ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ተስፋየ እንወድሃለን እባክህን ኣታቁዋርጥብን ኢሀው ከማዳመጤ በፊት ላይክ ኣደረኩ
የምን ኩርፊያ አገልግሎት ላይ ስለሆንኩ ነውኮ
@@eftahtesfasilase4230 ይቅርታ መምህር በጣም ይቅርታ
@@eftahtesfasilase4230 እኛ ኣንተ ስትዘገይብን የሆነ ነገር የሆንክ ይመስለናል ለዛ ነው ይቅርታ
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ሁሉንም አምላክ አሞልቶ ይስጥ አሜን ይስጥ ከክፉ ሁሉ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅ
እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቅዱሰ ሚካኤልን ላክልን በክንፉ ከመጣው መቅሰፍት ሀገራችንን ይጠብቅልን!!!🙏🙏🙏
መምህርእግዚአብሔርይመስገን እካንመጣህልንመምህርተስፋዬአበራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር በተዋሕዶ እምነት ያፅናን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ💐💐💐
ፈታሪ ሆይ ሀይማኖታችንን አፀነልን ልቦነ ስተን እባክህን መምህር ቃል ህወሃት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላም ተወዳጆች 👏ኑ አዳምጡ ላይክ ሼር አድርጉ ጎሽ 🥰
እሽ
እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን🌷🌿🌾ላይክ ሸር አረጉ የተዋህዶ ልጆች🌾
መስየ እባክሽ ሰብስክራይብ አርግኝ
ይሄንን ያድረገ እግዚአብሔር ስሙ ይተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን እንድሁም የብዙዎችን የነፍስ ምግብ ስለሚመግበን አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም እኔ በመምህር አስተምህሮ መሰረት ታናሽ ወንድሜን ሁሉም እመክረዋለሁ የዚህን ገጠመኝ መንጽር እንጠቀም እግዚአብሔር ከመጣብን ጦርነትና ስቃይና ሰቆቃ አልፈን እንድንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🕊🎤💚💚💛💛❤❤
በጣም አሉ እናጋልጣቸዋለን የቅዱስ ቆርሎስ በረከት አይለይክ ተስፋይ ሐወይ🙏
አሜን መምህር አንተንም የእማ ፍቅር ልጅ ኃያሉ ጌታ ክርስቶስ አምላካችን አገልግሎትህን ያስፋልን ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይስጠን የጠፉትንም ይመልስልን በአባቶቻችን በወንድሞቻችን እያደረ ለቤተክርስትኔያን ፈተና የሆኑትን ሁሉ ለዘለዓለም ሞት እሳት ከመማገድ ይልቅ ዓይነ ልቦናቸውን መልሶ ሰማያዊው ይርስት ያብቃልን እህት ወንድሞቼ ላይክና አሰተማሪ ኮመንቶችን ለመጻፍ ሁልጊዜም እንትጋ
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እኔም ባንተ ትምህርት የአብነ ሃብተማርያም እና እስትንፍሰ ክርስቶስ መስማትና እምነት ስንክሳር አግኝቸአለ እየተጠቀምኩ ነኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፍየ
አሜን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክ መምህሬ ወለተ ሰንበት ብሌክ በጸሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ
አሜን የሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋሰላሴ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የምታቀርብልን ገጠመኝ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በ ጉጉት ነው ምከታተለው የ ተዋህዶ ልጆች እንጠቀምበት በተለይ የ ዛሬው ትምርት ልዩ ነው ዳቢሎስ እንዴት አርጎ ከ ቤቱ እንዴ ማወጣን ተመልከቱ የ ድንግል ልጅ የ ሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን አሜን
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን።እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቸው ወደእቅፉ ይመልሳቸው።
ሰብስክራይብ አርግኝ
እግዚአብሔር ይመስገንእባካቹ ላይክ አድርጉ መምህር የሚጠቀምበት ከሆነ ላይክ አድርገን ብንጀምር እኛ አንጎዳበትምኮ!!
