር ትውልዱ ይወጣ ዘንድ አሁንም በርካቶቾ በማስተማርና በማሰልጠን ግፋበት ጌታ ይባርካችሁ ተገርሜለሁ ።
የዓለምን ነገር ኮፒ እያደረግን መብራት አጠቃቀማችን ጭስ ማጨስ ሌላም ሌላም ጌታን የማያከብሩ እንቅስቃሴዎች ጌታ ከቤቱ ያውጣ
አሜን የአለምን ኮተት ያስጥለን እኔም እቃውማለው ይህ አይነቱን
ሉዓላዊ መሆንህ ግርማህ ማስፈራትህ ሀይልህ ልቤ ላይ ይክበድ አይቅለልብኝ አይጥፋብኝ አንተ ታላቅ የተፈራህ የተወደድክ ንጉስ ገዥ አምላኬ ሆይ አቤቱ
ኣሜን !
አሜን
አንቺ ልጅ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንቺ ላይ ይታያል!!!!!ስለቀረቡትም ዘማሪዎቻችን ጭምር ክብሩ ለጌታችን ይሁን!!!!!!!!!!!!!!!
ሰዉ ሳይሆን እ/ር የሚታይበት እና የሚከብርበት አምልኮ ይሁንልን
@@kidanegebreysus7351 አሜን!!!!!!!!
በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ በእውነት ተባርኬበታለሁ ስለዚህ ጉዳይ ውስጤ በጣም ያዝን ነበረ ጌታ ትውልድ ቅሬታ አለው ስሙ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ታድለሽ! የማዳመጥ ክህሎት at the fullest❤❤❤
ፈር እየለቀቀ ያለውን የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን አምልኮ ወደ ትክክለናው መንገድ የሚመልስ ድንቅ በእውቀት የተሞላ ውይይት ባሮቹን እግዚኣብሔር ይባርክ ያስበን ይርዳን
አምልኮ ፈር አለው? 🤔ፈር እየለቀቀ ሲባል,,, አልገባኝም!እግዚአብሔር የሚመለከው በእውነት እና በመንፈስ እንጂ, በፍርሃትም ሆነ በእርጋታ ምናልባትም መንፈሳዊነት በሚመስል አጉል አስመሳይነት አይደለም እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ እንደሆነ ከገባን እንዴትም እናመልከዋለን እንደ እንዳለ እን ደረታ እንደ ትዕግስት አመለካከት ሳይሆን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እውነት!!!እርሱም በእውነት እና በመንፈስ!ማንም Comment or Definition የሚሰጠው አይደለም አምልኮ!ትዕግስት view ለማግኘት እያልሽ ያልሆነ አሉባልታዊ መልክ ያለው content ባታቀርቢ እላለሁ ጌታ ይርዳችሁ
@@JesusisComingsoon-hl5ee አይግባህም ምክኔቱም እየተጎዝክ ያለህው ፈር የለቀቀ (መስመሩን የሳተ፣ክርስቴናውይ ያልሆነ ) አስተምሮ ነው
@@JesusisComingsoon-hl5ee የዘመኑ ዳንኪራ በእውነት እና በመንፈስ ነው እያልክ ነው ?
@@JesusisComingsoon-hl5ee እውነትና መንፈስ ሲባል ዕኮ ስርዓት አልበኝነት ማለት አይደለም!በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ምናመልከው ለማስመሰል አይደለም...
