ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ክርስትና እንዴት ደስ ይላል ። የእናታችንን ትንሽ ትንሽ ፀጋ ይስጠን።
ይህህን ትምህርት ሳይገባኚ እንድሰማ የፈቀድክልኚ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ይህንን ዕፁብ ድንቅ ቅድስና ህይወት እንድሰማ የፈቀደው አምላክ ቸሩ መድሃኒት አለም ክብርምስጋና ይግባው ለዘለዓለምአሜን የእናታችን ፆሎትበረከታቸው ይድረሰንለአባቶቻችን ለመምምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ሰጥቶ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም ነው የግዚያቤር ሥራ ድቅ ነው እናታችን በረከቱ ይድረሠን መታደል ነው😢😢😢
መምህር በጣም እናመሰግናለን መልካም ትምህርት ስለ አስተማርከን ልሁል እ/ር እድሜና ገና ይስጥክ
ስለክፍ መንፈስ የምታስተምረው ሁሉ በሚገባን መልክነው የክፍመንፈስ ሴራ እድናውቅ ሁናል አባታችን መምህር ግረማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተም ይጠብቅልን
እሜን እድሜና ጣና ይሥጥልን አባታችን
you all probably dont care at all but does anyone know of a tool to get back into an instagram account..?I stupidly forgot the login password. I appreciate any tricks you can give me
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አትርሱን በፆለት እናቴ መምህር በረተሰቦቸን በፆለት አትርሱን
እንዴት መታደል ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ የሁላችንም መጫርሻ አሳምርልን
በጣም ይገርማል ትላንት የቅድስት ክርስቶስ ሳምራን ገድሉን እየስማሁ ማን ይሁን የዘር ሀረግ ያለው እያሉክ አስብ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላስማኝ እምላክ በእውነት ከዚህ የበለጠ ምን እለ በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን!!
በእውነት መምህር ልቤን የነከኝ ታሪክ ነው በረከታቸው ይደርብን መታደል ነው በእውነት
እንዴት ያለ ቅድስና ነው በእግዚአብሔር በረከታቸውን ያሳድርብን😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አቤቱ አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት ይቅር በለን አሜን ብርታቱን የሰጣቸው እናት ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አሜን ለአንተም ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው የእናትችን በርከታቸው ይደርብኝ መታደል መመርጥ ነው እኮ ወለተ ማርያም ብለው በፀሎታቸው ያስቡኝ እናታችን እምነት በአካል እኝህ እናት ላይ እየሁት 😪መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነትበርሶ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በዚህ ዘመን እንደ ነዚህ ያሉ የበቁ እናቶችን ታሪክ በመስማቴ እጅግ በጣም ደንቆኛል ለሁላችንም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች።የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን።አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርያ የናታችን በረገት ይደርብን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያብ ብላችሁ😭😭😭
መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን!! መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይድረሰን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን ይህንን ያሰማን ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
የእግዛብሄር ስም የተመስገነ ይሁን እማየ በረከታቸዉ ይደርብን እማየ ፀጋዎትን ያብዛሎት ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተም የኔ ወንድም እግዝአብሄር ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ተስፋየ በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ብዙ ተምረናልየዛሬው ደግሞ ጭራሽ ልዩ ነው እንዲህም ያሉ አሉ ስለ እንደዚህ ያሉ እናቶች ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለንእግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልእሱ ምን ይሳነዋል ለባለቤታቸውም ድህነት ሆኑ ወይ መባረክ እንዲህ ነው አቤት መታደልአልቅስህ አስለቀስከኝእህህህህህ
አሜን አሜን አሜን እኔ እፈልጋለሁ ማየት እባካችሁ አሳይኝ እኒህን እናት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ሰዉ ሆኖ የማይፈተን የለ ግን ያም ፈተና ሁላ አለፈ 😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት መምህር ተስፍሽ የኚህን ጻድቃን እናት የቅድስና ታጋድሎ ፈልገህ ስላቀረብክን በእግዚአብሔር ስም አንተም የሳቸውን በረከት እንድትካፈል እርሱ ይርዳህ። እኔ ምንም መናገር አልቻልኩም ገና በታሪኩ መካከል ነበር እንባ እየተናነቀኝ የነበረው ከዛም መጨረሻ አካባቢ በእውነት አለቀስኩ።ይሄን ኮሜንት የጻፍኩት ከ 1 ሰአት በላይ ቆይቼ ነው ምክንያቱም በሰአቱ ከማልቀስና የኔን ሐጢአት ብዛት ከማሰብ ውጪ ምንም ማድረግ አልቻልኩምና ነበር። መምህር ግርማን ኢትዮጵያ ሆኜ ሳላቃቸው ግን ስደት እሳቸውን እንዳውቅ ምክንያት ሆኖኛል። ምናልባት ይሄን ኮሜንት ካነበብከው አንዳንድ ነገር እንዳወራህ ስልክ ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ሁላችንም በቸርነቱ ይጎብኘን አሜን
አሜን በረከታቸዉ ይደርብን ለአንተም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይደረብኝ
እናታቸው በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህራችን ሼር ስላደረክልን በጣም ነው የምናመሰግነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን።
ተመስገን ተመስገን በጣም ደስ ይላል በርከቶአ ይደርብን
እባካችሁ ፍቅረ ማርያም፣ፍቅረ ስላሴ፣ ወለተ ፃድቅ ፣ ወለተ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡን እና ለሀገራችን ሰላምን ያወርድልን ዘንድ በፀሎት ይርዱን። እድሜ እና ፀጋውን ይስጦት እናታችን።
