ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋዜጤኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጄግና ማንንም የማትፈራ ነህ እድሜ ይሥጥህ
የልብ የምታደርስ ጋዜጠኛ ተባረክ ምንም ለውጥ ባይመጣም የሚሰማኝን ስሜት ሁሉ አውጥተህ ገልፀህልኛል፡፡
ስሜነህ ባይፈርስ ❤
ስሜነህ እውነተኛ እና ጀግና ጋዜጠኛችን እወድካለሁ 💪💪💪💪✍️✍️✍️
አቦ ይመችህ እዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን ሁሌም ትመቸኛለህ የውነት አደኛ ነህ
እደው በነካ እጅህ ምናለበት አብይ አህመድን አምተህ ብታጣድፈው
የሌባ ስብስብ ያለበት ቦታዎች 1ኛ ደንብ ቁጥጥር 2ኛ መሬት አስተዳደር በወረዳ 3ኛ መብት ሐይል ባጠቃላይ ሌብነቱ ጉቦነቱ ብሷል
Don't forget Gebioch 😏
ኢትጰያ ዉስጥ የማይሰረቅወት የለም በጣም ዘግናኛ የሆነ የሆነ ህዝዝ እማያለቅስበት የለም
ነጻ ሀሳብ እጅግ መልካም ነው እኔ እንደ አንድ የደንብ ኦፊሰርና ክብርት ወ/ሮ አበባ በሚመሩት የቅደመ መከላከል ዘርፍ ውስጥ በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 11ባለሙያ ነበርኩ አሁን ደግሞ ወረዳ7ባለሙያ ነኝ ስለ ደንብ ማስከበር ህዝቡ የተዛባ አመለካከት ሲኖረው በእኛ በኦፊሰሮችም የሚታይ የአመለካከት ችግር አለ ይህን ለማስተካል እንደ ዜጋ ሁሉም ኃላፊነት አለበት በተለይም ህገወጥ ግንባታ ነው ይህ ወደፊት የሚፈርስ ነው ብለህ እየነገርከው ገንዘብ ካልሰጠሁ ይላል ይፈርስብሀል እያልከው መስማት አይፈልግም ደንብ ማስከበር እንደቀድሞ አይደለም በፊት ተሰርቶ ካለቀ በኃላ እንደሚያፈረሰው አይደለም አሁን ከመሰራቱ በፊት የመከላከል ስልጠና የመስጠት ተግባር በመከናወኑ ለውጥ መጥቷል መስተካከል ያለበት ማዶ ለማዶ ሁኖ መወቃቀስና መወነጃጀል ሳይሆን ቀርቦ ችግሮችን ነቅሶ አውጥቶ አንዲታረሙ ማድረግ እንጂ አንዱ ስራ ሀገር የሚያቀና አንዱ ስራ ሀገር የሚያፈርስ ሁኖ መሳሉ ችግሩን ያባብሰው ይሆናል እንጂ መፍትሄ አያመጣም ሌላው ሰጪ ከሌለ ተቀባይ አይኖርም ገንዘብ ለመስጠት የሚዳዳው ሁሉ ችግር ያለበት ህገወጥ ተግባራቶች ውስጥ የተዘፈቀ መሆኑን ማየት ይቻላል በሙስና በሌብነት የሚሞላ ነገር የለም ደሞዛችን አነስተኛ ነው ነገር ግን ይህ ጉቦ ለመቀበል ምክንያት ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር ያልሞላልኝን ጎዶሎዬን ጉቦ በሌብነት መሙላት አይቻልም ሙስናም ሌብነትም በእግዚአብሔር ካለመታመንና ከተስፋ መቁረጥ የሚመነጭ የአዕምሮ መቃወስ ውጤት ስለሆነ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ መስራት ይኖርብናል የከተማዋ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ስለሆነ ከተማዋ ብትዘምን ጽዱና ንጹህ ብትሆን መልሶ ህዝቡ የሚጠቀምበት በመሆኑ ህዝቡ በኦፊሰሮች ላይ በሚመለከተው ችግር በነጻ መስመር9995ጥቆማ መስጠት ሲችል ህገወጥ ተግባራቶች በግለሰብም በቡድን ሲፈጸሙም ተው ማለት ጥቆማ መስጠት አለበት እላለሁ አመሰገናለሁ::
በጣም በጣም የሚደገፍ ንግግርና ሃሳብ ነው ምነው ሁሉም እንደ አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ማስተዋል ቢኖረው ምድራችን ትፈወስ ነበር ተባረክ
ስሜነህ ለዚህ ፕርግራም ሰፋ ያለ ግዜ ስጠውና ውይይቱ መቀጠል ይኖርበታል።
እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም እትዮጵያን ጋዜጣኞች ብሆን ምን አይነት ሃገር ይኖረን ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስሜነህ በትምህርት ቤቶችም ላይ ጠንከር ያለ ቃለመጠይቅ ብታዘጋጅ ጥሩ መሰለኝ። የታወቁ የተከበሩ ያዲስ አበ ባ ት ቤቶች በመፈራ ረስ ላይ በመሆናቸዉ ማለቴ ነዉ። ተማሪዎችም በጠኔ በየዴስካቸዉ ላይ ተኝተዉ ያየሁበት አጋጣሚ በመኖሩ ማለት ነዉ። እንዴት ሀገር ተረካቢ ልጆቻችን ን እንበድላለን? ብርሀኑን እና የት ቤቶች ርእሰ መ ምህራን ን እባክህ ድረስላቸዉ። በጀታቸዉም እጅግ በጣም አናሳ እንደሆነ መጥተን ጠይቀን የተረዳነዉ ጉዳይ ስለሆነ። አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ስሜነህ። በርታ!
ህዝብ ሌባ አርጎ የሳላችሁ ባለማወቅ ሳይሆን ጠንቅቆ ስላወቃችሁ እና ስላያችሁ ነው
አምላክ ሆይ ፍረድ
ወንድሜ ግንባታ ፈቃድም ቢኖርህም ጉቦ ካልሰጠህ መገንባት አትችልም፡፡
ፍቃድ ካለህ ለምን ትሰጣለህ መብትን ማስከበር ያንተ ድርሻ ነው
ስሜነህ ባይፈርስ- ጥሩ ተገዳዳሪ ጋዜጠኛ፣በቀላሉ አይለቃቸውም።
ሴትዮ አንዳችም ጥያቄ መመለስ አትችልም ብቻ ዝባዝንቄ ተናግራ ማለፍ ነው የፈለገችው።ሰሜኑን ሲጠይቃት ደቡቡን ተወራለች ወይ መከራ
አንተ ጋዜጠኛ ግን ተባረክ
ውድ ጋዜጠኛ ስሜነህ ጥያቄ አለኝ እባክህን ጠይቅልኝ?? 1--ደንብ ማስከበር የሚባሉ ደንቦች ደንባቸው የሚሰራው ደሃነ ሚስኪኑ ህብረተሰብ ለይ ብቻ ነው ወይ?? 2--አንተም እንደልከው ለደንብ አስከባሪ ተብዬዎች የሚሰጣቻው ዱላ መጠንነ ውፍረት ለደሃው መደብደቢያ ነው ወይስ መስፈራሪያ?? 3--ደንብ አስካባሪዎች ደንብ ሲጥሱ የሚመለካተው አካል በየትኛው ደንብ ነው የሚቀጡት??
