እርቃንሽን ፎቶ ላኪሊኝ አለኝ ትለናለች (ያአላህ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 542

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  ปีที่แล้ว +59

    አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ
    t.me/Alburhan0944223009
    ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን
    ----------------------
    ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን
    t.me/Seyatube12
    ______________
    ሰያ አረቢያን መጅሊሶችን ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ያናግሩን
    t.me/SeyaArebianMejlis0974944445

    • @jgih8636
      @jgih8636 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህሰያአለህየተብቅህ

    • @حسبوناللهونعملوكيل
      @حسبوناللهونعملوكيل ปีที่แล้ว

      ሰያው ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ከቻልክ ካልቻልክ ጠይቀህ ቢሆን እኳ መልስልኝ ከካፊሮች ቤት እግድነት የሄዴ ሰው ሞት ያዘው የቅርብ ዘመዶቹናቼው ጣረሞት ላይ እያለ ቄስ ጠርተው ጠመቁትኝ ሀገሩ እሩቅ ሰለሆነና ሙስሊም ሰላላዴሉ ከዚያም ቤተከርስቲያን አስቀብረው ሙቷን አሉነ ይህ ሰው ዱአ ይዴረግለታን እሱንስ ከእስልምና ያወጣዋን

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍ባረካላህ ሰያ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ላኪልኝ ሲለኝ እቢ ብለው እራሱ እርቃኑን በተደጋጋሚ እየላከ እድልክለት ያሳምነኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ እኳን እርቃኔን ፈቶየን አላ ኩለትም ከዛብኋላ ብር ላኪልኝ አለክም በማለት ተጣላን እርቄንን ብልክለት ኖሮ እስካሁን ደምባ እያለቀስኩ ወይ እራሴን አጥፍቸነበር

    • @مريمٱختمحمد
      @مريمٱختمحمد ปีที่แล้ว +1

      seya ለአላህ ስትል እሰኪ ለኔ ትንሽ ምክር ለግሰኝ ??? እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለ ከተዋወቅን 4 አመት ሞላን ግን ስለትዳር ሳወራው ምንም አይቀበለኝ በዛ ለተወሰነ ጊዜ ተራራቅን ከዛ ደሞ መጣ ሲያናድደኝ ብሎክ አደርገው አለሁ እሱም አይርቀኝ የመጣል እኔ በጣም ነው የምወደው ለትንሸ ቀን ሳላገኘው ስቀር ልቤ ይረበሻል እሱ ግን ምንም አይጨነቅልኝ !! ከዛ አሁን ላይ እንዲህ አለኝ !! አላገባሽም ግን ስትመጭ እንድንገናኝ እሽ በይኝ አለ !! እኔ ግን አልሀምዱሊላሂ ብዙ ነገር ሰለማውቅ ለምን እንደዚህ ትለኛለህ ተቆጣሁ ከዛ እሱ ብሎክ አደረገኝ ከዛ እኔም በጣም ተናድጀ ሰለ ነበር ስደብኩት !! ከሰደብኩት በኋላ ቆረቆረኝ ለምን ስደብኩት ብየ በጣም ነው የምወደው ስርቀኝ ይጨንቀኛል ውስጤ ሰላም አያገኝም !! ከዛ ስደውል አያናሳም አይነሳም በኢሞ በቴክስት አፉበለኝ አልኩት !! እሱም ለአላህ ብየ አፉብየሻለሁ አለኝ ከእንግዲህ እኔ እና አንች እህት እና ወንደም ሆነን መቀጥል እንችላለን አለኝ !! እኔ ግን አልችልም በጣም ነው የምወደው ብቻ ምን እንደማረግ አላቅ እሰኪ ትንሽ ምክርም ዱዓም አጣል አድርግብኝ seya

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว +76

    ባሌን ይበልጥ አፈቀርኩት ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲያወራ ስሜታዊ እንኳን ከሆነ ዘግቶብኝ ይወጣና በሌላ ጊዜ ይቅርታ የተሳሳተ ነገር ውስጥ እንዳንገባ ነዎ ይለኛል ሁሉም ወንድ አንድ አይለም አላህ ያስተካክልልሽ እህቴ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከዚህ ሁሉ ነገር

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 ปีที่แล้ว +113

    ያኔ ምርጥ ባል ሺ አመት ኑርልኝ ወለሂ ፀጉሬን እንኳን ከፍቼ ቪድዮ ስናወራ ደስ አይለውም ዛሬ ደግሜ ወደድኩህ ያኔ አስታዋይ🌹🌹

    • @tekyaahmed1050
      @tekyaahmed1050 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ አጥብቀሽ ያዢ ሁቢ

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 ปีที่แล้ว

      @@tekyaahmed1050 እሺ ውዷ እህቴ ግን እኔ ሰነፍ ነኝ😪

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ ደምሪኝ ውደ

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ปีที่แล้ว +1

      @@nuratube7991 በይጠከር በይማር

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 ปีที่แล้ว

      @@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እሺ እያተጋልኩ ነው ያኔ ውድ አህት ጀዘኪላህ ኸይር

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 ปีที่แล้ว +45

    ወለሂ እኔም ሚፈረዉ እና ሚጠለዉ ነገሪ ነዉ አለህ ይጠብቀን እህቶቼ ተጠንቀቁ ሰያችን አለህ ይጠብቅህ

    • @fatmasalem6407
      @fatmasalem6407 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣምነው የምፈራው

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 ปีที่แล้ว

      ٠٠

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@fatmasalem6407 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @AlimetAli
      @AlimetAli 24 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +37

    የባል ሀቅ አለ ሲባሉ አናት ላይ ወጡ ወንዶች አላህ ልብ ይስጣችሁ እኔ ግን እህቶቸ ራሳችንን መጠበቅ አለብን ማንኛውንም ነገር ልክ ብናደርግለት ሀሪፍ ነው አይዞሽ ገደል ይግባ እንዳትልኪ እህቴ በርች ሰው ሰይጣን እየሆነ ነው ።

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن ปีที่แล้ว +47

    ወላሂ መኖር የሚያሰጠላበትወቅትደረሰን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Nura__-we3pw
      @Nura__-we3pw ปีที่แล้ว +2

