ስለማፈቅረው መወሰን አልቻልኩም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 377

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  9 หลายเดือนก่อน +74

    ሰያ መጅሊስ ለምትፈልጉ
    0966222324

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 9 หลายเดือนก่อน +2

      ኢሻአላህ ወድሜ

    • @emuhuzeyfaYoutub270
      @emuhuzeyfaYoutub270 9 หลายเดือนก่อน

      Enim tarik neberegi bezih Agegihelehu

    • @hayuye
      @hayuye 9 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ ወንዲማችን

    • @ጤናዳምTube
      @ጤናዳምTube 9 หลายเดือนก่อน

      መቸ ትመልሳላችሁ

    • @SophiaThop
      @SophiaThop 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ እፍልግ ነበር ግን ዋጋ መጠን ለመነጋገር በምን እናገኛለን ቴሊግራም ላይ እንዴት እንፃፍ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน +100

    የልጅትዋ ጥያቄ ብቻ አደለም የአንዳንዶቻችንም ጥያቄ ነበር የመልስከዉ መልስ ጥሩ ነዉ ጥሩ ንግግር ነዉ እኔ የማቀዉ ልጅ ነበረ እናም ብዙ አመታችን ነዉ የምናወራዉ ግን በእንደዚህ አይነት የትዳር ነዉ ብለን አደለም የምናወራዉ አንዳንዴ ዝም ብለን ስለዲንም ስለቤተሠብም እጠይቀዋለሁ መ ሰፈር ስለሆነ ከሆነ ጊዜ በኋላ በጣም ተቀራረብን እና የትዳር ሲጠይቀኝ አይይ አሆንም በማለት መለስኩት በጣም እወደዋለሁ ግን እሱም ከእኔ ጋር መሆን እንደሚፈልግ ያስታዉቅበታል በሁኔታ ግን በግልፅ ስላልመጣ ንቄ ትቼዋለሁ ዝምታ መረጥኩ ግን ከልቤ ማዉጣት አልቻልኩም በጣም ከባድ ሆነብኝ ይከብዳል ወሰን ያለፈ ነገር አዉርተንም አናቅም እሱም ዲኑ ላይ ጠንካራ ስለሆነ እኔ ግን ብወደዉም ዝምታዬ መረጥኩ አላህ ከልቤ እንዲያወጣልኝ ዱዓ አድርጉልኝ ጌታ ሆይ የእኛ ባልሆነ ነገር አትፈትነንን ብላቹ ዱዓ አድርጉ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 9 หลายเดือนก่อน +11

      ይሻላልወላሒ እንምእንዳቺውአይነት ታሪክአለኝ እኔእፈራለሁወንዶችአላምንምሲጠይቁኝም የምወደውሰውቢሆንም እሺአልልምእግደረደራለሁ ምክንኛቱም ወንዶች ቶሎእሺስትያቸው ጢባራቸውመከራነው እና እንዲዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ እፈራለሁብቻ አሏህየኛያለው አለ የትምአይሄድም ቢኢዝኒረቢ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 9 หลายเดือนก่อน +3

      አብሽሪ❤😢

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      @@semirakemal3483 አንቺንም አብሽሪልኝኝኝ🥀

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน

      @@LubabaAhmed-w1z ተባሸሪልኝኝ እህት

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 9 หลายเดือนก่อน +3

      አብሽሪ እህቴ ባአሏህ ላይ ሶብር አርገሽ አሏህ ያንቺ ካለዉ የትም አይቀርም በራሱ ፈልጎ ይመጣል አብሽሪ እህቴ

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 9 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ እህታችን
    1ኛ,አላህና ረሱልን ትወጃለሽ?
    2ኛ ,ቁርአን ትቀሪያለሽ?
    3ኛ,ሀድስሳ ትማሪያለሽ?
    የዛን ጊዜ ሁሉም ነገር ቦታ ቦታ ይዞ ይመጣል ።
    አላህን ከፈራሽ ያለ ኒካ ማንም ሰው ፍቅር የሚባል ነገር የለም ያለ ኒካ ከንቱ ነው ።

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 9 หลายเดือนก่อน +120

    ምናልባች ኮሜንት ካነበብሽ ተይው ከፈለገ እራሱ ፈልጎሽ ይምጣ ካልሆነ ተወክለሽ ተይው እንኳን ገና ያላገባሽው እና አግበተንም ወልደንም ተለያይተናል እናም መተው አያቅትሽም እጂሽን ወደጌታሽ ዘርጊና ለምኝው ከውስጥሽ ያወጣልሻል ወደ ድንሽ ተቃረቢ ቅሪ እራስሽን ቢዚ አድርጊ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 9 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክክልእህቴ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 หลายเดือนก่อน +14

