እህቴ ባሌን ቀማቺኝ አሁንም አልተወቺኝም ትለናለች እህታችን😔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 ปีที่แล้ว +102

    አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ
    t.me/Alburhan0944223009
    ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን
    ----------------------
    ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን
    t.me/Seyatube12
    ______________
    ሰያ አረቢያን መጅሊሶችን ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ያናግሩን
    t.me/SeyaArebianMejlis0974944445

    • @jgih8636
      @jgih8636 2 ปีที่แล้ว +3

      አላህየስትር

    • @mlekaali
      @mlekaali ปีที่แล้ว +2

      የአላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አላህ ይስትር

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว +1

      @@jgih8636 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว +1

      @@mlekaali ውዴ ደምሪኝ

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ ปีที่แล้ว +1

      👍👍😓

  • @fudr.5623
    @fudr.5623 2 ปีที่แล้ว +307

    የኔ ምክረ ማማየ ባንክ አውጭ ትንሸ ላኪላቸው ሁሉንም አትሰጭ ውዱዋ ከለሌቱ ሶስተኛውን ተነሰተሸ ወላሂ የምትፈልጊውን ጠይቃው አላህን ሳትሰለች

    • @user-vh6tv6nj4p
      @user-vh6tv6nj4p 2 ปีที่แล้ว +11

      ሳህ ለሊት ተነስተሽ አላህን ለምኝው ወላሂ ያሳካልሻል

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 ปีที่แล้ว +21

      @@user-vh6tv6nj4p እኔ ውላሂ ሰለመለሰልኝ ነው ጨቆኝ ወላሂ ጭንቀቴን አሰውገድልኝ በደሰታም ለወጠልኝ አላሀምዱሊላሂ

    • @kairyah
      @kairyah 2 ปีที่แล้ว +2

      @@fudr.5623 አልሀምዱሊላህ

    • @kairyah
      @kairyah 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ለሊላህ ብለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @user-vh6tv6nj4p
      @user-vh6tv6nj4p ปีที่แล้ว +5

      @@fudr.5623 ወላሂ እኔም በጣም ጨንቆኝ ለሊት ተነስቼ ስለምነው አላህ ያልኩትን ያሳካልኛል

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 2 ปีที่แล้ว +60

    አቤት ጀህልና አላሕ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 2 ปีที่แล้ว +81

    እህቴ ብርሽን ያዥ የኔ የምትይዉ ነገር መያዝ አለብሽ ችግሩ ሀገር ብገቢ ሊብስ።ይችላል እና ገንዘብሽን ያዥ ሀገር ስትገቢ እንዳታብጅ ያለንበት ግዜ ከብዷል

  • @raditube791
    @raditube791 2 ปีที่แล้ว +202

    ሰያ ለወለጋ ድምፀ ሁን በአላህ😭😭😭😭

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +2

      ሃሃሃሃ መችም ሁኖ አያቅም አታስቄን

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ ሀያት❤

    • @ሙናሞንሟና
      @ሙናሞንሟና ปีที่แล้ว

      @@ekramyimam4895 ምን ማለት ነው

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว

      @@ሙናሞንሟና መችም ብሎ አያቅም ለዛ ነው ዮቲቡን ገብተሽ ማየት ትችያለሽ ግድም አይሠጠውም።

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว

      አዎ በአላህ

  • @ፋፊነኝየድንተማሪዋ
    @ፋፊነኝየድንተማሪዋ ปีที่แล้ว +30

    ሱብሀን አሏህ ሰምቸዉ የማላዉቀዉ ታሪክ ነዉ ወላሂ

  • @tyoub3620
    @tyoub3620 ปีที่แล้ว +8

    አላህ
    ይርዳሽ
    መልካሙን
    ባልይወፍቅሽ

  • @MohammedGebeyehu
    @MohammedGebeyehu 28 วันที่ผ่านมา

    ሰያዬ እነዉት ነዉ የምልህ በምሰጣቸዉ ምክሮች ቀጥልበት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว +37

    አላህ ከእንደዚህ አይነት ይሰውርን መጨረሻችን የሰምርን እህቴ አላህ የተሸለ ህይወት ይውፍቅሽ💔😥😥

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 ปีที่แล้ว +16

    ሡበሀን አላህ ለጆሮ ይከብዳል እህቴ በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ያለፈው አልፏል ብርሺን ያዢ