እንደ እዱዬ ያለውን ዝማሬ ያስነሣልን ያብዛልን ዘመኑ ይባረክ ዝማሬዎቹ ተሰምቶ አይጠገቡም❤❤❤❤
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ ።ልክ ናችሁ መዝሙር ትርጉም ያጣበት ና ጆሮአችን ታምሞ በምንወጣበት ዘመን ደርሰናልና ውይይታችሁ ለብዙዎቻችን ትምህርት ይሆነናል ብዬ አምናለሁ ።ጌታ ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ
ስለ ኳየር የተናገርከው ወንድሜ እውነት ነው። ድሮ ሻለቃ ግርማ የጌትሽ አባት ብዙ ሰርተው ነበር። ጌታ ያን ወቅት ይመልስልን በኳየር ህብረት ውስጥ ህይወትም ይሰራል ተባረኩ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እ/ር መድረካችንን ይዳስሰው ።በተለይ የሙዚቋው ጩኽትማ ውይ ፣ጌታ ያስበን
ይህን መልዕክት ዘማሪዎች ፤ የኳየር መሪዎች ፤ ፓስተሮች ፤ ምዕመናን ክርስቲያኖች ሁሉ ሊሰሙት እና ሊያደምጡት ይገባል እላለዉ።
እጅግ አንቂ interview ነዉ በህይወት ኑሩልን ለአምልኮ ተሀድሶ ከሚቀኑ እና ስራም ላይ ካሉ ዘማሪዎች አንዱ ነኝ።
በትክክል መነሳት እና መስተካከል ያለበት, ስለዚህም ወደ ውጭ ያስወጣነዉን የአምልኮ መንፈስ ወዴ ስፍራዉ ይመለስ በእውነት, አንድ አዝማች ስዘመር ገና ወደ አምልኮ ገብተን በረከክ ስል ወደ ሌላ መዝሙር ዘለዉ ገብተዉ ያዉኵናል ኤረ ባካችሁን እንደድሮዉ ስልጠና ስጡአቸዉ ኮብላይ ዘማር አንፈልግም . አባት የሌላቸው እንደ አዝማሪ ሞቅ ያለ ጤጅ ቤት ኦየዞሩ አድማቅ ዋዘኞች ወደ አጥብያቸዉ ይመለሱ ጌታ ምህረቱን ያብዛልን .ተባረኩ እናንተ የቤቱ ቅሬታዎች ናችሁ ❤
እጅግ አስተማሪ መርሀግብር ነበር። በሚቀጥለው ክፍልም የበለጠ እንደምንታነጽበት አምናለሁ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
Dawit Getachew and Kingdom sound are an amazing group! ከእነሱ ብዙ መማር እንችላለን በሁሉም ነጥብ ዙርያ
You said what is in my heart. I wish I could see him on this show. He has a true love for Jesus. Also what he has been doing with the youth through the past years speaks more about him.
@@Qwerty-xy6fyabsolutely! Honestly, he doesn’t get the credit he deserves because he has transformed youth worship and we have all been a witness. He is a vocal, musical, and spiritual gift to our generation with a humble and sacrificial heart.
@@Mercy2Mee You said it well. Thanks!
„ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል።
ሆሴዕ 4:6 😢
ቲጂዬ ስለምታቀርቢያቸው የእግዚአብሔር አገልጋዬች ሁሉ ተባረኪ ❤ የኛ አዳማጭ ❤
በነካ እጃችው እባካችው በፀሎት አግዙኝ ተብሎ ሰው ጉድለቱን የከበደውን ሲያካፍል ለሃሜት አሳልፎ ለሌላው መንገር ቢቀር ቢታረም 💜💜💜
አሜን እንደተቆጨን አንቀርም እግዚአብሔር ትውልድ ያስነሳል❤
በቅናታችሁ ልክ መስራት እንድትችሉ የሚመለከታቸውን ሰዎች ጌታ ያስገዛላችሁ ደስ ትላላችሁ
እኔም የሁልጊዜ ጸሎቴ ይሄ ነው እግዚአብሔር የሚገንበት የሚኖርበት የሚከብርበት አገልግሎት ማገልገል እግዚአብሔር የሚገልጹ የሱን ታላቅነት የሚገልጹ መዝሙር መዘመር ነው ተባራኩ😮😮😊😊😊
ዘማሪ እንዳለ ዘማሪ ረታ እናዘማሪ ትእግስት በሶስታችሁም ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ይታያል ይብዛላችሁ.....
