አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ተስፉ ብርሃኔ ጋር |

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 148

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሶሎሞን ይህን ድንቅ ሰው በማቅረብህ በጣም ነው የምናመሰግንህ
    ተስፉ ከነበረበት ችግር ወጥቶ ወደ ቀድሞው ህይወቱ በመመለሱ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን
    ተስፉዬ እንቀድሀለን
    በርታልን

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 3 หลายเดือนก่อน +35

    ተስፍዬ እንኳን ደና መጣህ ሲያወራ የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ተስፉ ብርሃኔ ነው ❤❤❤❤

    • @Feyselian1
      @Feyselian1 3 หลายเดือนก่อน +2

      🎉❤

    • @AmbachewBerhe
      @AmbachewBerhe 2 หลายเดือนก่อน

      Say ተስፋ ብርሃነ

    • @TitigistEthyopia
      @TitigistEthyopia 2 หลายเดือนก่อน

      @@AmbachewBerhe ለምን???

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለሞኔ በፍፁም ደስታ ነው የማደምጠው እንኳን ምነው ልጅነት ልጅነት አልክ ልልህ ይቅርና ❤❤
    ተስፉ እጅግ በጣም የምወድህ የማከብርህ በእውነት በተለይ ከ ጭሰት ጋር ያለው ነገር እኔም ዛሬ እመአምላክ እረድታኝ ፍፁም ሰላማዊ ህይወት ውስጥ ነኝ ክብርና ምህጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቡኝ ወዳቹዋለው 💚💛💝

  • @elisabethabrham786
    @elisabethabrham786 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ ብርሀኔ ምርጥ ተዋናይ እንደዚህ ሆነህ ስላየሁ ደስይለኝል ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ አምላክ ይመስገን❤❤

  • @bk5561
    @bk5561 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተስፋዬን እንደዚህ አምሮበት ስላየነው ደስ ብሎናል። አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን። ሰሌ አንተም ጡሩ ስራ እየሰራህ ነው ግን እጅህን ማጣመርና ጠባብ ኮት መልበስ አቁም ባይሆን ቁልፉን ፍታው። ያው በፕሮፌሽናል መንገድ ስትመጣ ትንንሽ ነገሮች ነው እንከን የሚወጥላቸው። እሄ ደግሞ ስራህ ምንያህል ትልቅ እንደሆነ ነው

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፍሽ እንዲህ እምር ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለሰውም ትልቅ ትምርት እምትሆን ነህ ይህ ሁላ የመብርሀን ስራ ነው ተመስገን🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተስፍዬ በጣም የምወደው ተዋናይ ብቻም ሳይሆን , ለሚቀርብለት ሰላምታ በፈገግታ የታጀበ ምላሽ የሚመልስ ጥሩ ስብዕና ባለቤት ነው። አቀራረቡ ከዚህ በፊት እንደምትተዋወቁ እስኪመስልህ ድረስ ነው ሰላምታው። እድሜ ይስህ ተስፉዬ። የቲያትር አፍቃሪ ስለሆንኩኝ ሀገሬ ስመጣ ከጥበቦች እቋደሳለሁኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ። .... ሰልዬም አዘጋጁ በጨዋ ደንብ ለእንግዶችህ ክብር በሚመጥን ደረጃ ነው ቃለምልልሱን የምታቀርበው ይበል ብያለሁኝ። አንተም እርግት ያለ ስብዕና ነው ያለህ ግዜው ትንሽ ሳብ ቢልም በአካል አውቅሀለው። ድንቅ ዝግጅት ነው ሰሌ። የልጅነት ግዜ ትውስታ ተዝቆ የማያልቅ ድንቅ ታሪካችን ስለሆነ ወድጄዋለሁኝ።

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 3 หลายเดือนก่อน +21

    እንኳን በደና መጣቹ legends, ሰሌ አረ ድምጽ አይሰማም volume 100% አርጌ ነው ያንተን ፕሮግራም እማየው ፣ ማስታወቂያ በመሀል ሴመጣ ።ጎረቤት ብቻ ሳይሆን ስፈር መንደሩን ነው እምበጠብጠው። አስተካክል ወንድሜ ።diport እንዳታስ ደርገኝ ሰርቼ ልብላበት ።😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሥራ ሲጠፋ የገቡበት ሥራ ነው እንጅ ሙያቸው አይደለም።