      በጣም አላህ ስብር ይሰጠን 😌🥺❤️

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +33

    ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام )
    "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ

  • @muhammedhussen7243
    @muhammedhussen7243 ปีที่แล้ว +38

    መልካም ትዳር ከአላህ የሚስጥ ነው እህቶች አላህ ኽይረኛውን ትዳር አላህ ይስጣችሁ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 ปีที่แล้ว +32

    አሠለም አለይኩም ውድ እህት ወንድሞቸ አላህን እንፈራ ወንድ ልጂ የሴትን ክብር ታልጠበቀ ምኑን ወንድ ነው ይህ አይነት ወንድ ፍቅር ሳይሆን ለገንዘብ ነው እህቶች አትታለሉ የሚወዳችሁ ወንድ መቸም የናተን ሀፍርት ገላ በፎቶ ላኩልኝ ብሎ አይልም ልብ አድርጉ የሚወድሽ ገላሽን ክብርሽን ይጠብቅልሻል

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว +1

      ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ልቦና ይሥጠን

    • @fatumamuhammad
      @fatumamuhammad ปีที่แล้ว

      ሳህ አኺ

    • @SeadaFentaw-v1l
      @SeadaFentaw-v1l หลายเดือนก่อน

      ዋአለይኩሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 ปีที่แล้ว +37

    ጠንካራ_ሁን
    ዘመናት ይፈትኑሀል ምን አልባት ትሰደዳለህ፣ ከሀገርህ
    ትርቃለህ፣ የእናትህን እንጀራ ዳግም ትናፍቃለህ ግን.
    ብርቱ_ሁን
    ምድር ላይ እራስህን ብቸኛ ሆነህ ታገኘዋለክ ያለ ወዳጅ፣ያለ ጓደኛያለ ወንድም የምድርን ፈተና ብቻህን ትጋደላለህ ግን ,,
    ጠንካራ_ሁን፡፡

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌❤❤😘

    • @Tube-tu2rt
      @Tube-tu2rt ปีที่แล้ว

      ነአም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

    • @fatumamuhammad
      @fatumamuhammad ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ አኺ

  • @user-cu4mm1cb8u
    @user-cu4mm1cb8u ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ ጥርግ ይበል እጂ አርቃኔን ፎቶ & ቪዶ አልክም አንገቴ ላይ ቢለዋ ቢያርፍብኝ እህቶቸ ይሄን አይነት ወንድ እራቁ የፈለገ ብወዱት የእድሜ ልክ ፀፀት ነው ሂወትን ምስቅልቅል የሚያደርግ ጉዳይ ነው ከዱኒያ እስከ አኼራችን የሚያበላሽ ነው ይሄ አይነት ሰራ የሚወዳችሁ ወድ የእናተን ክብር እጂ የእናተን ክብር የሚያወርድ የሚያዘቅጥ ነገር አይመኝም እራሳችንን የምናረክሰውም የምናስከብረውም እኛው ብቻና ብቻ ነው

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ ปีที่แล้ว +7

    ዉዱ ባለበቴ የኔ ጨዋአሏህ ይጠብቅልኘ አልሀምዱሊሏህ ምርጥ ባል ሰቶኛል አሏህን አመሰግነዋለሁ እንኳን ለሚስቱ ለሌላም ሴቶች እሚዝን ነው ለሴትልጅ በጣ ም ክብር አለው በይሆን ጉሉ ማሻአሏህ

  • @towfiq6595
    @towfiq6595 ปีที่แล้ว +10

    ወለህ አንድ ቀን እንኳን ጠይቄያት አለቅም አልሃምዱሊላህ የኔ ዉድ አለህ ይጠብቅልኝ 😍😍

  • @S.E.S45
    @S.E.S45 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير ساح በአላህ ሸር ሸር ሸር አርጉት በጣም አሥፈላጊ መልእክት ነው 👍👍👍👍👍

  • @Alhamedulilhe
    @Alhamedulilhe ปีที่แล้ว +5

    ሡበሀናሏህ አጂብ ነው ጊዜው ከፍቷል አሏህ ይጠብቀን እኔ ትዳር መሥርቼ ወደአርብ ሀገር ተሠደደኩኚ እና አራት አመት ቆየን ከዛን እርቃንሺን ፎቶ ላኪልኚ እያለ ያሥቸግርኛል ሁል ግዜ እኔ የሀላል ባልሺ አይደለሁም እንዴ ምን ቺግር አለው ሢለኚ እልክለት ነበር ግን ግማሺ ሠውነቴን እንጂ ፊቴን አላሣይም እና ከአራት አመት ቆይታ ተገናኜን እና እሥልኩ ውሥጥ ያ የላኩለት ፎቶ ሁሉ አለ አጠፋሁበት ለምን አለኚ አሁን አብሬህ አይደለሁ ምን ይሠራልሀል አልኩት አልሀምዱሊላህ እኔ ባልተቤቴ ይወደኛል እወደዋለሁ ግን መዋደድ እዳለ ሁሉ ፀብ አለ ከዛን ልጂ ወልደን መልሼ ወደሥደት መጣሁ እደለመደው ላኪልኚ ይለኛል እዳታሥበው አልክም የሥከዛሬውንም አሏህ ይቅር ይበለኚ አልኩት ፀጥ ብሎ ልጁን ያሣድጋል እርቃን ሆኖ ፎቶ መላክ ያዋርዳል በተለይ ውሥጣቸው በተኮል የተሞሉ ተኩላ የሆኑ ወዶቺ አሉ የሤት ልጂ እንባ የማይፈሩ አሏህ ይጠብቀን ያርብ ወንድም ሰያ በርታልን አሏህ ይጠብቅህ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 ปีที่แล้ว +8

    በቃ ሀያ ጠፍ አዑዙቢላሕ ወንዶች አላሕን ፍሩ ስድናቸው እንደዚህ አይነት ነገር የሚጠይቁ ሠዎች

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 ปีที่แล้ว +12

    አህለን ወንድም ሠያ
    የሚገራርም መልዕክት እራሳችንን
    እንደ መስታወት እራሳችንን አዙረን የምናይ
    ነዉ ሙሀደራትህ ሁሉ ልዩ ናቸዉ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ🤲☝️