_ውድ መምህሬ ይህችን ኮመንት ያነባሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የእነዚህ እናት በረከታቸው ይደረብንና ይህንን ገጠመኝ ልክ እንደተለቀቀው ጊዜ በጉጉት ነበር ሰምቼ ያለፍኩት ዛሬ ደግሞ የሰማሁት ቅድም እህቴ ሜሮን Live ገብቼ ስለ ነበር ከገጠመኞች ይህንን ገጠመኝ የማይረሳው ገጠመኝ ነው ብሉሽ የተማርሽውን የተኛው እንደሆነ አንስተሽ አውሪው ብዬ ነበር 23ኛው ገጠመኝ ስትል ሰማሁትና አሁን ሁሉንም ሰማሁት የዛኒም ስምቼ ነበር ብታምኑኝ ባታምኑኝ መምህሬ ኮመንት እንዳልፃፍ ያኒ መፃፍና ማንበብ አልችልም ነበር መፃፍና ማንበብ የቻልኩት አሁን ነው መስማት ብቻ ነው የሚለቀውን ነገር ሁላ እሰማለሁ በሚፅፉት ሰዎች በሚያነቡት የእግዚአብሔርን ቃል በሚነገሩት ሰዎች በጣም እቅናለሁ 💔💔😭😭😭😭😭 ቅናቴ ለምንድነው ካላችሁኝ የትምህርት እድል የለኝም አልተማርኩትም ነበር ያኒ ተምሬ ቢሆን ኑሮ እንደፈለኩት ማንበብ መፃፍ እችል ነበር ግን አልችልም ይሁንና የእነዚህን እናት ታሪክ ስሰማ ውስጤ ተነካችብኝ 💔💔😭😭😭😭😭 ሰኔ ጎለጎታ ሳነብ የልጁ እግር ስር ወድቆ አንብበው ማንበብ ስለ ማልችል ነው የሚለውን ቦታ ስሰማ የኔ ነገር በውስጤ መጣብኝ 😭😭😭😭😭 እኔም ምን እንዳልኩት ዋሳፕ ማህበር ላይ ሰዎች ወንጌልን ያነባሉ የፀሎት መፅሐፍ ያነባሉ ሰኔ ጎለጎታ ያነባሉ ውዳሴ ማርያም ለማንበብ ምነው እኔም እንደ ሌሎች አውቄ ባነበብኩት እያልኩት አለቅስ ነበር ሰኔ ጎለጎታን በአንደቤቴ ለማንበብ በጣም ጓጓሁት ስሜቴ ተጎዳች ማንበብ ባለመቻለ አንድ ቀን ምርርርርርርርር ብዬ እንባዬ አፍስሸ አለቀስኩት 😭😭😭😭 ለእናቴ ለእመቤቴ ሁሉም ነገር ነገርኳት እመብርሀን ሆይ ለአለም ሁሉ ፊደል የሆንሽው እናት ለኔም ፊደል ሁኝልኝ ብዬ ከልቤ አለቀስኩት እናቴም እንባዬን አብሳኝ የነገርኩትን ነገር መልስ መልሰችልኝ መፃፍ እና ማንበብ አስችላኝ ይህው ዛሬ ሰኔ ጎለጎታ በአንድቤቴ አንብቤ ማመን ያቅተኛል አንድ አንድ ቦቶች ላይ ኮመንት ከፃፍኩት ብኃላ ፁፌን አይና እገረማለሁ እኔ ነኝ እንደ ይህንን የፃፍኩት እያልኩት እገርማለሁ እናም መምህሬ እኔ የዛኒ ገጠመኞችን ከሰማሁት ዝም ብዬ ቀጣዩን እሰማለሁ የውስጤን ሀሳብ መግለፅ እፈልጋለሁ ግን ከየት አምጥቼ ልፃፈው ይህ ሁሉ አለፈና ዛሬ ላይ ማንም ፁፍ ለመፃፍ ማራኪን አያክላትም ብሎ እስክገረሙ ድረስ እፅፋለሁ ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናቴ ለእመቤቴ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ስግደትና ዝማሬ ሁሉ ለእናቴ።ይሁን ኮልታፋ አንደበቴን ዛሬ በዝማሬ ሞልታልኝ።ይህው በቻልኩት አቅም በባዕዳን ምድር ሁኜ አመስገናታለሁ ይህንን ለመፃፍ ያስገደድኝ የእነዚህ እናት ታሪክ ስሰማ እርሶ እያለቀሳችሁ ስትነግሩን እፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ውስጥን ይነካል በማርያም እኔም በህይወቴ በሰው እጅ ተደብድቤ አውቃለሁ የማይሆን ትዳር ውስጥ ገብቼ ነበር ግን መታገሰን ወደርኩት እሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነበር ግን ስደበደበኝ ታግሼ ነበር ከዛ ወደ አረባ ሀገር መጣሁ ግን ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደገባ እሱን በሰፊው በእራሴ ቻይናል ላይ አስተላልፋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ይህንን የእናታችን ስሰማ የኔን የሚደበደበኝ ቀን በህሊናዬ ይታይኛል 💔💔በቃ አልቻልኩም ማንበብና መፃፍ ስለቻልኩት ነው ይህንንም የተነፈስኩት መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ ውስጤ ተረበችሸ ዛሬ😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭_
Betam yemgerm tarik new kbrna msgana leamebrah young.
በጣምምምም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፡ የእናታችን በረከት ይክፈለን ፡ መምህር ተስፋይ ወንድማችን እኔ እኚ እናት ባላጋኛቸው ኣንተም ያገኘሁት ቀን ኣምላኬ እንደምረዳኝ ትልቅ እምነት ኣለኝ እንደ እምነቴ ያርግልኝ ምክንያቱ ኣነተ ከነዚ ቅዱስ እናት ፊት ለፊት ቁጭ ብለህ ጸጋውን ኣንተጋም ኣለ ኣምላክ ቤተሰብህን በዚ በረከት ከሁሉ ክፉ ፈተና ይጠብቅህ ኣሜን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
ኦ አምላኪ ሆይ ተመስገን እናቴ በርከታችሁ ይደረብኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን በረከታቸው ይደርብን
ፀሎታቸውን በረከታቸው ይደርብን እማማየ እሰይ እንደ እርሱ ያሉ እናቶች ያብዛልን እግዚኣብሔር ኣምላክ እውነት ኣለቀስኩ እንዴት ኣይነት ትዕግስት. ነው የእውነት በኣካል ባያቸው ደስ ይለኛል ራሴን ጠላሁት እግዚኣብሔር ትዕግስትና ትህትና ይስጠን በፀሎታቸው ያስቡኝ ለኔ ለሓጥያተኛ
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይህን የቅድስና ህይወት እንድሰማ ስለ ፈቃድክ አመስግንሀለሁ የእናታችን በረከታቸው ይይርብን😢😢😢
Amen Amen Amen kale hiywotn yasemalen tsegawun yabzalih memher tesfaye enenm besteloit asibugn ASKALE MARIAM NEGN
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእናታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አይለየን መምህር ይሄን ድንቅ የሂወት ተጋድሎ በማቅረብህ ምንኛ ታደልክ የእውነት በጣም ነው የተገረምኩበት እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት በመስማቴም ትልቅ በረከት ነው ያገኘሁት በፀሎት ያስቡን ወለተ ኪዳንና ኪዳነ ማሪያም
እኔስ መች ነው ክርስቲያን የምሆነው የኔም እናት ሚስኪን ነበረች በጣም በባሎቿ መከራ ደርሶባታል እናቴ ግን ሁሌም እግዚአብሔርን ታመሰግናለች እኔም እንደሷ በሆንኩ እላለሁ የአሁኑ ባሏ ግን ሌላ ሴት አግብቶ ወለደ ዛሬ ሌላ ጋር አደረ ዛሬ ይህን አደረገ ሲሏት የራሱ ጉዳይ ትላለች የኔ አባት ጥሏት ጠፋ መልሳ ሌላ አገባች እሱ ሁለት ወልዶ ሞተ ከዛ እናቴ ብቻየን እኖራለሁ በቃኝ ብትል ሌላ አግቢ ብለዉ አግብታ 5 ልጅ ወለደችለት ሲጀመርም ልጅ አጥቶ ነበር ያገባት ከወለደ በኋላ ሌላ ሴት አማረዉ መጨፈር ጭራሽ ሁለት ሴት ማስቀመጥ አማረዉ እናቴ ግደለም አግባ አምጣት አለችው ማርያምን ይዞ መጣ ከቤት ከዛ ደሞ አይወልድም የነበረው አሁን ግን ከዚች ሴት ዉለደ ማን ይረሳት እናቴ ነበረች ሰው ሁሉ ይገርማቸዉ ነበር ሰው ሁሉ ለልጆቿ ብላ እናቴ ስንት ነገር ሆነች እግዚአብሔር ይመስገን ትላለች ማታ ማታ ጌታ ሆይ ተመስገን ትላለች
I was was was was
😭😭😭አይዞሽ የኔ እናት
ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልን የተባረኩ
@@meronsolomon8969 አሜን እህቴ
የኔ እህት ለናትሽ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ውንድማችን በረከታቸው ይደርብን የእናታችን ኣሜን ኣሜንኣሜን
Amen Amen Amen Barktchu yee Darben
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ያጽናቸው እኛንም በሳቸው ልመና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
ኦ አምላኬ እፅብ ድንቅ ነው! ለዚህ አንክሮ ይገባል! እግዚኦ የኔ የባርያህስ ህይወት ምን ይሆን ፍሬም አላፈራሁ ምን አይነት ትዕግስት !!! በረከታችሁ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድለኛ ነህ ይህን እድሰማ ስለፈቀደልኝ አምላኬ ምስጋና ይግባው አሜን !
አምላካችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው የአግልግሉት ዘመንህ ያባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን የናታችንም በረከት ይደርብን በፆለታቹ አስብኝ ወለተ ፃድቅ እያላቹ 😢 😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀጋው ያኑርልን 😭😭😭 እናታችን ረድኤት በረከቶ ፀሎት ልመናዎ ይደርብን ግሩም ትምህርት ነው
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን እንባየ አልቆም አለኝ የእናታችን በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን
እነታችን ረድኤት በረከቶ ፀሎት ለመነዎ ይደርብን ወለት ኪዳን ፀሎት ያሩጉልን አሜን አሜን አሜን
በእንባ ያዳመጥኩት ገጠመኝ ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከፀጋ ከጤና ጋ ይስጥህ
አይናለም( ፅጌ ማርያም)አቤት መታደል ብዙ ተአምር ነው የምሰማው ስንት እግዚአብሄር የባረካቸው ሰው አለ ቃላት አጣሁ የምናገረው ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kala hewat yasamaln mamhr
_ከማራኪ ቤት በሸሯ ገባሁት ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደርብን ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን_
እህህህህህህህ በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እኔ ቃል የለኝም ጌታ እሄን ስላሰማኝ ስሙ ይክበር መሰደዴ ለመልካም ሆነ ተማርኩበት ወድማችን በርታ አይዞክ ጌታ ከአንተ ይሁን።
ኣቤቱ ጌታየ ኣምላኬ ሰለ ቅድሳን ኣባቶቻችን እናቶታችን ብለህ ማረን ይቅር በለን
መምህር ተስፋይ ፡እግዚኣብሔር ዕድመ ይሃብካ፡ናይ ኣዴና በረከት ከኣ ምስ ኩላትና ይሕደር🙏
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን የእናታች በረከታቸው ይደረብን
አምላኬ ስምቸ እምለወጥበትን አምሮየን ልቦናየን ክፋትልኝ
ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በአንተ ነው ሂወተ የተቀየረው እኔ በባእድ አምልኮ ውስጥ የምኖር ነበር ስሙን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሙን ብቻ መሸከም ነበር ትርፊ ከዛሬ 7 አመት ግን አንድቀን አንድ ጓደኛየ አንተ ያስተማርከውን ት/ት በሪሞር ይዞ መጣይ እኔ ያልሁበት አገር እዳጋጣሚ ሆኖ ወደኔ እድልክልኝ ጠይቆት ላከይልኝ ያ ት/ት እምያነሳው ስለስደት እና ስለ እመብረሃን ስለባእድ አምልኳ ነበር ገነት መስማት ስጀምር ውስጤ ወደዛው ተሰበረ ለካስ እስካሁን እግዚአብሔር በድየዋለሁ ብዬ አዘንኩ ካገር ስወጣ የያዝኩት የባእድ አምልኮ ቅራቅቦ ነበር ወደዛው አውጥቸ ቆሻሻ ውስጥ ጨመርኩት ካልጥል በፊት በጣም እራሴን ቀን በቀን ያመኝ ነበር የራስ ምታት ክንኒ ካልወሰድክ አይተወኝም ነበር ካጣልኩ ጀምሮ እራስ ማመም የሚባል ጠፍ አሁን ይከው ጥሩ መንፈሳዊ የሚባል ሂወት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ባአንተላይ አድሮ የድግል ማርያም ልጅ ከዛ ሂወቴ አውቶኛል ቸሩ መድሂኒአለም እና አንተን ቢያንስ በፎቶ አይቸ ይከነው ሂወቴን የታደገው እድል እመኛ ነበር ግን አሁን የሃሳቤ ሁሉ ደረስ እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥክ ፀጋውን መድሃኒአለም አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርክ በፆሎትህም አትርሳኝ ወለተ ጊወርጊስ እባላለሁ
እሜን እህት በመምህራችን ላይ አድሮ ያንቺን ሂወት የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን አሜን አቤቱ የሆነብንን አስብ ስለበደላቺንም ይቅር በለን አድነን
እሰይ እግዚአብሔር ይችላል ማሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የዘላለም ህይወት ያገኘነው በቀራንዮው ንጉስ ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ ዘመንሽ ይባረክ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዞሽ ፀልይ እህቴ የሰው ዘር በሙሉ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቀር ያልበደለ የለም
እግዚአብሔር ይመስገን
Egzabiher yemsgan min yesanawal
Qale Hiwot Yasemalin Memihir ye tagashuwa Enat bereketachew yideribin Amen Amen Amen.
በስማም እንዴት መታደል ነው አምላኬ እምነት ጨምርልኝ🤲🤲🤲🤲የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አንተም የተመረጥክ ነክ ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏❤የእናታችን በረከት ይደርብን ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲
አቤቱ ጌታ ሆይ የእኝህን እናት በረከታቸውን አሳድርብኝመምህር እኝህ እግዚአብሔር የባረካቸውን ዛሬ ማግኜት ትችላለህን የጸሎት መጽሐፍ ገዝቼ መስጠት ፈልጌ ነበር በጸሎት እንዲያስቡኝ
ሀይለ ስላሴ ፣ አመተ ስላሴ ፣ ወልደ ገብርኤል ፣ ወለተ ትንሳኤ ፣ አስካለ ማሪያም ፣ ወለተ መድህን ፣ እህተ ጊዎርጊስ ፣ ቅድስተ ሰማያት ፣ ፍቅረ እየሱስ እና ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቡን፤ ለዘለዓለሙ አሜን!
መምህር ቃለህይወት ህይወት ያሰማልን ሚገርም ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ
በረከታቸው ይደርብን ወለተ መድህን ብለውበፀሎት አስቡኝ እናቴ ........
Amen amen amen kalhywtn yasmln ehn tark endsma lafakda egzabhr kebrna mesgna yehun amen 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን፣፣፣፣፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen amen amen kalhiywet yasmalin ftari amlak tsgawin yabzalki memirachinin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን የእናታችን ፀሎትና በረከት ይድረሰን አሜን፫ እኛም ከሰማነዉ ሰላሳ ስልሳ መቶ መልካም ቅዱስ የሆነ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል አምላካችን ሁሉን ቻይነዉና በቸርነቱ ቅዱስ የሆነ ትሕትና የዋሕነት ያለበት ኑሮ ይስጠን ቀሪዉን ዘመናችን ይባርክልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እስከ ቤተሰቦቸ የዛር መንፈስ በቤታችን በየዋሕነት በማወቅም ባለ ማወቅም በግ ላም በሬ ደሮ ብር ወርቅ እየተገበረለት ሲመለክ ይኖራል ልቤን የነካዉ ነገር ደግሞ ሆሌ ጥቅምት ኪዳነ ምሕረት በየ አመቱ በሬላም በግ ደሮ ታርዶ ዳቦዉ ቡና ሁሉ ነገ እንደ ሰርግ ተደግሶ ቤተሰብም ጎረቤትም ከሩቅም ከቅርብን ተሰብስቦ አዝማሪ ስራየን ብሎ ይመጣል ከበሮ እየመቱ ሲያስጎራና ሲጨፈር ሲገበርለት ይኖራል። ደግሞ የሚገርመኝ ነገር ዛሩ ስምል እራሱ ክርስቶስን ሲያጫዉቱትም የክርስቶስ ያለህ ነዉ እሚለዉ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔም ዛር ሐጥያት እንደሆነ ጠንቅቄ ያወኩት በስደት ነዉ። ታላቅ ወንድሜ በጣም ይበሳጫል ይጠጣል ከናቴጋ በዙ ግዜ ይጣላሉ ከኔጋም ስምምነት አልነበረንም ስደት ከመጣሁም መንፈሳዊ ነገር መማር ከጀመርኩ ጀምሬ በተለይ የመምሕር ገጠመኝን እየሰማሁ ለቤተሰቦቻችን ሰይጣን ነዉ እምናመልከዉ ተዉ ስንላቸዉ ምን ችግር አለዉ እግዚአብሔርንምኮ አልተዉነዉም ቤተክርስትያን እንሄዳለን ይሉናል ወንድሜ ይጠጣል ስልክም መናገጃም ብዙ ነገር ግዥልኝ ይላል እናቴን ከሚረብሽብኝ ብየ እሽ ብየ ስገዛ ሳምንት አያቆየዉም ተሰረኩኝ ጠፋኝ ይለኛል ስልክ ደዉየ ስለሱ በሰማሁ ቁጥር ማልቀስ ነዉ ስራየ እናቴም ከሌለ ቤቷም ቢሆን ተበድራ ጉዝጉዝ የሚባል አለ ከሁሉም ነገር ገዛዝታ ካላጫጨሰችለት ወድያዉን ነዉ ለሞት የሚያደርሳት ጠቅላላ ቤተሰቦቸ በዚህ መንፈስ ተይዘናልና አደራ በፆሎታችሁ አስቡን ወለተ ሐዋርያት ወለተ ሰንበት ወልደ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል ወለተ ተንሳይ ወለተ ተክለ ሐይማኖት ወልደ ተንሳይ ሐይለ ሚካኤል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እርኩስ መንፈስ አምልኮ እንዲያወጣን ፀልዩልን እናቴን እራሱ በሌላ ነገር ልክእንደ ጓደኛነዉ የምናወራዉ ትሰማኛለች እሰማታለሁ ስለ ዛሩ ላስረዳት ስሞክር ተይ በሰዉ ሐገር ሁነሽ ይሄን ቃል አትናገሪ ያምሻል ትለኛለች እኔም ሃይል የለዉም ሐያሉ አምላኬ እግዚአብሔር አለኝ እላታለሁ ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ሃሳቤን ያሳካልኝ በፆሎት አትርሱን እናቴንና ወንድሜን እንዳይስማሙ አድርጎ እናቴም በሱ ተናዳ ምነዉ እንደ አባታችሁ እኔም በሞትኩላችሁ ትለናለች አባቴ ነዉ የመጀመርያ ባሏ ነዉ ልጆቻቸዉ 4ት ነን ከሞተም ጀምራ 12 አመቱነዉ ባል አላገባችም ትዳሮቼ ልጆቼ ነዉ እምትለዉ ግን ይህ መንፈስ በጣም ረብሾን ይኖራል በድንግል ማርያም በቅዱሳን በነብያት በሐዋርያት በቅዱሳን መላእክት በሰማእታት ምልጃ በአምላካችን ምሕረት ከዚህ መትፈስ ተፈዉሰን እግዚአብሔርን እንድናመልክ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናክክ
በእውነት ልብ የምነክ ትምህርት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንዳ ቃልህ አንረኝ የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ሆይ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን የቅዱሳን በረጠታቸው ይደርብን
አምላክ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን እኛም ይህንን እድል ተካፋይ ያድርገን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ✝️💒✝️💒✝️💒🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭በእውነት ህመም ነው ሲሰሙት ህመሙ ጥልቅነው እኔስ ምነው በታደልኩት ብየ ተመኘሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰😰😰😰
በረከታቸው ይደርብኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
የናታቺን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን በእዉነት የእናታችን በረከት ይደርብን በትዳራቸዉ በረከት የኒንም የተመሳቀለ ትዳር በበረከታቸዉ ያስተካክልልኝ ትግስትን ፀናትን ትህትናን ሁሉን ነገር ከበረከታቸዉ ያሳትፈን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ነው የቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከት የደርብን።ጸሎታቸው እኛን ካሰረን ርኩስ መንፈስ ይፍታን።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kele hiwota yesamalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይድረሰኝ እስከ ቤተሰቦቼ
ቃለሕወትን። የሰመል በውት ፀገውን የብዘለቼውእኞንም በራከታቼውየደሪብ እግዚአብሔር የመስገን
አንተን መምህር አድርጎ የሰጠን የአብርሐም የይስሐቅ የያዕቆብ የፃድቃን ሰማዕታት የቅዱሳን መልዓክ የድንግል ማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር ወልደማርያም የተመሰገነ ይሁን በአንድነቱ እና በሦስትነቱ ጸንቶ ለዘለዓለም ማኖር የሚችለው አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ፣ እማሆይ ክንፈ ሚካኤልን በጸሎቶት ያስቡኝ አዲስ ትዳር ቢሆንም ፈተና ውስጥ ነኝ እና በረከትዎት ትድረሰኝ።
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የእናታችን በረከታቸው ይደርብን ትግስትን አድለኝ አምላኬ ሆይ መታደል ነው
አይ መታደል እዴት ያስቀናን የኔስ ፍፃሜ አሳምርልኝ
ሰላም ለአገራችን መምህር በጣም አስተማርይ ገጠመኝ ነው እኔየ በህይውቴየ እንዲህ አይነት እናት አይቸም ሰምቸ አላውቅም በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክብራቸው ።አንተም መምህር እግዚአብሔር አብዝቴ አብዝቴ ፀጋውን ይስጥክ ።
በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ጌታ ሆይ ክረስትናን ሳልጀምረው ሳልኖረው እዳትወስደኝ
ጆሮዎቻችን የአመፃን እና የጦርነት ወሬ በመስማት ነፍሶቻችን ተጨንቀው ነበር እድሜ ይስጥህ እና መምህራችን ለጆሮ የሚያስደስት ነፍስ ሀሴት የምታስደስት ታሪክ እያሰማህን ነው ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት ላስቀየምናቸው ቅዱሳን አባቶቻችን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ፣ ለሁሉም ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
መምህር ተስዬ እተራስ ቅዱስንነህ የተቀደስክነህ እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳኖችን በረከት ለኛ ትምህርት በመስጠትህ ህይወታችን ተለወጠ ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር የእውነት ይገርማልን መምሕር አይዞን አንዳንዴ እንባ ይተናነቀናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይገርማል ግማሹን ሰአት በሷ መሠረት ማለት ለሐይማኖቷ ያላትን ትህትናና ፍቅር እያስቀናኝ በሷ ምሳሌ የኔን ሕይወት አሠብኩት የእውነት ያኑርህ መምሕር በርታልን
መመህራችን በእወነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም አቃተኝ እበየቀደመመለሽመለሽመስማትሆነስራይ ወይ ምንኛመታደልነው የሚበለው እጅ ፍተና አይባልም ም እስይ ወይ ደስስሉ
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን የእሟህይ በረከታችው ይድርብን
ቅዱስ እግዚአብሔር እደ እናታችን ፃድቃንን ያብዛልን ለእዳተ አይነቶቹ ቃሉን ለሚመግቡን ጥበቡን ይስጥልን በደሙ ሸፍኖ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወተን ያሰማልን መምህራችን እናታችን በረከትዎ ይድረሰን 😢😢➕💙❤❤❤🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ሀገሬ መጥቼ አንተን አግኝቼ እሳቸውን ለማግኘት ያብቃኝ በረከታቸው ይደርብንአንተም በርታ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ጋር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የናታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች ለሁላችንም እውነት እላችሃለው ከዚህ እንማር በጣም ነው ያስለቀሰኝ የእናታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜንማስተዋል ይስጠን
አይ ክርስትና እንዴት ደስ ይላል ። የእናታችንን ትንሽ ትንሽ ፀጋ ይስጠን።
ይህህን ትምህርት ሳይገባኚ እንድሰማ የፈቀድክልኚ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ይህንን ዕፁብ ድንቅ ቅድስና ህይወት እንድሰማ የፈቀደው አምላክ ቸሩ መድሃኒት አለም ክብርምስጋና ይግባው ለዘለዓለምአሜን
የእናታችን ፆሎትበረከታቸው ይድረሰን
ለአባቶቻችን ለመምምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ሰጥቶ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም ነው የግዚያቤር ሥራ ድቅ ነው እናታችን በረከቱ ይድረሠን መታደል ነው😢😢😢
መምህር በጣም እናመሰግናለን መልካም ትምህርት ስለ አስተማርከን ልሁል እ/ር እድሜና ገና ይስጥክ
ስለክፍ መንፈስ የምታስተምረው ሁሉ በሚገባን መልክነው የክፍመንፈስ ሴራ እድናውቅ ሁናል አባታችን መምህር ግረማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተም ይጠብቅልን
እሜን እድሜና ጣና ይሥጥልን አባታችን
you all probably dont care at all but does anyone know of a tool to get back into an instagram account..?
I stupidly forgot the login password. I appreciate any tricks you can give me
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አትርሱን በፆለት እናቴ መምህር በረተሰቦቸን በፆለት አትርሱን
እንዴት መታደል ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ የሁላችንም መጫርሻ አሳምርልን
በጣም ይገርማል ትላንት የቅድስት ክርስቶስ ሳምራን ገድሉን እየስማሁ ማን ይሁን የዘር ሀረግ ያለው እያሉክ አስብ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላስማኝ እምላክ በእውነት ከዚህ የበለጠ ምን እለ በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን!!
በእውነት መምህር ልቤን የነከኝ ታሪክ ነው በረከታቸው ይደርብን መታደል ነው በእውነት
እንዴት ያለ ቅድስና ነው በእግዚአብሔር በረከታቸውን ያሳድርብን😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አቤቱ አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት ይቅር በለን አሜን ብርታቱን የሰጣቸው እናት ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አሜን ለአንተም ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው የእናትችን በርከታቸው ይደርብኝ መታደል መመርጥ ነው እኮ ወለተ ማርያም ብለው በፀሎታቸው ያስቡኝ እናታችን እምነት በአካል እኝህ እናት ላይ እየሁት 😪
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነትበርሶ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በዚህ ዘመን እንደ ነዚህ ያሉ የበቁ እናቶችን ታሪክ በመስማቴ እጅግ በጣም ደንቆኛል ለሁላችንም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች።
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርያ የናታችን በረገት ይደርብን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያብ ብላችሁ😭😭😭
መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን!! መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይድረሰን
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን ይህንን ያሰማን ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
የእግዛብሄር ስም የተመስገነ ይሁን እማየ በረከታቸዉ ይደርብን እማየ ፀጋዎትን ያብዛሎት ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተም የኔ ወንድም እግዝአብሄር ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ተስፋየ በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ብዙ ተምረናል
የዛሬው ደግሞ ጭራሽ ልዩ ነው እንዲህም ያሉ አሉ ስለ እንደዚህ ያሉ እናቶች ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
እሱ ምን ይሳነዋል ለባለቤታቸውም ድህነት ሆኑ ወይ መባረክ እንዲህ ነው አቤት መታደል
አልቅስህ አስለቀስከኝ
እህህህህህ
አሜን አሜን አሜን እኔ እፈልጋለሁ ማየት እባካችሁ አሳይኝ እኒህን እናት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ሰዉ ሆኖ የማይፈተን የለ ግን ያም ፈተና ሁላ አለፈ 😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት መምህር ተስፍሽ የኚህን ጻድቃን እናት የቅድስና ታጋድሎ ፈልገህ ስላቀረብክን በእግዚአብሔር ስም አንተም የሳቸውን በረከት እንድትካፈል እርሱ ይርዳህ። እኔ ምንም መናገር አልቻልኩም ገና በታሪኩ መካከል ነበር እንባ እየተናነቀኝ የነበረው ከዛም መጨረሻ አካባቢ በእውነት አለቀስኩ።ይሄን ኮሜንት የጻፍኩት ከ 1 ሰአት በላይ ቆይቼ ነው ምክንያቱም በሰአቱ ከማልቀስና የኔን ሐጢአት ብዛት ከማሰብ ውጪ ምንም ማድረግ አልቻልኩምና ነበር። መምህር ግርማን ኢትዮጵያ ሆኜ ሳላቃቸው ግን ስደት እሳቸውን እንዳውቅ ምክንያት ሆኖኛል። ምናልባት ይሄን ኮሜንት ካነበብከው አንዳንድ ነገር እንዳወራህ ስልክ ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ሁላችንም በቸርነቱ ይጎብኘን አሜን
አሜን በረከታቸዉ ይደርብን ለአንተም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይደረብኝ
እናታቸው በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህራችን ሼር ስላደረክልን በጣም ነው የምናመሰግነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን።
ተመስገን ተመስገን በጣም ደስ ይላል በርከቶአ ይደርብን
እባካችሁ ፍቅረ ማርያም፣ፍቅረ ስላሴ፣ ወለተ ፃድቅ ፣ ወለተ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡን እና ለሀገራችን ሰላምን ያወርድልን ዘንድ በፀሎት ይርዱን። እድሜ እና ፀጋውን ይስጦት እናታችን።
_ውድ መምህሬ ይህችን ኮመንት ያነባሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የእነዚህ እናት በረከታቸው ይደረብንና ይህንን ገጠመኝ ልክ እንደተለቀቀው ጊዜ በጉጉት ነበር ሰምቼ ያለፍኩት ዛሬ ደግሞ የሰማሁት ቅድም እህቴ ሜሮን Live ገብቼ ስለ ነበር ከገጠመኞች ይህንን ገጠመኝ የማይረሳው ገጠመኝ ነው ብሉሽ የተማርሽውን የተኛው እንደሆነ አንስተሽ አውሪው ብዬ ነበር 23ኛው ገጠመኝ ስትል ሰማሁትና አሁን ሁሉንም ሰማሁት የዛኒም ስምቼ ነበር ብታምኑኝ ባታምኑኝ መምህሬ ኮመንት እንዳልፃፍ ያኒ መፃፍና ማንበብ አልችልም ነበር መፃፍና ማንበብ የቻልኩት አሁን ነው መስማት ብቻ ነው የሚለቀውን ነገር ሁላ እሰማለሁ በሚፅፉት ሰዎች በሚያነቡት የእግዚአብሔርን ቃል በሚነገሩት ሰዎች በጣም እቅናለሁ 💔💔😭😭😭😭😭 ቅናቴ ለምንድነው ካላችሁኝ የትምህርት እድል የለኝም አልተማርኩትም ነበር ያኒ ተምሬ ቢሆን ኑሮ እንደፈለኩት ማንበብ መፃፍ እችል ነበር ግን አልችልም ይሁንና የእነዚህን እናት ታሪክ ስሰማ ውስጤ ተነካችብኝ 💔💔😭😭😭😭😭 ሰኔ ጎለጎታ ሳነብ የልጁ እግር ስር ወድቆ አንብበው ማንበብ ስለ ማልችል ነው የሚለውን ቦታ ስሰማ የኔ ነገር በውስጤ መጣብኝ 😭😭😭😭😭 እኔም ምን እንዳልኩት ዋሳፕ ማህበር ላይ ሰዎች ወንጌልን ያነባሉ የፀሎት መፅሐፍ ያነባሉ ሰኔ ጎለጎታ ያነባሉ ውዳሴ ማርያም ለማንበብ ምነው እኔም እንደ ሌሎች አውቄ ባነበብኩት እያልኩት አለቅስ ነበር ሰኔ ጎለጎታን በአንደቤቴ ለማንበብ በጣም ጓጓሁት ስሜቴ ተጎዳች ማንበብ ባለመቻለ አንድ ቀን ምርርርርርርርር ብዬ እንባዬ አፍስሸ አለቀስኩት 😭😭😭😭 ለእናቴ ለእመቤቴ ሁሉም ነገር ነገርኳት እመብርሀን ሆይ ለአለም ሁሉ ፊደል የሆንሽው እናት ለኔም ፊደል ሁኝልኝ ብዬ ከልቤ አለቀስኩት እናቴም እንባዬን አብሳኝ የነገርኩትን ነገር መልስ መልሰችልኝ መፃፍ እና ማንበብ አስችላኝ ይህው ዛሬ ሰኔ ጎለጎታ በአንድቤቴ አንብቤ ማመን ያቅተኛል አንድ አንድ ቦቶች ላይ ኮመንት ከፃፍኩት ብኃላ ፁፌን አይና እገረማለሁ እኔ ነኝ እንደ ይህንን የፃፍኩት እያልኩት እገርማለሁ እናም መምህሬ እኔ የዛኒ ገጠመኞችን ከሰማሁት ዝም ብዬ ቀጣዩን እሰማለሁ የውስጤን ሀሳብ መግለፅ እፈልጋለሁ ግን ከየት አምጥቼ ልፃፈው ይህ ሁሉ አለፈና ዛሬ ላይ ማንም ፁፍ ለመፃፍ ማራኪን አያክላትም ብሎ እስክገረሙ ድረስ እፅፋለሁ ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናቴ ለእመቤቴ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ስግደትና ዝማሬ ሁሉ ለእናቴ።ይሁን ኮልታፋ አንደበቴን ዛሬ በዝማሬ ሞልታልኝ።ይህው በቻልኩት አቅም በባዕዳን ምድር ሁኜ አመስገናታለሁ ይህንን ለመፃፍ ያስገደድኝ የእነዚህ እናት ታሪክ ስሰማ እርሶ እያለቀሳችሁ ስትነግሩን እፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ውስጥን ይነካል በማርያም እኔም በህይወቴ በሰው እጅ ተደብድቤ አውቃለሁ የማይሆን ትዳር ውስጥ ገብቼ ነበር ግን መታገሰን ወደርኩት እሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነበር ግን ስደበደበኝ ታግሼ ነበር ከዛ ወደ አረባ ሀገር መጣሁ ግን ምን አይነት ነገር ውስጥ እንደገባ እሱን በሰፊው በእራሴ ቻይናል ላይ አስተላልፋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ይህንን የእናታችን ስሰማ የኔን የሚደበደበኝ ቀን በህሊናዬ ይታይኛል 💔💔በቃ አልቻልኩም ማንበብና መፃፍ ስለቻልኩት ነው ይህንንም የተነፈስኩት መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ ውስጤ ተረበችሸ ዛሬ😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭_
Betam yemgerm tarik new kbrna msgana leamebrah young.
በጣምምምም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፡ የእናታችን በረከት ይክፈለን ፡ መምህር ተስፋይ ወንድማችን እኔ እኚ እናት ባላጋኛቸው ኣንተም ያገኘሁት ቀን ኣምላኬ እንደምረዳኝ ትልቅ እምነት ኣለኝ እንደ እምነቴ ያርግልኝ ምክንያቱ ኣነተ ከነዚ ቅዱስ እናት ፊት ለፊት ቁጭ ብለህ ጸጋውን ኣንተጋም ኣለ ኣምላክ ቤተሰብህን በዚ በረከት ከሁሉ ክፉ ፈተና ይጠብቅህ ኣሜን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
ኦ አምላኪ ሆይ ተመስገን እናቴ በርከታችሁ ይደረብኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን በረከታቸው ይደርብን
ፀሎታቸውን በረከታቸው ይደርብን እማማየ እሰይ እንደ እርሱ ያሉ እናቶች ያብዛልን እግዚኣብሔር ኣምላክ እውነት ኣለቀስኩ እንዴት ኣይነት ትዕግስት. ነው የእውነት በኣካል ባያቸው ደስ ይለኛል ራሴን ጠላሁት እግዚኣብሔር ትዕግስትና ትህትና ይስጠን
በፀሎታቸው ያስቡኝ ለኔ ለሓጥያተኛ
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይህን የቅድስና ህይወት እንድሰማ ስለ ፈቃድክ አመስግንሀለሁ የእናታችን በረከታቸው ይይርብን😢😢😢
Amen Amen Amen kale hiywotn yasemalen tsegawun yabzalih memher tesfaye enenm besteloit asibugn ASKALE MARIAM NEGN
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእናታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አይለየን መምህር ይሄን ድንቅ የሂወት ተጋድሎ በማቅረብህ ምንኛ ታደልክ የእውነት በጣም ነው የተገረምኩበት እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት በመስማቴም ትልቅ በረከት ነው ያገኘሁት በፀሎት ያስቡን ወለተ ኪዳንና ኪዳነ ማሪያም
እኔስ መች ነው ክርስቲያን የምሆነው የኔም እናት ሚስኪን ነበረች በጣም በባሎቿ መከራ ደርሶባታል እናቴ ግን ሁሌም እግዚአብሔርን ታመሰግናለች እኔም እንደሷ በሆንኩ እላለሁ የአሁኑ ባሏ ግን ሌላ ሴት አግብቶ ወለደ ዛሬ ሌላ ጋር አደረ ዛሬ ይህን አደረገ ሲሏት የራሱ ጉዳይ ትላለች የኔ አባት ጥሏት ጠፋ መልሳ ሌላ አገባች እሱ ሁለት ወልዶ ሞተ ከዛ እናቴ ብቻየን እኖራለሁ በቃኝ ብትል ሌላ አግቢ ብለዉ አግብታ 5 ልጅ ወለደችለት ሲጀመርም ልጅ አጥቶ ነበር ያገባት ከወለደ በኋላ ሌላ ሴት አማረዉ መጨፈር ጭራሽ ሁለት ሴት ማስቀመጥ አማረዉ እናቴ ግደለም አግባ አምጣት አለችው ማርያምን ይዞ መጣ ከቤት ከዛ ደሞ አይወልድም የነበረው አሁን ግን ከዚች ሴት ዉለደ ማን ይረሳት እናቴ ነበረች ሰው ሁሉ ይገርማቸዉ ነበር ሰው ሁሉ ለልጆቿ ብላ እናቴ ስንት ነገር ሆነች እግዚአብሔር ይመስገን ትላለች ማታ ማታ ጌታ ሆይ ተመስገን ትላለች
I was was was was
😭😭😭አይዞሽ የኔ እናት
ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልን የተባረኩ
@@meronsolomon8969 አሜን እህቴ
የኔ እህት ለናትሽ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ውንድማችን
በረከታቸው ይደርብን የእናታችን
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን
Amen Amen Amen Barktchu yee Darben
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ያጽናቸው እኛንም በሳቸው ልመና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
ኦ አምላኬ እፅብ ድንቅ ነው! ለዚህ አንክሮ ይገባል! እግዚኦ የኔ የባርያህስ ህይወት ምን ይሆን ፍሬም አላፈራሁ ምን አይነት ትዕግስት !!! በረከታችሁ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድለኛ ነህ ይህን እድሰማ ስለፈቀደልኝ አምላኬ ምስጋና ይግባው አሜን !
አምላካችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው የአግልግሉት ዘመንህ ያባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን የናታችንም በረከት ይደርብን በፆለታቹ አስብኝ ወለተ ፃድቅ እያላቹ 😢 😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀጋው ያኑርልን 😭😭😭 እናታችን ረድኤት በረከቶ ፀሎት ልመናዎ ይደርብን ግሩም ትምህርት ነው
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን እንባየ አልቆም አለኝ የእናታችን በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን
እነታችን ረድኤት በረከቶ ፀሎት ለመነዎ ይደርብን ወለት ኪዳን ፀሎት ያሩጉልን አሜን አሜን አሜን
በእንባ ያዳመጥኩት ገጠመኝ ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከፀጋ ከጤና ጋ ይስጥህ
አይናለም( ፅጌ ማርያም)
አቤት መታደል ብዙ ተአምር ነው የምሰማው ስንት እግዚአብሄር የባረካቸው ሰው አለ ቃላት አጣሁ የምናገረው ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kala hewat yasamaln mamhr
_ከማራኪ ቤት በሸሯ ገባሁት ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደርብን ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን_
እህህህህህህህ በእውነት መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እኔ ቃል የለኝም ጌታ እሄን ስላሰማኝ ስሙ ይክበር መሰደዴ ለመልካም ሆነ ተማርኩበት ወድማችን በርታ አይዞክ ጌታ ከአንተ ይሁን።
ኣቤቱ ጌታየ ኣምላኬ ሰለ ቅድሳን ኣባቶቻችን እናቶታችን ብለህ ማረን ይቅር በለን
መምህር ተስፋይ ፡
እግዚኣብሔር ዕድመ ይሃብካ
፡ናይ ኣዴና በረከት ከኣ ምስ ኩላትና ይሕደር🙏
መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን የእናታች በረከታቸው ይደረብን
አምላኬ ስምቸ እምለወጥበትን አምሮየን ልቦናየን ክፋትልኝ
ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በአንተ ነው ሂወተ የተቀየረው እኔ በባእድ አምልኮ ውስጥ የምኖር ነበር ስሙን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሙን ብቻ መሸከም ነበር ትርፊ ከዛሬ 7 አመት ግን አንድቀን አንድ ጓደኛየ አንተ ያስተማርከውን ት/ት በሪሞር ይዞ መጣይ እኔ ያልሁበት አገር እዳጋጣሚ ሆኖ ወደኔ እድልክልኝ ጠይቆት ላከይልኝ ያ ት/ት እምያነሳው ስለስደት እና ስለ እመብረሃን ስለባእድ አምልኳ ነበር ገነት መስማት ስጀምር ውስጤ ወደዛው ተሰበረ ለካስ እስካሁን እግዚአብሔር በድየዋለሁ ብዬ አዘንኩ ካገር ስወጣ የያዝኩት የባእድ አምልኮ ቅራቅቦ ነበር ወደዛው አውጥቸ ቆሻሻ ውስጥ ጨመርኩት ካልጥል በፊት በጣም እራሴን ቀን በቀን ያመኝ ነበር የራስ ምታት ክንኒ ካልወሰድክ አይተወኝም ነበር ካጣልኩ ጀምሮ እራስ ማመም የሚባል ጠፍ አሁን ይከው ጥሩ መንፈሳዊ የሚባል ሂወት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ባአንተላይ አድሮ የድግል ማርያም ልጅ ከዛ ሂወቴ አውቶኛል ቸሩ መድሂኒአለም እና አንተን ቢያንስ በፎቶ አይቸ ይከነው ሂወቴን የታደገው እድል እመኛ ነበር ግን አሁን የሃሳቤ ሁሉ ደረስ እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥክ ፀጋውን መድሃኒአለም አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርክ በፆሎትህም አትርሳኝ ወለተ ጊወርጊስ እባላለሁ
እሜን እህት በመምህራችን ላይ አድሮ ያንቺን ሂወት የቀየር አምላክ የኛንም ይቀይርልን አሜን አቤቱ የሆነብንን አስብ ስለበደላቺንም ይቅር በለን አድነን
እሰይ እግዚአብሔር ይችላል ማሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የዘላለም ህይወት ያገኘነው በቀራንዮው ንጉስ ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ ዘመንሽ ይባረክ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዞሽ ፀልይ እህቴ የሰው ዘር በሙሉ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቀር ያልበደለ የለም
እግዚአብሔር ይመስገን
Egzabiher yemsgan min yesanawal
Qale Hiwot Yasemalin Memihir ye tagashuwa Enat bereketachew yideribin Amen Amen Amen.
በስማም እንዴት መታደል ነው አምላኬ እምነት ጨምርልኝ🤲🤲🤲🤲የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አንተም የተመረጥክ ነክ ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏❤የእናታችን በረከት ይደርብን ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲
አቤቱ ጌታ ሆይ የእኝህን እናት በረከታቸውን አሳድርብኝ
መምህር እኝህ እግዚአብሔር የባረካቸውን ዛሬ ማግኜት ትችላለህን የጸሎት መጽሐፍ ገዝቼ መስጠት ፈልጌ ነበር በጸሎት እንዲያስቡኝ
ሀይለ ስላሴ ፣ አመተ ስላሴ ፣ ወልደ ገብርኤል ፣ ወለተ ትንሳኤ ፣ አስካለ ማሪያም ፣ ወለተ መድህን ፣ እህተ ጊዎርጊስ ፣ ቅድስተ ሰማያት ፣ ፍቅረ እየሱስ እና ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቡን፤ ለዘለዓለሙ አሜን!
መምህር ቃለህይወት ህይወት ያሰማልን ሚገርም ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ
በረከታቸው ይደርብን ወለተ መድህን ብለውበፀሎት አስቡኝ እናቴ ........
Amen amen amen kalhywtn yasmln ehn tark endsma lafakda egzabhr kebrna mesgna yehun amen 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን፣፣፣፣፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen amen amen kalhiywet yasmalin ftari amlak tsgawin yabzalki memirachinin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን የእናታችን ፀሎትና በረከት ይድረሰን አሜን፫ እኛም ከሰማነዉ ሰላሳ ስልሳ መቶ መልካም ቅዱስ የሆነ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል አምላካችን ሁሉን ቻይነዉና በቸርነቱ ቅዱስ የሆነ ትሕትና የዋሕነት ያለበት ኑሮ ይስጠን ቀሪዉን ዘመናችን ይባርክልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እስከ ቤተሰቦቸ የዛር መንፈስ በቤታችን በየዋሕነት በማወቅም ባለ ማወቅም በግ ላም በሬ ደሮ ብር ወርቅ እየተገበረለት ሲመለክ ይኖራል ልቤን የነካዉ ነገር ደግሞ ሆሌ ጥቅምት ኪዳነ ምሕረት በየ አመቱ በሬላም በግ ደሮ ታርዶ ዳቦዉ ቡና ሁሉ ነገ እንደ ሰርግ ተደግሶ ቤተሰብም ጎረቤትም ከሩቅም ከቅርብን ተሰብስቦ አዝማሪ ስራየን ብሎ ይመጣል ከበሮ እየመቱ ሲያስጎራና ሲጨፈር ሲገበርለት ይኖራል። ደግሞ የሚገርመኝ ነገር ዛሩ ስምል እራሱ ክርስቶስን ሲያጫዉቱትም የክርስቶስ ያለህ ነዉ እሚለዉ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔም ዛር ሐጥያት እንደሆነ ጠንቅቄ ያወኩት በስደት ነዉ። ታላቅ ወንድሜ በጣም ይበሳጫል ይጠጣል ከናቴጋ በዙ ግዜ ይጣላሉ ከኔጋም ስምምነት አልነበረንም ስደት ከመጣሁም መንፈሳዊ ነገር መማር ከጀመርኩ ጀምሬ በተለይ የመምሕር ገጠመኝን እየሰማሁ ለቤተሰቦቻችን ሰይጣን ነዉ እምናመልከዉ ተዉ ስንላቸዉ ምን ችግር አለዉ እግዚአብሔርንምኮ አልተዉነዉም ቤተክርስትያን እንሄዳለን ይሉናል ወንድሜ ይጠጣል ስልክም መናገጃም ብዙ ነገር ግዥልኝ ይላል እናቴን ከሚረብሽብኝ ብየ እሽ ብየ ስገዛ ሳምንት አያቆየዉም ተሰረኩኝ ጠፋኝ ይለኛል ስልክ ደዉየ ስለሱ በሰማሁ ቁጥር ማልቀስ ነዉ ስራየ እናቴም ከሌለ ቤቷም ቢሆን ተበድራ ጉዝጉዝ የሚባል አለ ከሁሉም ነገር ገዛዝታ ካላጫጨሰችለት ወድያዉን ነዉ ለሞት የሚያደርሳት ጠቅላላ ቤተሰቦቸ በዚህ መንፈስ ተይዘናልና አደራ በፆሎታችሁ አስቡን ወለተ ሐዋርያት ወለተ ሰንበት ወልደ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል ወለተ ተንሳይ ወለተ ተክለ ሐይማኖት ወልደ ተንሳይ ሐይለ ሚካኤል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እርኩስ መንፈስ አምልኮ እንዲያወጣን ፀልዩልን እናቴን እራሱ በሌላ ነገር ልክእንደ ጓደኛነዉ የምናወራዉ ትሰማኛለች እሰማታለሁ ስለ ዛሩ ላስረዳት ስሞክር ተይ በሰዉ ሐገር ሁነሽ ይሄን ቃል አትናገሪ ያምሻል ትለኛለች እኔም ሃይል የለዉም ሐያሉ አምላኬ እግዚአብሔር አለኝ እላታለሁ ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ሃሳቤን ያሳካልኝ በፆሎት አትርሱን እናቴንና ወንድሜን እንዳይስማሙ አድርጎ እናቴም በሱ ተናዳ ምነዉ እንደ አባታችሁ እኔም በሞትኩላችሁ ትለናለች አባቴ ነዉ የመጀመርያ ባሏ ነዉ ልጆቻቸዉ 4ት ነን ከሞተም ጀምራ 12 አመቱነዉ ባል አላገባችም ትዳሮቼ ልጆቼ ነዉ እምትለዉ ግን ይህ መንፈስ በጣም ረብሾን ይኖራል በድንግል ማርያም በቅዱሳን በነብያት በሐዋርያት በቅዱሳን መላእክት በሰማእታት ምልጃ በአምላካችን ምሕረት ከዚህ መትፈስ ተፈዉሰን እግዚአብሔርን እንድናመልክ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናክክ
በእውነት ልብ የምነክ ትምህርት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንዳ ቃልህ አንረኝ የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ሆይ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን የቅዱሳን በረጠታቸው ይደርብን
አምላክ እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን እኛም ይህንን እድል ተካፋይ ያድርገን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ✝️💒✝️💒✝️💒🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭በእውነት ህመም ነው ሲሰሙት ህመሙ ጥልቅነው እኔስ ምነው በታደልኩት ብየ ተመኘሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰😰😰😰
በረከታቸው ይደርብኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
የናታቺን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን በእዉነት የእናታችን በረከት ይደርብን በትዳራቸዉ በረከት የኒንም የተመሳቀለ ትዳር በበረከታቸዉ ያስተካክልልኝ ትግስትን ፀናትን ትህትናን ሁሉን ነገር ከበረከታቸዉ ያሳትፈን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ነው የቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከት የደርብን።ጸሎታቸው እኛን ካሰረን ርኩስ መንፈስ ይፍታን።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kele hiwota yesamalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይድረሰኝ እስከ ቤተሰቦቼ
ቃለሕወትን። የሰመል
በውት ፀገውን የብዘለቼው
እኞንም በራከታቼው
የደሪብ እግዚአብሔር የመስገን
አንተን መምህር አድርጎ የሰጠን የአብርሐም የይስሐቅ የያዕቆብ የፃድቃን ሰማዕታት የቅዱሳን መልዓክ የድንግል ማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር ወልደማርያም የተመሰገነ ይሁን በአንድነቱ እና በሦስትነቱ ጸንቶ ለዘለዓለም ማኖር የሚችለው አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ ፣ እማሆይ ክንፈ ሚካኤልን በጸሎቶት ያስቡኝ አዲስ ትዳር ቢሆንም ፈተና ውስጥ ነኝ እና በረከትዎት ትድረሰኝ።
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የእናታችን በረከታቸው ይደርብን ትግስትን አድለኝ አምላኬ ሆይ መታደል ነው
አይ መታደል እዴት ያስቀናን የኔስ ፍፃሜ አሳምርልኝ
ሰላም ለአገራችን መምህር በጣም አስተማርይ ገጠመኝ ነው እኔየ በህይውቴየ እንዲህ አይነት እናት አይቸም ሰምቸ አላውቅም በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክብራቸው ።አንተም መምህር እግዚአብሔር አብዝቴ አብዝቴ ፀጋውን ይስጥክ ።
በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ጌታ ሆይ ክረስትናን ሳልጀምረው ሳልኖረው እዳትወስደኝ
ጆሮዎቻችን የአመፃን እና የጦርነት ወሬ በመስማት ነፍሶቻችን ተጨንቀው ነበር እድሜ ይስጥህ እና መምህራችን ለጆሮ የሚያስደስት ነፍስ ሀሴት የምታስደስት ታሪክ እያሰማህን ነው ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት ላስቀየምናቸው ቅዱሳን አባቶቻችን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ፣ ለሁሉም ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
መምህር ተስዬ እተራስ ቅዱስንነህ የተቀደስክነህ እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱሳኖችን በረከት ለኛ ትምህርት በመስጠትህ ህይወታችን ተለወጠ ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር የእውነት ይገርማልን መምሕር አይዞን አንዳንዴ እንባ ይተናነቀናል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይገርማል ግማሹን ሰአት በሷ መሠረት ማለት ለሐይማኖቷ ያላትን ትህትናና ፍቅር እያስቀናኝ በሷ ምሳሌ የኔን ሕይወት አሠብኩት የእውነት ያኑርህ መምሕር በርታልን
መመህራችን በእወነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም አቃተኝ እበየቀደመመለሽመለሽመስማትሆነስራይ ወይ ምንኛመታደልነው የሚበለው እጅ ፍተና አይባልም ም እስይ ወይ ደስስሉ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን የእሟህይ በረከታችው ይድርብን
ቅዱስ እግዚአብሔር እደ እናታችን ፃድቃንን ያብዛልን ለእዳተ አይነቶቹ ቃሉን ለሚመግቡን ጥበቡን ይስጥልን በደሙ ሸፍኖ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወተን ያሰማልን መምህራችን እናታችን በረከትዎ ይድረሰን 😢😢➕💙❤❤❤🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ሀገሬ መጥቼ አንተን አግኝቼ እሳቸውን ለማግኘት ያብቃኝ በረከታቸው ይደርብን
አንተም በርታ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ጋር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የናታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች ለሁላችንም እውነት እላችሃለው ከዚህ እንማር በጣም ነው ያስለቀሰኝ የእናታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ማስተዋል ይስጠን