  • @fatimakamalali8345
    @fatimakamalali8345 ปีที่แล้ว +16

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም እህቴ እኔ የምመክርሽ በጭራሽ ከወላጆችሽ ዉጭ ለማንም ገዘብሽን መስጠት እደለለብሽ ነዉ ወላጆችስ በዝህ ቅር የሚላቸዉ እና የሚያኮርፉ ከሆነ ላች ግድ አይሰጣቸዉም ማለት ነዉ ገዘብሽን ያዥ ጠካራ ሁኚ ከዛ ያጣሽዉን ሁሉ ታገኚዋለሽ ኢንሻአላህ እህትሽ በጣም እራስ ወዳድ ናት ባልሽም እደዛዉ ከነሱ እራቂ ገዘብሽንም አትስጫቸዉ ዉይ ጭካኔ

  • @تببتتل-غ9ف
    @تببتتل-غ9ف 2 ปีที่แล้ว +43

    በጣም ከባድ ነው አብሽሪ እህቴ አካውንት አውጥተሽ አስቀምጭ ብርሽን ቤተሰብም ቢሆን መርዳት ባለብሽ ሰአት ብቻ እርጅ የኢትዮ ሰው በቃነ አያቁም ሀቂቃ 😰

    • @እማየንናፋቂ
      @እማየንናፋቂ ปีที่แล้ว

      የኔእህት ዉጭ ሁነሺ አካዉት ማዉጣት ትችያለሺደ ለምሳሌ እኔ ዱባይ ነኝ ማዉጣት እችላለሁደ

    • @تببتتل-غ9ف
      @تببتتل-غ9ف ปีที่แล้ว +1

      @@እማየንናፋቂ እረ እኔ እንጃ ወላሂ ማማየ ሲናገር ካለሁበት ሆኜ ማውጣት እችላለሁ የሚል ሰምቼ ነው

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ ปีที่แล้ว

      @@እማየንናፋቂ አይቻልም ውዴ

    • @አሚነትተወከቱአለለህ
      @አሚነትተወከቱአለለህ ปีที่แล้ว

      ​@@እማየንናፋቂአይቸልም ሀገር ገብተሽ አስተካክለሽ ተመለሽ እንሻ አለህ እኔም እንደዘ አሰቤየለሁ

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน

      አወይቻላል ፓስቦርትካለሽ​@@እማየንናፋቂ

  • @MdMd-sl8rh
    @MdMd-sl8rh 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀናላህ የባሳለ ያአላህ የኔ እህት ለራሰሸ እሰቢ ውደ ለቤተሰብ ትንሸ ላኪ ሌላውን ለራሰሸ አሰቀምጭ በጣም ጉበዝነሸ ሶብር ሰቶሻል ወላሂ ሴቶች ለሴትነታችሁ እሰቡ የሰውባል ከመቀማታችሁ በፊት እናተም ሴናችሁ በህትነት ብቻ አይደለም በጎደኛም እየደርሰነው በሌላም ወላሂ አላህን ፍሩ አላህ ይጠብቀን

  • @habibabintmohammed8274
    @habibabintmohammed8274 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነ አላህ አሳዛኝ ታሪክ ቡክ ለራስሽ አመቻች እህቴዋ ቤተ ሰብሽ ሚስፈልጋቸውን የለክሽ ለራስሽም ከጎን ማሰብ አለብሽ ኡህታዬ አብሽሪ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +47

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢ባንክ ከፍታ ለሯሷ ታድረግ እሷ እንደሻማ ቀልጣ እረጂያቸው አልላትም

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ከባድ ፈተና ነው አላህ የተሻለውን ያውቃህ አይዞሽ ማማየ ብርሽን ያዥ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነው እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ሰወችን ከመግፋት መገፋት ይሻላል

  • @kerryhamiza711
    @kerryhamiza711 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነህ ስያ እኔም ያንተን ሐሳብ እደግፋለው👍