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +20

    ባለቤቴ የልጂ አባት ሽ አመት ኑርልኝ አደለም የርቃን ፎቶ በጀዋሌ በጀዋሉ ፎቶ እድንነሳ አይፈቅድም ፎቶ ሀራም ነው ይላል አይወድም ሱበሀን አላህ እኔ ሳላገባ አልሸፈንም ነበር እሱን ካገባሁ አሸፈነኝ የኔ ውድ ባል ሸጥሽን እያሳየሽ ልትሄጂ አይቻልም ብሎ ሰፋፊ ልብስ ነው የገዛሎኝ ተሸፈነኩ አልሀምዱሊላህ በትዳሬ 9 አመቴ ባለቤቴ አድ ቀን ፊቱን እኳ አጥቁሮብኝ አያቅም እኔ ሳለቅስ አልቅሶ ሰደሰት ተደስቶ ቃላት የለኝም ውዱ ባሌ❤ በምን ልግለፅልህ በቃ ውድድ የካሊድ አባት❤❤❤

    • @asma1110
      @asma1110 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @sameerasameera8996
      @sameerasameera8996 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህህህህሆ

    • @meremshi
      @meremshi ปีที่แล้ว

      መሻአላህ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul หลายเดือนก่อน

      ماشاءالله

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰያ ጠብ አትልም ንግግርክ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @abdullahszb8648
    @abdullahszb8648 ปีที่แล้ว +12

    እኔም አድ ታሪክ አለኝ በፅፉፍ ባያልቅም ጅማሪዉን ለማስታወስ ያክል እኔ አጨስ ነበረ 40/100 ሱሰኛ ነበርኩ እናም አድ በአከባቢ ያለች ልጅ ለማግባት ጥያቄ አቀረብኩ እሶም ስለኔ ከሰወች በምትሰማዉ ነገር ፍቃደኛ መሆን አልቻለችም ለምን ብየ ልተዋቸዉ ያሰብኳቸዉ ሱሶች የባስ እየጨመሩ ሄዱ በራሴ በጣም አዘኩ ያኒያክል በዉስጤ ክፍት አለ ብየ አላስብም ከዛም ከቀናቶች ቡሀላ ተክዠ ባለሁበት ስአት አድት ልጅ ምንነቷንም የማላዉቃት ልጅ በሚድያ ተዋወቀችኝ ብቻ በመጠኑም ቢሆን ቁርአን ቀርታለች ብቻ ከምላችሁ በላይ ጠካራ ናት እናም ጥሩ ስሜት ላይ በምሆን ስአት አዳድ ነገሮችን እናወራ ጀመረን ከዚያም ጠየቀችኝ ቁርአን ትቀራ ነበረ ወይስ ምላይ ነህ አለችኝ እህቴ እባክሽን እኔ ድቁርና ላይ ነኝ እራሴን የማዉቀዉ በመጥፎ ነዉ ሰወች ነግረዉኛል አልኳት ተሳስተሀል አተን ካተ በላይ ሰዉ ሆኖ ማን የሚያዉቅህ አለ አለችኝ ጥንካሬዋን እዚህ ጋር ነዉ ነጥብ ያረኩበት መቅራት ትፈልጋለህ አለችኝ እኔም ከሶ በፊት ወደራሴ መመለስ ስሜቱ ነበረኝና ከተመቸሽማ አወን አልኳት በኔ ሁኔታ ተገርማ ደስስ እያላት የምቀራበትን ስአት አሳወቀችኝ ድስስ ያላት የበታችነት ስሜት እሚባል እኔጋር ስላላገኘች በጣም ደስስ አላት እኔም የመጀመሪያይቱ ልጅ ስሜት ባይጠፋልኝም ብቻ እኔም ደስ አለኝ ብቻ እያቀራችኝ ጊዞችን ቀጠለ ነገር ግን ገና ማበብ ሳልጀምር ቁርአን እየጣፈጠኝ መጣ ወደራሴም መመለስ ጀመርኩ በመጠኑ ሱስ እዳለብኝ እነግራት ነበረ አተኮ ሱስ እዳለብህ ካወክ ሱስ የለብህም አለችኝ ምክናየቱም ሱስ ምን እደሁ ካወከዉ በራስህ ግዜ ትመለሳለህ አለችኝ እኔም ተገርሜ ስሉኩን ዘግቸ ወጣሁ ከጎኔ የነበሩ ሲጋራወችን በእግሬ ፈጨሆቸዉ ምነዉ ብላ ደግማ ስደዉል ጥሩ ስሜት ላይ ስላልነበርኩ አላነሳሁትም ለሶ ሳይሆን ለራሴ ቃል ገባሁ ከእህል መሰሎች ዉጭ ምንም ነገር ላልጠቀም። ዘጋሁ ብቻ ትንሽ ትንሽ እቀራ ጀመረ ከዛ እሶም ጋር ስለሂወት አዳድ ነገሮችን እናወራ ጀመርን ብቻ እሶ በፎቶም ቢሆን አየችኝ እኔ ግን እዳያት ፍቃደኛ አልነበረችም ነገር ግን አልከፋኝም ምክናየቱም ወደኔ እምትረጫቸዉ ነገሮች ለኔ ሁኔታወች መረጋጋት መመለስ ዋነኛዉ እርእስ የሶ ሰበብ ነበር እናም ከምላችሁ በላይ ከምትናገራቸዉ ጥሩ ነገሮች የተነሳ ማንነቶን ምንነቶን ሳላይ ልቤ ወደዳት እሶም ከኔ ጀርባ ምን እዳለ ሳታዉቅ በተወከል ነገሮች ተገለበጡ