ተባረኩ ሰውን ሳይሆን እሱን ብቻ እያየን የምናመልክበት ጊዜ ጌታ ያመጣልናል እደቀለለብንም እንደቀለልንም አንቀጥልም ቤቱን ሊያጠራ ይነሳል አዎይነሳ የቤቱ ባለቤት
15 አዝማች ብቻ ያልከው ነገር እንደኔ የሚያበሳጨው ብዙ ሰው ይኖራል ልክ ስንጀምር የሚያልቀው ነገር ተባረኩ
ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን አባጣ ጎርባጣ ጉድጓዳ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ሀይልስ የት አገኘሁ ኤልሻዳዩ ጌታ ደግፎኝ ቆሜአለሁ ጌታን አከብራለሁ የቤቱን ጩኸት ነው የምታወሩት እግዚአብሔርን እናሰደስት የቤቱን እራስ የሆነውን ተባረኩ።🙏
በጌታ ስም ቲጂዬ ቃላት ያጥረኛል አንቺን ለመባረክ..እነዚህ የመሰሉ እንቁ አምጥተሽ ስንት ነገር እንዳስተማርሺኝ..እንዱ ረቱሻ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ..ቲጂዬ እስከ 10 ክፍል ቢኖረው ራሱ አይጠገብም...ይርዘምልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው
በመድረኮቻችን የሚንጸባረቁት የተዋናይና የታዳሚ አይነት ይዘት ያላቸው ልምዶች መታየት ከጀመሩ ሰንበት ያሉ ይመስለኛል። የመድረክ አገልጋዮች ሃላፊነትን ከተቀበሉት አደራ አንጻር ምን እያደረጉ እንደሆነ ተረድተው የሚተገብሩት ጥቂቶች ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ጉባኤውን ሞቅ አድርገን መያዝ ነው ለአብዛኞቻችን የሚታየን በጉባኤው ላይ ሙሉ አክብሮትና ሙሉ መገዛት የሚገባውን ጌታ ወደ ጎን አድርገን በሱ ስም እኛው መሟሟቁ ላይ ነው ትኩረታችን፡
በዚህ ዘመን ላለን የወንጌል አማኞች የሚሆን አስተማሪ መልእክት ነው ።ተባርካችኃል!!!
ዘማሪ እንዳለ ስወደው እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እንደ አንተ አይነቱን ኡፍፍ ተባረኩ❤❤
ረትሽ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው ጸጋ አመሰግነዋለሁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መጠቀም ብትችል እላለሁ, እንዱዬ ቲጂ ተባረኩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ምወደው ማከብረው ዘማሪ እዱሆሳና በተ ምህረት ቤተክርስትያን በፀሎት ሄብረት ከተሰደዱ እህቶች ጋር አብሮ ማገልገል እድሉን አግቼነበር ድገት ወደስደት ወጣው ዛሬማስበው ሜደንቅ የመንፈስ ቅዱስን መገኘትንአስተውላለው ጌታ እድሉንይስጠኝ አገልግሎት ለመመለስ ወዳችዋለው
ወንድም እረታ እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክህ መንፈሳዊነት ከእውቀት ጋር እያካፈልከን ስለሆነ ተባረክ ቀጥሉ ቸርች ውስጥ ያለው ልክ ያልሆኑ ነገሮች እስኪለወጡ ድረስ
እባክሽ ቲጂ ከረታ ብዙ የምንማራቸው ነገሮች ስላሉ ሰፋያለ ጊዜ ብትሰጪው መልካም ነው። መጋቢ እንዳለ ድንቅ ዘማሪ ነው፣ ጌታ ይባርከው።ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!❤❤❤
Reta is a great person with so much humility. He knows what he’s talking about.
ቲጂ ደግሞ ያቀረብሻቸው ወንድሞች በጣም ብሩኮች ናቸው ፀጋው ይብዛላችሁ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ...
ቲጅዬ ዘመንሽ ይባረክ ስለአቀረብሻቸው አገልጋዮች❤🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ። መድሀኒያለም በዚሁ ማንነት ያስጨርሳቹ
ጌታ ዘመናችሁ ን ይባረከው እምሃላችሁ እንዳለ ሰው ነው እይተማረኩም እየሳኩም ያለሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እፎይ ጌታ ይባርካችሁ የልቤን ስለተናገራቹ
በጌታ የሆነ ሁሉ ይስማው👂👂👂👂👂👂👂👂
First, a huge thanks will be given to Tigist for raising such timely outstanding issues which became the challenge for 'Evangelical Churches '.Second, Reta- you are quite unique person- Evangelical churches must listen a person like you who speaks professionally, ethically and religiously. I really appreciate your understanding of the many unknowns of 'music' in spritual context. Please, keep doing hard what you are working. Pastor Endale, you are the gift from God to our church, God bless you all!
ወንድም ረታ የእውነት ተባረክ እውቀትን እንደዚ በትህትና የሚገልፁ ያብዛልን አገልጋዮች ከንተ ሊማሩ ይገባል ያለትህትና የሚሆን ነገር ሁሉ ድካም ስለሆነ ተባረክ።
ስለምታንፁን እናመሰግናለን። እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን
ይህን ስመለከት በዚህ ዘርፍ ምንም ነገር እንደማላውቅ አወቅሁ!