      ትክክል ወድ እራሱ አፍቅሮ ካልመጣ ሆሆሆ ሺቴን ወቀጡ ነው የሚሉት ከምር

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ሱሱነኝያሀላሌብቻክክክ ዉነት ነዉ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @GhuGhu-vr5gm
      @GhuGhu-vr5gm 9 หลายเดือนก่อน

      ተይውውው እሩግፍ አድረገሽ. ​@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 9 หลายเดือนก่อน +25

    😢😢😢የሁላችን ታሪክነው ሱባሀን አላህ ጀዛኪላህ ከይር እህታችን ተግባራዊ አርጊ ምክሩን ጀግናና ቆፍጠን ያለች ሁኚ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሴቶች በጣም ሲወዱ የሱ መጥፎ ጎን ሁሉ አይታያቸውሁ እሱ መልካም እንዴሆነ ብቻ ነው የሚያስብት ልቦና ይስጣችሁ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 9 หลายเดือนก่อน +48

    ሰያወ ምክርህ ናፈቆን ነበር አትጥፋ ያንተ ምክር ለኛ ለሴቶች ያሰፈልገናል

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጥቅሉ ወንዶች አፍቅረው ሲመጡ እንጂ ሲፈቀሩ አይወዱም እድሜ ልክ ሴትን ልጅ ሚያፈቅራትና ሚከተላት ስትተወው ብቻ ነው ።እንኳን ያላገባችው አግብተን ወልደንም ተለያይተናል ። ከሱ ይልቅ ወደጌታሽ ቅረቢ እህቴ ቅሪ ስገጂ ዱአአድርጊ መውጫ መንገድ ያሳይሻል እህቴ ።

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 9 หลายเดือนก่อน +16

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰያ ጀዛካላሁ ኸይር 👉👉👉ግንኮ አንድ እዉነተኛና አማኝ ወንድ በመጀመሪያ ለሚሥት ትሆነኛለች ብሎ በተረጋጋ መንፈስ ከመረጣትና ካመነባት ሀላሉ ለማድረግ ነዉ የሚቸኩለዉ ።በአሁኑ ሠአቴ ግን ሁሉም ወንዶችና አላህ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ 💟አሥመሣዮች
    💟,ካለአላማቸዉ አላማ አለን ለመግባት እያሉ የሤትን ልጅ እድሜ ጨራሾች
    💟እምነትንና እዉነትን ከጀርባቸዉ አሥቀምጠዉ ግን እእኛ እዉነተኞች ኑን ይሉሀል
    👉ታድያ ፍቅር ከተጀመረ በሀራም ጊዜዉን መፍጀት ይሻላል ወይንስ ሀላል ?ሢቀጥል አላማ ቢሥ ወላዋይ ናቸዉ ።እኛን በብዙ ቃላት ያሣምኑና በደንብ መወደዳቸዉን ሢያዉቁ መሸሽ ይጀምራሉ ።ወላሂ አላህ ይሁነን ሀላልን ፣ትዳርን አብዛሀኛዉ ወንዶች እንደጦር ነዉ የሚፈሩት 😭😭ሡበሀን አላህ በቃ በቃላት ጨዋታ ብቻ ነው ጊዜዉን መግፋት የሚመቻቸዉ ለምን እንደሁ አላዊቅም ።💟እህቶቸ ከማይሆናችሁ ወንድ ጋር ወደደኝ ፣ወደድኩት ማለቱን ቸዉና ከቻላችሁ ሁነኛዉን ካልቻላችሁ አርፋችሁ ሸቅሉና ሀገራችሁ ገብታችሁ የአባታችሁን በር አንኳኩቶ የመጣዉን አግቡ ።በማንም ወንበደ ራሣችሁን አታበላሹ ፣አትበሳጩ ፣አትዘኑ ።አላህ ትክክለኛዉን ባሪያዉን ለዱኒያ ብቻ ሣይሆን ለአኸይራዉ ተገዥዉን ይስጠን🤲🤲🤲🤲ለእኛ ከእኛ በላይ የሚጠቅመንንና የሚጎዳንን አላህ ነዉ የሚያዉቀዉና የሚጠቅመንን ይስጠን ያረብ🤲🤲🤲

    • @Ayman-ev2yf
      @Ayman-ev2yf หลายเดือนก่อน

      ሳህወላሂትክክል

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 9 หลายเดือนก่อน +10

    አለሀምዱሊላሒ 24አመቲ ከወዲጓ ምንም ጓደኛየለኝ አላወራም❤ ምክንያቱም❤አላህለኔያለዉን ኢማንያለዉን ጡሩዉን ይወፍቀኛል❤ቆይ ባታፍቅሩምንትሆናላችሁ ❤አላህኮ የናተየሆነነገር ለሌላአያደረግም❤ወደጌታችሁ ተቃረቡ❤