    • @abdullahszb8648
      @abdullahszb8648 ปีที่แล้ว +5

      ከግዚያቶች ቡሀላ ተያይተን ለመጋባት አሰብን ብቻ ፍርሀት ቢኖርም ተስማማች እኔም ገና ሳላገባት እኔን ወደኔ እድመለስ ያደረገች እርእሴ ናትና ይሄን እያስታወስኩ ለሶ ሳይሆን ለራሴ ቃል ገባሁ ከዛም እዳሰበች ተያየን ብቻ ሁለታችንም በምርጫችን ተስማማን ከዛም ተጋብተን መኖር ቀጠልን የኔ መምህር እሶ ብቶንም ሲገለበጥ ግን እኔም የሶ መምህር እደምሆን አስብ ነበረ ከዛም ከሱሶች ሁሉ ጥርት ብየ ስታገኘኝ እደት እደዚህ ባድ ግዜ ተቀየርክ እያለች ትጠይቀኛለች እኔም ባች ምክናየት ነዉ ላለማለት አጋጣሚወች ናቸዉ የሰዉ ልጅ ይቀየራል ይባሌለ እያልኩ እቀጥላለሁ ብቻ የኔ መቀየር የሶ ጥንካሬ ነበረ እናም ቃል የገባሁት ወደራሴ ተመልሸ በተረጋጋ ሁኔታ ስለነበር የተወሰነ ስሜታዊ በሆነች ስአት ወደሆላ ተመልሸ የገባሁትን ቃል የነበራትን ሰዉነት እኔስ እደት እደት ነበርኩ ብየ ሳስብ አደለም ነዉሯን ላወጣ ወላሂ ልገላምጣት ፍቃደኛ አልሆንም እናም ብልህ ሴት ብልህ ናት ሰዉን አክብራ ራሶን ታስከብራለች እዳለፈ ታሪካችን ሰዉ እደሚያወራልን በነበር ያችኛይቱ ልጅ ፍቃደኛ እዳለመሆኖ አጠቃላይ ብዙወቻችን ፈተናወችን አናልፍም ወድቀን ነበር የምቀረዉ የሰዉ ልጆ ካች ፊት የነበረበትን ሳይሆን አሁን ወዳች ሲመጣ ያለዉን ማንነት ነዉ ማወቅም ሆነ መጠየቅ እሚኖርብን ወላሂ ነዉ እምላችሁ አደለም ከሱስ መሰሎች ጭቅላቴ ራሱ በፍጥነት መናደድ ከሚባሉ ነገሮች ራሱ ነፃ ሆኛለሁ እና ስቶች ናቸዉ በሰዉ አጣርተዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ ተብለዉ አግብተዉ ከተጋቡ ቡሀላ ወደ አዉሬነት እየተቀየሩ ያሉት አጠቃላይ የሰዉ ልጅ በመፈተን የሚፈልገዉን ዘላቂ ሂወት አያገኝም አላህ የሻለት ቢሆንጅ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 ปีที่แล้ว +2

      @@abdullahszb8648 ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አስተማሪም ነው አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @abdullahszb8648
      @abdullahszb8648 ปีที่แล้ว

      @@zeharatube1277 አሚን እህት የሁላችንንም አጨረሻ አሏህ ያሳምርልን

    • @ፋፊ-ሠ7ዀ
      @ፋፊ-ሠ7ዀ ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ዉደታ እስከጀነት ያርግላቺሁ አድን ሰዉ ባለፈዉ ህይወቱ ማነወር አያስፈልግም ሀሪፍ ታሪክነዉ

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 ปีที่แล้ว

      መጨረሻቹ ንገረና

  • @hgvhggb3659
    @hgvhggb3659 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ወዲም

  • @newaccou4038
    @newaccou4038 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ መጨራሸችን አሰምርልን ሰያ አላህ ይጠብቅክ

  • @mariyamm2314
    @mariyamm2314 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ አይነት ስህተት አላህ ይጠብቀን

  • @toybaseriag5055
    @toybaseriag5055 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ የኔስእኳን አረቃን ፎቶአይደለም በስሜታውይነገሮች አይታለልም ከሠላምታ እና መወያየት ካለብን ነገሮችውጭ ትፍሺ አይልም አሁንም ድሮም ጀምሮ ስረአቱ በጣምደስይልነበር አላህመጨረሻውንያሣምርልን ላገባችሁ እህቶቸም አላህያሥተካክልላችሁ ያላገባችሁትም እህቶች አላህ ጥሩውን ይወፍቃችሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +10

    መጨረሻችን ይመር👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ ጀዛከላህ ኸይር ሰያ

  • @Zድ
    @Zድ ปีที่แล้ว +12

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يحفظك من كل شر يارب العالمين اخي الكريم

  • @muhammedhussen7243
    @muhammedhussen7243 ปีที่แล้ว +7

    ሱበሀን አላህ ስንት አይነት ወንዶች አለን ለመሆኑ???? እንዳው ለምንስ ከሴት ልጅ ላይ ላኪ አትላኪ እያለ ሴት ልጅን እያስፈራራችሁ ገንዘብ የምትፈልጉ ወንዶች አላህን ልትፈሩ ይገባል ነገ ልትጠየቅበት ትችላለህ አዱኒያ ግዜያዊ ናት ፣ለምን ለመጨረሻዋ አገር አታስቡም / አትጨነቁም ኢተቂላህ ኢተቂላህ ፣

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከላህ ኸይር በጣም ሰተቱ ያለው ሴቱ ላይ ነው ሴቶች ሆይ ልብ ግዙ

  • @ጀሙጉሬጌዋ
    @ጀሙጉሬጌዋ ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله
    ወድምሲያ አላህ ይጨምርልክ

  • @ekru287
    @ekru287 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችን ሠያ አላህ ይጠብቅህ የኛ መካሬ ወላሂ እኔም በጣም ነው የምፈራው ያሁኑን ፍቅር ሳይሆን ማየት ያለብን ወዴፍት የሚፌጠረውን ነገር ነው በፍቅር ላይ ፀብ አለ ስለዚ እህቶቸ አደራችሁን ነብሳችሁን አታራክሱ አላህ በፈቀደው መልኩ ይሁን በተለይ በፎቶ ነገር እዳትሸወዱ ካልሆነ ትዳራችን ይቀራልጂ የምሬነው በስ አላህ ይጠብቀን

    • @fatutube4135
      @fatutube4135 ปีที่แล้ว

      ሱበሀነ አሏህ

  • @ዜድፍቅርይቱብ
    @ዜድፍቅርይቱብ ปีที่แล้ว +1

    አልሀምድድላ እኔም አለሁ ላገባሺ እያሎ ያወሩኛል ግን ሁሎም ደሙ ላኪ ይሎኛል ግን አሁን ብሎክ አርጌ ተገላግያለሁ አልሀምድድላ ስራየንም እየሰራሁነው ዘናፈታእያልኩ👍👍👍👍

  • @Tube-tu2rt
    @Tube-tu2rt ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
    @ተስፈኛዋየልጂናፋቂ ปีที่แล้ว +8

    አላህ ከደዝህ አይነት ተግባር ይጠብቀን

  • @Rehima-seid
    @Rehima-seid ปีที่แล้ว +5

    የሁላችንም ትዳር ህይወታችን የሚበላሽው በዝህ ምክንያት ነው ያአላህ በቃህ በለን አላህን ፈሪ ሶሊህ ትዳር ስጠን ያረብ

    • @rabeyakamel5190
      @rabeyakamel5190 ปีที่แล้ว

      ሰያ አላህ ይጠበህ

    • @Rehima-seid
      @Rehima-seid ปีที่แล้ว

      @@rabeyakamel5190 ደምሪኝ ውድ ግቢና እይልኝ ጀማሪ ነኝ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ወሳህለን ወንድማችን ሰያ ጀዛክ አላሁ ኸይር ብዙ ምክር እያገኘን ነው አላህ ይጠብቅህ ያአላህ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቅን

  • @rahmaalhbshi4593
    @rahmaalhbshi4593 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም እድየትነህ ሰያው የምትለቃቸው ትምህርቶች ጥሩ ነው እኔ ሀላል ባሌ እደዝህ ፎቶ ላኪልኝ ይላል እኔም እደዝህውም በቢድወ በማይት እራስን እስከማርካት ደረስ ያደረሰና ይህ ድረጊት አሁን ላይ በባሎ ች የሚመጣ ከባድ ፈተና

  • @mlekaali
    @mlekaali ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያው. ያረብ አላህ ከደዚ አይነት ወዶች ይጠብቀን እህቶች እባካቹ ተገሰፁ እደዚ አይነት ወዶች አይሸውዳቹ

  • @hadratbadiruso6467
    @hadratbadiruso6467 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀነ አሏህ አልህምዱሊላህ እኔ ባለቤቴ እኮን እረቃ ይቅረና ጸጉረሽን እኮን ክፈተሽ አዉሪኛ አለኛም

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አንተው ጠብቀን ከንደዚህ አይነት ሰው

  • @tube-hc3rw
    @tube-hc3rw ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክላ ሀይረ ወድሜ ጎበዝነክ በርታ አላህየጨምረልክ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ያርቢ አንተ ጠብቀን ያርብ ወላሂ በተለይ በዛሬ ግዜ ካሉ ወንዶች ከሰይጣን አይሻልም ሱበሀን አላህ

  • @kkww8213
    @kkww8213 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይረን ወንድሜ ሰያ👍👍

  • @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ
    @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህያአላህያረብ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና ปีที่แล้ว +2

    ሱባሀንአላህ ግንሚስትህን እድህ የምትሉወዶች ወላሂአላህን ፍሩ አብራህልትኖር አደልአጅብ

  • @sasaa5809
    @sasaa5809 ปีที่แล้ว +1

    ዉዲእህቶቸ በአላህ ተጠንቀቁ አይደለም የእርቃን ፎቶ ነፃፎቶ እንኳን ከባዲ ፊትናነዉ እናም ዉዶ እህቴ እደህ ሲልሸ የዉደደሸ እዳይመሰልሸ የዘላለም ሂዉትሸን ሊያጨልምብሺ ቢሆንጂ ከልቡየሚወዲሸና ወደፊት የሚይሰብሸ ቢሆንኑሯ አይደለም ይህንን አንዲ የፀጉር ዘለላ እደታይ አይፈልግም መቃት ያሰፈልጋል በዛላይ አላህ ይሁነን ከዲህ አይነት ሰዉ ይጠብቀን አልሀምደሊላ ወደፊት ኢሸአላህ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከደዚህ አይነቶች ይጠብቀን በጣም ይዘገንናል ጀዛከሏሁ ኸይር ሰያ

  • @marimah1640
    @marimah1640 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ጀዛኪላሁ ኸይር ረበና ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @hddg2622
    @hddg2622 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ከይራን አላሀ ከንደዝ ፊትና ይጣብቃን ያራብ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed ปีที่แล้ว +5

    አሏህ ይስቱር ግን ምን እየተካሄዴ ነው ልብስ እንኳን ስንቀይር ተጠንቅቀን እየቀየርን እንድት ነው እራቆት ፎቶ ለወንድ የምትልኩት የፈለገ ሺ ጊዜ ባልሽ ቢሆን መሞት ይሻል እንደዚህ አይነት ወንድ ደሞ ጨርሶ ባል አይሆንሽ እንደዚህ ለማድረግ ያሰብሽ እህቴ ተጠንቀቂ የማይጠፋ እሳት እየለኩሽ ነውና

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ ሰያ ጀዛከ አላህ ከይረን 👉ሁሌየም የምትለቃቸውን እከታተላለሁ ኮሜት አልፎ አልፎ ነው የምፅፈው እና እኔ የበፌት ታሪኬን ላካፍልህና ምክርህን እፈልጋለሁ ወደ ጉዳየ ሰስገባ በህይወቴ የተፀትኩበት ነገር ነው ወድሜ እኔ ላገባው እና ወደፌት ህይወት እቀጥላሁ ብየ ያሰብኩት ፎቶየን ልኬለታለሁ እሱም ልኮልኝ ነበር በአላህ ቃል ገብቶ ነበር መቸም ላይርቀኝ ግን ተለያየን እና አገባ ግን ፎቶውን አጥፍልኝ እለዋለሁ ሁሌየም ስልኩ ጠፍቷል አለኝ ደጋግሜ በመጠየቀ የተነሳ ሚስቱ አነሳችው እና ስለምን ፎቶ ነው ስትለኝ እሱ ያቀዋል እዳጠፍ ንገሪው ስላት ስልኩ እደጠፍ ነገረችኝ እና ወድሜ ምክርህን ወላሂ በጣም ነው የተፀፀትኩት ግን ምን ላርግ

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ የኔ ወድ ባል ከሁሉም ይለያል የምለው በምክነያት ነው አልሀምዱሊላህ እህቶቸ ከንደዝህ አይነት ባል አላህ ይጠብቃችሁ

    • @HelimaHelima-xz4kp
      @HelimaHelima-xz4kp หลายเดือนก่อน

      አሚንንንያረብ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ የውስጥ አዋቂው አተው ነህና ጠብቀን ከመጥፎ ሰወች ያረብብብብብ

  • @karimamohammed3487
    @karimamohammed3487 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ላገባችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ያላገባነዉንም አሏህ ከደዚህ ያለዉ ይጠብቀን

  • @madinamadina4749
    @madinamadina4749 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቀን ከእደዚህአይነት ያረብ

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤናይስጥክ ያርብ ኡስታዚ

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አአሏህ አሏህ ሂድያ ይስጠዉ እኔ ባሌ ጋ ኖርማል እጅ ወወሏሂ ቪደወወ እራሱ በ4 አመት ዉስ ከሶስት ግዜ አአይበበልጥም ቪደወወ ያወራናዉ አደለም እድህ ሁኘኘ ላወወራዉ ያሳዝናል በጣም

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 ปีที่แล้ว

    አህለን ሰያዉ ስወድህ ወድሜ አላህ ከደዚህ አይነቱ ወድ ይሰዉረን ያረቢ

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ ปีที่แล้ว +7

    _አይይ የሴት ልጅ መከራ መብዛቱ እረ ወዶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ የስንቱን እህቶች ሂወት አጨለሙት ኡፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ ስለ ወድ ልጅ ሣስብ ያረቢ ከመጥፎ ወዶች አንተው ጠብቀን_

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ 😥

  • @KokobiALbahew
    @KokobiALbahew 3 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ነዉ በሥደት ላይ ያላችሁ እሕቶች በፍቅር ሥም ብዙ የሚደብር ነገር ነዉ ይምታረጉት ሡባሀን አላህ😢😢

  • @HabibaMohammed-w3s
    @HabibaMohammed-w3s 9 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ እህቶች አላህይጠብቀን ከባድፍትኒያነዉ

  • @meekham2590
    @meekham2590 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከአሏህ ኸይር ወንድም ሠያዉ ብቻ እኝንም ሷሊህ አርጎ አላህ ሷሊሁን ይሥጠን

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን ወንድም ሰያ ጀዛካሏህ ኽይር ለምክርህ ግን ወንዶቹም የራሳቸውን ሀፍርተ ገላቸውን አይደብቁም አሏህ ይጠብቀን ያርብ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ታዳ ማንን እንመን ባል ማለት የሚስቱን ገመና የሚሸፍን ነው አሁንስ ትዳር ለመያዝ በጣም የሚስፈራ ግዜ ነው የቀሩትም ያልቀሩትም አንድ ሆኑ ታዳ ምን አይነት ወንድ ታምኖ ይገባል አይ ግዜ

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer ปีที่แล้ว +1

    ሐሥቢ አላሑ ወኒእመል ወኪል እኳንም ያላደረግሽው ጀግና የኔ እሕት በዚሕ የተነሣ ወላሒ ይፋች ይጠይቅ አንዴ ብቻ አይደለም አሥረ ግዜ ይፋታ አላሕ ይሕዲሑም ይሕዲና

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ የመጨረሻ ዬ ነገር አደረ ያረብ አንተው እገዘኝ 😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ሰያው
    አኡዙቢአላህ እንዳትልኪ እህቴ ገደል ይገባ 📵
    አላህ ይጠብቀን ወላሂ ግዜው በጣም ያስፈራል🤔
    ጀዛክአላህ ኸይር ሰያው በርታልን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀንአላህ ላኢላሀኢለላህ ኢላሂ ከሰዉሰይጣንባተ እጠበቃለሁ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +4

    አህሌን ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌺🌻

  • @weldantube23
    @weldantube23 ปีที่แล้ว +10

    አሰለምአሌኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን ወድማች አለህ በያለህበት ይጣብቅ
    እስኪ ምከራኝ ሰለምቴነኝ ቤታሰቦቼ ክርስተንናቻ ከአንድ እህቴ በስታቃር እና እናቴና ወድሞቼ እስልምናን መቃበል ይፋልገሉ ግን ታለቅ እህቴ አፈልግም ከሰለምሸቻዉ የኔና የንቺ እህትናት የበቃል በደስታም ሆና በሀዘን አንገናኝም አለችኝ ለናቴም ከሰለምሽ ልጅ አለኝ አትይም እርሺኝ አለቻት እኔን ወይም እስለምናን ምረጡ አለች እኔ ደሞ ሀቁን እየወኩ እነቴን ጀሀናም መለክ አልፋልግም አባቴም በለመወቄ አምልጦኛል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ውሥጥሽ ሀቁን ያቃል የቻልሽውንያክል አሥረድተሽ ለናትሽ ማሥለምአለብሽ የህትሽ እሧም ሀቁን አላህይመራትይሆናል ወላሂ እናትሽን አሠለምሽማለት ላለፈው ወጀሏ ተጠያቂነት ነጣመሆኖ እኳን አች እኔም ደሥአለኝ ይቅርታ ወጀለኛናት ማለቴ አይደለም ሠውሁኖ የማይሣሣትየለም ንጡህ ወረቀት አርጋት

    • @muhammedahmed2011
      @muhammedahmed2011 ปีที่แล้ว

      እህትሽን ብለሽ ከጀነት ቤተሠቦችሽን ማስቀረት የለብሽም ዝም በያት የሆነ ቀን ትመለሣለች ደሞ ከጀነት አትበልጥም ይልቅ አሥልመሻቸው ለሧም ዱአ አድርጉላት

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +2

      አሏህ የወደደውን ይመራልና አላህ ይምራቸው የኔ ውድ እህት ከአላህ ተስፋ እንዳትቆርጭ አብሽሪ በዱአሽ ጠንክሪ 🌷🌷🌷💞

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว

      ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ ያረብ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቼዉ ለሁሉም ቤተሠቦችሽ እህቴ እናትሽ ፍቃደኛ ከሆነች እህትሽን አትሥሚ ዱአ አድርጊላት ቀልቧን አላህ ይመለሠዉ ያረብ እናትሽን ግን እሥልሜቼዉ አንችም ጠንክሬ ብዙ ፈተናዎች ልገጥሙሽ ይችላሉ ሁሉንም ግን በትግሥ በሠብር አሣልፊቼዉ እህቴ አላህ ያፅናሽ አላህ እዉቀቱንም ተግባሩንም ያገራልሽ እህቴ አብሽሪ

    • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ
      @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ ปีที่แล้ว

      እሳንም አላህ ይመልሳት በተረፈ ለሷ ስትይ ቤተሰቦችሽን ሳተሰልሚ እንደየመልጡሽ እሷን ተያት እና ሌሎቹን ለማስላም ሞክሪ በዝች ዱኒያ ሌላው ቀሪ ነው ከእስልምና በስተቀር ምንም አተመጣም እሷ

  • @fedilamohamed9597
    @fedilamohamed9597 ปีที่แล้ว +1

    አስላሙ አለይኩም ውራህምቱላሂ ውብረካቱ አላህ ክድዚህ አይነት ውንዱች ይጠብቅን አላህ ራሱ መረጦ ካልስጠይ ብቅር እሄ ቁርኣን ቀርቷል 5 ውቅት ስላት ይስግዳል እሄ ምንም ክስላትና ክምቅራት ውጪ ምነም አያውቅም እሄ በጣም ዲነኛ ነው ሺ ጊዜ ቢባል አላምንም ምክንያቱም እይስግዱ እየቅሩ ክመስጊድ ውድ ቤት የሚሉት ስዎች እንኳን ቤተስብ ጓድኛ ይቅርና የስፈር ጉርቤት ስው ሁሉ የሚምስክርለት የህ ስው ብፈጹም እነዲህ አያርግም ክመስጊድ ቁርኣን ውድ ቤት ነው የሚያውቅው ብልው ለሚመስክሩለትስ የስፈር ስዎች ሁሉ ማሻ አላህ ክመስጊድ የማይጠፋ ብልው እያሉለት ብአጠቃላይ የህ ሁሉ ስው ጥሩ ነው እያለ የመስክረለት የህ ስው ብፈጹም ክዚህ ክጥሩ ስራ ውጪ ሊላ መጥፉ ስራ አይስራም ብሎ ለሚመስክሩት ስው እሱ ግን የስውን ህይወት ያብላሽ ክጉን ክይረኛ ልሚመስል ስው ክጎን ጓድኛም ቢጠይቅ ያየውን ነው የሚልው ጥሩ ስው ነው የሚልው ምክንያቱም ጓድኛው ሁሊ የሚያረግውን የሚያይው የውሰጡን አያውቅምና እኔ ብራሴ ጓድኛን ማየት እሄ ዲነኛ ነው ቅርቷል ክመስጊድ አይጠፋም የሚባልውን አላምነብትም ምክንያቱም ይህን ሁሉ አርግው ብስው ህይወት የሚጫውቱ አሉና ይቅርታ አርግልኝና ውንዱችን ግን ማመን ቀብሮ ነው የሚባልው ነገር እውነት ነው ብይ አመኛልሁኝ ክሚያረጉት ክፋት ጨካኔ ያስብላል ያሳምናል

  • @madi8643
    @madi8643 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ምን ልበል አላህ ይጠብቀን እህቶቸ ራሳችሁን ጠብቁ ወንዶች ከፍተዋል ተበላሽተዋል
    እንኴን ቪድወ መቀረጽ ሻወር ቤት ታጥቤ እስክወጣ እንኴ ይጨንቀኛል

  • @MominaTesfie
    @MominaTesfie 3 หลายเดือนก่อน

    ከመሸም ጉድ እሚባል አባባል አለ እህቶቸ እራሳችንን እንጠብቅ ሰያ አብሽር አላህ ይጨምርልህ

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ ሠኢድ ግን በጣም ጠፍተሀል ወሏሂ እኔ የምትለቃቸው አስተማሪ ትምህርቶችህን እከታተላላለሁ ብቃ ለምን አይለቅም ጠፍ እስከምል ድረስ ያው የሠው ልጅ በዚች ዱንያ ላይ ሳለ መሯሯጡ አይቀርም እና አሁ ላይ በጣም ቀንሰሀል ያው ስራም በመጀመርህ መሠለኝ አሏህ ሁሉንም ነገር ያሳካልህ ወዲሜ አሏህ ይጠብቅህ እና እመለምንህ ትምህርቶችህን ላክልን በጉጉት እንጠብቃለን ጀዛከላሁ ኸይረን ወድሜ

  • @fatmasalem6407
    @fatmasalem6407 ปีที่แล้ว +2

    እህ አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @ሰአዲነኝየማሜናፋቂ
    @ሰአዲነኝየማሜናፋቂ ปีที่แล้ว

    አልኸምዱሊላሂ አልኸምዱሊላሂ ባለቤቴን የሚበልጥ ላፈቅረው ወደድኩኝ ስናወራ ባጋጣሚ ስሜታዊ ሲሆን ልተኛ ነው ብሎ ወይም ዘግቶ ይወጣል ተመልሶ የማግስቱ አፉ በይኝ ይለኛል ለምን ስለው ማታ ዘግቼብሽ ወጥቻለሁ ይለኛል እኔም ይገባኝና ችግር የለውም እለዋለው አልኸምዱሊላሂ እንኳን መጥፎ ነገር ለመናገር ጥሩ ነገር የሚናገራቸው ነገሮች ይጣፍጣል መጥፎው ነገር አላህ ከፊታችን ያውጣልን ያረብ🎉🎉🎉🎉 ሀቢቢ ውዱ ባለቤቴ ባለህበት አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ ปีที่แล้ว +1

