MESKEL MEDIA
MESKEL MEDIA
  • 6
  • 81 590
ገና አንተም የወለድከውን ህፃን ትገድላለህ||Lale labuko ||ላሌ ላቡኮ #MESKEL MEDIA #2024 #new #Amharic #gospelsong
መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
phone number Meskel media +251901078946
telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
Abel abuna +251910331585
telegram: @abel_abuna
Instagram: @abel_abuna
มุมมอง: 4 744

วีดีโอ

መከራ እና ችግር ተፈራረቁብኝ || D/r Pastor Yohanis Basena ||ክቡር ዶ/ር ዮሀንስ ባሰና#MESKEL MEDIA #2024 #new
มุมมอง 11K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው። Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousn...
ያሳሰረው ማነው? #new #2024
มุมมอง 30Kวันที่ผ่านมา
መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው። Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousn...
ቢችሉ እንድናልቅላቸው የሚፈልጉ አሉ!!! Pastor Tsadiku Abdo and Pastor Samuel Tsege
มุมมอง 37K14 วันที่ผ่านมา
መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው። Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousn...

ความคิดเห็น

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 42 นาทีที่ผ่านมา

    በእውነት በጣም ጥሩ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው የእግዛብሄር ክንድ በዛች እገር ላይ ጣልቃ ይግባ እንጸልያለን እግዛብሄር ይረዳናል ወንድሜ እግዛብሄር ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥክ እየሱስ ጌታ ነው በርቱ

  • @user-rn4dr6yp5c
    @user-rn4dr6yp5c ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድምች ❤

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 betam

  • @saramergia2506
    @saramergia2506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stay blessed Good job

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ይባርካችው በጣም የምባርክ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ይመስገን ፀንቶ መኖር አቤላ ኤርሚ ተባረኩ

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ ❤❤ እናመሰግናለን ❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስቀል ሚድያ

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እግዚአብሔር ስርህ ድንቅ ነው በትዕግሥት ይህ ትውልድም መዳን ይሆንለት ዘንድ ትተጋለህ እኛ በከተማ በመድረክ መሟሟቅ ተሻግረን ተሻግረን አላልቅ አለን እኮ ኦኦኦኦኦ።እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ለትውልድ ባርክ

  • @medhinghebreselassie1406
    @medhinghebreselassie1406 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም በጣም የሚገርም ምስክርነት❤️እውንተ እንቁ የሆኑ ኣማኖች በጌታ የሱስ ያላቸው እምነት በህወታቸው ምስክርነት ለሁላችን ኣማኖች አስተማሪ የሆኑ ባለ ትዳሮች እኔ ጌታ እየሱስ ምስክረ ነው በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደነዚ ዓይነት አገልጋዮች በቃ ምን ልበል ተባረኩ ለምልሙ ጌታ ኣገሩትዋ አሳልፎ ይስጣች ተባረኩኩኩኩ ❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣቡና ና ጀርምየ ተባረኩ

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ባልና ሚስት ናቸው።ግን በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ መንግስት እንዴት ይሔን ዘግናኝና ጭካኔ የተሞላበትን አጥፊ ባሕል አለማስቆሙ የህጻናት ግድያ?።ብርክ በሉ ወንድሞች።

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarku wegnoche

  • @ayene-gy6cv
    @ayene-gy6cv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertu Egzehabere yerdachu. Tebareku

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ ጌታ ዘመናቹን ይባርክክ

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዲህ ዓይነት ድንቅ ምሥክርነት ስላሰማችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙏

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭራሽ የወላይታ አልባስ እኮ አይደለም አለባበሳችሁ የጋሞ ነዉ ምን ሆናችሁ 🤔🤔🤔

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጋሞ ዱንጉዛ ያምርባችአል❤❤❤

  • @asnakechdagne7852
    @asnakechdagne7852 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩ፡ቀጥሉ

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tsega yebzalachu❤ bertu ketilubat geta yebarkachu

  • @esraeleyasu-qu1gs
    @esraeleyasu-qu1gs 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stay blessed

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤላ እና ጀርሚ የዘመኔ የወንጌል አርበኞች ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በርቱልኝ አማንንም ከእናንተ ጋር ባየው ውስጤ ነው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ጌታ እየሱስ ይጠብቃቹ ❤

  • @asteranjeloofficial9225
    @asteranjeloofficial9225 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Merkel media tebareku bizu.

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    this what i call preaching

  • @tebikudaniel8494
    @tebikudaniel8494 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good work 👏 God bless you all

  • @elenit.salvatore4363
    @elenit.salvatore4363 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You guys are did good tebareku

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች ናቸዉ ጌታን ብቻ የሚያሳይ ታርክ ነዉ የሰማነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷📖📖📖📖📖📖👏📖👏📖👏👏📖👏📖👏📖

  • @tsegahailu4219
    @tsegahailu4219 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትባረኩ የተወደዳችሁ

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ አቀራረብ!! ተወዳጅ እንግዳ !! በርቱ ተባረኩ!!

  • @AlemWeldu
    @AlemWeldu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stay blessed my brothers may the Lord keep you safe 🙏🏾

  • @TesfayeMasene
    @TesfayeMasene 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lale was cried when I saw your video on national geography and I emailed to you but I never get your reply. you are blessing for Ethiopia and your people

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩልኝ ወድሞቼ

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እግዚአብሄር ግርምይለኛል 🎉🎉🎉

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅድሳን ፎሎ አርጉ አይከፈልበት

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬም ለወንጌል ዋጋ ሚከፍሉ ቅሬታዎች አሉ 😮😮

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞች ተባረኩ ጅምሩ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን ❤❤

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይብዛልን እንደዛይነት ውጣቶች❤❤❤❤ ተባርኩ

  • @user-ut5wp4rq3v
    @user-ut5wp4rq3v 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤God bless him❤❤❤❤

  • @netss4708
    @netss4708 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great video! እግዚአብሔር የረዳው ቤተሰብ ነው። God bless you, thank you.