ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ የናንተ ድርሻ ነው
አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰያው ባለፈው ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አላየኸውም ልበል ከቻልክ መልስልኝ
ኢንሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ያግዝህ ወንድሜ
ቁጥርህን 🙏
ኢንሻአሏህ አሏህ ኸይር ምንዳ ይመንዳክ ፊዱንያ ወል አሄራ ሰያ ባረከሏሁ ፊክ
ኧረ ኡስታዝ ከአነተ አይጠበቅም ፖክቸሩ ??
እኔም ወላጅ የለኝ አላህ ይራህማቸዉ ድዋ አድርጉልኝ
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸዉ ያረብ 🤲🤲🤲
አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ
Allah jennatal firdosin yiwofqachew yarb
አለህ ዪጠቢቂሽ ኢህቴ አለህ ጀነተል ፊርደዉስን ዪወፈቀቸዉ
አይዞሽ አላህ ሰብሪ ዪስጥሽ
አሠለም አለይኩም ኑኑ ሙስሊሞች ድናችንን እንወቅ ያለ እውቀት ብዙ ወንጀሎች አንስራ አላህ ሙስሊም ሁነው ኑርው በእስልምና ላይ ከሚሞቱ ያድርገኝ ሙስሊም ሁኖ መወለድ ብቻ አደለም ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው ምኞታችን አላህ በኢስላም መንገድ ላይ ከፀኑት ባሮቹ ያድርገን
ሁሱ እዚም አለህ እንዴ አህለን
አሚንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲
አሚንንን ያርቢ❤❤❤
የተጨነቃቸሁ ግራ የገባችሁ የታመማቸሁ አላህ ከላቸሁበት ነጃህ ያውጣቸሁያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
*_በእርግጥ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል💔💔 ጥላትኮ ከውጭ ሲሆን ትሽሽዋለህ ግን የቤት ጥላት ከባድ ነው የኔ ውድ እህት እንዴኔ ብትናግሬ ባይ ነኝ ምክንያቱም ከሃላው ያለው ሲያሳስብሽ የብፍቱ ከባድ ነው የሚጠብቅሽ ሂውት ብስቁልቁል ያለ ስለሆና ተናግሬና ላክስት ተብየዋ ጉዷን ትስማ ከዛ እሷም ምርጫዋን ትያዝ አንችም ቆራጥ ሁናሽ ንግሬያት እና ራስሽን ጠብቄ ቤተስቦችንን አላህ በእዝናቱ ከደጋጎቹ ባሮች ከጅናት ያኖርልሽ_*
አሚንንንንንን😥💔
ሱብሀን አላህ አላህ ይርዳሽ ያኡክቲ
ሳህ እህቴ ትክክል ነሽ
ሳህትክክልልነሸ
አሚንንን
በሚናግረሽ ሠአት ድምፁን ቀድተሽ አዳብ ማሥያዝ አለብሽ እራሱ በራሱ ወጀሉን ይናገራል አብሽረ ማማዬ አላሕ ካቺ ይሑን
ያአላህ በጣም ያዛዝናል ግን እያስፈራራኝ ነው በለሽ ያለፈው አለፈ አሁን ግን ሂወትሽን አታጨልሚ ከላረፈ በህግም ቢሆን ማሲያዝ ነው መጀመሪያም ላክስትሽ መናገር ነበረብሽ አሀን ደግሞ ያለሽው እውጭ ላባትሽ ወገኖች ቢሆን ተናግረሽ እድያዝ ማድረግ ነው ወጣት ነሽ እንደማንኛውም ማግባት መውለድ ትቺያለሽ ሂወትሽን አታጨልሚ በጭቀት አብዝተሽ ዱአ አድርጊ የተበዳይ ዱአ አይመለስም የቅርብ ጓደኞች ደግሞ ብትተባበሩዋት በሀሳብም በሁሉም ነገር
ሰውየውን ብሎክ አርጊው አክስትሽን አላህ ይጠብቃት ምንም አያርጋት አላህ ታልቀደረባት እኔ እምልሽ ጥሩ ሰው ካገኝሽ በሸሪአ ፍርድቤት ኒካሀ አድርገሽ ኑሪ ወደሆላ ያለፈ የህይወት ታሪክሽን የማያጣራ ዲን ያለው አግቢ ያረቢ ከመጥፎ ነገር አንተ ጠብቀን ያረብ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ የሰያ ቤተሰቦች
ለሃዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ያለንበት ጊዜ በጣም ፊትና የበዛበት ቀን ነዉ እና ዱዓ አብዙ
እህቴ ደምሪኝ🥰❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@@zikratube1892 እሺ🖤
እህቴ ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እናቴን በ12 አመቴ ነው የሞተችብኝ ለእናቴ ብቸኛ ልጅ ነኝ ከአባቴ ጋር ደሞ እኔ ሳልወለድም ነው የተፋቱት እናቴ ናት ያሳደገችኝ ግን በድገትም ሞተችብኝ ያኔ ከእህቷ ጋር መኖር ጀመርኩ አክስቴ በጣም ጥሩ ሰው ነበረች ባሏ ግን በጣም አስመሳይ ነበር ለ3አመታት ሲያሰቃየኝ ኖሬለው በጭቀት የተነሳ ለድብርትና ለጭቀት ተዳርጌ ነበር እኔን ለመድፍር የላደረገ ነገር አልነበር ግን አላህ ጠበቀኝ ለአክስቴ እንዳልነግራት ትዳሯን እንዳይበተን ፈራው ግን ከቀናት አድቀን ከቤት ጠፍቼ አዲስ አበባ መጣው የሰው ቤት ገብቼ ሰሪቼ አረብ ሀገር መጣው ግን አሁን ያለፈው ነገር ሳስበው በጣም ይከፋኛል ለአንድ ሰው ትፍሽ ብዬ አላውቅም የአክስቴ ባል ያረገኝን ነገር ብቻ ሁሉም ያልፋል አሁን ግን በብቸኝነት እኖራለው በስደት ሰው መቅረብም ሆና ማመንም አቅቶኛል😭😭😭😭
አይዞሽ ሀያቲ አላህ ይርዳሽ
😭😭
አይዞሽ እህቴ😢😢
እረ ይድፍው የሰው አውሬ ዝም በይው ይሆነኛል ያልሽውን አግቢ እንቢ አሻፈረኝ ካለ ንገሪበት የሆነውን ሁሉ ምንም ሊያመጣ አይችልም ራስሽን ችለሽ መኖር ስለምትችይ ድሮ የጨቆነሽ ጥገኛ ስለሆንሽ ነው ስለዚህ አሁን ገንዘብሽን ያዥ አንድ ቋሚ ነገር አድርጊ ለራስሽ ከዚያም ሀገር ግቢ እሱን ማስጠንቀቂያ ስጭው ከምታርፍ እና ጉድህን ከማዋርድህ ብለሽ አብሽሪ አላህ ይበቀልልሽ ይሄን ከንቱ እርኩስ!