ምን ላርግህ ስሜነህ በጣም ትክክል የግረኛ መገድ ጋራጅ እና አጥቀት ሁሌ በግሌ እጣላለው ለምን ብዬ
የድንብ ማስክበር ስራ እና ሀላፊነት በትክክል ምንድነው የሚለውን መጀመሪያ ብትጠይቃት ጥሩ ነበር: : የፖሊስ የደህንነት ስራ ነው ወይንስ የማሳወቅ እና ግንዛቤ የመስጠት ስራ ነው የሚሰሩት: : ሰው ይደበድባሉ ንብረት ያበላሻሉ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይወስዳሉ ያፈርሳሉ የትኛው ነው ደንቡ እሚፈቅድላችሁ: : አፈራረሱ ብቻ ሳይሆን ህግ እሚከበርበት ሀገር ከሆነ የህግ አካሄዱን ሳይከተል ለምን ይፈርሳል? ደንቦች በተለያየ ምክንያት ንብረት እያወደሙ ስላለ ማለቴ ነው: : ተንቀሳቃሽ ነጋዴዎችም ቢሆኑ ከነንብረታቸው ወደ ህግ ማቅረብ እንጂ እየደበደቡ መውሰድ ለምን ያስፈልጋል ለምንስ እንደ አግባብ ዝም ይባላል?
ስንቱ ደንብ አስከባሪ ወደ ቤቱ ሲሄድ ከደሀ የቀማውን ንብረት ይዞ እንደሚሄድ በአይናችን አይተናል ቆስጣና ቲማቲም እየነጠቁ ወደ ቤቱ የሚወስድ ስንት ደንብ አስኸባሪ በአይኔ አይቻየው እህ በህግ እባካችሁ።
በጉቦ አንዱ ናይት ክለብ ሺሻ እንዲያጨስ ሲፈቀድለት ሌላው ይከለከላል።እኔ የማውቀው።ጋዜጠኛው ጥሩ ጠይቀሀል።
እነሱን ማለትም ደንብ ማስከቦረችን የሚያሞካሽ ሀብታምና ጠግቦ ያደረ እና ደሀ እንንዲጠፋ የሚያልሙ ጥጋበኞች ናቸዉ ፈጣሪ ይፍረድ ለሱ ሰጥተናል።
😂😂😂😂ሰሜ ይመችክ አብሶ እግረኛ መንገድ ሲያልቅ ወደ ኋላ ልመለሰ ወይሰ ልብረር ያልከው ተመችቶኛል😂😂😂😂
ለደንብ አስከበሪዎች ሌላ ደንብ አስከበሪ የስፈልገቿል እኮ ብዙሃን ሌቦች ናቸው🤔🤔
Eyaferesu yemichebechebu tebelew biteru arife new enezih ye leba sibeseb hizebun aselekesute,asazenute Egiziyabeher yanesachehu lela minem alelem🙏🏻
አለም በህግ መንገድ ስትሆን መጠፋፋትን ያቆማል🎉
ግንባታን ያጠቃልላል ስራቸው? ከሆነ ይህ መ/ቤት የስም ስህተት አለበት። ህጋዊ ሆነህ በምትሰራው ስራ ሁሉ በማስተጓጎል የግል ጥቅም ሲያስከብሩ የሚውሉ ናቸው። በዚህ ዙሪያ እውነተኛ የሆነ ታሪክ አለኝ።
በማወቅም ባለማወቅም ሳይሆን ደርሶበት ነው! ድንዙዝ ድንጋይ ሲያወረዙ የነበሩ አዳዲስ ሆዳም ጉበኞች ምን እንደሚያደርጉ ሕዝብ ያውቃል! እርስዎንም የሌቦች አለቃ ያደርግዎታል እንጂ ባለስልጣን አያደርግዎትም!
ልክ ብለሀል ከመስራቱ በፌት ነበር ክትትሉ መሆን ያለበት ገንዝብ የሀገር ሀብት ፈሶበት የተስራ ንብረት ማውደም ምኑ ላይ ነው ድንብ ማስከበር
ቆመጥ ይዞ የሚዞረዉ ሰዉ እንዲደበድብ ነዉ የምትልኩት
ክላሽ ብይዙ ምን ሊያረጉን ነው
ቆመጥ ቢይዝ አኀተ ትሰሞለሕ?
Doctor of Philosophy in Practicing Corruption
ኧረ በህግ አምላክ አሰኪ ወረድ በሉና ህዝቡን አነጋግሩ
ስሜነህጀግናሞጋች
Semeneh, everything you say is absuletly correct. She is defensive but she knows it if she isnot part of the corruptions.
ተጠያቂዋንም እና ስሜነህን በጣም አደንቃቸዋለሁ። ቀስ በቀስ እንቁላል በግሩ ይሄዳል እንደሚባለዉ ሀገራችንም ከሌባ ፀድታ ህዝቧ በሰላም ሳይሸማቀ ቅ የሚኖሩባት እንድትሆን ከኛም ብዙ ስለሚጠበቅ ጨዋ ሆነ ን እባካችሁ ተከባብረን እንኑር። ላፋችን ለከት ይኑረዉ!