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 2 ปีที่แล้ว +37

    ላኢላሀኢለላህ ልብ የሚያደማ ጉዳይ ነው አላህ ጥናቱን ይወፍቃት🤲🤲

    • @زهرهزهرره-ض6غ
      @زهرهزهرره-ض6غ ปีที่แล้ว

      ቁስሉ በኔይ አልፏል ግን እህቴ አይደለችም
      ዘመደ ነት

    • @zinabhosin7490
      @zinabhosin7490 ปีที่แล้ว

      @@زهرهزهرره-ض6غ አብሽሪ የኔ ውድ ባችብቻ አይደለም እሄ በሁሉም ሰው የሚያጋጥም ነው አላህ ያግዝሺ❤️🌹

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@زهرهزهرره-ض6غ ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@زهرهزهرره-ض6غ ውዴ ደምሪኝ

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ይህን ስሰማ የሆነ ዝም ብሎ ታሪክ መሰለኝ እንዴት የሰው ልጅ ይህን ያክል ይጨክናል የእውነት ግን ሙስሊም ናቸው አላህ አይፈሩም ባልም እህትም ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ውዴ እኔምልሽ ገንዘብሽን ያዥ እራስሽን ለውጭ እናት አባትን በሌላ በኩል እርጅ አደራ ጠንካራ ሁነሽ አሳያቸው ትንሽም ደስ ያለኝ እንኳን ከዚህ አይነት ወጠጤ ልጅ አልኖረሽ የምን እህት ድብን ትበል ዝም በያት አትስሚያት

  • @አልሐምድሊላሕአለኩሊሐል20
    @አልሐምድሊላሕአለኩሊሐል20 ปีที่แล้ว +3

    የኔዉድ በጣም ያሳዝናል አትላኪ ትንሽ ለናትና ላባትሽ ተላክሽ ሌላዉን ዝምበያቸዉ ጉልበትአላቸዉሰርተዉመብላት ይችላሉ ሱበሐንአሏሕ ገዘብሽን አትላኪ አጠራቅሚ አላሕያግዝሽ ሐያቴ😥

  • @fatuma6394
    @fatuma6394 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰያ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክነዉ በተለይ ለኛ ለስደተኞች እኔ እምልሺ እንዴእህትነቴ አካዉንት ክፍቺ ለነሱ አስፈላጊዉን መድበሺ እየላክሺ

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሀንአላህ አላህይስታር ያረብየመጨረሻየንነገርአደራህን

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ስባሀን አላል እደታለ ወቅድ ነዉ ያለንበት ግዜ

  • @اممحمد-ل9ح5ك
    @اممحمد-ل9ح5ك 2 ปีที่แล้ว +27

    አኡዙቢላህ የእህቴን ባል አላህ ይህድነ በስ

  • @salesale2542
    @salesale2542 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሐነአላህ
    ያረብከእንድህአይነትተግባርጠብቀን
    መጨረሻችንአሳምርልን
    ያርብ

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh 2 ปีที่แล้ว +77

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ💔🥺🥺🥺

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

      ስዬ ደምሪኝ እህቴ❤

    • @Tube-sd4uh
      @Tube-sd4uh ปีที่แล้ว +1

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሽ የኔ ዉድ እህቴ❤❤

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ከባድ ነው ለፈራጅ ያስቸግራል እህቴ አላህ ይገድፍሽ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว

      @@Tube-sd4uh እኔንም ደምሪኝ ውደ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ውዴ ደምሪኝ

  • @አላህሆይበእዝነትህአሰበን
    @አላህሆይበእዝነትህአሰበን ปีที่แล้ว +1

    የጡሩ ጀዛህን አላህይክፈልህ በጣም ጠቃሚ ምክርነው

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 2 ปีที่แล้ว +62

    እህቴ ጠንካራ ሁኒ ገንዘብሽን ያዥ

  • @afiyamolla8318
    @afiyamolla8318 ปีที่แล้ว +7

    ሰያ አካዉንት ይክፈትልንሸ እሚቻል ከሆነ ሲቀጥል ወላጆጅሸ መረዳቱን ቀጥይበት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 ปีที่แล้ว +11

    ሡበሀን አሏህ ምን አይነት ዘመን ዴረሥን አህቴ አብሽሪ ለኸይር ነዉ የሠያ ሀሣብ በቂሽ ይመሥለኛል አይዞሽልኝ አይ መጨካከን ሠዉ በእህቱ ህይወት ይጫወታል