    • @Feyselian1
      @Feyselian1 3 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ልክ እንደኔ🤭
      መቻል ነው እንግዲህ ቢስተካከል ጥሩ ነው👌

    • @tianastyle2139
      @tianastyle2139 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሽቀላ ነው

    • @tikedmregassa6975
      @tikedmregassa6975 2 หลายเดือนก่อน +1

      Sound problems

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@netsanethAndinet ሊሆን ይችላል ብየ እንዳስብ ያደረገኝ መልስ እንኳን አይመልስም ፣አክብረን ወደን እያየነው።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፍሽዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ድምፅህ ነበር የናፈቀን ትችላለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ሰሌ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረክ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሶሌ ምርጥ ተዋናይ ተስፉ ብርሃኔን ስላቀረብክልን❤❤

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሌ በቃ ደስ የሚል ፕሮግራም። እንደነ ተስፉ የህዝብ ልጆችን በትወና ሰማይ የነኩ እንቁ የሆኑትን አድነህ አቅርብልን። እናመሰግናለን ❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፉዬ እንዲህ ተለውጠህ በሜየቴ እግዚአብሔር ይመስገን: : ቃጥላ ማርያም የነበረህን ድንቅ ቆይታ ሰምቼ ነበር:: ቅድስት ድግል ማርያም እንዲህ ከጎንህ ሆና ሳይ አቤት ደስታዬ 🙏🤲🙏

  • @ጸሎቴ
    @ጸሎቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽዬ ምርጥና ድንቅ ተዋናይ፣ከመልካም ስብእና ጋር፣ አንደበተ ርቱዕ፣ትሁትነትህ መቼም አይለወጥም ። እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ ውድ❤ በዚህ ምጡቅነትህ ብዙ ታሪኮችን ውብ አድርገህ፣ ከሽነህ ማቅረብ ትችላለህ። የድምጽህ ማማር፣ የቃሎችህ ውበት፣ የልጅነት ታሪክህን የምትተነትንበት መንገድ ውብ ድንቅ ነው! ቃለተውኔት የማይ ነው የመሰለኝ። ሁሌም ቶሎ ቶሎ ናልን። አንተ የሰራኸው
    ፊልም፣ አንዱም አምልጦኝ አያውቅም። ስለወላጆችህ፣ ስለጎረቤቶቻችሁ የነገርከን ነገር በጣም ልብ ያሞቃል!ብዙ ስሜቶችን እያስተናገድኩ ነው የሰማሁህ። በደስታና በስስት እምባዬ ፍስስ አለ። በቃ ኢትዮጵያዊነት የሚገለጥበት ቤተሰብ። ውድ እማማ እና አባባ❤ አንተን የመሰለ ዕንቁ ልጅ ስለሰጡን ሁሌም አመስጋኝ ነኝ። በአጸደ ገነት ያኑርልን። ተስፍሽዬ መጽሀፍ በቅርቡ እንደምታስነብበን እጠብቃለሁ። እባክህ በፊልሙ ቶሎ ናልን ተናፍቀኻል። ተስፍሽዬ ውድ ወንድማችን፣የኔ ትሁት፣ ውበት ከመልካምነት ጋር ያደለህ! ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው የጥበብ ሰዎች መካከል፣ በቀደምትነት አንተ አንዱ ነህ!። ሶልዬ፣ ተስፍሽዬን ስላቀረብክልን በጣም
    አመሰግናለሁ በርታ።❤❤❤

  • @Musiclovers171
    @Musiclovers171 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተሰፍዬ እግዝብሄር እድሜ ይሰጥህ ሰው የማትርሳ አሰፊቲን የማትርሳ መመልካም ሰው

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🥰🥰🥰🥰 ተስፍሽ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🙏

