194ኛ ገጠመኝ፦ሚስቶች ሲወልዱ ለባሎች ማሳየት የሚያመጣው ውጤት ያስገርማል(በመ/ር ተስፋዬ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 384

  • @bbhh211
    @bbhh211 3 ปีที่แล้ว +38

    መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ???ቆረበች ብለሀል ያለ ባሏ መቁረብ ይቻላል እንዴ?እባክህ መልስልኝ አሁን እኔ ባሌ ይሁዲ ነው የራሱን ሀይማኖትም አያከብር እንኳን ኦርቶዶክስን እና እኔ መቁረብ እችላለሁ እባክህ ንገረኝ

    • @candyholic1118
      @candyholic1118 3 ปีที่แล้ว +9

      የኔ እህት መቁርብ የልብሽም ግን እግዚአብሔር ባልሽን እንዲቅይርልሽ ጸለይ እሺ

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  3 ปีที่แล้ว +62

      ካረገዘች በኋላ ንስሐ መግባት ልምዷ ነው ስለዚህ ድጋሚ እንዲነካት ካልፈቀደች ትችላለች
      ይህ ማለት ባልየው ካስረገዛት በኋላ የበንስሐ የምትታጠበው ለፅንሱ ቁርባን ስትል ነው
      ስለዚህ ጉዳይ ሳላወራ አልፌው ነው

    • @helenselemon4574
      @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +10

      እህቴ ባልሽን እንዲቀዬር መፀለይ ጌታችን ልብን የሚራራ ነው ። ካልሆነ ----- እግዚአብሔር እንዲ ብላሏ ሁሉን ነገር ትታቹ ተከተሉኝ አለ እኔ አንቺን ብሆን እቆርባለው ስለዚህ አሲቢበት

    • @tigestmaru9643
      @tigestmaru9643 3 ปีที่แล้ว +9

      ለእግዚአብሔር የሜሳነው የለም አንች በርች በፆም በፆሎት በስግድት አይዞሽ ኬዳነምህርት ትርዳሽ

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +20

      @@eftahtesfasilase4230 መምህር እኔ አሁን እናቴ ልትቆርብልኝ ንሥሀ ላይ ናት የፍሥለታ ፃም ሢጠናቀቅ ቅዱሥ ሥጋውን ክቡር ደሙን ልትቀበል ነው
      ሀና ማአርያም ብለህ በፀሎት አሥብልኝ ፡ ይሄ ሁሉ ባባታችን በመምህር ግርማ
      ባተ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @MeskiArega
    @MeskiArega หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሁሌው አምላካችን በሁሉ ይክበር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉ ይክበር የቅዱሳን መላእክት የፃድቃን ንጉስ የእኛም አባታችን የሆነው ልዑልና ቅዱስ የሆነው አምላካችን ይመስገንልን ። ውስጤ ዕርክት ነው እኮ የሚለው። ግሩም።

  • @የቅዱስ
    @የቅዱስ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለናንተ የደረሱ ስላሴ ለኛም ይድረሱሉን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህራችን ❤️

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 ปีที่แล้ว +5

    ወልዶ መታቀፍማ ሁሉም ይመኛል ችግሮ ጭንቆ ምጥናት ለእህታችን የደርስችላት የጭንቅ አማላጂቷ ድንግል ወልድን ለመታቅፍ እርጅንእናቴ በስድት በልጅ ሽታ እና የልጅ ድምፅ ነው ሚናፍቅይ ለሴት ልጅ ክብር ድግሞ ወልዶ ማቅፍ ነው ሁላችንም ወልድን ለመሳም እመቤቴ ትርዳን እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህር እስክ ቤተስብህ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +23

    ዛሬ ፳፮ ነዉ ፃድቁ ዐባታች ዐቡነ ሀብተማርያም ናቸዉ የፃድቁ ምልጃና ፀሎት አይለየን💚💛❤ የይህን
    የቃዬል ዘመን ከምድረ ገጽ ያጥፉልን አሜን፫

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 3 ปีที่แล้ว +4

    እያዳመጣችሁ ሰብስክራይ ላይ ኮመንት እያረጋችሁ ላልደረሰ እንዲዳረስ ነው እኛ ያገኘውን በረከትና ለውጥ የተማርነውን ለማካፈል ነው አመሰግናለሁ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +5

    ምጥ ከባድ ነው አንድ ደቂቃም ቢሆን
    ደሥ የሚለው ግን እመብርሀን አለች
    እሡዋ ትፈታዋለች ክብር ይግባት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዕድሜያችን ላይ ጨምሮ ይሄን ቀን ላሳየን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ
    ‌ወለተ ሚካኤል