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

      ዘመኑ ምን አደረገ? እኛ ሠዎች ነን ጥፋተኞቹ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@islamispeaceforme4636 ውዴ ደምሪኝ

    • @madinaaragaw2454
      @madinaaragaw2454 ปีที่แล้ว

      @@jemilaatube1904 ዴምሬሻለሁ

  • @sophiasofiaiye7444
    @sophiasofiaiye7444 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ ሑቢ አላሕ የተሻለና የበለጠ ሞልቶታል አላሕ ሑሉንም ነገር ያሥቸካክልልሽ

  • @Hነኝየረሱልወዳጅፈስተቂም
    @Hነኝየረሱልወዳጅፈስተቂም 2 ปีที่แล้ว +7

    ተይ ተይ ተይ አትላኪላቸው ቢስሚላሂ እንዳው ምን አይነት ልቦና ነው የሰጠሽ በአሏህ ሱብሃነሏህ ግን ገንዘብሽን አትላኪ ለአሏህ ብለሽ

  • @እማየኔሊዩyoutube
    @እማየኔሊዩyoutube ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ሁሉም ለኸይር ነው ውድ እህቴ ያለፈው አልፏል ከዚህ በኋላ ላለው ነገር ለራስሽ አስቢበት ወላጆችሽ እንዳይራቡ በወር የተወሰነ ነገር ላኪላቸው በተረፈ ለራስሽ አጠራቅሚ የሀገር ሰው በቃኝ አያውቅም ለራስሽ አስቢ ጠንክሪ ያለፈውን ታሪክ አታስቢው ነው የኔ ምክር

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ ปีที่แล้ว +4

    አቢሺሪ ኢሂተቺን አለሀ ለቼ ክቢር ፊቅር ያምሰጠውን ትደር ይስጥሽ ኢደኔ ለወለጆቺሽ ያተወሰለ ለኪ ለረሲሽ አስቀምጪ ለረስሺ አስቢ ያለፈው አለፈ ለወደፊት ጠኪሪ አይዞሺ ውዱወ ኢሂቴ♥

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 ปีที่แล้ว +1

    የህታችን ታሪክ እስከ መጨረሻዉ አዳምጫለሁ ሰያዉ ያንተ ምክረ ትክክልነዉ

  • @momina1149
    @momina1149 ปีที่แล้ว +5

    ያኢላሂ በሰደት ያሉት ያለነውን አላህ ነጃ ይበለን ብዙወቻችን ልባችን ታሟል ግን ሚያሸረን ረበልአለሚን ሁላችንም ነጃ ይበለን ያረብ እህቴ ለኸይር ነው እባክሽ በራሰሸ ክፈችና ትንሽ እየላክሽ ለሰራሸና ለጤናሽ ትኩረት አድርጊ አላህ ነጃ ይበልሸ

    • @fatumaahmed9962
      @fatumaahmed9962 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ወላሂ ሁላችንም ውስጣችን የደማ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

      በጣም💔😭ታማኝ ባል የለ ልብ እየተሰበረ ቀረ

    • @fatumaahmed9962
      @fatumaahmed9962 ปีที่แล้ว

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አብሽሪ ልዩየ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ያአላህ ከባድ ነው. አላህ. ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ ግን ብርሽ በራስሽ አካውት ላኪ ውዴ ብር ለነሱ አትላኪ ይቅርብሽ ሲጀመር እኮ ባልሽ ለእህትሽ ሃጅነብይ ነው. ይሄ ሁላ ዱን አለመማር ነው. አላህ. ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ.

  • @ኒቃብነዉዉበቲ
    @ኒቃብነዉዉበቲ 2 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ የኔ እህቴዋ አች ካሁን በላይ ብርሺን ያጅ አካዉንት ክፈች አላህ የምትረጋጌበት ትዳር ይስጥሺ ያአላህህ አላህ ስለሚዉድሺ ነዉ ኢሻአላህህህ አላህ የሚዉደዉን ይፈትናል ያረብብ እንደዉ እኛ ሴቱች ፈተናችን በዛ ኢናሊላሂ ወኢና እራጅኡን