Leba
እውነትደንብቢሮ የቆመው ሀገር ለማጥፋት እጅ ለማልማት አይደለም እውነትከላይ እስከታች ለውጥ የሚያስፈልገው ቢሮ ።
ጀግና ጋዜጠኛ❤
ጀግና ጋዜጠኛ
እንዳዉ መቼ ነዉ ለህሌናቼዉ ሲሉ የሚናገሩት ? ሁሉም የደሀ ጥላት ከደሀ ቤተሰብ ወጥቶ ዳሀ መጥላት አላህ ያዋርዳቺሁ
She denied the fact that people know their actions
እንደው በክፍል ሁለት የምትጠይቅልኝ የደንብ ማስከበር ላይ የሚሰሩት በጠቅላላ ማለት እችላለው በድፍረት መሃይምና ምንም ሰው ስው የማይሸቱ በያዙት ዱላ የሚያስቡ በጠቅላላ ማለት እስክችል ድረስ በአንድ ብሔር የተሞላ ለከተማዋ የማይመጥኑ ከየት እንደሰበሰቧቸው የማናቃቸው ከከተማው ህዝብ ጋር መግባባት የማይችሉ የመሃይም ስብስብ እንደሆኑም አበክረህ ጠይቅልን እኛ መሮናል ስናያቸው ሁላ ደማችን ይፈላል ያቅለሸልሹናል ይሄንን ይወቁ😮😮
በብዙ ሀገራት የጎዳና ንግድ በህጋዊ መልኩ ይካሄዳል በጣም ቀላል ነው ወጣ ብላቹ ሌሎች ሀገራት እንዴት ቢያደርጉ ነው ምን አይነት ሲስተም ዘርግተው ነው ብላቹ እዩ አንድም ሀገር ላይ የሚሯሯጥ
ማንኛውም ግለሰብ ይሁን ድርጅት ጥፋት አጥፍቶዋል ተብሎ ሲታሰብ የደንብ አካላቶች ሲያስተምሩ ወይም በህጋዊ ሲቀጡ አይታይም።በጥፋቱ ዙርያ ለግላቸው ክፍያ ሲደራደሩና ሲቀበሉ እንጂ በህጋዊ ሲቀጡ አይታይም።
እኔ ያየሁት እና መመስከር የምችለው ። ሕገወጥ ግንባታን ቆመው የሚያስሩ መሆኑን እራሴ ያየሁ ስለሆነ የሚባለውን ሁሉ ለመቀበል በፍፁም አልችልም።
ፕሮግራሙ ጥሩነው ግን ብዙጊዜ አንዱን ጥያቄ በደብ ሳያብራሩት ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለህ አዳምጣቸው መጀመሪያ ማብራሪያ ተቀበልና ቀጠዩን ጠይቅ በተረፈ ተመችቶኛል ጎበዝ
ካላፋጠጥክ ይዋሻሉ ለሰዉ የማሰቢያ ጊዜ ከሰጠኸዉ ይዋሻል ካፋጠጥከዉ ሲጨንቀዉ እዉነቱን ይናገራል
መጄመርያ ቁሞ ያሠራህና ቁሞ የሥፈርሥሀልግን 2ቱን ይቀበልሀል
ለነገሩ ያንቺ ቤተሰቦች ወይ አንቺ የዘረፍሽውን ይበላሉ (አሜሪካ ነው ያሉት)የእጃችሁን ስታገኙ ሳያይ ይህ ደሀው ህዝብ አይለፍ።
የምን ደንብ ማስካባር ነዉ?ይቅርታ አድርጉልኝና ይህ ችግር እንደ ሀገርም የለ ችግር ቢሆንም በአዲስ አበባ በእንደዝህ አይነት ቦታ ለይ በተለይ እንደዝህ እናቶችን መስቃመጥ ትክክል አይደለም። በዝህ ዘርፍ የተሳማሩ አካለት የዜጎችን ሀብት በሁለት መንጋድ እንድባክን የሚያደርግ ተቋም ነዉ። 1ኛዉ ከነጋዴዎቹ ገንዘብ ተቀብሎ ፍቃድ የሚሳጥ ስሆን፣ 2ኛዉ አካልም ገንዘብ ይፈልጋል፣ ገንዘቡን ከለገኛ ደግሞ የመጀመሪያዉ የፈቃደዉን በለመቀባል ዜጎችን የሚያንጋለታ አካል የለባት ተቋም ነዉ። በእናዝህ ምክንያቶች የግለሳቦች ሀብት አለአግባብ ይባክናል።
እባክህ ጋዜጠኛ ስሜነህ የአከራይ ተከራይ ግብር ክፍያን ለመፈጸም ወደ ወረዳ ገቢዎች ሰዎች ሲሄዱ ቤቶች ልማት ባዋዋለው ሳይሆን በደላላ ዋጋ ነው የምንሰራው እያሉ ሕሊና ያላቸው አከራዮችን እየጎዱ ነው። አነጋግርልን
በየ ክፍለ ከተማው ያለው የግንባታ ቁጥጥር ደንብ ማስከበር
ስሜነህ ይህ ተቆአሙ በንግግር ሳይሆን የሚቀየረው በማስፈረስ እና ከፖለቲካ እና ከብሄር አስተሳሰብ የጸዳ ማድረግ ይፈልጋል ምናልባትም በቀጣይ መንግስት ከልሆን አሁን አይታሰብም ብዬ አምናለሁ
Awaje fiet , awaje hulie awajie , hezbu kalamenebet awaju lemen ayestekakelem ,,....hulie ende jile awaje awaje awaje. .....keshemoch
ይሄ መንግሰት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ የአውርቶ እና የሰርቆ አደሮች ስብስብ ነው
ስሜነህ ያንተ ጥያቄ እውነተኛ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሌብነት አስተሳሳብ ነው፡፡ ሌቦች በተቆሙ የገነገነ ስለመሆኑ አለማመን በራሲ ችግር ነው፡፡ በከተማችን ትልቁ ሌብነት የተሰራፋበት ተቐም ነው፡፡ መፍረስ ያለበት ተቐም ነው፡፡
የህዝብ ጂግር ያልገባው መሪ ሆነም አሰተዳዳሪ በጭራሽ ውጤታማ ሊሆን አይቺልም የህዝብ ቺግር ዎነኛው መፈትሄ ቺግሩን መፈታት እንጂ በሀይል ማሰቆም መፈትሄ ሆኖ አያውቅም ወይዞሮ እከሊት
አንድ ሰዉ ህጋዊ ካልሆነ በሕግ ትጠይቃለህ እንጅ በቆመጥ ሰዉ እንድትደበድብ በየትኛዉ የሕገ መንግስት አንቀጽ ነዉ የተፃፈ። በየሰፈሩ ቆርቆሮና መዶሻ ከተገናኜ ሕጋዊ ሆነ አልሆነ ቴሌብር ቁጥሩን ነዉ የሚሠጥህ። የገንዘብ ድርድሩን ተወዉ።
ወ/ሮ አበባ እሸቴ በስራዋ ጠንካራ እና ታታሪ መሆኑዋን አውቃለሁ በሂደት ብዙ ነገር እንደሚያስተካክሉ እርግጠኛ ነኝ። ምርጥ የሆነች አመራር ናት
Leba abreh zerfeh nwa ?
ደምብ አስከባሪ ማለት ሊያስፈራራ የሚመጣ እንጂ ህግን ሊያስከብርም አይመጣም ህግ ያለው ሃገር ሌላ ህግ አስከባሪ አያስፈልገውም
ደንብ ማስከበር ሳይሆን የሌብነት ስራ ነው እየተሰራ ያለው
THE LADY IS DEFENDING HERSELF. SHE WILL NEVER GIVE YOU A RIGHT ANSWER. YOU ARE WAISTING YOUR TIME FOR NOTHING.
ደንብ አስከባሪ ማለት ደሀ ነው ሚያባርረው ደደቦች ናቸው
You have really described denb askebari.
አሁንም ቢሆን ህገ ወጥ ሥራን ያበረታታሉ እንጂ በአግባቡ የሚሠሩ አይደሉም ተሠብስበው ይመጡናበማስፈራራት ብር እንዲከፍላቸው ይደራደራሉ ሥራቸውን ላየ የተኩላዎች አደን ሲያድኑ እንደ ሚያደርጉት ወረራ ነው የሚሠራቸው።
እቁብ የሚጣልላቸው ደንብ አስከባሪዋች መርካቶ ውስጥ አሉ
የሚገርም ስራ ነው ክፍለ ሀገር መሬት አዲስ አበባ ደግሞ መኪና ያልገዛ የለም ማታ ማታ ግብዣው አይነገርም በተለይ የካ ክ/ከተማ አይ ሙስና የት ላግኝሽ😂
እመቤት ህግ እንዲከበር ገና ብዙ ቆመጥ የያዙ በጡንቻቸው እንጅ በጭንቅላታቸው እማያስቡ ወንበዲወች ያስፈልጉናል ነው. የምትይው ?