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ! በእርግጥም የሚያንጽና ይበልጥ ለማወቅ እንድንተጋ የሚያስገድድ ፍሬያማ ዝግጅት ነው።
ቲጂ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
ከአንዴም ሶስት ጊዜ ነው የተመለከትኩት። ብዙ ተባርኬበታለሁ። እህት ትእግስት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ጸጋ ተሸፍኖ እንዲቀመጥ ሳይሆን ለአማኞች መታነጽና ለእግዚአብሔር እንዲውል ነው።
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሌሎችንም ለቤቱ የሚቀኑትን ያንሳና ያነሳሳቸው።
Wow Best interview ever የሙዚቃ ሰው ረታ ጳውሎስ ተባረክ ሰው እንዲህ በዕውቀት ሲያወራ እንዴት ደሰ ይላል ከጥሩ ሰብዕና ጀምሮ ትህትናህ እጅግ ይገርማል !ፓሰተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ለጌታ ቤት ያለህ ቅናት ልዮ ነው ብዙ በአንተ አገልግሎት እንባረካለን ገና !
ዋው completely ለአምልኮ የነበረኝን መረዳት ነው የቀየረልኝ አንተ ሰው(ረታ) እግዚአብሔርን የገለጥክበት መንገዱ ልዩ ነው ። ይርዳን ከራሳችን ጓዳ ወጥተን እግዚአብሔርን በማንነቱ ማምለክ ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏ቲጅዬ በርቺልኝ
Thank you sir, finally I got the right person who read my mind! God bless you brother! Need teaching about praise and worship! Wow I’m in owe
ረትሽ አንተንም እንዳልክንም ቲጂንም እግዚአብሔር ይባረካችሁ!! ያብዛላችሁም!! ይህ ዘመን የዝማሬ አገልግሎት ከምን ጊዜም በላይ ዓለማውን የሳተበትና እጅግ አሳሳብ ሁኔታ ላይ የሚገኝበት ዘመን ነው:: በዚህ ዘመን ትውልዱን ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ ለመምራት እግዚአብሔር እየተጠቀማችሁ ስላለና እናንተም መልዕክተኞች ለመሆን ለእግዚአብሔር ስለታዘዛችሁ እግዚአብሔር ይባረካችሁ:: በርቱ:: ፀጋ ይብዛላችሁ::
My Goodness😔🙏 How great is our God ! May your mighty name be lifted higher 🙏 How lucky we are to worship you ! Stay blessed lovely servants of God ❤.
በጣም የተወደዱ የጌታ ቤት ቅናት የሚበላቸው የጌታ ባረያዎች ተባረኩ
እረታዩ በእባ ነው የሰማውት❤❤❤ተባረኩ ያባቴ ብሩካን
ውስጤ እየተላወሰ፣ የሚያስቀው ቦታ እየሳኩ፣ የሚያስቆጨው ቦታ ስደርስ እየቆጨኝ፣ የሚያስገርመው ቦታ እየገረመኝ ነው የሰማሁት !!!! What a blessed program !!!
እዩልኝ ይህን ቆንጆ የሚለው የሊሊ መዝሙር በጣም ያሳፍረኛል ለሆነ አንድ ጎምላላ ጎረምሳ ዩተገጠመና የተዘፈነ እንጂ ለልኡል አምላክ የቀረበ አይመስለኝም በተለይ ያላመኑ ሰዎች ባሉበትማ ይብሱን ያሳፍራል
ሊሊ እጅግ ውብ ድንቅ የሆኑ በውድ ቃላት የተከሸኑ የማይጠገቡ የትም ቦታ ቢዘመሩ በውነት ጌታን የሚያሳዩ ዝማሬዎች አሏት ጌታ አብዝቶ ይባርካት ግን ለማንኛውም ሰው የምንጠቀማቸውን ተራ ቃላት በጠቅላላው ዘማሪዎቻችን ባይጠቀሙ