  • @adisewedajo
    @adisewedajo ปีที่แล้ว

    ሰያ ወላሂ ታሪኩን በደብ ሰማሁት የልጅቱ አላህን ፍሪነት እጅግ ጎልቶ ይታየኛል ማሻአላህ ይህን ያክል ተበድላ ለነሱ ታስዝናለይ ወላሂ ሰያ ብታግዘኝ እና ባገባት ደስ ይለኛል ከቻልክ በአላህ ጠይቀሀት ፍቃደኛ ከሆነች ላግባት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 ปีที่แล้ว +9

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ሠያችን አባትህ ተሻላቸወይ ወንድም

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx หลายเดือนก่อน

    በትክክል አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ወድሜ አተ ባሠብከዉ እስማማለዉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +3

    እረ ለመስማት ይዘገንናል ይከብዳል ምን አይነት እህት ናት እቺ እንደዚች አይነት እህትም አለ ያ ኢላሂ 😭💔

  • @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
    @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነላህ አላህየተሻለውን ይስጥሽ ማማዬ. አካውት አውጪለራስሽ ብርሽንያዥ. ወላጆችሽን በቻልሽውእርጂ ለራስሽም ያዝአርጊ ያኡምሪ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሰዘናል ብርሸን ያዠ አትላክ ፍጣሪ ለንች ያለዉን አታጭም አይዛሸ እህቴ 😭🙏🙏

  • @kkww8213
    @kkww8213 ปีที่แล้ว

    ሠያ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን የሰጠሀት ምክር ትክክል ነው የኔም ምክር ይህ ነው👍👍👍

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +19

    የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው እህቷም ብትሆን ሀራምስትሰራ ዝም ማለት አልነበረባትም አለፈ አሁን ግን ለናቷ እና ለአባቷ በወር የሚበቃቸውን በሌላ ሰው አስቤዛ አርጋ ሌላውን አካውንት ከፍታ ለራሷ አንድ ቅርስ ብትይዝ ብትመጣም ቤት እነሱያሉበት መግባት ከባድ ነው አላህ ይርዳት

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @kalutube5895
      @kalutube5895 ปีที่แล้ว

      በአሏህ ፍቃድ መልካሙን ነገር ይግጠማት ምንም. ማለት አይቻልም ሁሉም. ያልፋል ለሊላህ ብላ ትተው እኔ እምለው. ሂወቷን ትቀጥል ሌላ

    • @kalutube5895
      @kalutube5895 ปีที่แล้ว +1

      ልጂቱ እዚህ እኮሜት ውስጥ ካለች ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር

  • @aminahassan1030
    @aminahassan1030 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ አብሽሪ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን እህቴ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 ปีที่แล้ว +6

    ለእዉነት የሚከብድ ታሪክ በጣም ያሳዝናል አረምን ይሻለናል እግዚአብሔር ማረነ ክርስቶስ😥😥😥💔

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀነ አሏህ እዲም አነት እህት አለ አሏህ ያግራልሽ አብሽሪ እህቴ

  • @ሱሱነኝተሰፈኛዋ
    @ሱሱነኝተሰፈኛዋ ปีที่แล้ว +7

    ብሯን ታጠራቅም ቤተሰቦቿም ቢሆኑ ሀገር ባዶ እጆን ከገባች አያሰቀምጧትም
    እሷ ብልጥ ሆና ያለፈው አልፏል ብላ ብሯን ትያዝና ሀገሯ ገብታ ኑሮዋን ትኑር

  • @tgyanya3332
    @tgyanya3332 ปีที่แล้ว

    ሱብሀናላህ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ምንማለት እዳለብኝአላውቅም

  • @eexx8683
    @eexx8683 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱባሀን አላ በጣም ከባዲና ገራሚ ታሪክ ነው ወላሂ ጠካራ ሴት ናት የኔውዲ የበለጠ ጠካራ ሁኝ ለራስሽ አካውንት አውጭ እና ለራስሽ አዱርጊ

  • @mohammedrafeeq1243
    @mohammedrafeeq1243 ปีที่แล้ว +2

    አላህ''ያበርታሽእህት

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የአላህ በየቦታው የሚፈሠው ደም ሢያሰን ነው አላህ ይስቱር ይህ ሁሉ ወንጀል ምን ያምጣ ፋትህ ለወጋ ህዝብ
    አላህ የተሻለውን ይሰጥሽ እህቴጨብርሽን ያዠ