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊምአለነብይነ ሙሀመድ

    • @kenzmobile740
      @kenzmobile740 9 หลายเดือนก่อน

      ሠለሏሁ ኣለይሂ ወሰለም

  • @Amina-kr2bw
    @Amina-kr2bw 9 หลายเดือนก่อน +10

    የሁላቺንም ታሪክ ነው እኔኳን እጀን አስቻለሁ አላህ በአለና በፈቀደ ሣአት ይመጣል

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 9 หลายเดือนก่อน +32

    ያረቢ ጭራሽ 3 አመት ወሬ😢
    እሚወድሽ ቢሆን ቶሎ ወደኒካ ነበር የሚሄደው
    አልሀምዱሊላህ በ8 ቀን ውስጥ ነው ያገባሁት አደቀን ብቻ ተያየን

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 9 หลายเดือนก่อน +2

      አራታይው እህት ባሃብት ብዛት አደላም ከሀላልፍቅር ይማጣል ባሀራም 7ላላላለለለለለለ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@jabibabd66527 አመት ፍቅር በገዘብ እይገኝ እናማ አላህን ከምምፍራዉ ይወፍቅሽ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@الكنجالكنج-ت1لአግቢውየሚወድሽከሆነ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ ደስ ይላል በ8 ቀን ትዳር አላህ ያማረ ያድርግላችሁ በርቀት ወይንስ አንድ ሀገር ላይ ነው ትዳር ውስጥ የገባሽ

    • @ሡሡ-ጸ3ደ
      @ሡሡ-ጸ3ደ 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@እረህመት-ዘ5ተ አሚንንን የኔ ውድ እህት ላችም መልካሙን ትዳር አላህ ይስጥሽ ብዙም አንራራቅ አድሀገር ነን ከኔበላይ ቤተሰቦቸ ይወዱታል
      አድላይ ነን

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድማችን ሠያዉ አሏህ ይጠብቀን ከብዙ እህቶች ትምህርት ወስጃለሁ ስዴት ላይ ነዉ ያለሁት ትዳር ፈላጊወች በጓደኛም ቢሙጡልኝም ነገር ግን የርቀት ወሬ እያየነዉ ነዉ አደብ ይዞ ተቀምጦ ከስደት መልስ ተረጋግቶና ማንነቱን አጣርቶ ማግባትን የሚሀል ነገር የለም ጠንካራ እንሁን እህቶቼ ትክክለኛ አፍቃሪ ከሀራም አርቆ በሀላል የግሉ ያደርጋል አለቀ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 9 หลายเดือนก่อน +16

    ያረብ ወንዲ ከምናፈቅረ ይልቅ ቁረአን አፈቃሪ አረገን

  • @Emu__kiya
    @Emu__kiya 9 หลายเดือนก่อน +14

    استغفر الله واتوب إليه😢

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከላህ ወድማችን ሴቶችየ ቀብረር ማለት አለብን ስንት ሰው መሠላችሁ አስመስሎ የሚቀርበን እኔም በፍቅር የከነፍኩ ይመስላቸውና ይቀርቡኛል መጨረሻ ግን የሚፈልጉትን ነገር ሲያጡ ላሸ ይላሉ እናም ተጠንቀቁ በናት ማውራትም አቁሜ ትቻቸዋለሁ አሁን ግን አልሐምዱሊላህ አግብቻለሁኝ

  • @kalokalo4168
    @kalokalo4168 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ወድጀ አንደየ አግበቸ ግን ሢላላጥ አውልቄ ነው የጣላኩት እየወደድኩት ❤ ፍች የጠየቁት እየወድድከት ለአንድ ደቂቃ እንድለየኝ አንፈልግም ነበር ነፍቆቴኮ ቀነሥ የሚረግልኝ ብዙ ጊዜ አይቸው ጥረኑኑን አሽቺቺ ነበር ሡበሀነ አላህ ተልክ አሥልፌ ነው የምወደው ሥለወደው አፌ ሣይናገር ተግባሬ ነው የሚመሠከረው ተከየለ ኢቶጸያ ሁንን አብዘሀኞቻችን የባል ሀቅ አናቅም እኔ ግን በፍቅር የተነሳ ሀቁን ስጠብቀለት ሠዎች ይገረማሉ ማለት የፈለኩት መቸም አለጣትም ብሎ ሥለሚያሠብ ተላለ ጠ እኔም ውደታየን በሆደ ይዠ ተፊታን

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 19 วันที่ผ่านมา

      ሚስኪንንን ወንድ ተጨገበ እኔም እንዳችው አስባለሁ አላህ ያሳካልሸ በይ ወየትም አከድም ብሎ እኔ ግን ሆደ በስለ ብወደውም የራሱ ጉዳይ

  • @አልሀምዱሊላህ456
    @አልሀምዱሊላህ456 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው የወራው ኡንኳን ኒካህ ሰይተሰር ሱብሀነ አላህ ሀለሌ እወድሀለው ግን ሁሉም ነገር አብሮ ስንኖር ነው ፍቅር የሚየምራው

