"ጫካውን መንጠረን ነው የገባነው" ገጣሚ ዮሃንስ ሞላ | ከአደም ጋር ጨዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @manenet2867
    @manenet2867 22 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ ወንድሜ🙏🏽
    ስላንተ ያለወኳቸውን ዛሬ አወኩ።። የፀደኒያ ዜማ በህርየት ላይ የሰራሃው የማይፈርስ የነሐሥ ሐውልት ነው።።። ላንተ ለራስህ ነግሬህ ነበር በተለይ ለልጄ በአይምሮዋ ታትሞ የቀረ የፊልም ማጀቢያ እና ፊልም እንደሆነ👏🏽👏🏽
    ስለሰማሁህ ደስ አለኝ

  • @TadelechGebru-td5eb
    @TadelechGebru-td5eb 27 วันที่ผ่านมา

    ጆዬ ❤❤❤ እናመሰግናን 🙏ትዝታ ቀሰቀሳችሁ አደምዬ❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና

  • @wasihunbelay8333
    @wasihunbelay8333 26 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ቆዪታ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 26 วันที่ผ่านมา

    መልካም የምረቃ ጊዜ ይሁንልህ

  • @WriterAbrahamAnbessie
    @WriterAbrahamAnbessie 25 วันที่ผ่านมา

    በማድመጥ ውሰጥ መማር አለ። ማትረፍ የሆነልኝ ቃለ መጠየቅ ነው......

  • @binyamgezahegne6540
    @binyamgezahegne6540 25 วันที่ผ่านมา

    ታድለን

  • @yomselam
    @yomselam 27 วันที่ผ่านมา +2

    አዱዬ ከFB ያተረፍከው ዮሐንሴ ዛሬ ላይ እንግዳዬ ሆኖ አቀርበው ይሆናል ብለህ አስበህ ታውቅ ነበረ ግን🤔