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዘድሮ የማሰማው የለምኮ በህይወት ዘመኔ ሰምቼ የማላውቀው የህይወት ታሪክ😭😭😭😢አላህ ያግዝሽ አላህ ከተበዳዪች ነው እሱ በኸይር ነገር ይካስሽ ውዷ እህቴ😭

  • @fhgdfhvfj4283
    @fhgdfhvfj4283 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ሠያባለዉ እሥማማለዉ አብሼር

  • @ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ
    @ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +2

    የአላህ በጣም አሳዛኝ ነው እደኔ ሀሳብ ላችም የሆነ ነገር ሊኖርሽ ይገባል ለቤተሰብ በተወሰነ ብቻነው እቨስት ማድረግ ያለብሽ ማማየ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ እህት አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም😔😭💔💔

  • @fudr.5623
    @fudr.5623 2 ปีที่แล้ว +68

    አንድኛ ነኝ ውዱቸ አባቴ ታሞብኛል ዱአ አረጉልኝ አላህ በሰላም ዳገላኝን ሱብሀን አላህ አላህ መላ ይሰጥሸ

    • @taibaahmad2884
      @taibaahmad2884 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አፊያርገዉ

    • @fdddvvcf7297
      @fdddvvcf7297 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ አላህ ያሽረው

    • @habibahhabibah9128
      @habibahhabibah9128 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሽርልሺ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 ปีที่แล้ว

      @@taibaahmad2884 አሚን ያረብ በሶላትሸ ዳረሸኝ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 ปีที่แล้ว

      @@fdddvvcf7297 አሚን ያረብ በሶላትሸ ሰብኝ ጨቆኘሰል

  • @AzanewGebeyehu
    @AzanewGebeyehu 8 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ የአላህ አላህ ይድረስልኝ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ የኔ እህ ሁሉም ያልፋል

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 2 ปีที่แล้ว +15

    የአላህ በጣም ልብ ይሰብራል የኔምክር አካውንት መክፈት ከቻልሽ ክፈቺ ለእናትና ለአባት የተወሰነ እየላክሽ ለራስሽምሁኚ ።

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 4 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው ግዴታ አለባት ግረም እቷን ክወወድ እሷ ታሥተዳድራችው እሷ ክዛ ረቃ ብራ አጠረቅማ የራሷን ህይት መጀመሪ አለባት

  • @mssamera7593
    @mssamera7593 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ውድ እህቴ በመጀመሪያ አሏህ ያጠክርሽ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ ሲቀጥል ለራስሽ አካውንት አሶጥተሽ ብርሺን በዚያ አስቀምጭ እናት አባትሽን በትንሹ የሚያስፈልጋቼውን ነገሮች ካልኩሌተር እያደረግሽ እርጅ

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +17

    ኢላሂ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ውድ እህቴ በራስሽ አካውንት አስወጭና በራስሽ ላኪ ለወላጆችሽም በቻልሽ በትንሹ እርዳታ አድርጊ ሁሉንም ለቤተሰቦችሽ አትላኪ

  • @alimetmuhammed8018
    @alimetmuhammed8018 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህጥናቱይሥጥሽማማየአብሽሪአላህያለውአይቀርም

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ከንድህ አይነት ነገር ይጠብቀን የአላህ

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 ปีที่แล้ว +1

    እስተግፊረሏህ ለመስማትም ይሰዘገንናል አንገቷን ነበር ማለት ይች እሬሳ ናትጅ እህት አይደለችም አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ወላሂ እኔ ብሆን አናቷን ብየ ደፍቻት ነበር ደፋር ደሞ ተመልሳ መምጣቷ አላህ ይገዝሽ የኔቆንጆ የማይበርድ ነበልባል ያረብ አላህ ሶብር ይስጥሽ አካውንትሽን ክፈት ብርሽን ያዥ

  • @umnyehya175
    @umnyehya175 ปีที่แล้ว +31

    ሰምቸው የማላቃው ታሪክ ነው ወሏሂ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว +2

    ብር አታላክ ለእናቶና ለአባቶ ሚያስፈልጋቸውን በአግባቡመላክ

  • @narins89
    @narins89 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ ደረጃ አላህ ሰብሩን ይወፍቃት በመቀጠል እሷ አካውት ከፍታ ገዘቧን ትያዝ እነሱግን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የኔ ምክር ገዘብሺን ያዢ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว

    አብሽር ሁሉም ያልፋል የራስሽንሂወት ለመኖር መስኝ በተርፈ የኡስታዝን ምክር ስሚ

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 ปีที่แล้ว +2

    ባልየሚባለውን እርሽው ህይወት ይቀጥላል አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል እናትናባትሽን የቻልሽውን አግዢ እህትሽን ያገባችው ያሥተዳድራት የራስሽን ህይወት አስተካክይ ብርሽን ያዢ

  • @JammSaid-vv6ty
    @JammSaid-vv6ty ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ በጣም አሳዛኝ ታሪክ 💔💔😢😢😢

  • @allapp9402
    @allapp9402 ปีที่แล้ว

    ሠበሀንአላህበጣምየማምነዉአላህያጠክራትለተጎጂዋልጂ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 2 ปีที่แล้ว +6

    እዬ እዴዘዲሮው ተገረሜም አላቅ ሱበሀን አሏህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

      በጣም የጉድ ሀገር

  • @rrfggvgh6182
    @rrfggvgh6182 4 หลายเดือนก่อน

    ብር አትላኪ እህት ለወላጆችሽ ትንሽ ትንሽ የምያብቃቃቸዉን ብቻ ልከሽ ሌላዉን ያዢ አብሽሪ መገፋትሽ አይከፋም መልካም ብል ታገኛለሽ ኢንሻአሏህ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 ปีที่แล้ว +3

    አኡዙቢላህ አካዉቶ ታሰቀምጥ አረብሀገርእቅልፉአታ እናትእናአባትትንሺትንሺይበቃል

  • @Rahma-z3j
    @Rahma-z3j ปีที่แล้ว

    ላኢላሀ ኢለላህ ይገርማል ። ከዛሬ ጀምራ አላማዋን በቭሮግራም ማስተካከል አለባት

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 ปีที่แล้ว +5

    ያኢላሂ ያረብ አተዉ ይቅር በለን ያረህማን

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn ปีที่แล้ว

    የእህታችን ህይወት እጅግ የሚያሳዝን ነው ።እጅግ የሚነደው እና የሚቆጨው ግዴታ የሆኑብን ሰዎች (ወላጆች) ግዴታ ላልሆኑብን አሳልፈው መስጠታቸው ነው ። አላህ ይድረስልሽ ለደረሰበት ሁሉ አላህ በመገላገያው ይገላግለን ይድረስልን

  • @fatmasalem6407
    @fatmasalem6407 2 ปีที่แล้ว +3

    እህ አላህ ትግሥቱን ይሥጥሺ

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን ปีที่แล้ว

    ታሪክን ታሪክ ይበልጠዋል ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ይርዳሽ እህት ያአላህ ከባድ ነው

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምመክራት የራሷን የባንክ አካውንት አውጥታ ለራሷን ታስቀምጥ ለቤተሰብ ለሚያስፈልጋቸው ነገር ሸር ታድርግ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ነገ ሌላ ቀን ነው ሲጀመር ባልሽ የሚረባ አልነበረም ያንች አልነበረው ከዚህ ቦኋላ ለራስሽ እሰቢ ለራስሽ ኑሪ ሌላው ሀስቢን አላህ እህት😥😭

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن ปีที่แล้ว +2

    እህታለም አሏህ ጠንካራ ያድርግሺ ግን ብርሺን ያዠ ውዷ ለእናት እና ለአባትሺ የሚያስፈልጋቸው እያላክሺ ከዛውጪ ያለውብርሺ ያዢ አሏህ የተሻለውን ይተካሺ

  • @nymysman
    @nymysman 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱብሀን አላህ
    አላህ ይስቱር ይህ ዘመን

  • @رابعاندريس
    @رابعاندريس ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ ስለማይሠማ እጂ ያልተሠራ የለም ላሀውለውላቁወተኢላቢላህ እህቴ እኔእምልሺ የኔውዲ በቃሺ ካሁንበላይ የሆነውሁሉ ታቅምሺበላይነው እናየራስሺን አካውትከፍተሺ ገዘብሺንያዢ ለእናትላአባትሺ በወረም ሆነበአመትም ላኪ ከዛውጭወደራስሺ ተመለሺይ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአላህ የማይሠማ ጉድ የለም ዘድሮ
    ሱብሀን አላህ💔

