የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህይወት ምን ማለት ነዉ? ሁሉንም ሰዉ ስለሚነካ ተጠንቀቁ !! National Bank Information

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህይወት ምን ማለት ነዉ? ሁሉንም ሰዉ ስለሚነካ ተጠንቀቁ !! National Bank Information
    ብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!
    ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

ความคิดเห็น • 41

  • @keftube
    @keftube  ปีที่แล้ว +9

    ስለ ሀገራችን የኑሮ ዉድነት ያላችሁን አስተያየት በኮመንት መስጫ ላይ ሀሳባችሁን አቅርቡልን፤ የተመረጡትን በቀጣይ በቪዲዮ አቀርበዋለሁ

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ጊዜ ሳዳምጥህ ዝግጅቶችህ ከልብ በመነጨ ቅንነት የሚዘጋጁ ናቸው እናመሰግናለን። ቀጥልበት።

  • @Hailselassa
    @Hailselassa ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ይቅናህ ወንድም አለም

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Kefe.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for you ❤❤❤

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +10

    ዋናዉ የኑሮ ውድነት ያመጣዉ ጦርነት ነው ። ፈጣሪ አምላክ ጦረኞችን ልቦና ይስጥልን ።

    • @kukutilove
      @kukutilove ปีที่แล้ว +1

      ሌብነቱም ነው

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar ปีที่แล้ว

      ዓይነ ልቦናዉ የጠፋ አመራር

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 ปีที่แล้ว +1

    ለሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 ปีที่แล้ว +3

    As a theory, what you said is right and it might work in Other countries but not in Ethiopian

  • @mekbebtubez3460
    @mekbebtubez3460 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል የምትኖርበትን እያፈረሰ መዝናኛ መገንባት? አሁን ይሄ ምን ይባላል?

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውዴ ኢኮኖሚውን ካረጋጉት ብላክ ማርኬተ ይቀንስ ችግሩ በባንክ ልከን የአገራችን የኑሮ ውድነት ካልተቻቻለ ማንም አይልክም ሰንቱ በኑሮ ውድነት ሳይበላ በረአብ እየተቃጠለ ነው አምላክ ይርዳን

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 ปีที่แล้ว +2

    ሥራአጥነትን በጥፍእጥፍ እዲጨምር ያረጋል ማለት ነው እደገና ይመልከቱት ያ ማለት ወንጀል በጣም ይጨምራል ማለት ነውነ

  • @kukutilove
    @kukutilove ปีที่แล้ว

    thank u

  • @dadinodoke9239
    @dadinodoke9239 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesgwnalen❤

  • @birukaklilu7438
    @birukaklilu7438 ปีที่แล้ว

    Real estate companies needs to make an adjustment on over inflated apartment price. In less than a year the price of an apartment has gone up over 50%. It is unbelievable. This should be taken in to consideration.

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 ปีที่แล้ว +5

    ምን ፓርክ ብቻ ቤተ-መንግሥት ሊገባ ጉድ ጉድ እያለ አይደል እንዴ ?" ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት " ይላል የአገራችን ሰው ።

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 ปีที่แล้ว +3

      ሁሌም ተጎጂ ህዝብ እንጂ የመንግስት ባለስልጣናት አይደሉም። የኑሮዉንም መናር ፈፅሞ የሚያዉቁት አይመስልም። በዚያም አለ በዚህ እግዚአብ ሔር ህዝቡን ያስብ መፍትሄዉ እሱና እሱ ብቻ ስለሆነ።

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 ปีที่แล้ว

    ሪል ስቴት የሚቀዛቀዝና ግንባታ የማይከናወን ከሆነ በገበያ ላይ ያለው የሚቀንስበት አመክንዮ አይታየኝም። ምክንያቱም የግንባታ መቀዛቀዝ ካለ አሁን የተገነቡት ከዚህ የበለጠ እንዳይጨምሩ ያሰጋ ካልሆነ በስተቀር ቅነሳው በአጭር ጊዜ የሚሆን አይመስልም።

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 5 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @TsehayGedefaw
    @TsehayGedefaw 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነህ ኤርሚ ሰላም ነው

  • @abogida12
    @abogida12 ปีที่แล้ว +1

    ከመቼ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል?

  • @dadinodoke9239
    @dadinodoke9239 ปีที่แล้ว +3

    መንግስት ይህን አያስተውልም? ሰላም ማጣት የምያመጣው ክሳራ ለህፃናት እንኳ ግለፅ ነዉ። ነገሩ።

  • @Israelxox
    @Israelxox ปีที่แล้ว +3

    The problem is the Gov’t - Atefera! 😂😂😂

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 4 หลายเดือนก่อน

    እረ እና ቤት በቻነወእምፍልግ 🏘🙏ነሪቻግራልምነበርወንዳሚችን??