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 3 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ መምህር 2 ልጆች ተስሜ ወለድኩኝ አንዱ ታህሳስ 22 ሴቷ ታህሳስ 19 ነው የተወለዱት ግን ወንዱ በቅድስት ስላሴ ተስዬ ነው ሴቷ በድንግል ማሪያም ሲሆን 2 ሲወለዱ መውለዴን እንኳን ቀርቶ ምንም ሳይመስለኝ ከአረገዝኩኝ ጀምሬ እስከምወልድ ድረስ ፀበል እየጠጣው 9 ውር ከ6ቀን ሲሆን እሔዳለው በ30 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነው የምወልደው ፀበል መጠጣቴ በጣም ጠቅሞኛል እና ፀበልም መጠጣት መጥቀሙን እኔ ምስክር ነኝ በእውነት

    • @merry3355
      @merry3355 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem 3 ligoch new yeweldkut be mit 9 wer mulu tsebel eyetetahu dingle mariam beselam gelaglagnalech temesgen 🙏

  • @ጓልባላኪዳናሚኪኤልማይዱር
    @ጓልባላኪዳናሚኪኤልማይዱር 3 ปีที่แล้ว +29

    እንኳዕ ዳሓን መፃእካ ኑዑ እስኪ ንምሃር ንሃገርና ሰላም ፍቅሪ ሓድነት የውርደልና ቢሄር ምናምን ዘረኝኘት ትተን አብረን እንደግ ኣባካችሁ አብረን እግዚአብሔርን እናመስግን እወዳችዋልሁ 💛❤💛❤💛

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 3 ปีที่แล้ว +4

      እሺ እዛ ሓፍተይ ኩልና ደቂ አዳም ሂዋን ኢና ንሃገርና ሰላም የውርደልና ዘረኝነት መጥፍ ነው ፍቅር ይበልጣል

    • @feryamaryamlji
      @feryamaryamlji 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Fikir abe kul yezfan egezabehar amilak yehawaty

    • @yorkkerkaliyan5223
      @yorkkerkaliyan5223 3 ปีที่แล้ว

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፍቅሪ አብ ኩሉ ይስፈን ወላዲተ አምላኽ ምህረት ትሀበና እዘን አሕዋተይ

    • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
      @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እግዚአብሔር ይሄን በዘር እሚያባላንን መንፈስ በመስቀሉ ሀይል አሶግዶ ፍቅርን ያስፋልን እመብርሀን ያስራት ሀገሯን ታስብልን
      #መፈሳዊይነት_ይብለጥ

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፡ተስፋ፡ ስላሴ፡አማኒኤል፡ይጠብቅህ ፡ልጆች ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏እንዲሁም፡የዚህ ፡ትምህርት፡ተከታታዬች ፡፡የዚህ፡ገጠመኝ፡ቤተሰቦች፡በቤታቹ፡የገባ፡በረከት ፡በሁላችን ፡ቤት ይግባ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏ወደ፡እኛ፡እንዲቀርብ፡ፍቃደኛ፡ስለሆናቹ ፡እናመሰግናለን፡፡ይሄ፡ገጠመኝ ፡ብዙ፡ትምህርት ፡አለው፡፡ባለቤቱ፡ልክ፡የኔ፡አስተሳሰብ፡አላት፡ሰው ፡የእግዚአብሄር ፡ፍጡር እንደሆነ፡ነው ፡የማምነዉ፡ለማንም፡የት፡ነው ፡አገርህ ፡ብየ፡አልጠይቅም ፡፡ባሌ፡ራሱ ከ25ዓመት፡የተጋባን፡ሃይማኖቱ፡ክርስትያን ፡እንደሆነ፡ነዉ፡የጠየቁት፡፡ባልና፡ሜስት፡መከባበር፡መደማመጥ አለባቸው፡፡በውጭ፡አገር፡ሴቶች፡ስንወልድ፡ቧሎቻችን፡አብረው፡ነው፡በጣም፡ደስ፡ይላል ፡፡ዋናው፡እምነትና፡ፀሎት፡ሲኖር፡ነው፡ፍቅሩ፡መከባበሩ፡የሚኖር፡፡ስንት፡ባል፡የሜስቶቻቸው፡ምጥ፡አይተው፡ስንት፡ግፍ፡የሚሰሩ፡፡ልጅ፡ተወልዶ፡ጡት፡ማጥባት፡ብዙ፡ጥቅም ፡አለው፡በህክምና፡ተረጋግተዋል ፡ከብዙ፡ሕመም፡ነፃ፡ይሆናሉ፡አእምራቸው፡ይዳብራል፡፡የወለዳቹ፡አጥቡ፡እኔ በስራየ፡ቢዚ ነኝ፡ወደ፡ስራ፡ተመልሼም፡የማጥባት፡ፍላጐት፡ስለነበረኝ፡አደረኵት፡፡ቤታችን፡በፀሎት፡በስግደት ፡ፀጋ፡እንቀበል፡፡
    ወለዘሂወት፡መድሃኒዓለም፡ምስ፡ኩላትና ፡ይዅን፡አሜን፡፡፡🙏🙏🙏