በመጀመራ የተፈጠረብሽን ነገር ወደሆላ ተይው እና ጀግና በምንም ነገር አንገቶን የማደፋ ሴት ሁኝ አይ'ዞሽ አንድ ነገር ልበልሽ መንም በማወራሽ ግዜ ቅርጫው የሚወራውን አስቀሪ ከዛም ለምመለከተው አካል አሳዉቂ ወይም ለአክስትሽ ወይም ለህግ ምክናቱም ይህ ለአክስትሽም አይጠቅማት ግን ማስረጃ ሳትይዢ ምንም እንደትይ
እህቴ አብሽሪ ጉዳዩን ግን ብታጋልጭው ይቀልሻል አላህ ይገዝሽ
በቅንነት ስብስክራይብ እአድርጊኝ ውዴ
እህቴ አቺ በሸሪአ ፍርድቤት አግቢ ፡ገዘብሺን ለእነሡ አትላኪ ፡ሌላ ሀገር ቀይረሺ ኑሪ ኢቶ መግባትሺን አትናገሪ
አላህ ትግስቱንይስጣት ብዙሠወች አሉእዲህየሚሠረረሩ ጨጭራሽበገጠርላይ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እህቴ ተወከል አለሏህ ፍራቻሺን ልታስወግጅ ይገባል ፍረሀትሺን አይቶ ነው የሚጫወትብሺ ሙሉ በሙሉ ከሂይወትሺ ልታስወጭው ይገባል ካሁኑ ጀምሮ የፈጠረሺን ጌታ አሏሁ ሱበሀነሁ ወተአላን ፍሪ ለስው ልጅ ክብር እንጅ ፍራት አያስፈልግም የምን መጨናነቅ ነው ዘወር በል በይ ምኑ ነሺ እሱ ነው እንደ የሚያኖርሺ የሚያኖርሺ አሏህ የሚገድልሺ አሏህ ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል ☝️☝️ አሏህ ከጭንቅ ይገላግልሺ ቤተስቦችሺንም አሏህ ይራህማቸው አብሺሪ ጠንካራ እና ቆራጥ መሆን አለብሺ
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🖤❤
ግን እቅርታ ሰያ ካንታ በልሻልም ፎቶ ነገሮች በትጣቃም ዳሠ እላኛል ትምርህትን በጣም እወዳወላሁ ግን ፎቶዉች ስትጠቃም ለንታ የዝነለሁ ትምህርቱ በጣምምምምም ጡሩ ነዉ ቃጥል
ከሱልጆች,,ለአድኛቸው,ንገሬቸው,,ከላመኑሽ,,የራሳቸውጉዳይ,,በማያዉቂትነገር,,ሸሸችንአደይሉ,,ከዛ,ሂወትሽን,ቀጥይ
ያአሏህ አብሽር ማማዬ ወለሂ ባጣም አዙንኩኝ ዑስጤ ታቃጣላ ግን ምን ቢዬ ማነገር እንዳላብኝ ግር ስግባኝ ዚምትን ማራጡኩኝ ባሶብር ያአሏህን ዉሳኔ ጣብቅ።
ባጣም ልብ ያደማል አላህ ሁሉንም ነገር ቻይ ነው አላህ ሡበሀኑተአላ ጭንቀትሽን በፈረጃ ያቅርብልሽ አኔም በተሠብ የለኝም አላህ ይማራቸው በተሠቦቻችንን አሥለቀሽኝ የምያቀው ያቀዋል
አላህ ያግዝሽ ማሪዋ አቅሚ። የችለውን። ላግዝሽ እህትም። ብሆንሽ ደስ ይለኛል ብናውር
ያ ረብ የኛ የሴቶች ፈተና ብዛቱ። አላህ ይርዳሽ ማማዬ።ሰያ እኔ አስተማር ታሪክ አለኝ። እና በምን ልለክልህ? ቴሌግራም የለኝም። የኔ ታሪክ ለብዙ እህቶች ትምህርት ይሆናቸው ነበር።
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ወንድሜ ሰያ እስኪ ድዋ አድርግልኝ በጣም ልቤ ተሰብሯል ባለቤቴ የልጆቸ አባት ባልም አባትም ወንድምም አድርጌ የማየው ጋር ፍች አድርገናል እኔ ግን ማልቀስ ብቻ በሰው ሀገር አልበደልኩትም ግን እሱ ሌላ ማግባት ስለሚፈልግ ደርሶ ተጣላኝ የሰራሁትን ወሰደብኝ ትንሽ ሰጠኝ ልጆቸም ከሱ ጋአ ናቸው እኔን ግን እይንሽ ባፈር አለኝ እንደእናት የማያት አማቴም ሁሉም ተቀያየሩብኝ እኔ ግን ከአላህ ውጭ ማንም የለኝ ወሏሂ ሀገር ብገባም መግቢያ እንኳ የለኝም ምን ላድርግ ማልቀስ ብቻ
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ እሱኑም አላህ ሂዲያ ይስጠው
የኔ ውድ አብሽሪልኝ ማሬዋ አላህ ከጎንሽ ይሁን የኔውድ ምንም በተሰብ የለሽ እህት ወንድም እናት አባት አጀቴን በላሽው ማሬዋ
@@neijatearebu1194 ቢኖሩም የአባቴ ልጆች ናቸው ትንሾች ናቸው አባቴ አሁን ከመጣሁ ወደአሄራ ሂዷል
አብሽሪ ላታህዘን ኢነአሏሀ ማዕና
አይዞዝ እህቴዋ ሶብሩን ይስጥሽ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ አችንም ከዲህ ያለ ሙሲባ አላህ ያወጣሽ ሱበሀን አላህ በጣም ይከብዳል እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
ያረብ አላህ ሆይ ተክፉ ሠው አላህ ይጠብቀን እህቴዋ አላህ ሁሉን አዋቂ የሆነ ጊታ ይርዳሽ
ሱበሀን አላህ አላህዬ የቤተሰቦቸን ነገር አንተ ጠብቅልኝ ያረብ ምን ጉድ ነው እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ያረብ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ሰያ. አላህ ይጠብቅ ህ. ግን. እሚዲያላይ. ባይወጣ. እደዚህ. ያለ. ታክ. እሚዲያላይ ሰለተወራ. መፈትሄ. አይመጣም.
አሰላሙ አለይኩም እዴት ናቹ ውድ እህት ወድሞቼ ላኸውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ በጣም ምያሳዝን ታሪክ ነው አብሽሪ እህቴ አላህ ይርዳሽ እሄን ኮመት ካነበብሺው ባለ ታሪክዋ እህታችን በውስጥ አውሪኝ የምችለውን ሁሉ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ
ኢናሊላሂ ወኢና እራጅኡን እንደዉ ምን አይነት ገዚ ነዉ የደረስንዉ የማንሰማዉ ነገር ሁሉ ያስፈራል አይይ እኛ ሴቶች መከራችንን በዛ😢😢😢😢 አይይይ እህቴ አላህህ ካችጋር ነዉ አብሺሪ አላህ ከሶብረኛወች ጋር ነዉ
ግን ይቅርታ አንዴ የተዳፈ ውሃ ተመልሶ አይታፈስም ነው ተረቱ 😪እናም አንዴ በህይወታችን ውስጥ የመጡ አጋጣሚዎች ጥሩም ይሁን መጥፎ ሁሉንም ባደባባይ ጨርሰን በናወረ ጥሩ ነው በይ ነኝ ::
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤❤
አይሰሙም
የእኔም ጥያቄ ነው🤔
ለሌላው ትምህርት ይሆናል
መወራት ኣለበት ልጅታ ትሙት እንዴ ታፍኖ ለምን ባጭር ጊዜ መፍትሄ ታገኛለች ኢንሻላህ
እህቴዋ አላህ ካለሽበት ጭቀት ነጃይበልሽ ወላጆችሽንም አላህ ይረሀማቸው ግን በአላህ ይሄ ጽሁፍ ካየሽው መልሽልኝ እኔእህት እሆንሻለሁ አናግሪኝ
አይዞሽ ሁቢ አሏህ ኸይሩን ያምጣልሽ የሁላችንም የታፈነ ህመም አለነ💔 እኔም እዳቺ የተበላሸ ሂወት አለኝ😥 በስ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል እደው የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ወሏሂ እኔም አባትያየ ደፍሮኛል በህፃንነቴ ነበር አባቴ የሞተው ወንድሞቼም ህፃን ስለነበሩ ያው የሚያሳድገነ ሰው ስለሚያስፈልገነ አገባች እናቴ ሰውየው ግን በጣም አስመሳይ ነው ለሰወቹ ሲታይ በጣም እደሚወደኔ እደልጆቹ እደሚያየነ ነው የሚያቀው ሰው ግን ወሏሂ ሂወቴን አበላሸብኝ ብናገርሳ ከእናቴጋ ቢለያዩ ብየ ፈራሁ ምክኒያቱም ቢለያዩ እነዛ ወንድሞቼ የት ይወድቃሉ ገዳፊ የለነ ብየ ዝም አልኩኝ 💔 ግን ሁሌ እዳለቀስኩ እኖራለሁ ወንድ እሚባል ፍጥረት ጠላሁ ሁሉም ወንድ እደሱ ጨካኝ ይመስለኛል 💔😭😭😭 ሁሉም የታፈነ ህመም አለው አይዞን😭😭ግን ወሏሂ ትናት ወድያ ሸር ያረከውን ቪድወ አይቼ በጣም ገረመኝ አባትያ እደዚህ ጡሩ አባት በመሆኑ አጅብ ወሏሂ ስንቱ አለ
አብሽሪ ውዴ
ማማየ ዛሬ ሌላ ቀን ነው አይዞን የልተበደለ የለም ወላሂ ኡፍ የወሼት ሳቅ ነበር የምሰቀዉ አሁን አገብቼ ባለወግ ሆንኩ አልሀምዱሊላህዛሬን እንኑር የትላንቱ አለፈ አላህ የተሻለ ሂወት ይተካልን ያረቡ አባት አለመኖር ወጋ አሰከፈለን😭😭😭
@@አልሀምዱሊላህ456 አሏህ ይበሽርሽ
@@MaryamMayam-gm6he ሳህ ዛሬ ሌላ ቀን ነው ግን ልቤ አላምን አለ እጅ ከባድ ነው ወሏሂ አባትን ማጣት ማለት ለሴት ልጅ ስቃይ ፈተና ሰቆቃ ነው💔😭 እቤ እደደማ እየኖርኩኝ ነው ስቃይ መከራ ሁሉ ከኔ ብቻ የተደራረበ እስኪመስለኝድረስ😭😭😭😭
@@የነገንማንያቃል-ጰ9አ ስለዚ ዱአ አረጊ አላህ ሂክማ አለዉ ደሞ አሁን ሀረብ ሀገር ነን አልሀምዱሊላህ
ጭካኔው ና ምቀኚነቱ ነዋ ላሀውላወላቅወተ ኢላቢላህ ! አላህ ኸይር ይወፍቅሽ ያረብ እህቴ !