ሀላፊዎች ስራቸውን በስርአት ስለማይሰሩ መንግስትን ያሰድባሉ ።
ደንብ ማስፈረስ የሚያበረታቱ የሌቦች ስብስቡ መሆናችሁን አታምኑም?
ስሜ አንድነገር ልንገርሕ ይሕንን ቢሮ ማንነቱን ሕዝብ ማወቅ ካለበት የስልክ ጥያቄ እንዲጠይቅ ለሕዝብ እድል ስጥ መከራችንን ታየዋለህ
ህግ ወጥ ሆኜ እሰራለሁ የሚሉት አንዳንድ ሰዎች አሉ፡፡
ስሜነህ የሚጠየቅ መነሳት ያለበትን አልጠየቅሀትም ሴትዮዎ አሳዝናህ ይመስለኛል እንጂ ደንብ አስከባራ ዘረፍላይ ነው ያለው ሌቦች ናቸው
የደንብ አስከበሪዎች ሌብነት በጣም አይን ያወጣ ስለሆነ መከራከር አያስፈልግም
ህዝቡ በማወቅም ባለማወቅም ነዉ ያልሽዉ ከከከከ ኢትጰያ ዉስጥ የህዝብ እማያለቅስበት ቦታ አለ ከላይ እስከታች ሌባ የሞላበት ህዝብን በማስለቀስ የቱ ተዘርዝሮ የቱ ይከራል ጌታ የህዝቡን እንባ መከራ አይቶ ደህና መሬዎች ይስጠን
ኢትዮጰያ ውስጥ ከሚገርመኝ ስርአት ያጣ ህግ ቢኖር ደንብ አስከባሪ ኢሚባሉት በህዝብ ላይ ዱላ ማንሳት ህዝብን መግረፍ ይቻላል ወይ በኢንተር ናሽናል ለው
ማንም ጩቤ ድንጋይ የሚይዝ የለም ደንብ ማስከበር ሌላ ነገር ሆኖ ሳለ በያዙት ዱላ የሚማቱ ደንቦች በጣም አሉ እኔ መገናኛ ነው ስራዬ ብዙ ግፍ እያየን ነው፡፡ የሚለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ይቻልል፡፡ ይህንን ግፍ የምታውቅ አይመስለኝም
በግቦ የደለበ ከአለቆቹ እየተካፈለ የሚበላ ኪሱን የሚያደልብ የሌቦች ስብሰብ ነው
በጣም የሚገርም ሌባ መስሪያ ቤት ነው። ለአንድ ስላቭ ማሰሪያ እስከ 130000 /መቶ ሰላሳ ሽህ ብር እየጠየቁ ነው/። ውይ ሌባ ለየት ያሉ የጅብ ስብስቦች ናቸው። የሌብነት አቅም ግንባታ። በሞቴ ስሜነህ ይህን ነገር በዝርዝር ሂድበት። ነፍ የሆነ መረጃ ሞልቷል።
ማንኛውም ሕዝብ የሀገሩ መንግስት ያወጣውን ሕግ ማክበር፤ ለስርአት አስከባሪዎችም መታዘዝ አለበት... ኢትዮጵያዊ ካልሆነ፡፡ ያው ኢትዮጵያውያን የመጣውን መንግስት በመጣል አዙሪት ተጠምደናል፡፡
እቁብ የሚጣልላቸው ደንብ አስከባሪዋች መርካቶ ውስጥ አለ
ደንብ ሲጠራ ቀድሞ የሚመጣው እኮ ገንዘብ በጉቦ መልክ መክፈል ነው። ቀን በሙሉ መንደር ለመንደር እየዞረ ገንዘብ ተቀባይ ነው።
ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...
የምታወሪው ስለ ኢትዮጵያ ያሉ ደንቦችን ነው አይደል ግልጽ አርጊልን ስትናገሪ ስለሌላ ሀገር እየመሰለን ነው
ደንብ አስከባሪዎች ወጥ የሆነ ስራ አይሰሩም ተለጣፊ ቤቶች እና የላስቲክ ጉሊቶችን ሁሉንም ባይሆንም በአብዛኛው አፍርሰው ነበር አሁን ግን ተመልሰው ወደ ቀድሞው ቦታቸው እየተመለሱ ነው ምክንያቱም የደንብ አስከባሪዎች ገቢ ይቋረጣል ¡¡¡
እያንዳዱ ከላይ የተቀመጡት ሁሉ እቁብ ይጣልላቸዋል
ደብ ማስከበር የሚገርም ስያሜ!
አባቴ እቁብ ይሰጣቸዋል
እደው እኮ እደ ደምብ አስከባሪ ደሞ ጥጋበኛ እኮ የለም በጣም እኮ ነው ያፈሉት
ስሜነህ ስለምትጠይቃቸው ጥየቄዋች በጣም አደንቅሃለሁ ነገርግን ለጥያቄህ መልስ እንዲሰጡህ ተጠያቂዋችህን ጊዜ ስጣቸው በአሁኗ ተጠያቂህ ላይ ያደረከው ግብ ግብ ያአንተን ጥያቂ እና ማብራሪያ ሲሆን የሰማነው በሚገባ ተዘጋጅተውና ለጥያቄህ መልስ መስጠት እንደሚችሉ ቢሰማኝም አንተ ጊዜ ስላልሰጠሃቸው ሃሳባቸውን በደብ እንዳይገልፁ አድርገሃቸዋል ለዚህ ቃለመጠይቅ የመጡትን ባለስልጣን ስላሳዩት ትእግስት የተሞላበት መልሳቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም በይበልጥ አንተ ለጠየካቸው አንኳር አንኳር ጥያቄዋች የሚሰጡትን ምላሽ ሰምተን ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ።ለባለ ስልጣኑዋን የምላቸው ነገር ቢኖር እርሰዋ ያለዋትን ትግስትና ለሚጠየቁት ጥያቄ የሚሰጡትን ምላሽ ወይም ያለዎትን በራስ መተማመን ለደብ ማሰከበር በተሰማሩት ላይም ብናየው በጣም ጥሩ ይመስለኛል።
Cadre
ነገ ነው ፕሪሜርሊጉ ሚጀምረው ማንቼ ውስጤ ነው
This lady is defending and covering everything you ask her. She has no choice because the result is loosing her job.
ደንብ መተላለፍ ማለት ምን ማለት ነው? ዘራፈዎች ሰብስብ አይደለም? መዋሽት የማትፈራ ሃላፊ አታሳዝንም?
የሌቦች ስብስብ
JEGNA gazetegna berta enezi Mechem Aygebachew min gudoch metuben 🥲 Del Le Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️
እነሱ ያላቸው ስልጣን ማንም የለውም።በተለይ ግንባታ ላይ የሚቆጣጠሩ።በቃ ገንዘብ አንጣ እያሉ ነው ግጭቱ ውስጥ የሚገቡት
Tiru leba denbe bibalu yeshaleal. !!!!