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሡብሀን አላህ የሁላችንም ታረክ ነው ወድማችን ጀዛህ ካላህ

  • @SadaTesfaye-c8l
    @SadaTesfaye-c8l 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ብቻ ነኚ ታሪክ የለለኚ አልሃምዱሊላህ የማፈቅረዉ ባኔን ነዉ እሡንም ከተጋባን ቡሀላ ኢንሻ አላህ

  • @Sofey-sd8ie
    @Sofey-sd8ie 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ አላህ ይጣብቅ ምክርህ በጣምነው ምማችኝ ኢደው ራጂም እድሜ ይስጥህ ቃላት ዬለኝም ❤❤

  • @Zeiba-zv6vc
    @Zeiba-zv6vc 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ የኔም ታሪክ ነው እኔ አግብቶኝም ልክ በሦሥት አመታችን ዲገት እንፋታ ብሎ ቤቴን ነጥቆ ነው የፈታኝ እና እደማንም እራሥሺን አጥክረሽ ተይው ሀ ብለሽ እደገና የራሥሽን ሂወት ጀምሪ ከሡ እራቂ ብታገቢውም አይጠቅምሽም ይጎዳሻልጂ እሡት ትተሽ እራሥሽን ሥትሆኝ ተበርክኮ ነው የሚለምንሽ

    • @Ayman-ev2yf
      @Ayman-ev2yf หลายเดือนก่อน

      ወላሂትክክልይህየኔምታረክነው;ሲጀመረ;ሲቶችስንፈቀረእንጂእኛብቻስናፈቅረአያምረብንም

  • @mululove6277
    @mululove6277 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ እህቴ ሆይ ወደ አላህ ተመ ለሽ ወንድልጂ ሢወድ እጂ ሤል ልጂ ብታ ፈቅረውም አይ ገባውም እናም አላህ ይርዳሽ ያረብ

  • @ትላትዛሬአደለም
    @ትላትዛሬአደለም 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም እደዚህ ብየ ከተጫጨነው ልጅ ጋ ጠብረር አልኩ😂 እሱ ሲደውልጅ እኔ አልደውልም በእርግጥ እሡናኔ ብዙ አላወራንም ተዋውቀን ቤተሠብ የተላከው በትንሽ ወር ነበር ፍቅርን በሀላልብለን ነበር ያው እርዚቅም ስለለለ እኔም እደጮኛ ቦታ ሳልሰጠው ቀረ እሡም ከአመት ከምናምን ቡሀላ ሌላ አገባ እኔም ሌላ አገባው ወድ ልጅ ከመጥን በላይ ፍቅርን ግልፅ ማድረግ ማይፋ ጠብረር በሉ አሁንም ቢሆን መሔጃ የለለኝ መስየ ለባሌም ቢሆን ብዙ አልጨነቅም ባዳድ ነገር ካልተግባባንካ ኬርለስ ስሆን የምወደው አይመስለኝም የማጣሽ ይመስለኛል ግን ትወጅኛለሽ ምንም ችግር ቢመጣ አልለይህም በይኝ ይለኛል ኢሽአላህ አልለይህም እለዋለሁ ሴቶች ቆፍጠን እንበል 😂🤣🤣

    • @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
      @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂እኔም ተሣሥጀ ተወዴሀል ብየ ተቀባርር

    • @ትላትዛሬአደለም
      @ትላትዛሬአደለም 9 หลายเดือนก่อน

      @@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ ወላሒ አግብቶም ይደውልልኛል አዳድ ጊዜ አነሣለታለሁ 🤣🤣

    • @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
      @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ 9 หลายเดือนก่อน

      @@ትላትዛሬአደለምክክክክክክ እኔሥ ሣላሥበዉነዉ ልወድህ አልቺልም ሥለዉ እሡ ባሠ አልመልሥለትም ጉርኛናቸዉ

    • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
      @لاالهالاالله-ر2ع1ر 3 หลายเดือนก่อน

      እኔማ እወድሀለሁ ብየ ተቀባረረ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 9 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሬ ጀዛኪላ ሃይር አሄ ግን ፍቅርኮያለው ትዳር ውስጥነው እኔ ልክ እደድሮ ሰውነውያገባውት ግን አልሃምዱሊላህ ፍቅርያለውትዳርውስጥነው ይሄንሁሎአመትወሬ ቢቀርይሻላል ቢቀርብሽእሙ

  • @jfddjdfhg
    @jfddjdfhg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላሁኸይርንኣላህይወፍቀንምርጥትዳር