አክስትሽን እርጀ እሱን ገድል ግባ በይው ባለጌ ስልክሽን ከሁሉም አጥፊና አክስትሽን በድብቅ አውሪያት እቴዋ አይዞሽ
እፍፍፍ ወላሂ አንጀቴነው የበላሽው አብሽሪ እህቴ ሠብር አድርጊ አይዞሽ አላህ ኸይሩን ያመጣልሻል
አህለን ስያ ምርጥስው መገን ዱኔያ ሥንት ታሪክ አለ ሱበሀናላህ አብሺሪእህት አላህይሁንሺ ያረቢ ያሉትን ቢተስቦቻችንንአላህይጠብቅልን የለሉትን ይራህማቸው
አለህ ዪጠቢቀን ከበድ ኪሰተትነዉ አይዞሽ ኢህቴ
እንዴት እንደምትከሽው መረጃ በቴክስትም ይሁን በሪከርፍ መያዝ ኣለብሽ መንገድ መንገዱን እኔ እጠቁምሻለሁ ነይ በውስጥ
እኔ ብሆን መርዝ ነበር የማበላው ገና ከኔ ሳይዴርስ ፈላእነቱሏህ
ኢነሊላህ አይዞሽ ሀቢቢቲ በጣምየሚያሳዝንነገር ነዉ ያረብአላህ አተቤተሠቦቻችንም አተሠላምአዲርግልን 😭😭😭😭😭
እኔ ምንም ምል ዬለኝም ምክነቱም ወንድሜ ሰዩ ጨርሶተል እሱ የለሽ በስትክክል አድርጊ አይዞሽ እሂቴ ተሪኩ የመቼ መሆኑን በላቅም ጣከራ ሁኜ አላህ ከጎንሽ እንዲቆም በዱወ በርቺ
አይዞሽ እህቴ አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ እኔም እናቴ በልጅነቴ ሞታ ብዙ ተፈትኛለዉ
አሳዘነችኝ ወላሂ የህታችን ታሪክ አብሽሪ እህቴ
ኢላሊላሂ ወኢናኢለሂሪጅኡን አላህ ታለሽበት መከሪ አላህ ያውጢሽ አይዞሽ አድቅን ይፈታል ዱአ አርጊ
አብሺሪ እህቴ አላህ ካቺጋ ነው የሳያን ምክር ተግባር ላይ ማዋል አለብሺ
እንደዚህ ፕሮግራምህ የሚከብደኝ ነገር የለም።
እውነት ነው ግን ማለት ብዙ መፍቴ አለ ባአሁን ሳአት በተለይ ወደ ህግ ማሄድ ከፈራች እራሱ የሚያስፈራራት በስልክ እስከሆነ ደርስ የሱን ድምፅ ለህግ ማቅራብ ትችላለች ከዛም በተረፈ በሃቅ የሚፈርድ ሰው አይታጣም ለነሱ በናገር ማንም ሰው ይረዳታል ፍራቻ እንዳያአሸንፍሽ እህቴ ህግ ያለበት ሃገር ነው ያለሽው እንሽ አይዞሽ አብሽሪ በካይር ነገር
አብሽሪ እታችን አላህ ሰበብ ያውጣልሽ ያልሽበትን ጨቀት አሏህ ሱበሀነ ወተአላ ያሣልሽ እሱንም አላህ ቀጥ ያለውን መገድ ይምራው የኢሥላምን ጥፍጥና አሏህ ያሣውቀው 😢😢😢😢😢
አሰላምዋለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣምነው ሚያዘነው አላህ መጨረሸን ያሰምረው
አይዞሽእህቴአላህካችጋርይሁንእናታባትሽንአላህጀነተልፍርዶስንይወፍቅልሽ
ቆይ እህትዋ መጀመሪያ አላህ ይረሀማቸው ያረብ ግን ድኔ ብሎክ አረገሸ ግልግል ከዛ እንሸአላህ ኢቶቢያ መቸም ፍትህ የለም ለህግ ማቅረብ ከበጠበጠሸ ወይም አላህ ዳሰተካክለው ዱአ ውይም አላህ ዳነሳው ዱአ አረጊ ትንሸ አላህን አይፈረደም ደግና ደሞ ይበጠብጣል
ሀሲቢአላህ ወንአመልወኪል አይዞሺ እህቴ እናም ዝምበይዉ ሀገር ሳገቢ አግቢ ወድሜቺሺ ኒካየሳስሩሺ እናም ንም አያመጣ አዉቆሺነዉ እሚስፈራራሺ ሁለተኛ እደይጎዳሺ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያአላህ አጂብ አላህ ይጠብቀን እብሽሪልኝ
እህቴ ጀግና ዉኚ አትፊሪ ወደፊትሂጂ አትፊሪ አላህካቺጋር ነዉ::::
ብቻ ከባድነው ግን ብታገባ እላለሁ ሁሉንም ነግራው አምኖ የሚቀባላት አይጠፋም ግን ኒካንም ሸሪአ ያስራታ እና እሱም ያቆማን ሰው አለመኖሮን አቆኖ ኢንሸአላህ ሀይሩንነገር ይወፍቅሽ እህትየ ኢንሸአላህ አላህ ከታበዳይ ጎንነው
ያረቢ አላሕ ሒደያይስጠዉ አብሽሪ እሕቴ ሰያ ምክሮችሕ ከልብ የወድምምክር ነዉ አላሕ ይጠብቅሕ
እህቴ አላህ ይርዳሺ እራሺን ጠብቂ አሁን ላይ ግን ከእሱ ስልክሺን አጥፍተሺ ከሀገርሺ ገብተሺ ትዳርን መስርተሺ ኑሪ ለእሱም አላህ ይቦና ይስጠዉ
አላህ አለሽ ጠንክሪ አገር ገብተሽ እሌላ ዘመድ ገር አርፈሽ የራሥሽን አላማ ያዝ ብርሽንም ከቻልሽ በራስሽ ካልቻልሽ በታማኝ ሠውላኪ እህት አላህ ሡብሀነ ወተአላ አለሽ
ሠያ እባክህን እምታቀናብረው ፎቶ በጣም ያስጠላን
ያረቢ ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን
አሰለመለይኩምሱፕሀነአለህ እህት አለህ ይዘንልሽ ሰየወንድመችን ጀዘከለሁ ኸይር ሁለችንም አለህ ከእንደዝ አይነት ጭንቀት ይጠብቀን
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ያጀመአ ? ውዷ እህቴ አላህ ያግዝሽ አላህ ይርዳሽ በየት ባገኘሁሽ ? እኔ ሁለቱም ወላጆቸ በሀያት አሉ አላህ እድሜያቸውን የርዝምልኝ ያረብ ግን ውደ የነሱ መኖር ከዚህ አይነት ችግር አላዳኑኝም ነገር ግን ውደ ያንች ፈርሀት ድንበር አልፏል እባክሽ በየት ላግኝሽ በአላህ በጣም ነው የምፈልግሽ እውነት ልቤ ተሰብሯል ላወራሽ እፈልጋለሁ
አይዞሺ እህቴ አብሺሪ አላህ ያዋርደዋል አንች ጠክረሺ ስሪና የራስ ንብረት ሲኖርሺ ከዛም ያባትሺ ቤተሰቦች ይዳሩሺ ከዛ ደረጃ ከደረሺ አፉን ይዘጋል
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል ልጅቷ ሰዉ ያስፈልጋታል ተጎኗ የሚያበረታታት ቤተሰብ የለለዉ ሰዉ ህመሙ ከባድነዉ
ለሀውላ አይዞሽ እሕት በውሥጥ ባገኝሽ እረዳሽ ነበር
አኡዱቢላህ😭😭😭😭😭ምን ዘመን ላይ ነን ያቢቢቢ😭😭😭😭😭ኧረ በአላህ ይሄ ሰው አሁኑኑ በሸሪእዓ መያዝ አለበት አይዞሽ እህታችን😭😭