የሌቦች ስብስብ ነው ይህ መስሪያቤት በየምክንያቱ ብር ሊቀበልህ ነው የሚፈልጉ ናቸው
ካድሬ ሆዳቸው አይጉደል እንጅ ስለሰው ቤት መፍረስ አያስቡም።
እኔ በዚህ አገር በጣም የሚገርመኝ በትክክል ሌባ የሆነ ተቋም ቀን በቀን ያለ እረፍት በየ አካባቢው ሲዘርፍ እየዋለ ለምን ሌባ ተባልኩ ብሎ ደሞ ሲደነፋ ይውላል
ምንም ሀገሪቱላይ ደንብ ሲከበረ አለየን ሕዝቡ ጭራሽ እዘረፈ አናም እየተቀማ ነው😂😂😂
ልጅ አዝላ በቆሎ የምትጠብስ እያለቀሰች እየለመነችው ገና ሳትሸጥ ከማዳበሪያው ውስጥ ያለውን ወሰደባት ።የመገርመው ቦታው መንደር ውስጥ ነው።
ጋዜጤኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጄግና ማንንም የማትፈራ ነህ እድሜ ይሥጥህ
የልብ የምታደርስ ጋዜጠኛ ተባረክ ምንም ለውጥ ባይመጣም የሚሰማኝን ስሜት ሁሉ አውጥተህ ገልፀህልኛል፡፡
ስሜነህ ባይፈርስ ❤
ስሜነህ እውነተኛ እና ጀግና ጋዜጠኛችን እወድካለሁ 💪💪💪💪✍️✍️✍️
አቦ ይመችህ እዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን ሁሌም ትመቸኛለህ የውነት አደኛ ነህ
እደው በነካ እጅህ ምናለበት አብይ አህመድን አምተህ ብታጣድፈው
የሌባ ስብስብ ያለበት ቦታዎች 1ኛ ደንብ ቁጥጥር 2ኛ መሬት አስተዳደር በወረዳ 3ኛ መብት ሐይል ባጠቃላይ ሌብነቱ ጉቦነቱ ብሷል
Don't forget Gebioch 😏
ኢትጰያ ዉስጥ የማይሰረቅወት የለም በጣም ዘግናኛ የሆነ የሆነ ህዝዝ እማያለቅስበት የለም
ነጻ ሀሳብ እጅግ መልካም ነው እኔ እንደ አንድ የደንብ ኦፊሰርና ክብርት ወ/ሮ አበባ በሚመሩት የቅደመ መከላከል ዘርፍ ውስጥ በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 11ባለሙያ ነበርኩ አሁን ደግሞ ወረዳ7ባለሙያ ነኝ ስለ ደንብ ማስከበር ህዝቡ የተዛባ አመለካከት ሲኖረው በእኛ በኦፊሰሮችም የሚታይ የአመለካከት ችግር አለ ይህን ለማስተካል እንደ ዜጋ ሁሉም ኃላፊነት አለበት በተለይም ህገወጥ ግንባታ ነው ይህ ወደፊት የሚፈርስ ነው ብለህ እየነገርከው ገንዘብ ካልሰጠሁ ይላል ይፈርስብሀል እያልከው መስማት አይፈልግም ደንብ ማስከበር እንደቀድሞ አይደለም በፊት ተሰርቶ ካለቀ በኃላ እንደሚያፈረሰው አይደለም አሁን ከመሰራቱ በፊት የመከላከል ስልጠና የመስጠት ተግባር በመከናወኑ ለውጥ መጥቷል መስተካከል ያለበት ማዶ ለማዶ ሁኖ መወቃቀስና መወነጃጀል ሳይሆን ቀርቦ ችግሮችን ነቅሶ አውጥቶ አንዲታረሙ ማድረግ እንጂ አንዱ ስራ ሀገር የሚያቀና አንዱ ስራ ሀገር የሚያፈርስ ሁኖ መሳሉ ችግሩን ያባብሰው ይሆናል እንጂ መፍትሄ አያመጣም ሌላው ሰጪ ከሌለ ተቀባይ አይኖርም ገንዘብ ለመስጠት የሚዳዳው ሁሉ ችግር ያለበት ህገወጥ ተግባራቶች ውስጥ የተዘፈቀ መሆኑን ማየት ይቻላል በሙስና በሌብነት የሚሞላ ነገር የለም ደሞዛችን አነስተኛ ነው ነገር ግን ይህ ጉቦ ለመቀበል ምክንያት ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር ያልሞላልኝን ጎዶሎዬን ጉቦ በሌብነት መሙላት አይቻልም ሙስናም ሌብነትም በእግዚአብሔር ካለመታመንና ከተስፋ መቁረጥ የሚመነጭ የአዕምሮ መቃወስ ውጤት ስለሆነ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ መስራት ይኖርብናል የከተማዋ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ስለሆነ ከተማዋ ብትዘምን ጽዱና ንጹህ ብትሆን መልሶ ህዝቡ የሚጠቀምበት በመሆኑ ህዝቡ በኦፊሰሮች ላይ በሚመለከተው ችግር በነጻ መስመር9995ጥቆማ መስጠት ሲችል ህገወጥ ተግባራቶች በግለሰብም በቡድን ሲፈጸሙም ተው ማለት ጥቆማ መስጠት አለበት እላለሁ አመሰገናለሁ::
በጣም በጣም የሚደገፍ ንግግርና ሃሳብ ነው ምነው ሁሉም እንደ አንተ እግዚአብሔርን መፍራት ማስተዋል ቢኖረው ምድራችን ትፈወስ ነበር ተባረክ
ስሜነህ ለዚህ ፕርግራም ሰፋ ያለ ግዜ ስጠውና ውይይቱ መቀጠል ይኖርበታል።
እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም እትዮጵያን ጋዜጣኞች ብሆን ምን አይነት ሃገር ይኖረን ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስሜነህ በትምህርት ቤቶችም ላይ ጠንከር ያለ ቃለመጠይቅ ብታዘጋጅ ጥሩ መሰለኝ። የታወቁ የተከበሩ ያዲስ አበ ባ ት ቤቶች በመፈራ ረስ ላይ በመሆናቸዉ ማለቴ ነዉ። ተማሪዎችም በጠኔ በየዴስካቸዉ ላይ ተኝተዉ ያየሁበት አጋጣሚ በመኖሩ ማለት ነዉ። እንዴት ሀገር ተረካቢ ልጆቻችን ን እንበድላለን? ብርሀኑን እና የት ቤቶች ርእሰ መ ምህራን ን እባክህ ድረስላቸዉ። በጀታቸዉም እጅግ በጣም አናሳ እንደሆነ መጥተን ጠይቀን የተረዳነዉ ጉዳይ ስለሆነ። አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ስሜነህ። በርታ!
ህዝብ ሌባ አርጎ የሳላችሁ ባለማወቅ ሳይሆን ጠንቅቆ ስላወቃችሁ እና ስላያችሁ ነው
አምላክ ሆይ ፍረድ
ወንድሜ ግንባታ ፈቃድም ቢኖርህም ጉቦ ካልሰጠህ መገንባት አትችልም፡፡
ፍቃድ ካለህ ለምን ትሰጣለህ መብትን ማስከበር ያንተ ድርሻ ነው
ስሜነህ ባይፈርስ- ጥሩ ተገዳዳሪ ጋዜጠኛ፣በቀላሉ አይለቃቸውም።
ሴትዮ አንዳችም ጥያቄ መመለስ አትችልም ብቻ ዝባዝንቄ ተናግራ ማለፍ ነው የፈለገችው።ሰሜኑን ሲጠይቃት ደቡቡን ተወራለች ወይ መከራ
አንተ ጋዜጠኛ ግን ተባረክ
ውድ ጋዜጠኛ ስሜነህ ጥያቄ አለኝ እባክህን ጠይቅልኝ??