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว

    Enamesgne alne limisginichi egezbehre Mila yifere

  • @warrior5847
    @warrior5847 ปีที่แล้ว +3

    Inflation is the result of the meaning less war inside the country ,poor foreign economic strategy,the corruption by the government officials, selling of country's main income sources like Telecom and Airport and all the money spent to make Tigray same like Beshasha, and many more .

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 หลายเดือนก่อน

    Please እሪአሊቲ ሪል እስቴትን አቅርብልን

  • @MesmeraiT
    @MesmeraiT ปีที่แล้ว +1

    ምንም ማተባበል አያስፈልግም። ኢትዮጵያ አሁን ያላት የዲኮሬሽን መንግስት ነው። አገሪትዋን እንደተረከበ እድገቱን በዛው ማስቀጠል ካልቻለ የወደቀ ኢኮኖሚን ያነሳል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው።

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 ปีที่แล้ว +3

    በሳይንቲፊካዊ በሆነ መንገድ ህዝቡን ገንዘብ ማሳጣት ወይም ማደህየት? ያለው ይገዛል የሌለው ገንዘብ ሲያጣ ይሸጣል፣ የደሀ ደሀን መፍጠር አይሆንም ወይ። ህዝቡ ገንዘብ ሲያጣ ወደ ጥቁር ገበያ መሄዱ ይቀራል ወይ? ህዝቡ የሚኖረው ልጆቹ ከውጭ በሚልኩለት ገንዘብ አይደለም ውይ? ህዝቡ መገበያየት ቀነሰ ማለት ኪኮኖሚውም ወረደ ማለት አይደለም ወይ? መንግስት የሚያባክነውን ገንዘብ ስራ ፈጠራ ላይ ቢሰራ እና ቅንጡ ኢምፖርት የሚደረጉ ነገሮችን ቢያቆም ጥሩ የሚሆን ይመስላል ።

    • @kukutilove
      @kukutilove ปีที่แล้ว

      ሌብነቱ ነው ዋናው ኑሮ ውድነቱን ያመጣው: አብይ ትልቅ ቤተመንግስት እያለው ሌላ የስንት ቢሊየን ብር ቤተመንግስት እየገነባ ነው: ሰው ስጠይቀውም ምን አገባቹ ብሏል: እሱ ብሩን በማይሆን ነገር እየጨረሰ ነው; ሄዝብ ምን ያስፈልገዋል የሚባል ነገር አያውቅም: ለዚች ለደሀ ሀገር ያለው ቤተመንግስት መች አነሰ ጠግቧል

  • @warrior5847
    @warrior5847 ปีที่แล้ว +2

    Many people were supporting war on Tigray junta junta junta zemecha zemecha ke prosperity party gar america hands off from Ethiopia setelu aleneber 😂😂😂telemdutalachu..

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአማራ ህዝብ የዘራውን እያጨደ ነው የተመኙትን አግኝተዋል
      የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት ነው ይህን ሁሉ ያደረጉት

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 ปีที่แล้ว

    ከኢሳያስ መታረቁ ነው ችግሩን ያባባሰው ከAsmara እየመጡ አገሪቶን አራቆት

  • @kukutilove
    @kukutilove ปีที่แล้ว

    ከኢሳያስ ጋር መታረቁ ና የነ ኬኛ ሌቤነት ነው ሀገሪቷን ለዚህ ያበቃት: ሀገሪቷን ጋጧት: ኢሳያስም ሌብነት በዛ
    ዘረፎ ሲያበቃ አብይን ተፋው
    ኢሳያስ አብይን ብር እንዲቀይር አደረገው አብይ ጅሉም ኢሳያስ ያዘዘውን በሙሉ አድርጎ ሀገሪቷን ዱቄት አድርጎ ሄደ
    ዶላሩ እንዳለ ኤርትራውያን ጋር ነው ያለው ለዚህ ነው ኑሮ የተወደደው
    ብር መቀየሩ አላስፈላጊ ነበር መሪው ህፃን ስለሆነ ሀገሪቷ ከማትወጣበት አረንቋ ውስጥ ገብታለች: ሀገራችን የበሰለ መሪ ያስፈልጋታልየወጣው ህግ ምንም ለውጥ አያመጣም ላብነቱ እስካልቀረ

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ህዝብ የዘራውን ያጭዳል ትግራይን አጠፋለሁ ብሎ አገሪቷን ያወደመው አማራ ነው እግዚአብሔር ይክፈለው !!!