እስላም ዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁሰለላሁ አለይሂብወሰለም አብሽረ እህት አላህ ይረዳሽ በጣም ያሳዝናል
ያማል እኔእማቀውታሪክ አለ ልጅቱዋን ለትዳር ጠይቆ እሽብላውእያለ በመሐልቤተሰብ አይሖንምአላት ያኔ አልፈልግም አለችው ታዳ አመመኝ ነይእይኝ ሲላት ልታይው ሔደች ቤቱ ነገሩግን ተቃራኒ ነበር ክብረንፅሕናዋን በማስገደድወሰደ ታሪኩዋ ብዙ ነው ማንም አይሪዳውም ብቻ
ኡፉ ኡፉ ኡፉ አይዞኝ ሀቢብት እንዲዚህ አይነት ወንዲ ልጂ አለህ የጥፈለመን የራብ
አሰላማለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱሑ ሰያ እባክሕ። እባክሕ በአላ በአላ በአላ እዤሕ አለው አይተሕ እዳታልፈኝ እባክሕ ሑሌ አይምሮዬ እርፍት ሊያገኝ አልቻለም ሑሌ ፀፀት ነው ንዴት እና እኔ 16አመት ልጅ ነበርኩኝ ከዛ ካድ ልጅ ተዋወቁ በጋደኝነት 1አመት ቆየን ከዛ ብዙም ፈቃደኛ አልሑንኩም ነበር በቃ አድቀን ዝሙት ላይ ወደቅን😭😭 ግን እኔ ሐራምም ሐላሉንም ብዙም አለይም ነበር ስደ ዲንም ምኑም እውቀቱም የለኘም እና አሑን ስረዳው በጣም ሐራም እደሖነ አወቁ እና አሑን እኔ ልጁ እደ ጠላት ነው ማየው እሱ ግን እስካሑን እደሚወደኝ ነው ሚያወራው በተለያየ ሰልክ ይደውላል በቃ እርፍት ነሳኝ እሱም ወይ አልቀራ ወይ አይሰግድ እሺ እኔን ከፈለግከኝ በደ አላሕ ተመለስ ቅራ ስገድ ስለው ያቺ ስል እሺ አለኝ እና አሑን እሱ ባገባ በፊት ወጀል የሰራሑቱ እዳላደረጉት ይቆጠራል እኔ ከሱ ወጪ ወድ ነክቶኝ አላቅም እና እና እዳታልፈኝ እሱ እኔ የሚያኖርበትም አልተማረ ኢማን ምንም የለው ይቅማል ግን ብቻ ግራ ገባኝ ምናልባት እሱን ባገባ በፊት የሰራሑት ወቸል ከቀለልኝ ብዬ ነው እኔ ግን አልወደውም😭😭😭😭😭😭 እባክሕ ምከረኝ ላግባው ወይስ
ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላኸይር ወድማሽን ሱባሀነአላህ 🥺🥺አላህዬ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን ያረብ ባተእጠበቃለሁ ኢላሂ 😥
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاتهየዛሬዋ ባለታሪካችን እህታችን። አብሺሪ ያገልቢ ሁሉንም ነገር ለአላህ ስጪው በጣም ምርር ብለሺ ድአ አድርጊ ወላጂችሺንም አላህ ይዘንላቸው በጀነት ም አላህ ያገናኛችሁ አውቃላሁ ስደት ላይ በሀየሉምነገር እደሚከፋ ያኡክቲ ድንሺን ተማራ ይበልጥ ከአላህ ጋር እድትገናኝ የአላህ እርዳታ እና እገዛ አይለይሺድንሺን ባወቅ ቁጥር ትግሰተኛ ትሆኒያለሺ
አላህ ይገዝሽ በዲኒሽ ላይ ጠክሪ ከዛም ትዳር ፈላጊሽን በሸሪአ ፍርድ ቤት ታሠሪ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ያረቢ🤲🤲 ከደዝህ አይነት አላህ ይጠብቀን
አብሽሪ የኔ ውድ ወሏሂ አስለቀሺኝ አብሽሪ የኔ ማር ትዛዙ ከላይ ነው አሏህ አላ ለምን ለይል ተነስተሽ ሰግደሽ እጅሽን ወደ አሏህ አታነሺም ውድ እድሁኒ አስተጅብ ለኩም አሏህ በቁሯኑ ለምኑኝ እቀበላቹዋለው ብሎዋል ማሬ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ ከጎንሽ ነው ወላጆችሽንም አሏህ ሱ ወ ይሯሃማቸው። ሁሉኑም ሙስሊም የሞቱ እህት ወንድም አሏህ ይሯሃማቸው አብሽሪ ውዴ
ሱብሀን አላህ አጀብ ነውየኔ እህት አይዞሽ እፍፍ ከባድ ነው😢ላይክ ሼርር አትርሱሰያው ጀዛክአላህ ኸይር ገና ብዙ ታሪክ እንሰማለን 🤔👂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይራህማቸው አቺም አላህ ይጠብቅሽ
ይገርማል የአላህ ተው ጠብቀኝ የአላህ አላህ ያሳው ያረብ
እህቲ ታሪክሽ በጣም ልብይሰብራል ነገርግን ጠንካራመሆን አለብሽ ሰውየው መያዝአለበት በወጀለኛ ሲትልጂ ጠካራነን አትፍሪ እህት አላህ ከተበዳወችጋነው አብሽሪ አዥው እስከዛሪ የበደለሽ ይበቃል 😢😔በተረፈ አላህይገዝሽ
አላህ ያበርታሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጪ አላህ ካንችጋ ነዉ
አረ እባክህን የሷሀብያት ታሪክ ተርክልን
እር ይሄ ነገር ፍትህ አገራችንን ያጠለቀለቀው ፈሳድ በዛ በተለይ ዘመድ ተጠግተው የሚኖሩ እየተደፈሩነው እር ፍትህ ያርብ
ያረብ በጠም የሰዝነል አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን ያአላህ በጣም የሰዝነል
አላህ መጨረሻችን የሰምሪን የሪብ ውዴ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይጠብቅህ ❤❤❤
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ
አስለሙ አላይኩምወረመቱለሂወበረክት ስለምነው ሴይ ዉንድም ኢሲትህ በዉስጥ ለዉረ ቁጢራክን ፅፍልኛ በጥም ጭቆየል ለመኪራኪ በታድሬ😢😢
የኔ ሚስኪን ከባድ ነው ወላሂ አሏህ ኑሩሽን ያስተካክልልሽ አሏህ ህዳ ይስጠው እሱንም ኡፍፍፍ😥😥😥😥
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አሏህ ኸይረን ሰያ ጀህምያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልትነግረኝ ትችላለክ ???