1--ደንብ ማስከበር የሚባሉ ደንቦች ደንባቸው የሚሰራው ደሃነ ሚስኪኑ ህብረተሰብ ለይ ብቻ ነው ወይ??
2--አንተም እንደልከው ለደንብ አስከባሪ ተብዬዎች የሚሰጣቻው ዱላ መጠንነ ውፍረት ለደሃው መደብደቢያ ነው ወይስ መስፈራሪያ??
3--ደንብ አስካባሪዎች ደንብ ሲጥሱ የሚመለካተው አካል በየትኛው ደንብ ነው የሚቀጡት??
ምን ላርግህ ስሜነህ በጣም ትክክል የግረኛ መገድ ጋራጅ እና አጥቀት ሁሌ በግሌ እጣላለው ለምን ብዬ
የድንብ ማስክበር ስራ እና ሀላፊነት በትክክል ምንድነው የሚለውን መጀመሪያ ብትጠይቃት ጥሩ ነበር: : የፖሊስ የደህንነት ስራ ነው ወይንስ የማሳወቅ እና ግንዛቤ የመስጠት ስራ ነው የሚሰሩት: : ሰው ይደበድባሉ ንብረት ያበላሻሉ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይወስዳሉ ያፈርሳሉ የትኛው ነው ደንቡ እሚፈቅድላችሁ: : አፈራረሱ ብቻ ሳይሆን ህግ እሚከበርበት ሀገር ከሆነ የህግ አካሄዱን ሳይከተል ለምን ይፈርሳል? ደንቦች በተለያየ ምክንያት ንብረት እያወደሙ ስላለ ማለቴ ነው: : ተንቀሳቃሽ ነጋዴዎችም ቢሆኑ ከነንብረታቸው ወደ ህግ ማቅረብ እንጂ እየደበደቡ መውሰድ ለምን ያስፈልጋል ለምንስ እንደ አግባብ ዝም ይባላል?
ስንቱ ደንብ አስከባሪ ወደ ቤቱ ሲሄድ ከደሀ የቀማውን ንብረት ይዞ እንደሚሄድ በአይናችን አይተናል ቆስጣና ቲማቲም እየነጠቁ ወደ ቤቱ የሚወስድ ስንት ደንብ አስኸባሪ በአይኔ አይቻየው እህ በህግ እባካችሁ።
በጉቦ አንዱ ናይት ክለብ ሺሻ እንዲያጨስ ሲፈቀድለት ሌላው ይከለከላል።
እኔ የማውቀው።
ጋዜጠኛው ጥሩ ጠይቀሀል።
እነሱን ማለትም ደንብ ማስከቦረችን የሚያሞካሽ ሀብታምና ጠግቦ ያደረ እና ደሀ እንንዲጠፋ የሚያልሙ ጥጋበኞች ናቸዉ ፈጣሪ ይፍረድ ለሱ ሰጥተናል።
😂😂😂😂ሰሜ ይመችክ አብሶ እግረኛ መንገድ ሲያልቅ ወደ ኋላ ልመለሰ ወይሰ ልብረር ያልከው ተመችቶኛል😂😂😂😂
ለደንብ አስከበሪዎች ሌላ ደንብ አስከበሪ የስፈልገቿል እኮ ብዙሃን ሌቦች ናቸው🤔🤔
Eyaferesu yemichebechebu tebelew biteru arife new enezih ye leba sibeseb hizebun aselekesute,asazenute Egiziyabeher yanesachehu lela minem alelem🙏🏻
አለም በህግ መንገድ ስትሆን መጠፋፋትን ያቆማል🎉
ግንባታን ያጠቃልላል ስራቸው? ከሆነ ይህ መ/ቤት የስም ስህተት አለበት። ህጋዊ ሆነህ በምትሰራው ስራ ሁሉ በማስተጓጎል የግል ጥቅም ሲያስከብሩ የሚውሉ ናቸው። በዚህ ዙሪያ እውነተኛ የሆነ ታሪክ አለኝ።
በማወቅም ባለማወቅም ሳይሆን ደርሶበት ነው! ድንዙዝ ድንጋይ ሲያወረዙ የነበሩ አዳዲስ ሆዳም ጉበኞች ምን እንደሚያደርጉ ሕዝብ ያውቃል! እርስዎንም የሌቦች አለቃ ያደርግዎታል እንጂ ባለስልጣን አያደርግዎትም!
ልክ ብለሀል ከመስራቱ በፌት ነበር ክትትሉ መሆን ያለበት ገንዝብ የሀገር ሀብት ፈሶበት የተስራ ንብረት ማውደም ምኑ ላይ ነው ድንብ ማስከበር
ቆመጥ ይዞ የሚዞረዉ ሰዉ እንዲደበድብ ነዉ የምትልኩት
ክላሽ ብይዙ ምን ሊያረጉን ነው
ቆመጥ ቢይዝ አኀተ ትሰሞለሕ?
Doctor of Philosophy in Practicing Corruption
ኧረ በህግ አምላክ አሰኪ ወረድ በሉና ህዝቡን አነጋግሩ
ስሜነህጀግናሞጋች
Semeneh, everything you say is absuletly correct. She is defensive but she knows it if she isnot part of the corruptions.
ተጠያቂዋንም እና ስሜነህን በጣም አደንቃቸዋለሁ። ቀስ በቀስ እንቁላል በግሩ ይሄዳል እንደሚባለዉ ሀገራችንም ከሌባ ፀድታ ህዝቧ በሰላም ሳይሸማቀ ቅ የሚኖሩባት እንድትሆን ከኛም ብዙ ስለሚጠበቅ ጨዋ ሆነ ን እባካችሁ ተከባብረን እንኑር። ላፋችን ለከት ይኑረዉ!
Leba
እውነትደንብቢሮ የቆመው ሀገር ለማጥፋት እጅ ለማልማት አይደለም እውነትከላይ እስከታች ለውጥ የሚያስፈልገው ቢሮ ።
ጀግና ጋዜጠኛ❤
ጀግና ጋዜጠኛ
እንዳዉ መቼ ነዉ ለህሌናቼዉ ሲሉ የሚናገሩት ? ሁሉም የደሀ ጥላት ከደሀ ቤተሰብ ወጥቶ ዳሀ መጥላት አላህ ያዋርዳቺሁ
She denied the fact that people know their actions
እንደው በክፍል ሁለት የምትጠይቅልኝ የደንብ ማስከበር ላይ የሚሰሩት በጠቅላላ ማለት እችላለው በድፍረት መሃይምና ምንም ሰው ስው የማይሸቱ በያዙት ዱላ የሚያስቡ በጠቅላላ ማለት እስክችል ድረስ በአንድ ብሔር የተሞላ ለከተማዋ የማይመጥኑ ከየት እንደሰበሰቧቸው የማናቃቸው ከከተማው ህዝብ ጋር መግባባት የማይችሉ የመሃይም ስብስብ እንደሆኑም አበክረህ ጠይቅልን እኛ መሮናል ስናያቸው ሁላ ደማችን ይፈላል ያቅለሸልሹናል ይሄንን ይወቁ😮😮
በብዙ ሀገራት የጎዳና ንግድ በህጋዊ መልኩ ይካሄዳል በጣም ቀላል ነው ወጣ ብላቹ ሌሎች ሀገራት እንዴት ቢያደርጉ ነው ምን አይነት ሲስተም ዘርግተው ነው ብላቹ እዩ አንድም ሀገር ላይ የሚሯሯጥ
ማንኛውም ግለሰብ ይሁን ድርጅት ጥፋት አጥፍቶዋል ተብሎ ሲታሰብ የደንብ አካላቶች ሲያስተምሩ ወይም በህጋዊ ሲቀጡ አይታይም።
በጥፋቱ ዙርያ ለግላቸው ክፍያ ሲደራደሩና ሲቀበሉ እንጂ በህጋዊ ሲቀጡ አይታይም።
እኔ ያየሁት እና መመስከር የምችለው ። ሕገወጥ ግንባታን ቆመው የሚያስሩ መሆኑን እራሴ ያየሁ ስለሆነ የሚባለውን ሁሉ ለመቀበል በፍፁም አልችልም።
ፕሮግራሙ ጥሩነው ግን ብዙጊዜ አንዱን ጥያቄ በደብ ሳያብራሩት ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለህ አዳምጣቸው መጀመሪያ ማብራሪያ ተቀበልና ቀጠዩን ጠይቅ በተረፈ ተመችቶኛል ጎበዝ
ካላፋጠጥክ ይዋሻሉ ለሰዉ የማሰቢያ ጊዜ ከሰጠኸዉ ይዋሻል ካፋጠጥከዉ ሲጨንቀዉ እዉነቱን ይናገራል
መጄመርያ ቁሞ ያሠራህና ቁሞ የሥፈርሥሀል
ግን 2ቱን ይቀበልሀል
ለነገሩ ያንቺ ቤተሰቦች ወይ አንቺ የዘረፍሽውን ይበላሉ (አሜሪካ ነው ያሉት)የእጃችሁን ስታገኙ ሳያይ ይህ ደሀው ህዝብ አይለፍ።
የምን ደንብ ማስካባር ነዉ?ይቅርታ አድርጉልኝና ይህ ችግር እንደ ሀገርም የለ ችግር ቢሆንም በአዲስ አበባ በእንደዝህ አይነት ቦታ ለይ በተለይ እንደዝህ እናቶችን መስቃመጥ ትክክል አይደለም። በዝህ ዘርፍ የተሳማሩ አካለት የዜጎችን ሀብት በሁለት መንጋድ እንድባክን የሚያደርግ ተቋም ነዉ። 1ኛዉ ከነጋዴዎቹ ገንዘብ ተቀብሎ ፍቃድ የሚሳጥ ስሆን፣ 2ኛዉ አካልም ገንዘብ ይፈልጋል፣ ገንዘቡን ከለገኛ ደግሞ የመጀመሪያዉ የፈቃደዉን በለመቀባል ዜጎችን የሚያንጋለታ አካል የለባት ተቋም ነዉ። በእናዝህ ምክንያቶች የግለሳቦች ሀብት አለአግባብ ይባክናል።
እባክህ ጋዜጠኛ ስሜነህ የአከራይ ተከራይ ግብር ክፍያን ለመፈጸም ወደ ወረዳ ገቢዎች ሰዎች ሲሄዱ ቤቶች ልማት ባዋዋለው ሳይሆን በደላላ ዋጋ ነው የምንሰራው እያሉ ሕሊና ያላቸው አከራዮችን እየጎዱ ነው። አነጋግርልን
በየ ክፍለ ከተማው ያለው የግንባታ ቁጥጥር ደንብ ማስከበር
ስሜነህ ይህ ተቆአሙ በንግግር ሳይሆን የሚቀየረው በማስፈረስ እና ከፖለቲካ እና ከብሄር አስተሳሰብ የጸዳ ማድረግ ይፈልጋል ምናልባትም በቀጣይ መንግስት ከልሆን አሁን አይታሰብም ብዬ አምናለሁ
Awaje fiet , awaje hulie awajie , hezbu kalamenebet awaju lemen ayestekakelem ,,....hulie ende jile awaje awaje awaje. .....keshemoch
ይሄ መንግሰት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ የአውርቶ እና የሰርቆ አደሮች ስብስብ ነው
ስሜነህ ያንተ ጥያቄ እውነተኛ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሌብነት አስተሳሳብ ነው፡፡ ሌቦች በተቆሙ የገነገነ ስለመሆኑ አለማመን በራሲ ችግር ነው፡፡ በከተማችን ትልቁ ሌብነት የተሰራፋበት ተቐም ነው፡፡ መፍረስ ያለበት ተቐም ነው፡፡
የህዝብ ጂግር ያልገባው መሪ ሆነም አሰተዳዳሪ በጭራሽ ውጤታማ ሊሆን አይቺልም የህዝብ ቺግር ዎነኛው መፈትሄ ቺግሩን መፈታት እንጂ በሀይል ማሰቆም መፈትሄ ሆኖ አያውቅም ወይዞሮ እከሊት
አንድ ሰዉ ህጋዊ ካልሆነ በሕግ ትጠይቃለህ እንጅ በቆመጥ ሰዉ እንድትደበድብ በየትኛዉ የሕገ መንግስት አንቀጽ ነዉ የተፃፈ። በየሰፈሩ ቆርቆሮና መዶሻ ከተገናኜ ሕጋዊ ሆነ አልሆነ ቴሌብር ቁጥሩን ነዉ የሚሠጥህ። የገንዘብ ድርድሩን ተወዉ።
ወ/ሮ አበባ እሸቴ በስራዋ ጠንካራ እና ታታሪ መሆኑዋን አውቃለሁ በሂደት ብዙ ነገር እንደሚያስተካክሉ እርግጠኛ ነኝ። ምርጥ የሆነች አመራር ናት
Leba abreh zerfeh nwa ?
ደምብ አስከባሪ ማለት ሊያስፈራራ የሚመጣ እንጂ ህግን ሊያስከብርም አይመጣም ህግ ያለው ሃገር ሌላ ህግ አስከባሪ አያስፈልገውም
ደንብ ማስከበር ሳይሆን የሌብነት ስራ ነው እየተሰራ ያለው
THE LADY IS DEFENDING HERSELF. SHE WILL NEVER GIVE YOU A RIGHT ANSWER. YOU ARE WAISTING YOUR TIME FOR NOTHING.
ደንብ አስከባሪ ማለት ደሀ ነው ሚያባርረው ደደቦች ናቸው
You have really described denb askebari.
አሁንም ቢሆን ህገ ወጥ ሥራን ያበረታታሉ እንጂ በአግባቡ የሚሠሩ አይደሉም ተሠብስበው ይመጡናበማስፈራራት ብር እንዲከፍላቸው ይደራደራሉ ሥራቸውን ላየ የተኩላዎች አደን ሲያድኑ እንደ ሚያደርጉት ወረራ ነው የሚሠራቸው።
እቁብ የሚጣልላቸው ደንብ አስከባሪዋች መርካቶ ውስጥ አሉ
የሚገርም ስራ ነው ክፍለ ሀገር መሬት አዲስ አበባ ደግሞ መኪና ያልገዛ የለም ማታ ማታ ግብዣው አይነገርም በተለይ የካ ክ/ከተማ አይ ሙስና የት ላግኝሽ😂
እመቤት ህግ እንዲከበር ገና ብዙ ቆመጥ የያዙ በጡንቻቸው እንጅ በጭንቅላታቸው እማያስቡ ወንበዲወች ያስፈልጉናል ነው. የምትይው ?
ሀላፊዎች ስራቸውን በስርአት ስለማይሰሩ መንግስትን ያሰድባሉ ።
ደንብ ማስፈረስ የሚያበረታቱ የሌቦች ስብስቡ መሆናችሁን አታምኑም?
ስሜ አንድነገር ልንገርሕ ይሕንን ቢሮ ማንነቱን ሕዝብ ማወቅ ካለበት የስልክ ጥያቄ እንዲጠይቅ ለሕዝብ እድል ስጥ መከራችንን ታየዋለህ
ህግ ወጥ ሆኜ እሰራለሁ የሚሉት አንዳንድ ሰዎች አሉ፡፡
ስሜነህ የሚጠየቅ መነሳት ያለበትን አልጠየቅሀትም ሴትዮዎ አሳዝናህ ይመስለኛል እንጂ ደንብ አስከባራ ዘረፍላይ ነው ያለው ሌቦች ናቸው
የደንብ አስከበሪዎች ሌብነት በጣም አይን ያወጣ ስለሆነ መከራከር አያስፈልግም
ህዝቡ በማወቅም ባለማወቅም ነዉ ያልሽዉ ከከከከ ኢትጰያ ዉስጥ የህዝብ እማያለቅስበት ቦታ አለ ከላይ እስከታች ሌባ የሞላበት ህዝብን በማስለቀስ የቱ ተዘርዝሮ የቱ ይከራል ጌታ የህዝቡን እንባ መከራ አይቶ ደህና መሬዎች ይስጠን
ኢትዮጰያ ውስጥ ከሚገርመኝ ስርአት ያጣ ህግ ቢኖር ደንብ አስከባሪ ኢሚባሉት በህዝብ ላይ ዱላ ማንሳት ህዝብን መግረፍ ይቻላል ወይ በኢንተር ናሽናል ለው
ማንም ጩቤ ድንጋይ የሚይዝ የለም ደንብ ማስከበር ሌላ ነገር ሆኖ ሳለ በያዙት ዱላ የሚማቱ ደንቦች በጣም አሉ እኔ መገናኛ ነው ስራዬ ብዙ ግፍ እያየን ነው፡፡ የሚለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ይቻልል፡፡ ይህንን ግፍ የምታውቅ አይመስለኝም
በግቦ የደለበ ከአለቆቹ እየተካፈለ የሚበላ ኪሱን የሚያደልብ የሌቦች ስብሰብ ነው
በጣም የሚገርም ሌባ መስሪያ ቤት ነው። ለአንድ ስላቭ ማሰሪያ እስከ 130000 /መቶ ሰላሳ ሽህ ብር እየጠየቁ ነው/። ውይ ሌባ ለየት ያሉ የጅብ ስብስቦች ናቸው። የሌብነት አቅም ግንባታ። በሞቴ ስሜነህ ይህን ነገር በዝርዝር ሂድበት። ነፍ የሆነ መረጃ ሞልቷል።
ማንኛውም ሕዝብ የሀገሩ መንግስት ያወጣውን ሕግ ማክበር፤ ለስርአት አስከባሪዎችም መታዘዝ አለበት... ኢትዮጵያዊ ካልሆነ፡፡ ያው ኢትዮጵያውያን የመጣውን መንግስት በመጣል አዙሪት ተጠምደናል፡፡
እቁብ የሚጣልላቸው ደንብ አስከባሪዋች መርካቶ ውስጥ አለ
ደንብ ሲጠራ ቀድሞ የሚመጣው እኮ ገንዘብ በጉቦ መልክ መክፈል ነው። ቀን በሙሉ መንደር ለመንደር እየዞረ ገንዘብ ተቀባይ ነው።
ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ
ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...
የምታወሪው ስለ ኢትዮጵያ ያሉ ደንቦችን ነው አይደል ግልጽ አርጊልን ስትናገሪ ስለሌላ ሀገር እየመሰለን ነው
ደንብ አስከባሪዎች ወጥ የሆነ ስራ አይሰሩም ተለጣፊ ቤቶች እና የላስቲክ ጉሊቶችን ሁሉንም ባይሆንም በአብዛኛው አፍርሰው ነበር አሁን ግን ተመልሰው ወደ ቀድሞው ቦታቸው እየተመለሱ ነው ምክንያቱም የደንብ አስከባሪዎች ገቢ ይቋረጣል ¡¡¡
እያንዳዱ ከላይ የተቀመጡት ሁሉ እቁብ ይጣልላቸዋል
ደብ ማስከበር የሚገርም ስያሜ!
አባቴ እቁብ ይሰጣቸዋል
እደው እኮ እደ ደምብ አስከባሪ ደሞ ጥጋበኛ እኮ የለም በጣም እኮ ነው ያፈሉት
ስሜነህ ስለምትጠይቃቸው ጥየቄዋች በጣም አደንቅሃለሁ ነገርግን ለጥያቄህ መልስ እንዲሰጡህ ተጠያቂዋችህን ጊዜ ስጣቸው በአሁኗ ተጠያቂህ ላይ ያደረከው ግብ ግብ ያአንተን ጥያቂ እና ማብራሪያ ሲሆን የሰማነው በሚገባ ተዘጋጅተውና ለጥያቄህ መልስ መስጠት እንደሚችሉ ቢሰማኝም አንተ ጊዜ ስላልሰጠሃቸው ሃሳባቸውን በደብ እንዳይገልፁ አድርገሃቸዋል ለዚህ ቃለመጠይቅ የመጡትን ባለስልጣን ስላሳዩት ትእግስት የተሞላበት መልሳቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም በይበልጥ አንተ ለጠየካቸው አንኳር አንኳር ጥያቄዋች የሚሰጡትን ምላሽ ሰምተን ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ።
ለባለ ስልጣኑዋን የምላቸው ነገር ቢኖር እርሰዋ ያለዋትን ትግስትና ለሚጠየቁት ጥያቄ የሚሰጡትን ምላሽ ወይም ያለዎትን በራስ መተማመን ለደብ ማሰከበር በተሰማሩት ላይም ብናየው በጣም ጥሩ ይመስለኛል።
Cadre
ነገ ነው ፕሪሜርሊጉ ሚጀምረው ማንቼ ውስጤ ነው
This lady is defending and covering everything you ask her. She has no choice because the result is loosing her job.
ደንብ መተላለፍ ማለት ምን ማለት ነው?
ዘራፈዎች ሰብስብ አይደለም?
መዋሽት የማትፈራ ሃላፊ አታሳዝንም?