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው መምህር እኳን ደህና መጣህ ላይክ አድርጉ ቢድዋውን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል ቃለ ህይት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Amen Amen Amen
እግዚኣብሔር ታላቅ ነው የትዕብተኛውን ሀይል ያዋርዳል በፍቅርም ይማርካል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደስ ኣለክ የልቦናህም መሻት ይፈፅምልህ።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ሰዎች ኣሉ እንደዚህ ኣባቶችን መስለው መሰናክል የምሆኑ እግዚኣብሔር ይገስፃቸው
ቃለሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናል ተስፋ መንግሥቱን ያወርስልን።ወ/ሥላሴንና ቤተሰቦቿን በፀሎት አስቡኝ
የእግዚአብሔር ስም ይመስገነ ይኹን ያሁሉ ያደረገ በእወነት ድንቅ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና እማ ፍቅር ትጠብቅልንበእውነት እጽብ ድንቅ ነው ከዳቢሎስ ሲራ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቤቴክርስቲያን ጠላቶቻን ከምድርገጽ ያጥፋልን ልቦና ይስጥልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼንእስካለ ማርያምወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅወልደ ዮሐንስወለተ ሚካኤል
በጣም ደስ የምል ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይማራን🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጡልን መምህሬ በዚ ትምህርት ተለወጫለሁ ቀሪ ዘመኖትን እገዚአብሔር ይባርክ የተዋህዶ ልጆች ገባገባበሉ እንማር እንለወጥ ላይክ ሸሚዝ ር ሰብስክራይብ እናደርግ አለማዊ ትምህርት ቢሆን ሚቀድመን የለም
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቤተክረስቲያናችንን ጠላቶዎች ከምድረ ገፅ ያጥፍልን የወድማችንን ፍፃሜውን ያሳምርለት መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ሰላም ዋልክልን መምህር ለዚቺ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንካን ደህና መጣህ ወለተ ተክለሃማኖት በለህ በፀሎት አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ መድሃኒዓለም የተባረከ የተቀደሰ ያርግልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን የእግዚአብሔር አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣዎ እየሰማን ነው መምህራችን ኣሜን እሱ በቸርነቱ ይፈውሰን
ሶልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቅል ህይውት ያሰማል መምህረችን በእውነትእግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ ትምህረት አሰትምረ ነው
መምህራችን እኳን በደና መጣህ ለወድማችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልንመምህራችን ወደኛ አገር ወደገጠር ብዙ ሰወች ለውቀት እያሉ አብሾ ይጠጣሉ ደሞም ቅባት የሚባልም አለ እና መተህ ብታስተምራቸው ብዙ ነፍሳት ይድኑ ነበር
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላክትያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል ደስ ይላል በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ቅዱስ ሚካኤል ሺ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ይጠብቅህ ምናልባት ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አቡነ ሃብተ ማርያምን ብትዘክራቸው ጥሩ ይመስለኛል ቤተሰቦችህ ስለሚዘክሩ
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ መንበረማርያም እያላችሁ በአዛኚቱዋ ብላችሁ
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገንመምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህርተስፋየእንኳንደህና መጣህ በፆሎትህአስበኝ ወለተሚካዔልብለህ
እግዛብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልንእኛንም የሰማነውን በልባችንያሳድርልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት በጣም እሚገርም ነው ንቁ ብዙ አፈ ቅቤ አለ ይለናል ይሄ ገጠመኝ የበግ ለምድ እየለሱ በምላስ እሚሸነግሉ ብዙ ናቸው አሁንም #እውነትም ሴቶች ልክ ነህ #ማህበር እዚጋ ማህበር ሲባል ተግባር የለን ዝብለን አንዱ ጋር #መርጋት አንወድም እግዚአብሔር #ማስታወልን ያድለን መሮጥ እንወዳለን አንሰማም በተለይ በወንዶች አፈ ቅቤነት ስንቱ ጠፍቱዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው እሱ ይከልለን ዘመኑ ከባድ ነው ውድማችን እንኳን ተመለስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አካልህን ብታጣም በሰራነው ስራ ቅጣታችንን በፀጋ መቀበል ነው
ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሳብህን ደሞ ይፍፅምልህ እንዳትዘናጋ አሁንም ባለህ ጊዜው ተጠቀምበት
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰመልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን።የእግዚአብሄ ስራ በጣም ይገርማል ተመስግን።
ቸር አላችሁ ወጎኖቼ ኑ እዳምጥ
ሰብስክራይብ አርግኝ 😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በቀናውን መንገድ ይምራን እኔ ሃጥያተኛ በደለኛ ወለተ ኪዳን እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ
አምላኬ ሆይ ሁሌም ተመስገን እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችንእንኳን ደህና መጣሁልን ሠላምህ ይበዛልን👏❤️😘 ሰምቸ እመለሳለሁ👂👈✍️
አገጥሞናል መማህርዬ
መደሀኒአለም ለምን በሉት ትውልደልሁ
@@senaittesfaye2288 ሰብስክራይብ አርግኝ ሰንየ
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማህ መልካም ትምርት ነበር ተባርክልኝ
ይገረማል ጓደኛዬ ትዝዝዝ አለችኝ ፈቅረኛዋ ሀይማኖት አሰቀይረዋት እሰከ 8 አመት ቆዪ ሥራ ቦታ ቢቻ ነው ሚለያየው ልጆ ግን ሀገረ ቤት 5 ልጅ አለው አሁን እሳት እና ቃጫ ሁኑ። በሡ ንዲት ክረሰቲያን ወድ አፈቀረች ሀይማኖት ቀይረልኝ አለቼው እኔም ቤተሰብ ተናገረኩበት እሰኪ አግዞኝ በጸሎት ለጅትዋ በልጫነሸ ትባላለች የክረሰትና ሰምዋ አላቀውም#መምህር በጸሎትህ አሰባት
እግዝአብሔር ይመስገን ለዝህ ለደረሰን እግዝአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ረዴት በረከታቸው ይደርብን ያባቶቻችን ለመምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን የተማርነውን የቅዱስ ቃሎን በልባችን ያሳድርብን አምላክ ቅዱስ አሜን ፫
ብርትየ ሰብስክራይብ አርግኝ
የምን ማርበትን የምሰማበትን አደበት ይክፈትልን ☝☝👏💒
አሜን ፫ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሄር ይመስገን መምህርራችን ሠላምህ ይድረሠን እንኳን ደህና መጣህ መልካም የመማርያ ስአት ዉድ የልኡል እግዚአብሄር ቤተሠቦች በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም አይለያችሁ🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን
ሳምራየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቃለ ሄወት ቃለ በርክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ እውነት ነው እኔሚ አውቃለው ትክክል ነክህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ
እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን ከምንም ነገረ በላይ የነፍሳት ወደዘለዓለሚው አቢታቸው የመለስ አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይደረሰን የወንድማችን ክፍ መንፈሰ ያንሳላት
ሰብስክራይብ አርግኝ እህት
የመምህርን ሰልክ የምታቁ በማርያም ተባበሩኝ 🤲
እግዚአብሔር ይባርክኽ ፀጋዉን ያብዛልክ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት ለሱ የደረሰ አምላኮችን ለሁሉ ይደረስ በእወነት ምምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን፫
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ተመስጌን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን መልካም የማዳመጥ ግዜ ይሁንልን እህት ወንድሞች 💚
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የተባረክ መምህር
ሀንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስመአብ አረ ምእመናን ላይክ እና የታየው አይነፃፀርም ለምን ግን ላይክ ማድረግ ያቅታችዋል አትከፈልበትም አረ በማርያም ላይክ ሼር አድርጉ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እንኳንም ተረፍክልን ወንድማችን
memmher enkun den metak❣
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው ለባለ ታሪካችን እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት አሜን :
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተለይ ገጠመኝ 195 በጣም ነው ያስተማረን 1ኛ ዮሀንስ መልዕክት 4፡8 “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በቤተክርስቲያን አድጎ በእሱ እግዚአብሔር ብዙ ነፍስ እንዲመለስ እያስተማረው ነው በርኩስ መንፈስ ያገኘውን ብር ለእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሲያደርግ የእግዚአብሔርን ፍቅር ከሁሉም እንደሚበልጥ አሳይቶታል ደስ ይላል አርፊ ገጠመኝ አስተማሪ ነው፡፡ በድጋሚ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፡፡ፀልዩልን አምደ እስጢፋኖስ፤ስነማርያምና ልጃችን ወለተሰማያት፡፡
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን
እነዚህ ብር ይመስገን ስል ህልም ነህ እኒኩእውጥያሉትኩላዋች
ሁላችንም በምህረቱ እንደ ወንድማችን ይመልስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተጋር ይሁን ቆይ ልስማውና እመለሳለሁ
ሰብልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተመስገን ማስተዋል ይስጠን
እግዚያብሔር ይመሥገን የኛንም ፍፃሜ ያሣምርልን መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ
ሰብስክራይብ አርግኝ አህቴ
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥል አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን
በፀሎት አስቡኝ ችግር ለይ ነኝ ከነቤተሰቦቼወለተኪዳን ተክለፃድቅወለተሰማአት ወልደ ሰማአትይሗንስ ሀይለ ገብርኤል ወለተ ተሳይ እህተ ጎርጊስ ብላችሁ 😥🙏
እግዚአብሔር ይሰብሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እግዚአብሔር ያሥባችሁው
እመብርሐን የከበደውን ቅልልልልል ታድርግላችሁ
@@ፀሐይወጣልኝ አሜን አሜን
ሰላም ላተይሁን መምህር እኩን ደና መጣህ ሰላምህ ይብዛ ጠጋዉን ያብዛልህ
መምህር ተስፋየ እንወድሃለን እባክህን ኣታቁዋርጥብን ኢሀው ከማዳመጤ በፊት ላይክ ኣደረኩ
የምን ኩርፊያ አገልግሎት ላይ ስለሆንኩ ነውኮ
@@eftahtesfasilase4230 ይቅርታ መምህር በጣም ይቅርታ
@@eftahtesfasilase4230 እኛ ኣንተ ስትዘገይብን የሆነ ነገር የሆንክ ይመስለናል ለዛ ነው ይቅርታ
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ሁሉንም አምላክ አሞልቶ ይስጥ አሜን ይስጥ ከክፉ ሁሉ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅ
እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቅዱሰ ሚካኤልን ላክልን በክንፉ ከመጣው መቅሰፍት ሀገራችንን ይጠብቅልን!!!🙏🙏🙏
መምህርእግዚአብሔርይመስገን እካንመጣህልንመምህርተስፋዬአበራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር በተዋሕዶ እምነት ያፅናን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ💐💐💐
ፈታሪ ሆይ ሀይማኖታችንን አፀነልን ልቦነ ስተን እባክህን መምህር ቃል ህወሃት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰላም ተወዳጆች 👏ኑ አዳምጡ ላይክ ሼር አድርጉ ጎሽ 🥰
እሽ
እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን🌷🌿🌾
ላይክ ሸር አረጉ የተዋህዶ ልጆች🌾
መስየ እባክሽ ሰብስክራይብ አርግኝ
ይሄንን ያድረገ እግዚአብሔር ስሙ ይተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን እንድሁም የብዙዎችን የነፍስ ምግብ ስለሚመግበን አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም እኔ በመምህር አስተምህሮ መሰረት ታናሽ ወንድሜን ሁሉም እመክረዋለሁ የዚህን ገጠመኝ መንጽር እንጠቀም እግዚአብሔር ከመጣብን ጦርነትና ስቃይና ሰቆቃ አልፈን እንድንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🕊🎤💚💚💛💛❤❤