  • @ማያዬማያቢንትባባ
    @ማያዬማያቢንትባባ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳያ በትክክል አቶ እህት ግን ሀስብ አላህ ወኒመል ወክሊ

  • @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
    @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር 2 ปีที่แล้ว +4

    አለህ ሱ.ዐ የሁሌተቸውን ትደር እንድዘልቅ አልፀፈውምነ ፈርሱዋል ነገርግን ሁኔተወቹ ስተዩ ልብን የቆስለሉ ከመሆኑም ጭምር እች ልጅ መሶበር ነው የለት እንደኔ አቋም

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq ปีที่แล้ว

    መሻአላህነው ታዳ እየስራች ትላክላችው ከዜም ገንዘቤን ተበላሁ ትበል

  • @redwanmola8861
    @redwanmola8861 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ለደረሰብሽ ነገር አላህ በተሻለው ይተካልሽና የራስሽ የሆነ ነገር ያስፈልግሻል ስለዚህ አካውንት ከፍተሽ ወደ ሀገር ስትገቢ ባዶሽን እንዳትሆኚ አስቀምጪ

  • @hamuditube7009
    @hamuditube7009 2 ปีที่แล้ว

    ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ሱብሀንከ ያረቢ ስንት አይነት ታሪክ አለ በረቢ አንች ግን እህቴ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ይህን ሁሉ ተቋቁመሽ መኖርሽ ያረቢ አላህ የልብሽን ቁስል የሚያስረሳ ዴስታ ይስጥሽ የሚያስረሳሽ ሂወት ይስጥሽ ያረብ ።

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 ปีที่แล้ว +8

    እባሴ አስጽፈሽ ዉክልና ልከሽ አካዉት ማስከፈት ትችያለሽ ብርሽን ያዥ ብር ከለለሽ ጤና ከለለሽ ከሰዉ በታች ትሆኛለሽ በግዜ ንቂ ሳይመሽ ዉዷ እህቴ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ሱበሀን አላህ ይከብዳል አጂብ እንደዉ ስንቱን እንሰማለን ያርቢ አንተ ድረስልን ላኢላ ሀኢለሏህ አባትና እናትሽን በተቻለሽ እርጂ ለራስሽ ብር ያዢ የኔህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @temu3295
    @temu3295 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱባን አላህ ምን አይነት አስጠሊ ጊዜ ላይ ደረስን

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሰችላት ከበደል በላይነው ወላዶቿን ለብቻ ታኑራቸው ከዛም በራሷ አካውት ትጠቀም ኡፍፍፍ

  • @tube8677
    @tube8677 2 ปีที่แล้ว +13

    የአላህ አንተ ኢማን ስጠን ለሁላችንም

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 2 ปีที่แล้ว

      አካወትታወጣ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@omrahimfohfff9312 ውዴ ደምሪኝ

    • @tube8677
      @tube8677 ปีที่แล้ว

      @@jemilaatube1904 እሺ አንቺምደምሪኘ

  • @أمأبوبكرإنشاءالله
    @أمأبوبكرإنشاءالله ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ያረብ ኸይሩን ሻልን ጀዛከላህ ኸይር ሰያዉ😥👍🌹

  • @nursyanhassan6620
    @nursyanhassan6620 ปีที่แล้ว +19

    ለቤተሰቦችሽ አንድ ሶስተኛ እየላክሽ ሌላውን ላች ያዥ አካውት ክፈችና ብርሽን አስቀምጭ ብርሽን ስትቆጥቢ የመረጋጋት ስሜት ይሰማሻል አላህ ደሞ ሁሌም ካች ጋር ነው አብሽሪ አንድቀን ሁሉ ይስተካከላል ኢንሻአላህ

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ያሳዝናል ምን አይነት ግዜ ነው አብሺሪ ጠካራ ሁኝ ብርም አትላኪ ለራስሺ ጨብጭ እናት እና ከአባት ውጭ አትስሚያቸው ሠርተው ይለወጡ ማማየ ድካምሺን ፈጣሪ ነው የሚያቀው እና አብሺሪ እህቴ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ5ፐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ5ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ሶብር ይስጥሽ ከባድ ነው አላህይገዝሽ