    ወይ የመዳም ቅመሞች ራሳችሁን ጠብቁ የምን ራቆት ፎቶ ነው አሏህ ቀልብ ይስጠን

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 6 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አንተን የሚፈሩትን ሷሊህ የሆነን ባል አንተ ወፍቀን ያአላህ በዲኑ ጠንካራ የሆነውን አውቆ የሚያሳውቀውን

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +5

    ይሔ ባል ነው
    በላ ነው
    ላሐዉለወላቅወተ ኢላ ቢላህ

  • @zinakabdul596
    @zinakabdul596 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ወንዶች ናቸው ግን አላህ ይጠብቀን

  • @ኑኑሻነኝነገዬንናፋቂ
    @ኑኑሻነኝነገዬንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም አህለን ኡስታዝ
    ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ አይደለም ለሰው ልልክ ይቅርና በስልኬም አምኜ ያልሆነ ፎቶ አልነሳም እህቶቼ አላህ ከንደዚህ አይነት ተልካሻ ተግባር ይጠብቀን ምን ዋስትና አለን ስልካችን እንደ ማይጠፋን እንዴት እርግጠኛ ሆንን ጥለነዉ እንደ ማንሞት ያአላህ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 ปีที่แล้ว

    ሰያው ሽኩራን ጀዛህ አላህ ከይር ሀቂቃ የልቤን ተናገር ትክክ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወድማችን አላህከእደዚአይነት ወንድ ይጠብቀን ያረብ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና ปีที่แล้ว +1

    ወድሰያት በዙነገርእየተማርኩኝነወ በርታወድሚ ጀዛክላህኸይርን

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ሰያእኔም ባለቤቴ ላኪልኝ ብሎ ሲጠይቀኝ እምቢ አልኩት ከዛ በኋላ ደውሎ አያውቅም

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 ปีที่แล้ว +2

    አሠላምአለይኩም ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር ለእህቶች እምለው ነገር በተለይ ስደት ያላችሁ በተለይ ለሀበሻ ወዶች ምንም አይነት ፎቶ አትላኩ የፊታኝንን ፎቶ ብቻ እየወሠዱ ከሌላ ነገር ጋር እያቀናበሩ እንለቀዋለን እያሉ በብር እያስፈራሩነው እባካችሁ ተጠቀቁ ሢጀመር አብዛሀኛችን ኪሣራላይ ነን ለምን ከሀጅ ነብይ ወድ ጋር እናወራለን

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 ปีที่แล้ว +3

    ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل ปีที่แล้ว +1

    እኔም እያሥቸገረኝነዉ ወላሂ አኡዙቢላሂ አላህ ይጠብቀን እደዚህ ሢለኝ ዘግቸበትነዉ የምወጣዉ እንጣላለን💔ግን አብሬዉ አልኖርኩም ኒካህ አለን ለምን እድህ ይለኛል መላበሉኝ እኔ ሥደት ነዉ የምኖረዉ ?ብቻከባድነዉ

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 9 หลายเดือนก่อน

      ሱብሀን አላህ ወላሂ ሀቅ የለብሽም ዝበይው በጭራሽ ቡሃላ የማትወጭበት አዘቅጥ እዳገቢ

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 ปีที่แล้ว +2

    አልሐምዱሊላሕ የኔ ውድባል የኒካሕ ባሌነው ፎቶራሡ ላኪልኝ ሢለኝየለኝም እንኳሥለው እሺ ደሥ ካላለሺነው የሚለኝ ሺ አመት ኑርልኝ እንደዚሕ የዘቀጠ አሥተሣሠብ የለውም

  • @halfyatube
    @halfyatube ปีที่แล้ว

    ያአላህ ስንት ጉድ ነዉ ምንሰመዉ እህቴ ፊርዶስ ጎቦዝ ጠከረ ነሽ እኔ ኡኮ መርጨለዉ አቤት መታደል👌👌 አለሃምዱሊላ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሰያ ሰላምህ ይብዛ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 ปีที่แล้ว

    በዚህ ሰአት ከባድ ዘመን ነዉ ያለነዉ በትክክል ሰያፍ ጄዛ ከአላህ ኸይር አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @rahmaibrahim5171
    @rahmaibrahim5171 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ሷሊህ አድርገን ሷሊሁንም ወፍቀን

  • @alamgir481
    @alamgir481 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የኔ ባል አልሀምዱሊላ እኮን ራቁትሽን ፎቶ ላኪልኝ ሊል በቢድወም ደውይልኝ አይልም አላሀምዱሊላ ወላሂ አህላቅ ያለው ባል ስለሰጠኝ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን ሰያ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ከእድሕ አይነት ወዶችይጠብቀን ያለንበት ጊዜ በጣም ያሳዝናል አላሕ ይጠብቀን በሐቅላይ አፅናን መጨርሻችንን አሳምርልን

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 ปีที่แล้ว +1

    አሰለምአለይኩምወራህመቱላሂወበራካቱሁ ጀዛኪም አሏህ ኸይርን አሏህ ይጨምርልህ

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😢😢

  • @ሶፊያ-አ4ጘ
    @ሶፊያ-አ4ጘ ปีที่แล้ว +2

    ያረብ በሁሉም የተስተካከለ ወንድ ወፍቀን

  • @mamnamamna9057
    @mamnamamna9057 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እኔ ሁለት ጎዴኞች ነበሩኝ የሩቅ ኒካህ በአንድ ሰሞን ነበር ያሰሩት እና ልክ ባሰሩ ሁለት ሳምንት ሰይሆነቸው ሁለታቸውነም የተራቆተ ፎቶ ላኪልኝ እያለ ይቺኛው ባሏ የስቸግራታን ያቺኛዋንም ባሏ ይላታን ከዛን አማከሮች ወላሂ ፍንክች እንዳትሉ ስፈልጉ ትዳሩን ያፈርሱት እንደፈለጉ ሊያሽከርክሯቹህ ነው አልኳቸው

  • @SonySony-l5c
    @SonySony-l5c 10 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ አንተ ጠብቀን ከደዝህ አይነቱ ሰው