  • @zack1388
    @zack1388 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።ሂወት አንጥራ የሰራችህ ውብ ልብ ያለህ ሰው ነህ። በብዙ ተምሬያለሁ ከንግግርህ። ተባረክ ወንድሜ❤

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሞን ሙሄ ሳይህ ሳቄ ይመጣል
    አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን ተስፋ ጀግና ነዉ እንደዚ ሆኖ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
    ጎበዝ ባለሙያ ነዉ እመቤታችንን ስሟን ስጠራት ደስ ይለኛል

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተስፉ የዘመናችን ጀግና! ያንተ ህይወት ብዙ ሰው ያስተምራል፣እባክህን በደንብ የሱስ ውጣውረድህን፣አሁን ያለህን ሰላም እና አዲስ ህይወት ተናገር።

  • @biniam-g3z
    @biniam-g3z 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ we love you brother

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics 3 หลายเดือนก่อน +2

    I love this guy too much! Tesfu Birhanie is one of the greatest Ethiopian artists. I'm proud of you!

  • @tarikugizawdadi8516
    @tarikugizawdadi8516 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፉ ሚገርም ጨዋታና ወግ አዋቂ አምላክ ይጠብቅህ

  • @binibeti184
    @binibeti184 3 หลายเดือนก่อน +7

    አረ የደሰምፀ ነገር በጣም እየተደጋገመ ነው አይሰማም ሁለት ሶስት ብሮግራምክ ሰሌ አስተካክለው

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፉዬ እኔም እንዳንተ ተክልዬ ሻንጣ ሰፈር ነው ያደኩት። ያንተ የልጅነት ህይወት ምንም ሳይጎድል ሳይቀነስ የኔ ላይፍ ነበር። ልጅነቴን አስታወስከኝ የናስር ቪድዮ ቤት ሱስ አስይዞኝ እናቴ ለተብርሃን ትባላለች ከቪድዮ ቤት ስውጣ እጅ ከፍንጅ ይዛኝ በትግርኛ" ሕለፍ' ከዛ የተገረፍኩትን አልረሳውም ።

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን መሔ ቢራቮ የምንወደዉን የሀገራቺኒን እንቁ አርትስት ተስፉ ብርሀን ስላቀረብከዉ እናመሠግናለን ሰታን አክቴር ተወዳጃን ሙላለም ታደሠን እባክህን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronGezachawe
    @MeronGezachawe 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን አንደበተ እርቱህ ተባረክ እንዳያልቅ እየጓጓው የሰማውት

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምውደው ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤ ልጅ ነቴን እውደዋለሁ

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅ ድምፅ እሱ ቀስ ብሎ ነው እሚያወራው ለራሱ ይህም ድምፅ ❤ ደግመህ ጠይቀው ምንም አይሰማም

  • @Sisaybana
    @Sisaybana 3 หลายเดือนก่อน +2

    Waw best interview ever i went to school with him in higher 7 he narrated the story truthfully

  • @DanielAbera-j9h
    @DanielAbera-j9h 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር የጎላ እና ተክልዬ ሰፈር ልጅ ነኝ የምር የኖርኩትን ታሪክ ነው ተስፉ የተናገረው ድሮ ፍቅር ከልብ ነበር አሁን ግን ምን እንደነካ እንጃ ብቻ ፈጣሪ የድሮውን ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ ይመልስልን ተስፉዬ እድሜ ይስጥህ

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተስፉ ብርሀኔ ብዙ ሰው እንደሚወድህ ታውቅ ይሆን????ያለፈውሁሉአልፎ ዛሬ ላይ ስላየሁህ እግዚአብሔር እምላክ የተመሰገነ ይሁን::