ሠያወዲሜ ግን ፒክቸሩ ቢቀርእላለሁ ይደብራል መልክቱብቻ በቂነው
እኔ ማንም የማያቀው የልብ ስብራት አለብኝ ሳስታውሠው የሚያቀጠቅጠኝ የበደለኝንም ሳየው የሚወረኝ ነገር ከባዲ ነው ግን ለማን ይወራል ቤተሠቦቸ የኔን የተበደልኩትን ችግር ሳያቁ ለምን ወዲምሽን ትጠያለሽ ይሉኛል ግን እሱን እኳን ማየት ስሙን መስማት አልፈልግም ለቤተሠብም ለመናገር ውርደት እና በጣም ችግሮት ይፈጠራሉ እሱን ለማየት ሲሂዱ እኔ አልሂዲም አብሬያቸው እና ሁሌ ያዝኑብኛል እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ ወይ እኔ ሞቸ እዳርፍ ወይ የሆነ ነገር እዲፈጠር ከባዲ ነውጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ ሞት አትመኚ ወደ አላህ ዱአ አርጊ በአሁን ስአት ከባድ ነው
ለምን ትሞቻለሽ ዱአአድርጊ ሲቀጥል ሀቁን ተናግርሽ ችግሩን መፈታትነው እሚዋጣሽ
እዛቤት፣ተመልሰሽ፣እዳገቢ፣ውድ፣አግቢ፣አላህ፣ችግርሽን፣ያቅልልሽውድ
እቴ ኣይዞሽ ኣብሺሪ እኛ እህት ወንድሞች ሽ ኣለንልሽ ነገሩን እንካን ተናገርሽው ተነፋሽውያክስትሽን ባል በሪከርድም ይሁን በቴክስት እያውራሽው መረጃ ያዝ ከዛ ቤት ተመልሰሽ እንዳትገቢ ከተቻለሽ ይራስሽን ኑሮ ለመኖር ኣቅጅብ ሃገር ስትገቢ ትከሽዋለሽ መረጃ በደንብ መያዝ ኣለብሽ በተረፈ በግል በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ሁላችንም እንወድሻለን እህትሽ እሆናለሁ
የጠጨነቃጩ በሙሉ አላህ ወደ አሰባቹት ያሳካላቹ
አቢሽሪ ያኔ ልዩ እነለሁማ ይሄቡል ሰቢሪን
እትዋ አላህ ያግዝሽ አላህ ጥንካሬው ይስጥሽ አብሽሩ አላህ የቀደረልሽ የትም አይቀርም
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር
አሥቡን አላህ ወኢእመል ወኪ አላህ ያግዝሽ እህት
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሱብሀን አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
እኔም እርዳታህን እፈልጋለሁ በአላህ በምን ላግኝሕ እመታ ምገድ ላይ ወደቂያለሁ ምክርም እፈልጋለሁ
ሡበሃን አላህ ለቤተሠቦችሽ አላህ ይራህማቸው ለሧም አላህ ያፅናናት አላህ ያግዛት ከእንደዚህ አይነት ከባድድ ድርጊት አላህ ይጠብቃት በሥደት ያለን ሁሉ አላህ ይጠብቀን
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
ሀስቢነአላህ ወኒእመል ወኪል ኸረ እናተ ክፍ ወንዶች ጭካኔአችሁ ከፊራኡን ባሳችሁደሞ ከቀን ወደ ቀን መብዛታችሁ ኡፍ ኡፍ ኡፍ
ወደይት እንጥፍ ታዳ ዘድሮ እኔ ጭራሽ ወዶችን መቅረብ ፈራሁ በምንም አይነት ቨሁኔታ ቢሆንም ያኢላሂ
እኔ ብሆን ለዝህ ስው አልመለስም በምንም መልኩቢሆን ክብሬኮን ባይመለስ. ቅጣቱንእዳገኝአርጋለሁ. በሚያወራሺ ስአት ሪከርዲ ቅጂውነ ወደሀገር ስትገቢ የመጀመሪያ ስራሺ እሱን ማሳዝነው አለቀ ያሳዝነል አላህይርዳሺ
ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ የናንተ ድርሻ ነው
አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰያው ባለፈው ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አላየኸውም ልበል ከቻልክ መልስልኝ
ኢንሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ያግዝህ ወንድሜ
ቁጥርህን 🙏
ኢንሻአሏህ አሏህ ኸይር ምንዳ ይመንዳክ ፊዱንያ ወል አሄራ ሰያ ባረከሏሁ ፊክ
ኧረ ኡስታዝ ከአነተ አይጠበቅም ፖክቸሩ ??
እኔም ወላጅ የለኝ አላህ ይራህማቸዉ ድዋ አድርጉልኝ
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸዉ ያረብ 🤲🤲🤲
አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ
Allah jennatal firdosin yiwofqachew yarb
አለህ ዪጠቢቂሽ ኢህቴ አለህ ጀነተል ፊርደዉስን ዪወፈቀቸዉ
አይዞሽ አላህ ሰብሪ ዪስጥሽ
አሠለም አለይኩም ኑኑ ሙስሊሞች ድናችንን እንወቅ ያለ እውቀት ብዙ ወንጀሎች አንስራ አላህ ሙስሊም ሁነው ኑርው በእስልምና ላይ ከሚሞቱ ያድርገኝ ሙስሊም ሁኖ መወለድ ብቻ አደለም ሙስሊም ሁኖ መሞት ነው ምኞታችን አላህ በኢስላም መንገድ ላይ ከፀኑት ባሮቹ ያድርገን
ሁሱ እዚም አለህ እንዴ አህለን
አሚንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲
አሚንንን ያርቢ❤❤❤
የተጨነቃቸሁ ግራ የገባችሁ የታመማቸሁ
አላህ ከላቸሁበት ነጃህ ያውጣቸሁ
ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
*_በእርግጥ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል💔💔 ጥላትኮ ከውጭ ሲሆን ትሽሽዋለህ ግን የቤት ጥላት ከባድ ነው የኔ ውድ እህት እንዴኔ ብትናግሬ ባይ ነኝ ምክንያቱም ከሃላው ያለው ሲያሳስብሽ የብፍቱ ከባድ ነው የሚጠብቅሽ ሂውት ብስቁልቁል ያለ ስለሆና ተናግሬና ላክስት ተብየዋ ጉዷን ትስማ ከዛ እሷም ምርጫዋን ትያዝ አንችም ቆራጥ ሁናሽ ንግሬያት እና ራስሽን ጠብቄ ቤተስቦችንን አላህ በእዝናቱ ከደጋጎቹ ባሮች ከጅናት ያኖርልሽ_*
አሚንንንንንን😥💔
ሱብሀን አላህ አላህ ይርዳሽ ያኡክቲ
ሳህ እህቴ ትክክል ነሽ
ሳህትክክልልነሸ
አሚንንን
በሚናግረሽ ሠአት ድምፁን ቀድተሽ አዳብ ማሥያዝ አለብሽ እራሱ በራሱ ወጀሉን ይናገራል አብሽረ ማማዬ አላሕ ካቺ ይሑን
ያአላህ በጣም ያዛዝናል ግን እያስፈራራኝ ነው በለሽ ያለፈው አለፈ አሁን ግን ሂወትሽን አታጨልሚ ከላረፈ በህግም ቢሆን ማሲያዝ ነው መጀመሪያም ላክስትሽ መናገር ነበረብሽ አሀን ደግሞ ያለሽው እውጭ ላባትሽ ወገኖች ቢሆን ተናግረሽ እድያዝ ማድረግ ነው ወጣት ነሽ እንደማንኛውም ማግባት መውለድ ትቺያለሽ ሂወትሽን አታጨልሚ በጭቀት አብዝተሽ ዱአ አድርጊ የተበዳይ ዱአ አይመለስም የቅርብ ጓደኞች ደግሞ ብትተባበሩዋት በሀሳብም በሁሉም ነገር
ሰውየውን ብሎክ አርጊው አክስትሽን አላህ ይጠብቃት ምንም አያርጋት አላህ ታልቀደረባት እኔ እምልሽ ጥሩ ሰው ካገኝሽ በሸሪአ ፍርድቤት ኒካሀ አድርገሽ ኑሪ ወደሆላ ያለፈ የህይወት ታሪክሽን የማያጣራ ዲን ያለው አግቢ ያረቢ ከመጥፎ ነገር አንተ ጠብቀን ያረብ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ የሰያ ቤተሰቦች
ለሃዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ያለንበት ጊዜ በጣም ፊትና የበዛበት ቀን ነዉ እና ዱዓ አብዙ
እህቴ ደምሪኝ🥰❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@@zikratube1892 እሺ🖤
@@zikratube1892 እሺ🖤
እህቴ ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እናቴን በ12 አመቴ ነው የሞተችብኝ ለእናቴ ብቸኛ ልጅ ነኝ ከአባቴ ጋር ደሞ እኔ ሳልወለድም ነው የተፋቱት እናቴ ናት ያሳደገችኝ ግን በድገትም ሞተችብኝ ያኔ ከእህቷ ጋር መኖር ጀመርኩ አክስቴ በጣም ጥሩ ሰው ነበረች ባሏ ግን በጣም አስመሳይ ነበር ለ3አመታት ሲያሰቃየኝ ኖሬለው በጭቀት የተነሳ ለድብርትና ለጭቀት ተዳርጌ ነበር እኔን ለመድፍር የላደረገ ነገር አልነበር ግን አላህ ጠበቀኝ ለአክስቴ እንዳልነግራት ትዳሯን እንዳይበተን ፈራው ግን ከቀናት አድቀን ከቤት ጠፍቼ አዲስ አበባ መጣው የሰው ቤት ገብቼ ሰሪቼ አረብ ሀገር መጣው ግን አሁን ያለፈው ነገር ሳስበው በጣም ይከፋኛል ለአንድ ሰው ትፍሽ ብዬ አላውቅም የአክስቴ ባል ያረገኝን ነገር ብቻ ሁሉም ያልፋል አሁን ግን በብቸኝነት እኖራለው በስደት ሰው መቅረብም ሆና ማመንም አቅቶኛል😭😭😭😭
አይዞሽ ሀያቲ አላህ ይርዳሽ
😭😭
አይዞሽ እህቴ😢😢
እረ ይድፍው የሰው አውሬ ዝም በይው ይሆነኛል ያልሽውን አግቢ እንቢ አሻፈረኝ ካለ ንገሪበት የሆነውን ሁሉ ምንም ሊያመጣ አይችልም ራስሽን ችለሽ መኖር ስለምትችይ ድሮ የጨቆነሽ ጥገኛ ስለሆንሽ ነው ስለዚህ አሁን ገንዘብሽን ያዥ አንድ ቋሚ ነገር አድርጊ ለራስሽ ከዚያም ሀገር ግቢ እሱን ማስጠንቀቂያ ስጭው ከምታርፍ እና ጉድህን ከማዋርድህ ብለሽ አብሽሪ አላህ ይበቀልልሽ ይሄን ከንቱ እርኩስ!