በጣም አሉ እናጋልጣቸዋለን የቅዱስ ቆርሎስ በረከት አይለይክ ተስፋይ ሐወይ🙏
አሜን መምህር አንተንም የእማ ፍቅር ልጅ ኃያሉ ጌታ ክርስቶስ አምላካችን አገልግሎትህን ያስፋልን ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይስጠን የጠፉትንም ይመልስልን በአባቶቻችን በወንድሞቻችን እያደረ ለቤተክርስትኔያን ፈተና የሆኑትን ሁሉ ለዘለዓለም ሞት እሳት ከመማገድ ይልቅ ዓይነ ልቦናቸውን መልሶ ሰማያዊው ይርስት ያብቃልን እህት ወንድሞቼ ላይክና አሰተማሪ ኮመንቶችን ለመጻፍ ሁልጊዜም እንትጋ
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እኔም ባንተ ትምህርት የአብነ ሃብተማርያም እና እስትንፍሰ ክርስቶስ መስማትና እምነት ስንክሳር አግኝቸአለ እየተጠቀምኩ ነኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፍየ
አሜን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክ መምህሬ ወለተ ሰንበት ብሌክ በጸሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ
አሜን የሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋሰላሴ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የምታቀርብልን ገጠመኝ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በ ጉጉት ነው ምከታተለው የ ተዋህዶ ልጆች እንጠቀምበት በተለይ የ ዛሬው ትምርት ልዩ ነው ዳቢሎስ እንዴት አርጎ ከ ቤቱ እንዴ ማወጣን ተመልከቱ የ ድንግል ልጅ የ ሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን አሜን
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን።እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቸው ወደእቅፉ ይመልሳቸው።
ሰብስክራይብ አርግኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
እባካቹ ላይክ አድርጉ
መምህር የሚጠቀምበት ከሆነ ላይክ አድርገን ብንጀምር እኛ አንጎዳበትምኮ!!
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው መምህር እኳን ደህና መጣህ ላይክ አድርጉ ቢድዋውን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል ቃለ ህይት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Amen Amen Amen
እግዚኣብሔር ታላቅ ነው የትዕብተኛውን ሀይል ያዋርዳል በፍቅርም ይማርካል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደስ ኣለክ የልቦናህም መሻት ይፈፅምልህ።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ሰዎች ኣሉ እንደዚህ ኣባቶችን መስለው መሰናክል የምሆኑ እግዚኣብሔር ይገስፃቸው
ቃለሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናል ተስፋ መንግሥቱን ያወርስልን።ወ/ሥላሴንና ቤተሰቦቿን በፀሎት አስቡኝ
የእግዚአብሔር ስም ይመስገነ ይኹን ያሁሉ ያደረገ በእወነት ድንቅ ነው
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና እማ ፍቅር ትጠብቅልን
በእውነት እጽብ ድንቅ ነው ከዳቢሎስ ሲራ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቤቴክርስቲያን ጠላቶቻን ከምድርገጽ ያጥፋልን ልቦና ይስጥልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
እስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
ሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወልደ ዮሐንስ
ወለተ ሚካኤል
በጣም ደስ የምል ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይማራን🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጡልን መምህሬ በዚ ትምህርት ተለወጫለሁ ቀሪ ዘመኖትን እገዚአብሔር ይባርክ የተዋህዶ ልጆች ገባገባበሉ እንማር እንለወጥ ላይክ ሸሚዝ ር ሰብስክራይብ እናደርግ አለማዊ ትምህርት ቢሆን ሚቀድመን የለም
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቤተክረስቲያናችንን ጠላቶዎች ከምድረ ገፅ ያጥፍልን የወድማችንን ፍፃሜውን ያሳምርለት መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ሰላም ዋልክልን መምህር ለዚቺ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንካን ደህና መጣህ ወለተ ተክለሃማኖት በለህ በፀሎት አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ መድሃኒዓለም የተባረከ የተቀደሰ ያርግልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን የእግዚአብሔር አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣዎ እየሰማን ነው መምህራችን ኣሜን እሱ በቸርነቱ ይፈውሰን
ሶልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቅል ህይውት ያሰማል መምህረችን በእውነት
እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ ትምህረት አሰትምረ ነው
መምህራችን እኳን በደና መጣህ ለወድማችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
መምህራችን ወደኛ አገር ወደገጠር ብዙ ሰወች ለውቀት እያሉ አብሾ ይጠጣሉ ደሞም ቅባት የሚባልም አለ እና መተህ ብታስተምራቸው ብዙ ነፍሳት ይድኑ ነበር
አሜን
አሜን
አሜን
ዝማሬ
መላክትያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል ደስ ይላል በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ቅዱስ ሚካኤል ሺ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ይጠብቅህ ምናልባት ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አቡነ ሃብተ ማርያምን ብትዘክራቸው ጥሩ ይመስለኛል ቤተሰቦችህ ስለሚዘክሩ
ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብ
ከእኔ የበረታችሁ
በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ
መንበረማርያም እያላችሁ
በአዛኚቱዋ ብላችሁ
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህርተስፋየእንኳንደህና መጣህ በፆሎትህአስበኝ ወለተሚካዔልብለህ
እግዛብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና
መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልንእኛንም
የሰማነውን በልባችንያሳድርልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት በጣም እሚገርም ነው ንቁ ብዙ አፈ ቅቤ አለ ይለናል ይሄ ገጠመኝ የበግ ለምድ እየለሱ በምላስ እሚሸነግሉ ብዙ ናቸው አሁንም #እውነትም ሴቶች ልክ ነህ #ማህበር እዚጋ ማህበር ሲባል ተግባር የለን ዝብለን አንዱ ጋር #መርጋት አንወድም እግዚአብሔር #ማስታወልን ያድለን መሮጥ እንወዳለን አንሰማም በተለይ በወንዶች አፈ ቅቤነት ስንቱ ጠፍቱዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው እሱ ይከልለን ዘመኑ ከባድ ነው ውድማችን እንኳን ተመለስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አካልህን ብታጣም በሰራነው ስራ ቅጣታችንን በፀጋ መቀበል ነው
ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሳብህን ደሞ ይፍፅምልህ እንዳትዘናጋ አሁንም ባለህ ጊዜው ተጠቀምበት
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰመልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን።የእግዚአብሄ ስራ በጣም ይገርማል ተመስግን።
ቸር አላችሁ ወጎኖቼ ኑ እዳምጥ
ሰብስክራይብ አርግኝ 😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በቀናውን መንገድ ይምራን እኔ ሃጥያተኛ በደለኛ ወለተ ኪዳን እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ
አምላኬ ሆይ ሁሌም ተመስገን እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችንእንኳን ደህና መጣሁልን ሠላምህ ይበዛልን👏❤️😘 ሰምቸ እመለሳለሁ👂👈✍️
አገጥሞናል መማህርዬ
መደሀኒአለም ለምን በሉት ትውልደልሁ
@@senaittesfaye2288 ሰብስክራይብ አርግኝ ሰንየ
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማህ መልካም ትምርት ነበር ተባርክልኝ
ይገረማል ጓደኛዬ ትዝዝዝ አለችኝ ፈቅረኛዋ ሀይማኖት አሰቀይረዋት እሰከ 8 አመት ቆዪ ሥራ ቦታ ቢቻ ነው ሚለያየው ልጆ ግን ሀገረ ቤት 5 ልጅ አለው አሁን እሳት እና ቃጫ ሁኑ። በሡ ንዲት ክረሰቲያን ወድ አፈቀረች ሀይማኖት ቀይረልኝ አለቼው እኔም ቤተሰብ ተናገረኩበት እሰኪ አግዞኝ በጸሎት ለጅትዋ በልጫነሸ ትባላለች የክረሰትና ሰምዋ አላቀውም#መምህር በጸሎትህ አሰባት