  • @bettylondon8122
    @bettylondon8122 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ መምህር መጀመሪያ አካባቢ ላይ ስለ ሰውየው ባህሪ ስታወራ ልክ ስለኔ ባል የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ተገርሜ ነው ሳዳምጥህ የነበረው አንዳይነት ሆኑብኝ ልክ እንደመንታ ልጅ በርግጥ የኔ ባል ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ አብሮኝ ገብቶ አብሮኝ ተጨንቆ እመብርሀን እረድታኝ ሁለቱንም በምጥ ነው የወለድኩት፣ ለልጆቹም በጣም እንስፍስፍ ነው ፍቅር አለው ለኔም ክብር አለው ግን ከተወሰነ ጊዜ በኻላ ይሄ የፖለቲካ/ የጦርነት ወሬ ቁርስ፣ ምሳ፣ እራቱ ሆኗል ማለት ይቻላል ብዙ ጊዜም አጨቃጭቀናል፣ የቤታችንንም ፍቅር በጣም አደብዝዞታል፣ ለሀይማኖቱ ግድ የለውም የስም ክርስትያን ነው፣ እኔም በሀጢያተኛ አንደበቴ እማምላክን እየለመንኳት ነው፣ በተረፈ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ገብረ መድህን ብላችው በጸሎት አስቡልኝ።
    እህቴም ያንችን ቤት የጎበኙ አጋእዝተ ዓለም ስላሴ የኔንም ቤት እንዲጎበኙልኝ በጸሎትሽ አስቢኝ፣ ወለተ ትንሣዔ እባላለው ከለንደን።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +4

    በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ተአምር ነው የኣክስቴ ልጅ ስትወልድ በምጥ ጭንቀት ሁለተኛ ኣይደገመንምእያለች ነው የወለደችው ክክ አሁን እንተርባታለን ኣይ ጭንቁ ሰለማታውቁት ኮ ነው እያለች ታስቀን ነበር ክብር ለእናትይገባታል ከእግዚኣብሔር ቀጥሎ ይገባታል ቃል ሂወትያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +8

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
    *_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ፤_****_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 ปีที่แล้ว +10

    ላይክ 👍👍 ሸር አድርጋቹህ አዳምጡ ህዝብ እናድን ሽር አድርጉ እንቃ እባካቹህ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ እያነቃን ነው ከእቅልፍችን ንቁ የዳቢሎስን ተኮል ሴራውን እንቃበት

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ መምህር አንዳንዴ እግዚአብሔር ሲናገርን አናውቀውም ማስተዋል ጎሎናል ከ 1 -2 ግዜ ነው የኔ ባለቤት የገባው ስወልድ ያም በሆፐራሶን ያም በስለጠነ ሀገር ግን ምንም አይነት ክብር ሆነ ስብእና የለውም እደውም ከምጤ ይልቅ እሱ የሚያስሳየኝ reaction ይጎዳኝ ነበር 😭😭😭😭😭ግን እግዚአብሔር ይመስገን በዛ ውስጥም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነበር ሁሉንም በስላም አሳለፍልኝ አሁንም ክብር የሚባል ነገር የለውም ለሴት ልጅ ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል አይደል እሚባለው መምህር እግዚአብሔር ሲያስተምር በአንድም በሌላ ነው ካስተዋልን ብቻ በቃ ያማል ዛሬ ልጇቼ የኔ ሳይሆኑ የራሱ አርጏቸዋል በቤቱ ያፀናቸው በሉሉል እግዚአብሔር

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሎሎቹንም ለሴት ልጅ ለሚስቶቻቸው ክብር የሌላቸውን ወንድ ሁሉ ይቀይርልን አብዛኛዎቹ ወንዶች ሴት ልጅ አያከብሩም። በጣም ይንቃሉ ።ሴት ልጅ ማሰብ እንደማችል እንደ እቃ የሚያስቡ ብዙ ወንዶች አሉ። ልብ ይስጥልን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርይመስገን መምህር እኔም ዶክተር አትወልጅም ጭራሽ በኦብረረሽን ካልሆነ ብሎኝግን ለወንቀሰሸት ቅድስ ገብርኤል ለሜቤታችንተስየ 3ሰአትም አላመሠጥኩም ወለድኩ በሰላም ወለድኩ እኔሊ እምትባልልጅ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፈጣሪ ያክብርክ ወላድን ማክበር እውነት ነዉ