  • @akemanu48
    @akemanu48 2 หลายเดือนก่อน

    ተክልዬ
    በፍቅር የምታለቅስበት በፍቅር የምትሞትበት ሰፈር:: አንድ እናት ወልዳን በእናቶች ያደግንበት ሰፈር::
    እንኳንስ አጥፍተህ ደግ አድርገህም የምትገሰጥበት ሰፈር::
    ለዚህም ነው ብዙ ወጣቶቻችን ትልቅ ሰርተው እንዳልሰሩ የሚያቀረቅሩ ትሁትም የሆኑት::
    ተክልዬ
    ፀጥታዬን ስሻ በመጠለያ ቁጭ ብዬ አምላኬን ያነጋገርኩበት ገዳም::
    የልጅነት እድሜዬን በሩቁም በቅርቡም የምሳለምህ አባቴ ተክልዬ
    ፀሎትህ ለምድራችን ሰላም ይሁን
    አሜን
    ተክልዬ ሰፈር

  • @ethio640
    @ethio640 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፉ መልካም ሰው ማሻአላህ ♥️

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል 🙏❤️❤️

  • @mek20897
    @mek20897 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ሳይህ የተክልዬ ልጅ ትመስለኝ ነበር
    ጋሽ ተክኤ ስትል እርግጠኛ ገሆንኩ ❤ምርጥ ሰፈር ተክልዬ

  • @ermiasadebabay1952
    @ermiasadebabay1952 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሌ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ድምፁ አይሰማም

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ከፍሎ ይስቅብሀል ተስፉ በጣም ደስ ይላል 😂 " Thank you ሶዎል ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ እንወዳቹዋለን ኑሩልን🥰

  • @mekonnen673
    @mekonnen673 3 หลายเดือนก่อน +2

    keep it up, wonderful guest, came across the channel accidentally the discussion was so captivating .

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 2 หลายเดือนก่อน

    እደ ዛሬ አልቅሽ አላውቅም በስላምግባ ድነህ እደምትመለስ ባለሙሉ ተስፍ እለኝ❤❤❤

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ashu Ras T

  • @Melon-sh6cf
    @Melon-sh6cf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ፕሮግራም እየሰራህ ስንቴ ተነገሮህ ድምፅ ማስተካከል ያቅትሀል ወንድሜ

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 3 หลายเดือนก่อน +1

    True, I'm happy to see you again. I don't know why I'm happy when I see you. You and your brother

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, Sol!! Gerami!! New colour and new taste ❤❤❤

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፍሽ ሁሌ ቅረብ በተናገረካቸው ባሳላፍካቸው ነገሮች ሁሉ ጊዜን አይቻለሁ ሶል ትንሽ የድምፅ ችግር እስከ ክፍል 4 እጠብቅሀለው መፅሀፍ ነህ 🙏

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉ተስፍዬ የፍቅርሰው ነህ ኑርልን አባቴ

  • @wellspringguesthouse8845
    @wellspringguesthouse8845 3 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነቴን ነገር በጣም አስታወስከኝ የአንተ ወንድምህ ጓደኛዬ ነበር ስሙ ጠፋኝ ሚሊዮን አይመስለኝም ሌላ ጠቆር ያለ ነው ሌላ ደብረአሚን ተክለሃይማኖት መካ ደናግል ወጣቶች ሰንበት ትምህርት ቤት ድራማ ስትሰራ ፀሐዬ የሚባል አብሮህ ድራማ የሚሰራ የ42 ልጅ ነበረ አዳሙ ,ወልደ ሰንበት ,ወንዴ ባሪያው ሌሎችም ነበሩ ምንም አልተጋነነም ልክ ነህ
    ይርጋለም ነኝ ከ42 ቀበሌ

  • @Konjo-q4e
    @Konjo-q4e 3 หลายเดือนก่อน

    ሶል ተረጋግተክ ነው እምትሰማው እናመሰግናለን። ተስፍሽን አቀረብክልን ፣ አይጠገብም "ሁሉም_ የራሱ _ታሪክ አለው እውነት ነው!!!

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 2 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ ደመቀን አቅርብልን: ተስፍሽ አንደኛ❤️❤️❤️

  • @ismailmohammednur8243
    @ismailmohammednur8243 2 หลายเดือนก่อน

    ኤለን በጣም ቆንጆ ነበረች 5ኛ ክፍል አንድ ላይ ነበርን

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ትያትር ነው ተዝናንቼ ያየውት ሶል እናመሰግናለን። ተስፉዬ በርታ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 หลายเดือนก่อน

    Tesfu great speech a lot of memories wonderful bro yarda Lege thank you for share 👍

  • @abiy3408
    @abiy3408 2 หลายเดือนก่อน

    Wow, Tesfu! That was just like watching a movie. May God bless you!

