ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የነገዋ ኢታዮጵያን የተሻለች ለማድረግ እናንተን በጥሞና ማዳመጥ ጥሩ ይመስለኛል
የምንግዜም ተከታታያችሁ ነኝ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
የንታዬ እንኳን አየኖት ደስ ብሎናል😘 በእናንተ ውስጥ ያለችውን ኢትዮጵያ ስወዳት ። እንደው ውይይቱ ላይ ተመልካች ብታሣትፉ እና መሬት ላይ ሆኜ ብሠማችሁ😀 በርቱልን❤
በተለይ አሁን አሁን ራስወዳድ ልጅ እየበዛ ነው፤ ለወላጆቹ ከማሰብ ይልቅ ከወላጆቹ እንዴት መስረቅ እንደሚችል ማሰብን የሚመርጥ፡፡
ሰላም ሰላም የናብሊስ አዘጋጆች እንዴት ናችሁ?የዝግጅታችሁ አድናቂ ነኝ።በርቱልን እጅግ በጣም ትኩረት የሚያሻቸውን ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ዝግጅት ስለሆነ የምታቀርቡልን በበኩሌ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!😊
ጥሩ አፈጻጸም (Performance) ማለት ሙዚቃዎችን እና ፊልሞችን ማወቅ፤ የመዝናኛ ፓርቲዎችን መሳተፍ ፣ ወዘተ. ማለት የሚመስለው ትውልድ እየበዛ ነው፡፡
ለዚህ ነው ከትምህርት ፈተና የወደቁት ውጤት0000000
ልጅ ማሳደግ ፍላጎቱን ሁሉ ማሟላት ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የሚጠቅመውንም ነገር ቢሆን ያዝ በማድረግ፣ አንዳንዴ የሚጎዳውንም ነገር (በመጠኑ) ቢሆን አድርጎ ፈትኖ ማሳለፍ ጥሩ ነው፡፡
ጥሩ ሃሳበ ነው ተባረኩ። ነገሮችን እንዴት እንደምታዩ ይገርመኛል። ለእኔ የተባለ እስኪ መስል ድረስ አፌን በእጄ እጭናለሁ!በተለይ ብሬ👏👏👏
እንደምን አደርክ ስለው እንደምን አደርክ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ😢። ሀይ ለበሬ ነበር ምናውቀው ባርኔጣ ያደረጉት አባት ብዙ የሚነበብ ጥበብ አላቸው በውስጣቸው እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ብታካትቱ
ትልቅ ግንዛቤን አግኝቼበታለው
ወንድሜ የተጠየቅኸው እኮ ወላጅነት ለአንተ ምንድር ነው እኮ ነው ! ወዴት ወዴት ነው ? ግን በጣም ነው ያሳቅኸኝ " የእግዚአበሔር ቁርሱ ምሳው እራቱ በተለይ መክሰሱ ያልካት ነገር 😂😂😂😂 ለማንኛውም ስላሳቅኸኝ አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ ወንድሜ።
በርቱልን!
Great program !I didn't know this before!Thank you dears!
እባካችሁን እንዴት ነው እናንተን ብግል ማግኘት የምችለው ልጄ እራሴን አጠፋለው እያለ እያስፈራኝ ነው እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል እባካችሁ ግራ ግብት ብሎኛል
17:55 የሚታዘዝ ልጅ ከሚኖረኝ ፡ ልጅ ባይኖረኝ እመርጣለሁ። ታዛዥ ልጅ አይረባም።
የማይታዘዝ ልጅ በራሱ መቆም ይችላል ። ልጆቻችሁን ታዛዥ አድርጋችሁ አታሳድጉ፤ በጣም ስህተት ነው ። ጎጂ ነው ። የገባችሁ እለት እናንተን አያርገኝ።
@@ethiocomment1707እስቲ ትንሽ ማበራሪያ
ጥሩ አሳብ ነው በርቱ
ሰላም ናብሊሶች ምርጥ በጣም ዋው አንደኛ ናቹ አመሰግናለሁ እእእ ብሬ donkey tube ላይ እዩት ያለው ነበረ ከጎጃም የመጣው ያለው ን ልጅ አላገኘውትም what shall i do
❤❤❤
የነገዋ ኢታዮጵያን የተሻለች ለማድረግ እናንተን በጥሞና ማዳመጥ ጥሩ ይመስለኛል
የምንግዜም ተከታታያችሁ ነኝ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
የንታዬ እንኳን አየኖት ደስ ብሎናል😘 በእናንተ ውስጥ ያለችውን ኢትዮጵያ ስወዳት ። እንደው ውይይቱ ላይ ተመልካች ብታሣትፉ እና መሬት ላይ ሆኜ ብሠማችሁ😀 በርቱልን❤
በተለይ አሁን አሁን ራስወዳድ ልጅ እየበዛ ነው፤ ለወላጆቹ ከማሰብ ይልቅ ከወላጆቹ እንዴት መስረቅ እንደሚችል ማሰብን የሚመርጥ፡፡
ሰላም ሰላም የናብሊስ አዘጋጆች እንዴት ናችሁ?