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከአላህ ኡስታዙና

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለይኩምሠላምወረህመቱላህወበረካቱ
    እውነትነው
    ወንድምሰያ
    የምትለውሁሉ
    አላህጀዛህን
    ይክፈልልንያረብ
    ወላሂእኔምየምትለቃቸውን
    ደአዋ ምክሮችህንሁሉ
    በጣምተመስጨነውየማዳምጣቸው
    አላህባለህበትይጠብቅልንያረብ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ላንቺ ግዜ ያልሰጠሺ ጫራሺ ባንድ ስትሆኑ ብትወድቂም አያነሳሺም።አርግፈሺ ተይው ዱአ አዲርጊ ከሱ የተሻለውን ይሰጥሻል ኢንሻ አሏህ

  • @alfareej9144
    @alfareej9144 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላኽ ሰይዬ እላኽ ይጨምርልክ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 หลายเดือนก่อน

    ሰያዬ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነገር ነው እኔም እደ እህቴ ነበርኩ ውነትም ጥሩ ልጅ ነው በጣም እወደው ነበር እኔ እደምወደው አያቅም ነበር ከአመታት በዃላ እደ ምወደው ነገርኩት አላህ ያለው ይሆናል ብሎ ተስፍ ሰጠኝ እኔም በፁፍ ብቻ ማውራት ጀመርኩ ስናወራም እደ እህትና እደ ወድም ነበር ከዛ በራሱ ጊዜ ጥፍት አለ ምን ሆነ ይሆን ብዬ በሰው ሳስጠይቅ ሰላም እደሆነ ሰማሁ ለኔ በጣም ከባድ ነበር ፈጣሪ ለኛ ያለው ከሆነ የትም አሄድም ካላለውም የተሻ ነገር አለ ያረብ እኔ እለምንሀለሁ ካተ ወዴትም አልሸሽም ከአስመሳይ ሰዎች ጠብቀኝ በሂወቴ ከሚቀልዱብኝ ሰዎች አርቀኝ ትላት ከተመኝሁት የተሻለ ሰው ስጠኝ ሀላል የሆነው በኔ ህይወት ያለው የኔ መሆን ከቻለ ለኔ አርገው ካልቻልክ አስረሳኝ

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
    @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ምን ልሁን ትደር እፈልጋለሁ ግን ወንድ ለትደር ሲጠይቃኝ እሺ እለለሁኝ ከዘ ትንሽ ቆይቼ አልፈልግም በቃ ያሆነ ነጋር ብዬ ብቻ እንዲታወኝ አራጋለሁ ምን እንደሆኩ አለውቅም ፈትወ ብጠይቅ ድግምት ያረጋብሽ ሰው ይኖራል ተበልኩ ደሞ ከማንም ማለቴ ያስከፈሁት ሰው ዬላም ከሰዎች ቡዙ ቅርርብ ዬለኝም ማለቴ ድንን ከሚማሩ ሰዎች ጋርነው ሚዊለው መለቴ ከጋደኞቼ

    • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
      @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ብቻነኝ ወይስ ኮሜተተሮች ንጋሩኝ

    • @gdvs9532
      @gdvs9532 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብአትጠራጠሪ ዱአ አረጌ ለአንች ያለው አላህ ይስጥሽ ሱብር አረግሽ በዱአ በረች አብሽሪ

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo 9 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔም ነኘ😳😳ወይኔ ጉዲ ዴነገጥኩ አኡዙቢላ ዱአ አረጊ እኔንም አትረሽኘ ወንዲ አላጣሁም ትክክለኛ ዲን ያለው ለልጆች ጥሩ አባት የሚሆነ ነው የምፈልገው​@@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 9 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አህት እኔም እደዚሁነኝ አሁአገባለሁ ብየ እወስን እና መልሸ እቶወዋለሁ ባስበው ጎዳኝ

    • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
      @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

      @@Rabeah-zn8gpያአላህ

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ 9 หลายเดือนก่อน +4

    لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر❤❤❤

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምአለይኩም ወረ ወበ ወንድም ሳያ አዎ የእኔም ህይወቴ ላይ ያለፉኩት ታሪክ ነዉ በጣም ለሁሉም ነገር ገደብ አለዉ

  • @hlimahlima4312
    @hlimahlima4312 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወላ እኔም እንደዚ ነበርኩት ትውት አደረኩት ተወከልቱአለላህ አሁን ግን ሰላሜን አግቼ እየኖርኩ ነው የሚወደኝን መርጫለሁ ሱመ አልሀምድሊላ

  • @መልካምንግግርሠደቃነው
    @መልካምንግግርሠደቃነው 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 9 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅ የኔ ታሪክ ውላ ጨራሹንም ጠፋብኝ ነብሴ እስክቶጣ ነበር የማፍቅርው ❤❤❤

  • @GgdBx-lw4lg
    @GgdBx-lw4lg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ሰያ

  • @MeremSani
    @MeremSani 9 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤
    ماشاءالله جزاك الله خير وبارك الله فيك ياخي غالي اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ
    @ዜድአህመድኮበልቻዋ 9 หลายเดือนก่อน +16