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በምጥጉዳይ ስታወራ የኔም ትዝ አለኝ እኔም እሪፈር ተብዬ ቦሩ ሜዳ ሆስፒታልነዉ ሔጄ እድዉልድ የተደርኩት እማፍቅርን እና ቅዱስ እሩፋኤልን ተማፅኝ የቅዱስ እሩፋኤልን እምነት አሰኔ ጎለጎታን ይዤነበር የሔድኩ እና የምጥ መርፊ ተወግቼ አድሬ ነበር የወለድኩት እና ነርሷ ማታ እኔን ከተቀበለችኝ ስአት ጀምሮ እስከምወልድ ድር ካጠገቤ አልተለየችም የሚገርመዉ ሁሉም ነርሶች ሙስሊሞች ነበሩ በዛቀን ለኔ የደርሰችኝ ግን ኦርቶዶኮስ ነበርች እና ኪዳነቃሏ በሰላም ገላግያት እያለች ኪዳነምህርትን እየጠራች ነዉ ያዋለደችኝ ያስትርዮ ማርያም በሰላም ተገላገልኩኝ በስቲች ስለነበር ቁስለቱ በጣም ቢያምም ግን በጭቅ አማላጇ ሰላም ሆነልኝ

  • @ወለተሰንበት-ጸ1መ
    @ወለተሰንበት-ጸ1መ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች እባካችሁ ለምታውቋቸው ሁሉ ሸር ያርጉ በእውነት ብዙ ነበስ ትድናለች

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ሀብተ ማርያም አደረሳቹ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን

  • @መቅደስዘገየዩቱዩብ
    @መቅደስዘገየዩቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ዘረኝ ነትን ያጥፋልን

  • @raya7711
    @raya7711 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን እዘንልን እራራል ሁላችንም ምጥ ላይ ነነ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ማንም ይሁን ማንም ሰው በመሆኑ ብቻ ሊከበር ይገባል አንዳንዴ ግርም ይለኛል የራሳቸው የሆኑትን እንዲነኩባቸው አይፈልጉም የሌላግን ቢሞት ቢገደል ደስየሚላቸው ሰዎች አሉ ግንኮ ባለንጀራህን እንደራስህ ውደድ ያለው በእግዚአብሔር ዘንድ ሁላችን አንድ እንደሆንን ስያስረዳን ነው በተለይ በተለይ ይሄንያህል ሰዎች ሞቱ ተገደሉ ሲባል የምንደሰት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይሄንን ትምህርት ሁሉም ሰው ብያዳምጠው ብዙሰው ይለውጠበት ነበር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማፍቅር ካንተጋ ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አደራቹ አረፈዳቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በእለቱ በወር ታስበው በዓመት ለሚከበሩ በዓላት አደረሰን አደረሳቹ አሜን
    መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን
    ጌታ ሆይ በሰማነው 30/ 60 /100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እርዳን አሜን

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ሰው ክቡር ነው መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን አሁንም ጨምራ ትስጥህ ቤተሰቦችህንም ሁሉንም ትጠብቅልህ
    ለህታችን የደረሰ የሰማት አምላክ ለእኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜንንንንንንን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን አምላኬ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬእንኳን በሰላም መጣህ ። ኑ እንማር እንለወጥ እኔ ተለውጫለሁ ያሁላ መምህር ሲያስተምረኝ ምንም ለውጥ የለኝም እሠማለሁግን ተግባርየለኝምአሁን በስልክንስሀ ገባሀለ የሰኔን ፆም ጀምሮ ለመፆምወሰኩ ተመስጌን የድግልማርያም ልጅ

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እንዴት ደስ ይላል ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @ayineshetteshome908
    @ayineshetteshome908 3 ปีที่แล้ว +1

    መ መምህር እኔ ዘጠኑን ወር ሙሉ በየሳምንቱ እሁድ እሁድ እየቆረብኩኝ ነው በኦፕራሲሆን የወለድኩት ጠዋት ሆስፒታል ለመሄድ ማታ ፀሎት አድርጌ ሸለብ እዳደረገኝ አንዲት ሴት መጥታ ትከሻዬን ይዛ ቀስቅሳኝ አይዞሽ ትገቢያለሽ ትወጫለሽ አለችኝ ሄድኩ ሁሉ ነገር ተደርጎልኝ ወደኦፕራሲዎ ክፍል ሲወስዱኝ ያንን የለችኝን አስታወሼ በተስፍ ገብቼ እንዳለችኝ ገባሁ ወጣሁ ቀኑ 6 ነበረ ቁስቋምና ሰማእቷ አርሴማ ነበር የሚገርመው በዙርያዬ ያሉ ሰዎች በጣም ፈተናውስጥ ከተውኝ ነበር አረመ ምህር ስልክህን ብታነሳልን በጣም ጥሩ ነበረ እግዚአብሔር ያደረገውን መልካም ነገር ትመለከተ ነበርለኛም ከአገር ውጭ ላለነው የቀጠሮ ቀን ስጠንና በኢሞ እናግኘህ እባክህ እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር አለ መመስከር ውለታውን ማጥፍት ይመስለኛል

  • @cell7172
    @cell7172 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ይሰንዋል ✝️🕯
    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እንዴት ደስ ይላል ሊቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን ወድማችን ፈጣር እንኳን አስተምሮህ መለስህ

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሀር ገጠመኝ ክ ያልዳሰሰው ነገር የለም ሁሉም በየቤቱ የምናየው ና የምንሰማው ነው ችግሩንና መፍትሄውን አብረንህ ሰለምታቀርበው በጣም ተጠቅመንበታል በቅን ልቦና ካዳመጥነው

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    እጹብ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በእውነት ሰው ክቡር ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 👏

  • @goodplaza1109
    @goodplaza1109 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ ስደተኛ ነኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ መምህራችን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም የሚያስተምር ትምህርትነው ነስር እህታችን ቀጥይብት እሂን ያደረገ እግዚአብር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንች የደረስች እማምላክ ለእኛም ለሁላችን ትድረስልን
    መምህራችን ፀጋውብ ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣቢሔር ይመስገን ድንቅ ነው ምህረቱ ፍቅሩ ምንም እንካን ከሱ ብንርቅ የማይተወን ኣምላክ።
    ግን እኔ መምህር በዚ የነጮች እንደዚ ሲያደርጉ ባሎች በጣም ያሳዝኑኛል።ግን የነጮች ነርሶች በጣም ሰው ኣክባሪና ኣጽናኒ ናቸው

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ደስስስ ይላል ገጠመኞ እኔም አጋጠሞኛል ያስር አመት እያለሁ እስካሁን ያርሳሁት ነገር ቢኖር እሱ ነው ለስባት ቀን ነበር ሚስቱ ያማጠቸዉ እሱም እሷም ሁለትኛ አይለምደንም ሲሉ ነበር እሷም አለየህ ተል ነበር ባለቤቷን መምህርዬ ወልዶ ያለታርስቺ ሰው ሁለትኛ መዉልድ አተቺልም የሚባለዉ እወነት ነው

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የዕማ ፍቅር ልጅ መምህር ተስፋዬን
    ማነዉ እንደኔ ከስደት መልስ ለማግኘት የጓጓዉ? ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን
    በአይነ ስጋ እንድንገናኝ ዕማ ፍቅር ትፍቀድልን አሜን፫

    • @ltube4656
      @ltube4656 3 ปีที่แล้ว

      Ene alew betasbochi chigir wisti nachow egziabher fikiri edsatani ebetachi wisti yalewin cale tilolinyi wada egziabher edi malsulnyi hulachu ba stalotachu asibunyi ye walta mariyam betsabi bilachu 😢😢😢

    • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
      @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ltube4656
      አይዞሽ እህቴ መጀመሪያ አንቺ በደንብ መበርታት አለብሽ ስግደት ሳትቆጥሪ ስገጂ እንደምንም ብለሽ ሠይፈ ሥላሴን መልካ ሚካኤልን አርጋኖ ፀልዪ። እጅ እንዳሰጪ
      ዕግዚዐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!!! ትምህርቱን እንዲያዳምጡት አድርጊ።
      አንቺ ከበረታሽ በኋላ
      ለነሱ መፀለይ እና መስገድ ስትጀምሪ መንፈሱ ይታሰራል።

    • @bitaniyat6819
      @bitaniyat6819 3 ปีที่แล้ว

      @@ltube4656 àDĶ8k8i8kkkiki8i8i8899

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +10

    የኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቀኛ💚💛❤️🇪🇹😭😭😭

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ 🤲
    እህታችን እንዴት ብፀልይ ነው እንደዚ ባሏን የመለሰላት መታደል ነው 🤲ክብሩን አምላከ ሩፋኤል ይውሰድ ተመሰሰገን
    ታድለው ጎረምሶች 😍 ናቸው ልጆቻቸው ደሞ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ስራ ድቅነው እና ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ምምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ በፁለትህ አስበን ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሊዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ስሙ የተመስገነ ይሁን። መምህር ልጠይቅህ ፍቃደኛ ከሆንክ፡ እኔ ባለትዳር ነኝ፡ ነገር ግን ልጅ የለኝም ምክኒያቱ አምላክ ብቻ ነው የሚያቀው ነገርግን የጠላት ስራ እንዳይሆን እሰጋለሁኝ ከገጠመኝ ከምሰማው ህይወት። አሁን ግን የፈለኩት ለብቻየ መቁረብ ይቻላል ወይ? ባሌ የምቁረብ ፍላጎት የለበትም ምክኒያቱም ካረጀ በሃላ ብቻ የሚቀበሉት ይመስለዋል ባስረዳው አልቀበልም አለኝ እና እባክህ መልሱ ንገረኝ እና በፀሎት ደግሞ አስቡኝ።