እግዝአብሔር ይመስገን ለዝህ ለደረሰን እግዝአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ረዴት በረከታቸው ይደርብን ያባቶቻችን ለመምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን የተማርነውን የቅዱስ ቃሎን በልባችን ያሳድርብን አምላክ ቅዱስ አሜን ፫
ብርትየ ሰብስክራይብ አርግኝ
የምን ማርበትን የምሰማበትን አደበት ይክፈትልን ☝☝👏💒
Amen Amen Amen
አሜን ፫ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሄር ይመስገን መምህርራችን ሠላምህ ይድረሠን እንኳን ደህና መጣህ መልካም የመማርያ ስአት ዉድ የልኡል እግዚአብሄር ቤተሠቦች በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም አይለያችሁ🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን
ሳምራየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቃለ ሄወት ቃለ በርክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ እውነት ነው እኔሚ አውቃለው ትክክል ነክህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ
እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን ከምንም ነገረ በላይ የነፍሳት ወደዘለዓለሚው አቢታቸው የመለስ አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይደረሰን የወንድማችን ክፍ መንፈሰ ያንሳላት
ሰብስክራይብ አርግኝ እህት
የመምህርን ሰልክ የምታቁ በማርያም ተባበሩኝ 🤲
እግዚአብሔር ይባርክኽ ፀጋዉን ያብዛልክ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት ለሱ የደረሰ አምላኮችን ለሁሉ ይደረስ በእወነት ምምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን፫
Amen Amen Amen
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ተመስጌን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን መልካም የማዳመጥ ግዜ ይሁንልን እህት ወንድሞች 💚
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የተባረክ መምህር
ሀንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስመአብ አረ ምእመናን ላይክ እና የታየው አይነፃፀርም ለምን ግን ላይክ ማድረግ ያቅታችዋል አትከፈልበትም አረ በማርያም ላይክ ሼር አድርጉ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እንኳንም ተረፍክልን ወንድማችን
memmher enkun den metak❣
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው
ለባለ ታሪካችን እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት አሜን :
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተለይ ገጠመኝ 195 በጣም ነው ያስተማረን 1ኛ ዮሀንስ መልዕክት 4፡8 “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በቤተክርስቲያን አድጎ በእሱ እግዚአብሔር ብዙ ነፍስ እንዲመለስ እያስተማረው ነው በርኩስ መንፈስ ያገኘውን ብር ለእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሲያደርግ የእግዚአብሔርን ፍቅር ከሁሉም እንደሚበልጥ አሳይቶታል ደስ ይላል አርፊ ገጠመኝ አስተማሪ ነው፡፡ በድጋሚ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፡፡ፀልዩልን አምደ እስጢፋኖስ፤ስነማርያምና ልጃችን ወለተሰማያት፡፡
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን
ሰብስክራይብ አርግኝ እህት
እነዚህ ብር ይመስገን ስል ህልም ነህ እኒኩእውጥያሉትኩላዋች
ሁላችንም በምህረቱ እንደ ወንድማችን ይመልስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተጋር ይሁን ቆይ ልስማውና እመለሳለሁ
ሰብልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ተመስገን ማስተዋል ይስጠን
እግዚያብሔር ይመሥገን የኛንም ፍፃሜ ያሣምርልን መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ
ሰብስክራይብ አርግኝ አህቴ
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥል አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን
በፀሎት አስቡኝ ችግር ለይ ነኝ ከነቤተሰቦቼ
ወለተኪዳን ተክለፃድቅ
ወለተሰማአት ወልደ ሰማአት
ይሗንስ ሀይለ ገብርኤል
ወለተ ተሳይ እህተ ጎርጊስ ብላችሁ 😥🙏