ምናልባትም ለአንድ መዝሙር የሚሆን ግጥምና ዜማ ካዘጋጁ በሗላ
ቃሉንም ዜማውንም ሊያዩና ሊያርሙላቸው የሚችሉ ሁነኛ በመንፈሳዊ ነገር ብስለት ያላቸውን ሰዎች ቢያሳዩ በጣም የተሳካ ዝማሬ ማቅረብ ይችልሉ ብዬ አስባለሁ
ቲጂዬ በጣም አንገብጋቢ ርእስ እና ተገቢ ሰዎች ነው ይዘሽ የቀረብሽው ጌታ ይባርክሽ
ሊሊ ብዙ የሚገርም ይዘት ያላቸው ድንቅ መዝሙሮች ቢኖሯትም ቃላት አመራረጥ ላይ ረዳት ያስፈልጋታል።እየሱስ እኮ ግን ውብ ነው።ደግነቱ ፣ምህረቱ፣ፍቅሩ፣መስዋዕትነቱ፣የመሳሰሉት ውበቱ ናቸው።
የደረቀ መንፈስ ካለው ከጌታ ጋ እውነተኛ መነካካት ከሌለው ሰው የወጣ comment
እኔም የሊሊ መዝሙር ላይ ልክ እንዳንተ ኣይነት ሃሳብ ነው ያለኝ። በሊሊ መዝሙሮች ነው ያደግነው። የመጨረሻውን መዝሙሮቿ ግን በጣም የቀለሉና፡ ለሰው ፍጡር እንጂ ለፈጣሪ የማይመጥን ንዙ ርካሽ ቃላት ተጠቅማለች። እንደኔ እንደኔ ምናልባት ሊሊ በዘመንዋ ኣገልግላ ጨርሳ ይሆናል ብዬ ኣስባለው። በወቅቱ ጌታ ተጠቅሞባታል። ኣሁን ኣሁን ግን ድራማና እዩኝ እዩኝን ኣበዛች...
ትዕግስት betam arif new geta yibarkish huletum ye beselu be amliko semay indinay miyadergu nachew
ተባረኩ። ቀላሉን መንገድ ልንገራችሁ ። ኪ ቦርድና ግሳንግስ የጭፈራ ቤት ድራም፣ ጃስ፣ ከቤተ ክርስቲያን ተጠራርጎ መውጣት አለበት። ጌታ ያላደመቀውን ዝማረ በኪቦርድ ማድመቅ ከንቱ ነው ። ጌታ ያላደመቀውን መድረክ በመብራት ማድመቅ ከንቱ ነው ። እግዚአብሔር ይህንን የጭፈራ ዘመን ይቀይራል ። ተዋርደናል ። ጳውሎስንና ስላስ ሲዘምሩ የወይኑ መሰረት ተናወጠ። መንፈስ ስወርድ እንደዚህ ነው ። ዛሬ መድረኩን የሚያንቀጠቅጠው ኪቦርድ ሆኗል።
በእውቀት ላይ ተመስርቶ መተቸት ምንኛ ደስ ይላል ! ወንድማችን ረታ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በስስት ልናይህ ልንጸልይልህ ይገባናል። እውቀት እንደሚረታ ይኸው ከወንድም ረታ ! ፓ/ር እንዳለ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክ ሰምቶ ለሚተገብር ሰው እጅግ ጠቃሚ ነገር አስጨብጣችሁናል። ቲጂዬ ስለ አዎንታዊ ቅናትሽ ጌታ ይመስገን በጌታ ጸጋ በርቺልን። ይህ ጉዳይ ቀላል ነገር ስላልሆነ በዚሁ ባይቋጭ ሌሎች ተመሳሳይ እውቀቱና ጸጋው ያላቸውን ሰዎች ጨምረሽ ብትጋብዢ ለምሳሌ እንዳልካቸው ሀዋዝ እና ዳዊት ጌታቸውን ። ተባረኪ
ጌታ ይባርካችሁ ሁሌ የማስበውን ርዕስ ነው ያገሳችሁት አዝማች እየቀጣጠሉ የአምልኮ መንፈስ የሚያጠፉ ዘማሪዎች በዝተዋል ትኩረት ይሰጠው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ❤❤
ከሁሉ በፊት በእኛ ዘመን ያለዉን የቤታችንን ጉድለቶች እንድናዉቅ ጊዜን ወሰወደሽ ወሳኝ ሰዎችን በመጋበዝ ለምታቀርበዉ ፕሮግራሞች በዚህ እንድታገለግይ የጠራሽን አምላክ እያከበርኩ ጌታ ጸጋን በጸጋ ያብዛልሽ !!!
እግዚአብሔር አምላክ ዘንበል ይበልልን ጌታ ጅራፉን ፈጥኖ ያንሳ እንደዚህ ተግማምተን እስከመቼ እንደምንዘልቅ እንጃ ...ክሊፕማ ገና ሳየው ነው የሚያመኝ ....