የዝግጅታችሁ አድናቂ ነኝ።
በርቱልን እጅግ በጣም ትኩረት የሚያሻቸውን ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ዝግጅት ስለሆነ የምታቀርቡልን በበኩሌ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!😊
ጥሩ አፈጻጸም (Performance) ማለት ሙዚቃዎችን እና ፊልሞችን ማወቅ፤ የመዝናኛ ፓርቲዎችን መሳተፍ ፣ ወዘተ. ማለት የሚመስለው ትውልድ እየበዛ ነው፡፡
ለዚህ ነው ከትምህርት ፈተና የወደቁት ውጤት0000000
ልጅ ማሳደግ ፍላጎቱን ሁሉ ማሟላት ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የሚጠቅመውንም ነገር ቢሆን ያዝ በማድረግ፣ አንዳንዴ የሚጎዳውንም ነገር (በመጠኑ) ቢሆን አድርጎ ፈትኖ ማሳለፍ ጥሩ ነው፡፡
ጥሩ ሃሳበ ነው ተባረኩ። ነገሮችን እንዴት እንደምታዩ ይገርመኛል። ለእኔ የተባለ እስኪ መስል ድረስ አፌን በእጄ እጭናለሁ!
በተለይ ብሬ👏👏👏
እንደምን አደርክ ስለው እንደምን አደርክ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ😢። ሀይ ለበሬ ነበር ምናውቀው ባርኔጣ ያደረጉት አባት ብዙ የሚነበብ ጥበብ አላቸው በውስጣቸው እንደነዚህ ያሉትን አባቶች
ብታካትቱ
ትልቅ ግንዛቤን አግኝቼበታለው
ወንድሜ የተጠየቅኸው እኮ ወላጅነት ለአንተ ምንድር ነው እኮ ነው ! ወዴት ወዴት ነው ? ግን በጣም ነው ያሳቅኸኝ " የእግዚአበሔር ቁርሱ ምሳው እራቱ በተለይ መክሰሱ ያልካት ነገር 😂😂😂😂 ለማንኛውም ስላሳቅኸኝ አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ ወንድሜ።
በርቱልን!
Great program !
I didn't know this before!
Thank you dears!
እባካችሁን እንዴት ነው እናንተን ብግል ማግኘት የምችለው ልጄ እራሴን አጠፋለው እያለ እያስፈራኝ ነው እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል እባካችሁ ግራ ግብት ብሎኛል
17:55
የሚታዘዝ ልጅ ከሚኖረኝ ፡ ልጅ ባይኖረኝ እመርጣለሁ። ታዛዥ ልጅ አይረባም።
የማይታዘዝ ልጅ በራሱ መቆም ይችላል ። ልጆቻችሁን ታዛዥ አድርጋችሁ አታሳድጉ፤ በጣም ስህተት ነው ። ጎጂ ነው ።
የገባችሁ እለት እናንተን አያርገኝ።
@@ethiocomment1707
እስቲ ትንሽ ማበራሪያ
ጥሩ አሳብ ነው በርቱ
ሰላም ናብሊሶች ምርጥ በጣም ዋው አንደኛ ናቹ አመሰግናለሁ እእእ ብሬ donkey tube ላይ እዩት ያለው ነበረ ከጎጃም የመጣው ያለው
ን ልጅ አላገኘውትም what shall i do
❤❤❤