  • @mystory3010
    @mystory3010 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ እግዛብሔር ያቆይህ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን የስንቱን ሄወት ቀየርክ መምህር ሁሉም ሰው ከዚህ ቢማር ጥሩነው እኛም ላልደረሰው እናድርስ የተዋህዶ ልጆች

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለናተ ይሁን መምህር በእዉነት ርዕሡን አይቸ ገና በጣም ታመምሁኝ ማየት የለብኝ ብየ ነበር ግን ሠማሁት በየ ቤቱ ያሉ ወንዶች የብዙወቹ ባህሪ ይሄ ነዉ በተመሣሣይ ሁኔታ ጤና ጣቢያ ዉሥጥ የሚሠሩ ሠራተኞች በተለይ ሤቶች በጣም ጨካኝ ነት እና ቸልተኝነት አይቸ አለሁ ብቻ ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥጠን መምህርየ እግዚአብሄር ይጨምርልህ አሜን.

  • @louatlouatnetsiyearsema8000
    @louatlouatnetsiyearsema8000 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እንዴት ላግኝህ ብዙ የምነግርህ አለ ማንም ሰው የማያውቀው የቤታችን ህመም አለ 😭😭😭 መምህር እውነት አንተ ሰው ማዳን ከሆነ አላማህ ቤታችንን አድንልን ሁሉንም ልነግርህ ፈቃደኛ ነኝ ስልክህን ፃፍልኝ እባክ 😭😭😭😭😭😭

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @رشاكامل-و7ي
    @رشاكامل-و7ي 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelele Elelelelamenamen

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe4837 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደሀገሪ ለመግባት ተቸግሪያለሁ ያለሁት በሰው አገር ነው ስጋው ደሙን ለመቀበል ውስጤ በጣም እፈልጋለሁ ውስጤ እየተቃጠለ ነው እምናገርው የያዘኝ ምን እንደሆነ አልገባኝም እባካቹህ አስቡኝ በፆለታ ችሁ እድገባ ፍቅርተ ስላሴ እያላችሁ ለስጋው ደሙ እድበቃ አብር አከርት አለሁ ይላን በልቤ እዳትገቢ እኔ ነኝ ይላል እባካችሁ መግባት እፈልጋለሁ አስቡኝ የጭቅ አምላክ እዲርዳኝ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በመጀመሪያ በጣም አመሰግንሀለሁ፣ ይህንን አንገብጋቢና ለዘመናት የኖረን ችግር ስላቀረብክልን፣ ይህ እይነቱ የወንዶች ባህርይ ብዙዎቹ የሚያሳዩትና መፍትሄ የጠፋለት የሚመስል ችግር ነው። እኔ በአካባቢዬ በእናቴ፣ ባክስቶቼ በቅርብ ጉዋደኞቼ ህይወት ውስጥ አየዋለሁ፣ ጠንክረው ፀልየው ድል የነሱት ጥቂቶች ናቸው ሁሉም በየቤቱ እየተሰቃየ ነው ፣ ለሴቶቹ በጣም ነው የማዝነው፣ ትልቅ ትምህርት ነው፣ እናም ለደከሙት ተስፋ ነው፣ አሁን ላለንበት ውጥንቅጥ መፍትሄው ይሄው ነው፣ እጅግ አመሰግንሀለሁ።

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +3

    ላይክክክክክ ሼርርርርርርር አድርጉ አይከፈልበትም መምህራችን እናበረታታው

  • @hewtetefera4960
    @hewtetefera4960 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው እጂግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ሆነ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +4

    _ቃል ህይወተሰ የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ መመህረና ካብ ዘረነት ይምሓረና አረ ሰብ ተወድኡ ኣምላኽ ሰላሙ ይልኣክልና🤲_

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ (የእመቤታችን ጠባቂ) ÷አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዓመታዊ ክብረ ባዓል አሜን ፫

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር በእውነት ስንቶቻችን ነን በማናቀው ነገር ተጠምደን ያለነው ብቻ መድሀኒአለም ይርዳን እንጅ ከባድ ነው በዬቤቱ ያለ ጉድ አለማዬት ነው