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዋህ፣ቦጅቦጃ፣ለጋስ፣ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ነጥቆ የመለሰህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 2 หลายเดือนก่อน

    ሶልወድማችን በዚህስለገኘሁ።ደስብሎኛል።ሚዲያእዳለህ አላውቅምነበር።በርታልን ዐድናቂሕነኝ

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nice to see you, as a wise man, and I appreciate to raise about 'fodie' shoe!

  • @tiruworkshiferaw4182
    @tiruworkshiferaw4182 2 หลายเดือนก่อน

    ሰታወራ ደሞ ደስስትል ❤️❤️❤️❤️

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 2 หลายเดือนก่อน

    የወንድሞቼን ታሪክ እማዳምጥ መሰለኝ የልጅነት ፓረቱ

  • @KiruMass-z9k
    @KiruMass-z9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ ዛሬ ተክለሃይማኖት የብሄ ድራማ ይሰራል ከተባለ አውደምረቱ ምልቶ ከሙስሊም ወንድምቻችን ጋር በመሆን ህናይ እንደነበር አስታውሳለው ተስፉ የድንንግል ልህጅ እድሜክን ያርዝመው

  • @nahomtekle3212
    @nahomtekle3212 2 หลายเดือนก่อน

    Frist thanks god 🙏 🎉 to see you i like you so much keep it up tesfaya

  • @abrahambalhe822
    @abrahambalhe822 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፉዬ የሰፈራችንን ፍቅር እና መተሳሰባችንን በደንብ አርገህ ስለገለፅክልን አመሰግንሀለው ፈጣሪ ዘመንህም ሁሉ ይባርክልህ።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 หลายเดือนก่อน

    Glad to see you Tesefuye ❤️

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያ እርምጃ ትምህርት ቤቴ ❤❤❤

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 3 หลายเดือนก่อน +2

    Degu zemen gorabet new yasadegen

  • @endalkmekuria5264
    @endalkmekuria5264 3 หลายเดือนก่อน +1

    I miss you tesfish

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 2 หลายเดือนก่อน

    ተስፉዬ የመድረኩ ንጉስ❤

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 2 หลายเดือนก่อน

    Wow, እንዴት ጨዋታ እንደሚችል ታድለክ።

  • @californa6827
    @californa6827 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ተሰፉ ብርሃኔ አድናቂ አክባራ ነኝ

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፉ ብርሃኔ እግዚአብሔር ይወድሃል❤

  • @mESRACHETLAYA
    @mESRACHETLAYA 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ወሬን ተስፉ ያውራት 🥰🥰🥰🥰

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen enquan dehna metachu sele bertu

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ 🥰🥰

  • @evadethiopia4897
    @evadethiopia4897 3 หลายเดือนก่อน

    The most honest interview i ever seen

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ፕሮግራሙ ሲጀመር ስለ ፕሮግራሜ እየደወለ ድምፅ ምናምን አስተካክል እያለ አስተያየት የሚሰጠኝነው ስትል እንኳንም ነገረህ የኔም ሃሳብ ነበር ብዬ ሳልጨርስ ለማይም በቀረበ መልኩ ተከሰታቹ እባክህ ሶል ድምፁ ላይ ችላ አትበል:: በመድኃኒዓለም 🙏🏿

  • @SemehalSemu
    @SemehalSemu 3 หลายเดือนก่อน +4

    መቼም የማይረሳ ሰፈር እድለኛ ነኝ እዚህ ሰፈር ተወልጂ ማደጌ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 หลายเดือนก่อน

    መነሻችን ነዉ ልጅነታችን 🥰🥰🥰

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽ በጣም ቀና ሰው ነው። ልቅም ያለ ባለሙያ ነው። አድናቂው ነኝ

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ምድን ነው ሁሌም የድምፅ ችግር አለ ለማድመጥ ድምፁን የመጨረሻ አድርገነው እየሰማን እያለ በመሀል ማስታወቂያ ሲገባ የተኙ ሰወችን እየቀሰቀሰ ስላስቸገረን ቢስተካከል እላለው

  • @MekdelawitAsefa-k2b
    @MekdelawitAsefa-k2b 2 หลายเดือนก่อน

    Waw soleye tesfu keneberebet kesus hiwotu siweta yeneberegn desta fetarin bemalkes new yamesegenkut selakerebkew des belognal!!!!!!!!!!