    ትክክክል ሰያ ውነትህነው ወድልጂ ቦታአይሰጥም እሱፈልጎይምጣ

    • @GdgdGdg-q2g
      @GdgdGdg-q2g 9 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍

  • @hayuye
    @hayuye 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይር ሰያ ፍቅር እውር ነው ግን እህቴ እራስሽን ጠብቂ እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል ማለት ከባዲ ነው እራስሺን ጠብቂ

  • @RamlaAbdulqadir-y6f
    @RamlaAbdulqadir-y6f 9 หลายเดือนก่อน +1

    Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Sallallahu Aleeyhii wassallam

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
    @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ምርጥ ምክር ወላሂ

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 9 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል ሳያው ይሄነግር በኔም ድርሶል በጣምነበር እምውደው ግን እደውድድኩት አውቆ በብዙፈታና ፈተነኝ ግን የፈተነኝ ፈተና እኔም አለፍኩት ግን እኔ እደምውደው ሲቅ ውላሂ ለአዚምነው እምላችሁ ስልክ እኮን አያነሳልኝም ቲክስት አድርጊለትኮን አይመልስም ከዛ እኔም እራሴን ማዳመጥ ጀመርኮ ለላካውነቱነው እኔ በጣም ለሱያለኝን ቦታ ስላውቀነው እዳዛ የሆነው ተውድድችኝ የትም አትሄድምብሎ ዘጋኝ እኔም ተስፋ አልቆርኩም እድውላለሁ አያነሳም መጨርሻላይ እኔም ውድርሴተመልሺ እራሴን መጠየቅ ጀመርኮ ላካ እየሄድኩበት ያለመገድ ትክክል እዳልሆነተርዳሁ ከዛመገድ ለማቆም ውስኮ ከዛብሎክ አድርጌ ግልግል እሱም እርኪርድ አድርጉልኝ አልመልስምብየ አሻፈርኝ አለኮ አሁንላይ አልሀምዱሊላ ይሄውጣጣ ማለሱ ይጨናነቃ ውድቢሄድ ውድይመጣል ውላ

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 9 หลายเดือนก่อน +1

      😢ሳል

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ እኔም 1አመት ሆነን ህድመጣ እያለ እኔ የውሣኔሠውነኝ ከዘጋኝ ወሥኝ እለየዋለሁ ግን እረሣሁት ሥል ይመጣል ግን እወደዋለሁ እደት ከልቤላውጣው እህቴ እረጅኝ😢

    • @mediwolloo2022
      @mediwolloo2022 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaleemaSalee-kg1qu ውላሂ ማሬ ስጀመር እሱ መደበሬነው ያርግሺ መጣስትይ የሚሄድ ሄድስትይ የሚመጣውድ አች እድውድድድሺ ስለተርዳነው ልብሺን አሳሚኒበት እድማይፈልግሺ እውቂ እናድሞ የሰይድን ትምርት አዳምጪው ማሬ

  • @SsA-nm4go
    @SsA-nm4go 9 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያውንስ ሶስት አመት በፍቅር መቆየት ለምን አስፈለገ በኢስላም ፍቅርኛን የሚባል ነገር የለም አሁን እንቺ ራቂው ከዞ መልሶ ከመጣ ወድያው ወደ ኒካህ ግቡ እኔንም እንቆይ ካለሽ በፍጥነት ማቆም አለብሽ

  • @AaAa-ud1po
    @AaAa-ud1po 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሱበሀን አለሀ ❤❤❤❤የረብ

  • @Zemzemjemal
    @Zemzemjemal 4 หลายเดือนก่อน

    ሰያው ወድማችን አላህ ይጨምርልክ 👍👍👍

  • @እማበዱዓሽ
    @እማበዱዓሽ 9 หลายเดือนก่อน +1

    جز اك الله خير

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዕለይኩም ሳላም ዋራሕማቱላህ ወባራካቱ ማሻኣላሀ ወድማችን በለህበት ኣላሀ ይጠበቅህ ወላህ 😊😊😊

  • @መልካምንግግርሠደቃነው
    @መልካምንግግርሠደቃነው 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል 😊

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወዲማችን ሠያ አላህ ይጨምርልህ ጭራሽ ለኛ ለሥዴቶኞቹ በጣም ጠቃሚ ወዲማችን ነህ ጄዛካሏህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ይወፍቅህ እኛንም ወዴትክክለኛዉ መገዲ ይምራን እህቴ እዴኔዉ ሥዴት ከሆንሽ ከኒካህዉጭ ወዴዉጭ ብለሽ ወሥኒ እኔ ሀገር ሥገባነዉ ብየ ይሄዉ እርፍ ብያለሁ አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምዴ ወዶችየ ለናተ የቀረበዉን ማንም እይወሥዴዉም አብሽሩልኝ ያህዋቲ

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደትናችሁሰላም ነው ጤና አፊያ ስራ እንደት ነው ማሚ እንድዚህ ጠብ እርግፍ አትበይለት ይኮራብሻል በጣም እንደምትፈልጊው ሥለሚያውቅ ለአንች ታለው የትም አይኸድም ቢዘገይም ይመጣል አንች ብቻ በዱአሺ ጠንክሪ አብሺሪ ሁሉም ያልፋል

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚወድሽ ከሆነ ቶሎ ነው ወደ ኒካህ የሚጋብዝሽ እንጂ በፍቅር ስም እድሜሽን አይጨርስም !

    • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
      @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ትክክል

    • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
      @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረዳወዶችአሥመሣይናቸዉወላሒእኔያገሬልጂነዉ በወደኒካነዉየጋበዘኝ ኤኔበጮኝነትመቀመጥነበርምኞቴ ጌንቀለበትታሥገቡመዘዘኞችናቸዉ

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 9 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስለም ያረብ በድናችንላይ ጠካራአርገን🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹

  • @janaadesbaba7938
    @janaadesbaba7938 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @Nibe791
    @Nibe791 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤተሰቦች የሀገሬ ልጆች እስኪ ደምሩኝ ተስፋ ስጡኝ እኔ እራሴ ለማጥፋት አስባለሁ ወላሂ ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነው ለመኖር ተስፋ የለኝም የምኖርላቸውም ሰወች በህይወት የሉም በስደት ብሰማ መርዶ ቢመጣ መርዶ በቃ በሰላም ከሀገር ብወጣም በህይወት ወደሀገሬ እምመለስ አይመስለኝም አንዳንደ በቁም ከሞመትኮ ሞቶ መቀበር ፀጋ ነው ሀዘኔን በሳቅ እየሸፈንኩ ግን ላንድም ቀን ሳልደሰት ባጠገቤ ያሉት ሰወችን ህመሜን ሳያውቁት ታፍኔ ልሞት ነው ያረቢ ሞቴን ያቅርብልኝ ከቁም ሥቃይ በቃሽ በለኝ😢😢😢😢

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 9 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ልጅ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ የሄን ጹሁፍሽን ብዙ ቦታ ላይ አይቸዋለህ ሞትን እንዳንመኝ መልክተኛው አዘውናል ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ ሰለአኼራሽ ኢተቂላህ ያኡኽተና ወላሂ ያንኛው አለም ከባድ ነው አላህ ካዘነለት ውጭ

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአሌኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰያው ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሣሂህ ሠያ አሏህ ይጨምርልክ ትክክል ነህ ወላ

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩምላህ ወድሜ ሰያ አላህ ይጨምርልህ የብዙ እህቶችን ሂወት አስተካከልክልን ወድሜ እድሜህን ያርዝምልን
    እህቴ እርግፍ አርገሽ ታይዉ ኮራበይበት እህቴ የሴት ኮስታራሁኒ ለወድልጅ ልሙትልህ ካልሽዉ እቃቃነዉ የማረግሽ እህቴ እናም አችን የሚወድሽ የትም አይርቅሽ ሳደዉይ ቀድሞ ይደዉልልሻል።

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸይር አኸይ ሰኢድ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ እዲዚ አይነት ሴቶች እኔ አባቴን ጉልበት ስሞ ያገባኝ እንዲህ አልሆንለትም

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 9 หลายเดือนก่อน

      💪💪

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛክ አላህ ቀጥልበት የሴቶች ስቃየ ምርጥ ምሳሌ ነው

  • @Leylahussin
    @Leylahussin 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማማየ ጡሩ መሆንና ማፍቀር ይለያያሉ።

  • @Mahboba-lm3nm
    @Mahboba-lm3nm 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ትክክል ነው ሰያ ግን አንቺ ራቂው እሱ ፈልጎሽ ይመጣል ደሞ ያንቺ ያለው ዬትም አይሄድም ይሻግታታል እንጂ

  • @TygdssGhfss
    @TygdssGhfss 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክለህ ከይር ወድማችን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩማ የሚባለው አላህን በመፍራትና የከለከለንን መከልከል ነው

  • @Fatumabiteslam
    @Fatumabiteslam 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወሣኝ ምክር ነው ጀዛከላህ ከይርርን ወንድም

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስለምአለይ ኩም ወረምቱለ ይወብረኩቱህ አህሊን ሳያ አላህ ይጠብቀህ ውንድሜ ማሻ አላህ
    ስማታነ ምነጥቀም ያደግን ያረብ ጅዛህነ ክይርን ሳያ

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 9 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله تبارك الله

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 9 หลายเดือนก่อน

    አፉ በሉኝ እንደዚህ አይነት ፍቅር አላውቅም: የምን መጃጃል ነው

  • @mew3463
    @mew3463 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ የኔ ቢጤ ነሽ እህቴ

  • @rahmatsrahmats7527
    @rahmatsrahmats7527 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘክ አላህ ኸይር ዉድ ዎንድመችን

  • @anesa1239
    @anesa1239 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አለይ ወድም ሰያ አላህ ይጨምርልህ ለምክርህ

  • @ElhamAbabu
    @ElhamAbabu 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yewenet yemiwedesh kehone abateshen yeteyekal Allah salhi bal yestesh dua adregi Allah hulem kanchi gar new ayzosh ehte

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሁላችንም ታሪክ አጅብ💔💔😭😭😭

  • @seadi7539
    @seadi7539 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐💐🌹🌹👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼ምክርህን ማሻአላህ አላህ ዪጨምርልህ ወንድማችን

  • @FaxeBintMustafaMustafa
    @FaxeBintMustafaMustafa 9 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂይ ወበረክቱሁ የሁላችንም ጥያቄ ነው

  • @Seada168
    @Seada168 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደዛከላህ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤

  • @ajeba3191
    @ajeba3191 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም አገላለፅ

  • @امسمة
    @امسمة 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ አላህ ጀዛክህን ይክፈልክ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛካላህ ወድማቺን

  • @AaAa-ud1po
    @AaAa-ud1po 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክክክክል😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ወለሂ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኪለህ

  • @Leila-uc7jw
    @Leila-uc7jw 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአሏህኸይር

  • @tamri9101
    @tamri9101 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ወንድሜ ቺን

  • @nuryahussn8461
    @nuryahussn8461 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔም ብዙ ጥያቄ አለኝ አንድ ቀን ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል

  • @QaA-i7u
    @QaA-i7u 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር እህቴ የሁላችነም ታሪክነዉ

  • @sofyarased
    @sofyarased 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክል እህቶች ተመሩበት አለህልቦነ ይስጠን ያረብ

    • @KadigahOmar
      @KadigahOmar 8 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 9 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቅህ❤ሰያ አትጥፋ❤

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 9 หลายเดือนก่อน

    አህለንስያዋልኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረስው የትናችሁ ላይክ እያረጋችሁ ጠቃሚ ነገር ብናይ ብናዳምጥ ይሻለናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸለሂ ጡሩ ማልክት

  • @Merem-z4t
    @Merem-z4t 9 หลายเดือนก่อน

    ሰያየሴቴችመካራአላህእድሜናጤናይስጥህ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 9 หลายเดือนก่อน +4

    እራስሽን አጠክሪ ውዷ እህት ሴት ልጅ ጀግና ናት የውሳኔ ሰው ሁኒ አራት አመት የጠበኩት ልጅ አሁን በቅርብ አገባ ጥርግ በል መገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ነው ያልኩት እኳን መደወል ይቅርና ከነጭራሹም ከልቤላይ ነው ብሎክ ያደረኩት አንድ ወድ ቢሔድ ሺወድ ይመጣል ።

    • @azeezaazeeza5825
      @azeezaazeeza5825 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና ወላሂ ሳህህህ ትክክክል ጥርግ ይበል ወላሂ እኔም እዳችውነኝ

    • @newand9050
      @newand9050 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና ቤየሻለሁ ደግሞ ተሚያውቅሽ የበለጠ ጀግና ሁነሽ ታሳይዋለሽ ተሱ የበለጠና የተሻለ አግብተሽ ታሳይዋለሽ ኢሻላህ የምን መፀፀት ነው እድህነው መዳኒቱ

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r หลายเดือนก่อน

      እኔም 3 አመት የጠበኩት ልጅ እኔን እንጋባለን እያለ ሌላ አገባ ልቤን ነዉ የሰበረዉ 😢😢 በቤተሰቦቸ በኩል ሌላ ባል ሲመጣ ከሱ ዉጭ አላገባም አልኩ በጣም ነበረ የማፈቅረዉ ይሄን ስላወቀ የትም አትሄድ ብሎ ሌላ አገባ በጣም ነዉ የተናደድኩ ግን መጠንከር እንዳለብኝና በሱ መሄድ ምንም እንደማልሆን እራሴን አሳመንኩ ምክንያቱም መተኪያ የሌላትን ዉዷን እናቴን አጥቸ እየኖርኩ ነዉ እሷን ከማጣት የበለጠ ሀዘን የለም ግን ከባድ ነዉ አሏህ ያጠንክረን ሰብሩን ይስጠን ኢንሻ አሏህ የተሻለዉንም ይሰጠናል ጠንከር በሉ ዉድ ሁኑ እህቶቼ

  • @HamizeyaHamizeyageltu
    @HamizeyaHamizeyageltu 9 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ሰያ

  • @عمنتعبدو
    @عمنتعبدو 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሺኩራን ወዲሜ

  • @SadakadirusmanUsmankadirsada
    @SadakadirusmanUsmankadirsada 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ መሻህ ደስ ምል ምክር