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
    እናታችን እንኩዋን በሰላም ወለድሽ እንኩዋን ደስ አለሽ እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @aynalemalemu3945
    @aynalemalemu3945 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ተከታታይህ ነኝ እኔ ሰወልድ ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ ባለቤቴ ስወልድ ገብቷል የ12አመቷን በምጥ ነው የወለድኩት ሁለቸኛዋ 10አመቷ ነው ግን ሙሉ ኦፕራሲዮን ሆኜ ነው ምክንያቱም እንግዴ ልጁ አንገቷ ላይ ከተጠመጠመ ትሞታለች ተብዬ ነው
    መምህር በትምህርትህ በጣም ተቀይሬአለሁ ባለቤቴ ግን የውጪ ዜጋ ነው መጽሀፍ ቅዱስን በእንግሊዘኛ ገዝቼ ነበር ግን ይሄ ትክክለኛዉ አይደለም USA ነው አለኝ አምታውቀው ካለ ብትጠቁመኝ
    እግዝአብሔር ይስጥልኝ

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ተሰፋ ስላሴ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +23

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን

    • @የማርያም.ልጅነኝ
      @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ያጥፍልን እንደዘረኝነት ምጠላው ነገር የለም

    • @firimisgana6826
      @firimisgana6826 3 ปีที่แล้ว

      Ameen

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe4837 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአቢሄር ይመስገን መምህር
    26 ቁጥርን በህልሜ እና በህሊናየ አየዋለሁ አቡነ ሀብተማሪያምን እወደዋለሁ ለምን ይሆን

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰለ ማይነገረውን ስጠታውን እግዚአብሄር ይስገን መምህር በእውነት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በመጨረሻም መዝሙር ስለ አረክልን እናመሠግናለን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንማርያም ማረችሽ ማርያምበሽልም ታውጣሽ ልጁንአንሽው ምጡንእርሽው አለያገሬሰው

  • @ኤፍታህወለተሩፋኤል
    @ኤፍታህወለተሩፋኤል 3 ปีที่แล้ว

    በውነት በጣም አስተማሪ እናመስግናለን መምህር ተስፋዪ እኔ ስም ክርስትናየ ወለተ ሩፋኤል ነን ግን አንድ ቀን እካ ድርሳኑ ደግሜ አላቅም በጣም ያዘንኩት

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የታምስግን የሁን
    በእውነት ነው ሱባኤ ተልቅ ጠቂም አሊ
    ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 ปีที่แล้ว +3

    በፀሎታችሂ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደምን አደርክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ከይቅርታጋር የልጆች መፀሀፍን እርእሶችን ቢፅፉልኝ ለመግዛት ፈልገን ከይቅርታጋር ለሶስትኛ ጊዜ ነው የምፅፈው

  • @ሄሪጋልተዋህዶ
    @ሄሪጋልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ ነው ለሃገራችም ዶግሞ ሰላም ያርግልን አሜን፫👏

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዛሬ እኮ አቡነ ሀብተማራም ናቸው እንኳን አደረሳቹ እሺ መምህር የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ትልቅ ትምሕረት ነው በተለይ የሰው ክብር ለሌላቸው እና ሚስቱን ለማያከብሩ ወንዶች ከእህታችንም ትልቅ ትምሕርት አግኝቻለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    በቅ ብለናል የእግዜአቤሄርን ቃል ለመስመት እድሁም የዳቢሎስን ሤራ ልንሰማ እናም የቅዱሳንን ጥበቃ የአምላክ ቸርነት ተሁላችንም ጋር ይሁን እኳን ሰላም መጣህልን መምህር

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 3 ปีที่แล้ว +2

    አወ በምጥ መውለድ መታደል ነው ግን እኔሁለት ግዜ በኦፕራሲዎን ነው የወለድኩት

  • @abitati
    @abitati 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን በጣም ገርሞኝ ነው ይህንን ገጠመኝ ከለቀከው ከ13 ስዓት በኋላ ነው ያየሁት እና 6k ሰው አይቶታል ግን 1.1k ሰው ነው ላይክ ያረገው ለምንድነው ምናችንን ይቀንሳል በብዙ ነገር ነው የተጠቀምነወ በትዳራችንን በቤተሰባችንን በልጆቻችንን በስራችንን ስንቱ ነገር ላይ ለውጥ እንዳመጣን ቤት ይቁጠረው መምህር መጎዳት የለበትም ሌላው ቢቀር በእዚህ ልንደግፈው ይገባል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከእነ ቤተሰብህ ይስጥህ

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የማይሰሳተውን አምላካችን እኔንም እየተከራከርኩ ነው በጭንቀት ልሞት ነው በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሄር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እኛም ተምረን በተግባር የምንኖር ክርስቲያን ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የለድንግል ማርያምና ለቅዱስ ሩፋኤል ክብር ይገባል