  • @tureaheruy8442
    @tureaheruy8442 2 หลายเดือนก่อน

    The volume is so low literally I can’t hear anything. The guy is so funny
    I watched his 2 stage shows. Try to put some volume I like this show

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 หลายเดือนก่อน

    Tesfu birhane selam endet neh keselomon muhe gar yaderekewu qoyita Arif newu GILTSINETIH YIGERMAL KE MULU TIHITINA GAR
    ALLH YIBARKIH MASHA ALLAH ENDEGENA BETENA yemitiwedewun muya bemeqelaqelih destaye etif newu
    Kifil hulet binorewu tiru neber SOLOMON MUHE BERTA

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነዉ ድምፅ ድምፅ የምትሉት ኮሜንቶች እኔጋ ድምፁ በጣም አሪፍነዉ ጥሩነገር መኮመት ይልመድባችሁ 👍👍👍

  • @AliAli-m4u6u
    @AliAli-m4u6u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአዳሿ እኛም ደርሶናል። ትክክ ተስፉ ብርሀኔ ።እውነት ነው ያወራው ሁሉ

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 2 หลายเดือนก่อน

    አርቲስቱን በጣም አድርጌ አደንቀዋለሁኝ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 หลายเดือนก่อน

    ሶል ዝግጅት ያምራል በርታ በርታ በል አለባበስህን ግን ትንሽ አስተካክል ኮትህን እስከ ላይ ቆልፈህ ጭንቅንቅ ብለሀል ፈታ በል

  • @hagere2204
    @hagere2204 3 หลายเดือนก่อน

    Yetekliyew Yesefere Lij

  • @LiulekalLiulekal
    @LiulekalLiulekal 2 หลายเดือนก่อน

    Selye ❤

  • @endalkmekuria5264
    @endalkmekuria5264 3 หลายเดือนก่อน

    Amharic teacher

  • @ephrem529
    @ephrem529 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፍሽ ❤

  • @hagere2204
    @hagere2204 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia Ermijaa------waaaaw

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 2 หลายเดือนก่อน

    Editing ይታሰብበት ድምፅ ላይ በተለይ የተስፉ ድምፅ በ Earphone ሲሰማ ትንሽ ወረድ ይላል።

  • @melakubetew2659
    @melakubetew2659 3 หลายเดือนก่อน +1

    I don’t have anything to say except only saying sele l always wishes one day by having 5M k subscription.

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ድምፆ እኔጋ ብቻነው ግን።

  • @GeneBani-w7z
    @GeneBani-w7z 3 หลายเดือนก่อน

    አድናቂህ ነኝ ግን ጎን ለጎን የጋዜጠኝነት ትምህርት ውሰድ

  • @GebrhiwotMekonen
    @GebrhiwotMekonen 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን

  • @Dev-qz9sq
    @Dev-qz9sq 2 หลายเดือนก่อน

    Minm aysemam

  • @EndalkachewMekonnen-u1q
    @EndalkachewMekonnen-u1q 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለት የለውም ሰሌ

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን ነው በክረምት 52 ሜዳ የጊዮርጊስ መልማዮች ይመለምሉ ነበር ኴስ ማንጠባጠብ ነበር የመጀመሪያው ፈተና እነ አንዋር ሲራጅ ሃምሳ ሁለት ሜዳ ነበር የሚጫወቱት

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @binibeti184
    @binibeti184 3 หลายเดือนก่อน +1

    የድምፀ ነገር

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 2 หลายเดือนก่อน

    ተሰፍዪ የበለጠ ወደድኩሁ