በመጀመራ የተፈጠረብሽን ነገር ወደሆላ ተይው እና ጀግና በምንም ነገር አንገቶን የማደፋ ሴት ሁኝ አይ'ዞሽ አንድ ነገር ልበልሽ መንም በማወራሽ ግዜ ቅርጫው የሚወራውን አስቀሪ ከዛም ለምመለከተው አካል አሳዉቂ ወይም ለአክስትሽ ወይም ለህግ ምክናቱም ይህ ለአክስትሽም አይጠቅማት ግን ማስረጃ ሳትይዢ ምንም እንደትይ
እህቴ አብሽሪ ጉዳዩን ግን ብታጋልጭው ይቀልሻል አላህ ይገዝሽ
በቅንነት ስብስክራይብ እአድርጊኝ ውዴ
እህቴ አቺ በሸሪአ ፍርድቤት አግቢ ፡ገዘብሺን ለእነሡ አትላኪ ፡ሌላ ሀገር ቀይረሺ ኑሪ ኢቶ መግባትሺን አትናገሪ
አላህ ትግስቱንይስጣት ብዙሠወች አሉእዲህየሚሠረረሩ ጨጭራሽበገጠርላይ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እህቴ ተወከል አለሏህ ፍራቻሺን ልታስወግጅ ይገባል ፍረሀትሺን አይቶ ነው የሚጫወትብሺ ሙሉ በሙሉ ከሂይወትሺ ልታስወጭው ይገባል ካሁኑ ጀምሮ የፈጠረሺን ጌታ አሏሁ ሱበሀነሁ ወተአላን ፍሪ ለስው ልጅ ክብር እንጅ ፍራት አያስፈልግም የምን መጨናነቅ ነው ዘወር በል በይ ምኑ ነሺ እሱ ነው እንደ የሚያኖርሺ የሚያኖርሺ አሏህ የሚገድልሺ አሏህ ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል ☝️☝️ አሏህ ከጭንቅ ይገላግልሺ ቤተስቦችሺንም አሏህ ይራህማቸው አብሺሪ ጠንካራ እና ቆራጥ መሆን አለብሺ
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🖤❤
ግን እቅርታ ሰያ ካንታ በልሻልም ፎቶ ነገሮች በትጣቃም ዳሠ እላኛል ትምርህትን በጣም እወዳወላሁ ግን ፎቶዉች ስትጠቃም ለንታ የዝነለሁ ትምህርቱ በጣምምምምም ጡሩ ነዉ ቃጥል
ከሱልጆች,,ለአድኛቸው,ንገሬቸው,,ከላመኑሽ,,የራሳቸውጉዳይ,,በማያዉቂትነገር,,ሸሸችንአደይሉ,,ከዛ,ሂወትሽን,ቀጥይ
ያአሏህ አብሽር ማማዬ ወለሂ ባጣም አዙንኩኝ ዑስጤ ታቃጣላ ግን ምን ቢዬ ማነገር እንዳላብኝ ግር ስግባኝ ዚምትን ማራጡኩኝ ባሶብር ያአሏህን ዉሳኔ ጣብቅ።
ባጣም ልብ ያደማል አላህ ሁሉንም ነገር ቻይ ነው አላህ ሡበሀኑተአላ ጭንቀትሽን በፈረጃ ያቅርብልሽ አኔም በተሠብ የለኝም አላህ ይማራቸው በተሠቦቻችንን አሥለቀሽኝ የምያቀው ያቀዋል
አላህ ያግዝሽ ማሪዋ አቅሚ። የችለውን። ላግዝሽ እህትም። ብሆንሽ ደስ ይለኛል ብናውር
ያ ረብ የኛ የሴቶች ፈተና ብዛቱ። አላህ ይርዳሽ ማማዬ።
ሰያ እኔ አስተማር ታሪክ አለኝ። እና በምን ልለክልህ? ቴሌግራም የለኝም። የኔ ታሪክ ለብዙ እህቶች ትምህርት ይሆናቸው ነበር።
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ወንድሜ ሰያ እስኪ ድዋ አድርግልኝ
በጣም ልቤ ተሰብሯል ባለቤቴ የልጆቸ አባት ባልም አባትም ወንድምም አድርጌ የማየው ጋር ፍች አድርገናል እኔ ግን ማልቀስ ብቻ በሰው ሀገር አልበደልኩትም ግን እሱ ሌላ ማግባት ስለሚፈልግ ደርሶ ተጣላኝ የሰራሁትን ወሰደብኝ ትንሽ ሰጠኝ ልጆቸም ከሱ ጋአ ናቸው እኔን ግን እይንሽ ባፈር አለኝ እንደእናት የማያት አማቴም ሁሉም ተቀያየሩብኝ እኔ ግን ከአላህ ውጭ ማንም የለኝ ወሏሂ ሀገር ብገባም መግቢያ እንኳ የለኝም ምን ላድርግ ማልቀስ ብቻ
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ እሱኑም አላህ ሂዲያ ይስጠው
የኔ ውድ አብሽሪልኝ ማሬዋ አላህ ከጎንሽ ይሁን የኔውድ ምንም በተሰብ የለሽ እህት ወንድም እናት አባት አጀቴን በላሽው ማሬዋ
@@neijatearebu1194 ቢኖሩም የአባቴ ልጆች ናቸው ትንሾች ናቸው አባቴ አሁን ከመጣሁ ወደአሄራ ሂዷል
አብሽሪ ላታህዘን ኢነአሏሀ ማዕና
አይዞዝ እህቴዋ ሶብሩን ይስጥሽ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ አችንም ከዲህ ያለ ሙሲባ አላህ ያወጣሽ ሱበሀን አላህ በጣም ይከብዳል እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
ያረብ አላህ ሆይ ተክፉ ሠው አላህ ይጠብቀን እህቴዋ አላህ ሁሉን አዋቂ የሆነ ጊታ ይርዳሽ
ሱበሀን አላህ አላህዬ የቤተሰቦቸን ነገር አንተ ጠብቅልኝ ያረብ ምን ጉድ ነው እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ያረብ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ሰያ. አላህ ይጠብቅ ህ. ግን. እሚዲያላይ. ባይወጣ. እደዚህ. ያለ. ታክ. እሚዲያላይ ሰለተወራ. መፈትሄ. አይመጣም.
አሰላሙ አለይኩም እዴት ናቹ ውድ እህት ወድሞቼ ላኸውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ በጣም ምያሳዝን ታሪክ ነው አብሽሪ እህቴ አላህ ይርዳሽ እሄን ኮመት ካነበብሺው ባለ ታሪክዋ እህታችን በውስጥ አውሪኝ የምችለውን ሁሉ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ
ኢናሊላሂ ወኢና እራጅኡን እንደዉ ምን አይነት ገዚ ነዉ የደረስንዉ
የማንሰማዉ ነገር ሁሉ ያስፈራል አይይ እኛ ሴቶች መከራችንን በዛ😢😢😢😢 አይይይ እህቴ አላህህ ካችጋር ነዉ አብሺሪ አላህ ከሶብረኛወች ጋር ነዉ
ግን ይቅርታ አንዴ የተዳፈ ውሃ ተመልሶ አይታፈስም ነው ተረቱ 😪እናም አንዴ በህይወታችን ውስጥ የመጡ አጋጣሚዎች ጥሩም ይሁን መጥፎ ሁሉንም ባደባባይ ጨርሰን በናወረ ጥሩ ነው በይ ነኝ ::
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤❤
አይሰሙም
የእኔም ጥያቄ ነው🤔
ለሌላው ትምህርት ይሆናል
መወራት ኣለበት ልጅታ ትሙት እንዴ ታፍኖ ለምን ባጭር ጊዜ መፍትሄ ታገኛለች ኢንሻላህ
እህቴዋ አላህ ካለሽበት ጭቀት ነጃይበልሽ ወላጆችሽንም አላህ ይረሀማቸው ግን በአላህ ይሄ ጽሁፍ ካየሽው መልሽልኝ እኔእህት እሆንሻለሁ አናግሪኝ
አይዞሽ ሁቢ አሏህ ኸይሩን ያምጣልሽ የሁላችንም የታፈነ ህመም አለነ💔 እኔም እዳቺ የተበላሸ ሂወት አለኝ😥 በስ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል እደው የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ወሏሂ እኔም አባትያየ ደፍሮኛል በህፃንነቴ ነበር አባቴ የሞተው ወንድሞቼም ህፃን ስለነበሩ ያው የሚያሳድገነ ሰው ስለሚያስፈልገነ አገባች እናቴ ሰውየው ግን በጣም አስመሳይ ነው ለሰወቹ ሲታይ በጣም እደሚወደኔ እደልጆቹ እደሚያየነ ነው የሚያቀው ሰው ግን ወሏሂ ሂወቴን አበላሸብኝ ብናገርሳ ከእናቴጋ ቢለያዩ ብየ ፈራሁ ምክኒያቱም ቢለያዩ እነዛ ወንድሞቼ የት ይወድቃሉ ገዳፊ የለነ ብየ ዝም አልኩኝ 💔 ግን ሁሌ እዳለቀስኩ እኖራለሁ ወንድ እሚባል ፍጥረት ጠላሁ ሁሉም ወንድ እደሱ ጨካኝ ይመስለኛል 💔😭😭😭 ሁሉም የታፈነ ህመም አለው አይዞን😭😭
ግን ወሏሂ ትናት ወድያ ሸር ያረከውን ቪድወ አይቼ በጣም ገረመኝ አባትያ እደዚህ ጡሩ አባት በመሆኑ አጅብ ወሏሂ ስንቱ አለ
አብሽሪ ውዴ
ማማየ ዛሬ ሌላ ቀን ነው አይዞን የልተበደለ የለም ወላሂ ኡፍ የወሼት ሳቅ ነበር የምሰቀዉ አሁን አገብቼ ባለወግ ሆንኩ አልሀምዱሊላህ
ዛሬን እንኑር የትላንቱ አለፈ አላህ የተሻለ ሂወት ይተካልን ያረቡ አባት አለመኖር ወጋ አሰከፈለን😭😭😭
@@አልሀምዱሊላህ456 አሏህ ይበሽርሽ
@@MaryamMayam-gm6he ሳህ ዛሬ ሌላ ቀን ነው ግን ልቤ አላምን አለ እጅ ከባድ ነው ወሏሂ አባትን ማጣት ማለት ለሴት ልጅ ስቃይ ፈተና ሰቆቃ ነው💔😭 እቤ እደደማ እየኖርኩኝ ነው ስቃይ መከራ ሁሉ ከኔ ብቻ የተደራረበ እስኪመስለኝድረስ😭😭😭😭
@@የነገንማንያቃል-ጰ9አ ስለዚ ዱአ አረጊ አላህ ሂክማ አለዉ ደሞ አሁን ሀረብ ሀገር ነን አልሀምዱሊላህ
ጭካኔው ና ምቀኚነቱ ነዋ ላሀውላወላቅወተ ኢላቢላህ ! አላህ ኸይር ይወፍቅሽ ያረብ እህቴ !
አክስትሽን እርጀ እሱን ገድል ግባ በይው ባለጌ ስልክሽን ከሁሉም አጥፊና አክስትሽን በድብቅ አውሪያት እቴዋ አይዞሽ
እፍፍፍ ወላሂ አንጀቴነው የበላሽው አብሽሪ እህቴ ሠብር አድርጊ አይዞሽ አላህ ኸይሩን ያመጣልሻል
አህለን ስያ ምርጥስው መገን ዱኔያ ሥንት ታሪክ አለ ሱበሀናላህ አብሺሪእህት አላህይሁንሺ ያረቢ ያሉትን ቢተስቦቻችንንአላህይጠብቅልን የለሉትን ይራህማቸው
አለህ ዪጠቢቀን ከበድ ኪሰተትነዉ አይዞሽ ኢህቴ
እንዴት እንደምትከሽው መረጃ በቴክስትም ይሁን በሪከርፍ መያዝ ኣለብሽ መንገድ መንገዱን እኔ እጠቁምሻለሁ ነይ በውስጥ
እኔ ብሆን መርዝ ነበር የማበላው ገና ከኔ ሳይዴርስ ፈላእነቱሏህ
ኢነሊላህ አይዞሽ ሀቢቢቲ በጣምየሚያሳዝንነገር ነዉ ያረብአላህ አተቤተሠቦቻችንም አተሠላምአዲርግልን 😭😭😭😭😭
እኔ ምንም ምል ዬለኝም ምክነቱም ወንድሜ ሰዩ ጨርሶተል እሱ የለሽ በስትክክል አድርጊ አይዞሽ እሂቴ ተሪኩ የመቼ መሆኑን በላቅም ጣከራ ሁኜ አላህ ከጎንሽ እንዲቆም በዱወ በርቺ
አይዞሽ እህቴ አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ እኔም እናቴ በልጅነቴ ሞታ ብዙ ተፈትኛለዉ
አሳዘነችኝ ወላሂ የህታችን ታሪክ አብሽሪ እህቴ
ኢላሊላሂ ወኢናኢለሂሪጅኡን አላህ ታለሽበት መከሪ አላህ ያውጢሽ አይዞሽ አድቅን ይፈታል ዱአ አርጊ
አብሺሪ እህቴ አላህ ካቺጋ ነው የሳያን ምክር ተግባር ላይ ማዋል አለብሺ
እንደዚህ ፕሮግራምህ የሚከብደኝ ነገር የለም።
እውነት ነው ግን ማለት ብዙ መፍቴ አለ ባአሁን ሳአት በተለይ ወደ ህግ ማሄድ ከፈራች እራሱ የሚያስፈራራት በስልክ እስከሆነ ደርስ የሱን ድምፅ ለህግ ማቅራብ ትችላለች ከዛም በተረፈ በሃቅ የሚፈርድ ሰው አይታጣም ለነሱ በናገር ማንም ሰው ይረዳታል ፍራቻ እንዳያአሸንፍሽ እህቴ ህግ ያለበት ሃገር ነው ያለሽው እንሽ አይዞሽ አብሽሪ በካይር ነገር
አብሽሪ እታችን አላህ ሰበብ ያውጣልሽ ያልሽበትን ጨቀት አሏህ ሱበሀነ ወተአላ ያሣልሽ እሱንም አላህ ቀጥ ያለውን መገድ ይምራው የኢሥላምን ጥፍጥና አሏህ ያሣውቀው 😢😢😢😢😢
አሰላምዋለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣምነው ሚያዘነው አላህ መጨረሸን ያሰምረው
አይዞሽእህቴአላህካችጋርይሁንእናታባትሽንአላህጀነተልፍርዶስንይወፍቅልሽ
ቆይ እህትዋ መጀመሪያ አላህ ይረሀማቸው ያረብ ግን ድኔ ብሎክ አረገሸ ግልግል ከዛ እንሸአላህ ኢቶቢያ መቸም ፍትህ የለም ለህግ ማቅረብ ከበጠበጠሸ ወይም አላህ ዳሰተካክለው ዱአ ውይም አላህ ዳነሳው ዱአ አረጊ ትንሸ አላህን አይፈረደም ደግና ደሞ ይበጠብጣል
ሀሲቢአላህ ወንአመልወኪል አይዞሺ እህቴ እናም ዝምበይዉ ሀገር ሳገቢ አግቢ ወድሜቺሺ ኒካየሳስሩሺ እናም ንም አያመጣ አዉቆሺነዉ እሚስፈራራሺ ሁለተኛ እደይጎዳሺ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያአላህ አጂብ አላህ ይጠብቀን እብሽሪልኝ
እህቴ ጀግና ዉኚ አትፊሪ ወደፊትሂጂ አትፊሪ አላህካቺጋር ነዉ::::
ብቻ ከባድነው ግን ብታገባ እላለሁ ሁሉንም ነግራው አምኖ የሚቀባላት አይጠፋም ግን ኒካንም ሸሪአ ያስራታ እና እሱም ያቆማን ሰው አለመኖሮን አቆኖ ኢንሸአላህ ሀይሩንነገር ይወፍቅሽ እህትየ ኢንሸአላህ አላህ ከታበዳይ ጎንነው
ያረቢ አላሕ ሒደያይስጠዉ አብሽሪ እሕቴ ሰያ ምክሮችሕ ከልብ የወድምምክር ነዉ አላሕ ይጠብቅሕ
እህቴ አላህ ይርዳሺ እራሺን ጠብቂ አሁን ላይ ግን ከእሱ ስልክሺን አጥፍተሺ ከሀገርሺ ገብተሺ ትዳርን መስርተሺ ኑሪ ለእሱም አላህ ይቦና ይስጠዉ