ወንድሞች ጌታ መንፈሳችሁን እንደፈቃዱ የአምልኮን መንፈስ ይጨምርባችሁ ለሁለታችሁም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመር
ያልጠበኩትን ነገር የሰማሁበት በጣም የተገረምኩበት በጣም ብዙ ጊዜ እንዴ? ያልኩበት ድንቅ ቆይታ
በፍፁም መደነቅ እና መገረም በብዙ እምባ እና ደስታ የተከታተልኩት ውይይት ነው የእውነት ሁላችሁም ተባረኩ ፣ ረትሽ ምን አይነት መረዳት ነው ግን ያለህ ተባረክልኝ😊😊
እኔ በዝህ የአምልኮ ትርጉም በዝህ ልክ ትርጉም ሆኖ በኢትዮጵያ ከየት የመጣው በጣም ይገርማል እንደዚህ ጥልቅ ማብራሪያ ስለሰጣችሁኝ ተባረኩ ትጂዬ ተባረክ
እንዱዬ : ረትሽ : ቲጂዬ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን፤ ህይወታችሁን፤ አገልግሎታችሁን ወንዝ ዳር እንደተተከለች ተክል ያለምልም። ሌላ ምለው የለም
እግዚአብሔር በቤቱ ምንጊዜም ቅሬታ አለው።ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ተባረኩ! በቅርብ በረከት ተስፋዬ የተባለ ዘማሪ ከአዘማመሩ እስከ መድረክ አቀራረቡ ቴዲ አፍሮን ኮፒ ማድረጉን ሳስተውል(በዓለም ሳለው ቴዲ አፍሮን በደንብ አዳምጠው ስለነበር አውቀዋለው) በጣም ነው ያዘንኩት። ጌታ ማስተዋልን ለዘማሪዎቻችን ይስጥልን!
ዘማሪ እንዱና ረትሽ እግዚአብሔር በእናንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋና ዕውቀት እንዲሁም ለዝማሬ አገልግሎት ያላችሁ ቅናት ይገርማል ይብዛላችሁ ቲጂዬ ብሩክ ነሽ
በቀጣይ ዘማሪ እንዳልካቸው ሐዋዝና ዳዊት ጌታቸውን ብትጋብዢልን 🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ ስስቅ ሳለቅስ ስገረም ስታረም ሌላውን ደሞ እንዴት ማረም እችላለሁ እያልኩ እራሴን ስጠይቅ ነበር ያደመጥኩት! ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ያለምልምም!! ወዳችሁአለሁ!
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በብዙ ፀጋ የእውነት ብዙ ነገር ነው የቀረልኝ የተማርኩትም ስለ እናንተ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤ በዚህ ወቅት መነሳት ያለበት እና በቤተክርስቲያን ውስጥ ጌታ በኃላፊነት ያስቀመጣቸው መሪዎች ሁሉ ወደ ተግባር እንዲገቡ የሚያደርግ ጉዳይ ነው❤❤❤
ኧረ እንደው ያ ግዜ ናፈቀን ወገኖቼ ተባረኩልን
እስቲ ይህንን ድንቅ መልእክት ለወንድም ለእህቶች ሼር አድርጉ ይጠቅማል።
ትጅዬ እንዱ ረታ ተባረኩ ይሄን ቃለ መጠይቅ የሰማ በጣም
ይማርበታል ብዬ አስባለሁ አንዷ እኔ ነኘ 🙏🙏🙏🙏
አገልጋዮች ብቻ ሳይሆን ሁሉም አማኝ የግል ህይወትቱ ከጌታ ጋር ከተጣበቀ ቤተክርስቲያን ሲሄድ «Entertain» ለመሆን ሳይሆን ጌታን ለማምለክ ይሆንና በመንፈስ መፍሰስ ይሆናል።
ተባረኩ ጌታ ይፈውሰን ያጥራን እኔ እጄን አንስቻለሁኝ
ረታ ድንቅ የሙዚቃ ሊቅ ነው ቲጂ ጌታ ያባርክሽ በታተነን እኮ ቸርች ይህንን ሊቅ ልትጠቀምበት ይገባል ምናልባት በካውስሉ ይህ ዲፓርትመንት ቢዋቀር ድንቅ ይሆናል 😂😂😂😂😂😂😂
ዝማሬንና አምልኮን በተመለከት እንደዚህ አይነት ሞጋችና እስተማሪ ውይይት አላየሁም! ቲጂዬ እንዱ ረትሽ እናመሰግናለን! ተባረኩ
አውርጄ በጣም ደጋግሜ ነው የሰማሁት በጣም መልካምና ጠቃሚ ! ካስትሮጂን በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
ድንቅ መልእክት ነው ጌታ ይባርካችሁ!! እንዱየ ወንድሜ በዝህ ምድር ላይ ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ ነህ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ! ቲጅዬ ለምልምልኝ🥰✊🏽
🎉ዋው..ይኽ.በአረብኛ..ተፈኩር ይባላል....የፈጣሪን እጹብ ድንቅ...ስራ..ማድነቅ....ነበራ...ቤተክርስቲያን...ማውራት.መዘመር.ያለባት...ልክ ነህ ....መብላት መጠጣትማ...የዳቢሎስ መልክተኞች መች ...አጡት..ፍጻሜአቸው ..ጥፋት ነው እንጂ...አቦ..ምን ላርግህ...ተባረክ..እድሜና ጤና ይስጥህ....