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልሕሕሕእግዚአብሔር ይምስገን እመብርሐንየጭቅአማላጇትክበርልን ፈታዬማሕፀን ቅዱስ ሩኤልይክበርእንኳን ማርያም ማረችሽ ልቦናውንየባለቤትሽንየቀየረአምላክየኛንምልቦና ይቀይርልን

  • @ኤፈታህእህትገብርኤል
    @ኤፈታህእህትገብርኤል 3 ปีที่แล้ว

    Memhey kel ysemalen..
    አንድ ጥያቀ አለኝ መምህር አኔ አሁን ከገባዉ አንድ አመትቴ ነው ባሌ በጣም አስቸጋሪ ነው እኔና አስቀምጧ ከቡዞ ስቶች ገና ነው ምውጣ እይን አወቀልው በፊት ገና አንደላይ ከሆነ ይስተካከል ብዬ ነበረ ገና በስብት መንፈስ ሕውህት በጣም እየተፋታትኝ ነው ግራ ገባኝ በዘላም ዱላም አለ😔መምህር ምካርኝ👏 please.. አንድ ስት ብቶ ኑሮ አንገረት ነበረ ገና ብዞ ነው😭 በሙዚቃ ሕዉህት ወስጥ ነው የለው እሱ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ግን ለምን Like አታደርጉም ???? ተመልካች ብዙ ነው ግን Like ማድረግ የከበደው ለምንድንነው ???😡

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ውይኔ ይህ ትምህርት በጣም ነው እሚገርመው እግዚአብሔር እንድ ሰማ ስለፈቀደልኝ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ባንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል እግዚአብሔር ለወደፉት እንድትኖር ከፈቀደልኝ ብዙ የምለወጥበት ብዙ ህይወቴን የሚቀይርበት መንገድ እያስያዘኝ እንደሆነ ነው እምረዳው መምህር ተባረክ ስላሴ የተመሰገነ ይሁን ይክን ስላደረገ

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕ ሕይወት ያሠማልን ሙምሕራችን እኛአ ሥነፍጥረታችን በራሡዉ ኦኮ ያሥተምራል አሥተዋይ ኮሖን

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኛንም እንድንለወጥ ቅ እግዛብሄር ይርዳን አሜን (3)

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በብዙ ስለሚያስተምረን ስሙ የተመሰገን ይሁን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርይመስግን እካንደህናመጣህልን እቁመምህራችን እንወድሀለንፈጣሪይጠብቅህ

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ጥያቂ አለኝ እንደምትመልሰልኝም ተሥፍ አደረጋለሁ በሰልክ ላገኝህ አልቻልኩም
    ጠቋር ያሰጪሳል, ያሰቅማል,ያሰጠጣል,ጭሳጭሰ ይውዳል ሰንደል እነደሚወድ ተምሪያለሁ ።
    መምህር ንሰሀ ሳይገባ የሆነ ነገረ ይሆናል ብዬ ፈረቻለሁ እኔ ደግሞ ሰደት ላይ ነኝ እኔም ትግል ላይ ነኝ እህቶቼም በጣም ቂመኞች ሆኖዋል ለምን እንደዚህ ተሆናላችሁ ሰላቸው ሁሉም ባለበት ሰላም ይሁን ነው በተለይ ሙሰሊምዋ እህቴ ጨንቁኛል መፈትሂውን ኧረ ጭንቀት ሰደት ላይ በጣም ይከብዳል በተለይ አህዛብ ሀገረ

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን አምላክ የኔ አባት

  • @abebat2017
    @abebat2017 3 ปีที่แล้ว +1

    ያልከው ሁሉ ትክክል ነዉ %100 ፀጋውን ያብዛልህ

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 3 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln Qal hiwet yasemaln memhrachin wendmachin.
    Betam emiyasazn ena dess yemil tarc new Egzaobihear Amlak ye Dngl maryam lg yetemesegene yhun.
    Ehti enqan dess alesh balshin befelegshw menged sledanelsh anchin yederesse Amlak legam ydresln Amen.
    Qetayu zemensh dess ybelsh Emebrhan weladit Amlak Kidanemhret atleyeh ❤❤❤

  • @bjw12
    @bjw12 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ የመንግስት ጤና ጣቢያ አዋላጆች እንዲህ ነው ሴት ሆነው ሴቶችን ይሳደባሉ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን የኛ ጀግና🍀🌿🌾

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋ ሰላሴ እውናት ነዉ በየቤታችን ያላወ ነዉ በዙ ተማረኩበት ግን በፀሉት እንደሚ መልሱ ነዉ ተማረኩ በት

    • @ahmaddaud1668
      @ahmaddaud1668 3 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ይመስገን መምህር የኛ ጀግና ዙ ሰው የለጥከንሰው ሁሉ እንዳተቢሆኑ

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህወሃት የሶማሌ አክስቴ