አላህ አለሽ ጠንክሪ አገር ገብተሽ እሌላ ዘመድ ገር አርፈሽ የራሥሽን አላማ ያዝ ብርሽንም ከቻልሽ በራስሽ ካልቻልሽ በታማኝ ሠውላኪ እህት አላህ ሡብሀነ ወተአላ አለሽ
ሠያ እባክህን እምታቀናብረው ፎቶ በጣም ያስጠላን
ያረቢ ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን
አሰለመለይኩምሱፕሀነአለህ እህት አለህ ይዘንልሽ ሰየወንድመችን ጀዘከለሁ ኸይር ሁለችንም አለህ ከእንደዝ አይነት ጭንቀት ይጠብቀን
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ያጀመአ ? ውዷ እህቴ አላህ ያግዝሽ አላህ ይርዳሽ በየት ባገኘሁሽ ? እኔ ሁለቱም ወላጆቸ በሀያት አሉ አላህ እድሜያቸውን የርዝምልኝ ያረብ ግን ውደ የነሱ መኖር ከዚህ አይነት ችግር አላዳኑኝም ነገር ግን ውደ ያንች ፈርሀት ድንበር አልፏል እባክሽ በየት ላግኝሽ በአላህ በጣም ነው የምፈልግሽ እውነት ልቤ ተሰብሯል ላወራሽ እፈልጋለሁ
አይዞሺ እህቴ አብሺሪ አላህ ያዋርደዋል አንች ጠክረሺ ስሪና የራስ ንብረት ሲኖርሺ ከዛም ያባትሺ ቤተሰቦች ይዳሩሺ ከዛ ደረጃ ከደረሺ አፉን ይዘጋል
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል ልጅቷ ሰዉ ያስፈልጋታል ተጎኗ የሚያበረታታት ቤተሰብ የለለዉ ሰዉ ህመሙ ከባድነዉ
ለሀውላ አይዞሽ እሕት በውሥጥ ባገኝሽ እረዳሽ ነበር
አኡዱቢላህ😭😭😭😭😭ምን ዘመን ላይ ነን ያቢቢቢ😭😭😭😭😭ኧረ በአላህ ይሄ ሰው አሁኑኑ በሸሪእዓ መያዝ አለበት አይዞሽ እህታችን😭😭
እስላም ዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሰለላሁ አለይሂብወሰለም
አብሽረ እህት አላህ ይረዳሽ በጣም ያሳዝናል
ያማል እኔእማቀውታሪክ አለ ልጅቱዋን ለትዳር ጠይቆ እሽብላውእያለ በመሐልቤተሰብ አይሖንምአላት ያኔ አልፈልግም አለችው ታዳ አመመኝ ነይእይኝ ሲላት ልታይው ሔደች ቤቱ ነገሩግን ተቃራኒ ነበር ክብረንፅሕናዋን በማስገደድወሰደ ታሪኩዋ ብዙ ነው ማንም አይሪዳውም ብቻ
ኡፉ ኡፉ ኡፉ አይዞኝ ሀቢብት እንዲዚህ አይነት ወንዲ ልጂ አለህ የጥፈለመን የራብ
አሰላማለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱሑ ሰያ እባክሕ። እባክሕ በአላ በአላ በአላ እዤሕ አለው አይተሕ እዳታልፈኝ እባክሕ ሑሌ አይምሮዬ እርፍት ሊያገኝ አልቻለም ሑሌ ፀፀት ነው ንዴት እና እኔ 16አመት ልጅ ነበርኩኝ ከዛ ካድ ልጅ ተዋወቁ በጋደኝነት 1አመት ቆየን ከዛ ብዙም ፈቃደኛ አልሑንኩም ነበር በቃ አድቀን ዝሙት ላይ ወደቅን😭😭 ግን እኔ ሐራምም ሐላሉንም ብዙም አለይም ነበር ስደ ዲንም ምኑም እውቀቱም የለኘም እና አሑን ስረዳው በጣም ሐራም እደሖነ አወቁ እና አሑን እኔ ልጁ እደ ጠላት ነው ማየው እሱ ግን እስካሑን እደሚወደኝ ነው ሚያወራው በተለያየ ሰልክ ይደውላል በቃ እርፍት ነሳኝ እሱም ወይ አልቀራ ወይ አይሰግድ እሺ እኔን ከፈለግከኝ በደ አላሕ ተመለስ ቅራ ስገድ ስለው ያቺ ስል እሺ አለኝ እና አሑን እሱ ባገባ በፊት ወጀል የሰራሑቱ እዳላደረጉት ይቆጠራል እኔ ከሱ ወጪ ወድ ነክቶኝ አላቅም እና እና እዳታልፈኝ እሱ እኔ የሚያኖርበትም አልተማረ ኢማን ምንም የለው ይቅማል ግን ብቻ ግራ ገባኝ ምናልባት እሱን ባገባ በፊት የሰራሑት ወቸል ከቀለልኝ ብዬ ነው እኔ ግን አልወደውም😭😭😭😭😭😭 እባክሕ ምከረኝ ላግባው ወይስ
ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላኸይር ወድማሽን ሱባሀነአላህ 🥺🥺አላህዬ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን ያረብ ባተእጠበቃለሁ ኢላሂ 😥
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
የዛሬዋ ባለታሪካችን እህታችን። አብሺሪ ያገልቢ ሁሉንም ነገር ለአላህ ስጪው
በጣም ምርር ብለሺ ድአ አድርጊ ወላጂችሺንም አላህ ይዘንላቸው በጀነት ም አላህ ያገናኛችሁ
አውቃላሁ ስደት ላይ በሀየሉምነገር እደሚከፋ
ያኡክቲ ድንሺን ተማራ ይበልጥ ከአላህ ጋር እድትገናኝ የአላህ እርዳታ እና እገዛ አይለይሺ
ድንሺን ባወቅ ቁጥር ትግሰተኛ ትሆኒያለሺ
አላህ ይገዝሽ በዲኒሽ ላይ ጠክሪ ከዛም ትዳር ፈላጊሽን በሸሪአ ፍርድ ቤት ታሠሪ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ያረቢ🤲🤲 ከደዝህ አይነት አላህ ይጠብቀን
አብሽሪ የኔ ውድ ወሏሂ አስለቀሺኝ አብሽሪ የኔ ማር ትዛዙ ከላይ ነው አሏህ አላ ለምን ለይል ተነስተሽ ሰግደሽ እጅሽን ወደ አሏህ አታነሺም ውድ እድሁኒ አስተጅብ ለኩም አሏህ በቁሯኑ ለምኑኝ እቀበላቹዋለው ብሎዋል ማሬ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ ከጎንሽ ነው ወላጆችሽንም አሏህ ሱ ወ ይሯሃማቸው። ሁሉኑም ሙስሊም የሞቱ እህት ወንድም አሏህ ይሯሃማቸው አብሽሪ ውዴ
ሱብሀን አላህ አጀብ ነው
የኔ እህት አይዞሽ እፍፍ ከባድ ነው😢ላይክ ሼርር አትርሱ
ሰያው ጀዛክአላህ ኸይር ገና ብዙ ታሪክ እንሰማለን 🤔👂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይራህማቸው አቺም አላህ ይጠብቅሽ
ይገርማል የአላህ ተው ጠብቀኝ የአላህ አላህ ያሳው ያረብ
እህቲ ታሪክሽ በጣም ልብይሰብራል ነገርግን ጠንካራመሆን አለብሽ ሰውየው መያዝአለበት
በወጀለኛ ሲትልጂ ጠካራነን አትፍሪ እህት አላህ ከተበዳወችጋነው አብሽሪ አዥው እስከዛሪ የበደለሽ ይበቃል 😢😔በተረፈ አላህይገዝሽ
አላህ ያበርታሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጪ አላህ ካንችጋ ነዉ
አረ እባክህን የሷሀብያት ታሪክ ተርክልን
እር ይሄ ነገር ፍትህ አገራችንን ያጠለቀለቀው ፈሳድ በዛ በተለይ ዘመድ ተጠግተው የሚኖሩ እየተደፈሩነው እር ፍትህ ያርብ
ያረብ በጠም የሰዝነል አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን ያአላህ በጣም የሰዝነል
አላህ መጨረሻችን የሰምሪን የሪብ ውዴ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይጠብቅህ ❤❤❤
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ
አስለሙ አላይኩምወረመቱለሂወበረክት ስለምነው ሴይ ዉንድም ኢሲትህ በዉስጥ ለዉረ ቁጢራክን ፅፍልኛ በጥም ጭቆየል ለመኪራኪ በታድሬ😢😢
የኔ ሚስኪን ከባድ ነው ወላሂ አሏህ ኑሩሽን ያስተካክልልሽ አሏህ ህዳ ይስጠው እሱንም ኡፍፍፍ😥😥😥😥
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ጀዛክ አሏህ ኸይረን ሰያ ጀህምያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልትነግረኝ ትችላለክ ???