ተባረኩ በብዙ ከመንቀፍ ይልቅ ገና ከመጀመረያው ማሰልጠን ይሻላል አባቶች ከሆናቹ በጋዳ ቆጥጡአቸው ገስፁአቸው መስመር አስዙአቸው እንደ እዱዬ ያለ ዝማርዎችን ጌታ ቀብቶ ያሳልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ፕሮግራምሽን ሁሌም የምከታተለው ስለ አምልኮተ እግዚአብሔር ርዕስ በጣም ጠቃሚ ትምህርትን ነው እንድንካፈል የረዳሽን ስለ መዝሙር ዝግጅትም ብቻ ሳይሆን የተማርኩት አንቺ እራስሽ የታቀርቢያቸውን ወገኖች በሚደንቅ ሁኔታ ዝግጅትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ይባርክሽ እንዱንም ረታንም ጋታ አብዝቶ ይባርካቸው በጣም ተጠቅመንባቸዋል ሌሎችንም ሙዚቀኞችን እና ዘማሪያንን ያሳተፈ በተለያዩ ዘመናት ካገለገሉን ወገኖች የህይወት ልምድ ቢከፋፈሉ ቢወያዩ ይህ ፕሮግራምሽ ትልቅ መሰረትን የሚጥል ይመስለኛል ስለ ሁሉም ጌታ ይባርክሽ::
ቲጂ ተባረኪ አገልግሎትሽ ይስፋ፡፡ ፓስተር (ዶ/ር) ተስፋሁን ሙሉአለም የክርስቶስ ተልዕኮ ቤተክርስቲያን መሪን ብታቀርቢልን፡፡
ጌታ ይባርካችሁ በብዙዎቻችን ወስጥ ያለውን ነገር ሀሳብ ነው አያነሳችሁ ያላችሁት ተባረኩ እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ውስጥ ሰው አለው ተባረኩ
የሚናገር እግዚአብሔር በእናንተ አንደበት ጆሮ ላለው ተናገረ። ተባረኩ!!!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትጅዬ እንድዬ ረታ በጣም ነዉ ምወደችዉ ሰለነታ እግዚአብሔር ይምሰጋና
የዚህ የሜንቴርቦ የነገር ይታሰብበት ልብ ምት ንዝረት መንቀጥቀጥ ሁሉ አለበት
ጠንቅ ናቸው እንድዬ በልምድ ፀሎት እና መዝሙር ጌታ ይርዳን
እንድዬ እንወዳቹሃለን ቲጅዬ ተባረኪ እናመደግናለን🎉🎉
ቲጂዬ የማይጠገብ ቆይታ ነው። ብዙ ዕውቀት ነው የፈሰሰልን። ተባረኩ❤❤❤
Betekenu yemisemaw ye Pastor Endale mezmur bizu new.... zemenih yibarek!
ዘማሪ ፓውሎስ ረታ መቼም ከእርሱ በኋላ ነው የተፈጠረው፣ ነበርም ከእርሱ በኋላ ነው ሲል የእግዚአብሔር ትልቅነት ተልቆብኝ ተደንቄ እንባዬ ግጥም አለብኝ አልቅስ አልቅስ አለኝ!!
የሚገርም ነው። በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ።