ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይነት ብድር ከ ቪዥን ፈንድ | credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይነት ብድር ከ ቪዥን ፈንድ | credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita
    አዋጭ ቢዝነስ|የሉውዝ ቅቤ እና የሸንኮራ ጁስ መጭመቂያ ማሽን ዋጋ| price of peanut butter and Sugarcane juice press machine
    • አዋጭ ቢዝነስ|የሉውዝ ቅቤ እና የሸ...
    ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine
    • ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ ...
    Tirita | ትርታ
    Machine
    Bakery machine
    የዳቦ ማሽን
    #addisababa
    #ethiopia
    #house
    #ቤት
    price of Smart TV
    technology
    ቴሌቭዥን
    ቲቪ
    ዋጋ
    የቴሌቭዥን ዋጋ
    የቲቪ ዋጋ
    የቤት እቃ
    TV stand
    Laundry machine
    የቴሌቪዥን ዋጋ price of smart tv in ethiopia,
    smart tv price in ethiopia,
    smart tv price in addis ababa,
    tv prices in ethiopia,
    price of tv in ethiopia,
    smart tv in ethiopia
    How to buy a TV
    Television
    How to buy a fridge
    refrigerator
    How to buy a washing machine
    How to buy A smart phone
    how to select a good machine
    oven price
    stove price
    የስቶቭ ዋጋ
    የኦቭን ዋጋ

ความคิดเห็น • 86

  • @betlhemberhanu1214
    @betlhemberhanu1214 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከናንተ የተበደረ ሰዉ ስቃዮን ይበላል ውላችሁ እና የምታረጉት ነገር አይገናኝም የመክፈያ ጊዜ ካለፈ ቅጣት አለው ትሉና ከእነ ቅጣቱ እከፍላለሁ ሲባል አይቻልም ብላችሁ ሰውን ስታስጨንቁ ትኖራላችሁ በአጠቃላይ ድርጅታችሁ ንብረት መሸጥ ነው አላማው በጣም ነው ሰውን ሁሉ ያማረራችሁት

  • @Mekonnen7
    @Mekonnen7 7 หลายเดือนก่อน +3

    መስሪያ ቤ/ት የልለውና ደብዳቤ መጻፍ ያልቻለ ሰውስ እንዴት ይስተናገዳል? አመሰግናለሁ

  • @user-jr9cf5iu9l
    @user-jr9cf5iu9l 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ አድራሻችሁ የትነው

  • @RahelTesfaye-gl6gz
    @RahelTesfaye-gl6gz 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን አ/አ አድራሻ የት ነዉ

  • @nardosAsgedom
    @nardosAsgedom 3 หลายเดือนก่อน +2

    አድራሻቸዉ ስልክ ቁጥር እባክህ

  • @SolomonTsegaye-op4nw
    @SolomonTsegaye-op4nw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሞን እባላለው ከድርጅታችሁ ጋር ለመስራት እፈልጋለሁ ፤አድራሻችሁን

  • @TamiruTola
    @TamiruTola 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰልከ ቁጥረ ማስቀመጥ ለምን ፌራቹ???

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 8 หลายเดือนก่อน +2

    የብር ነውምፈልገው ግን ሳቆጥብ ከሆነ አዋጭ አናግሬለሁ ግ አመት ነው

  • @user-kl6zl4xy7i
    @user-kl6zl4xy7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወለዱ ስንት ፐርሰንት ነው ?

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለንግድ እሰከ ሰንት ብር ነው ሜሰጠው

  • @TigstSemare
    @TigstSemare 5 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነዉ የምትገኑት

  • @tiritareview
    @tiritareview  9 หลายเดือนก่อน +1

    የመኪና ዋጋ
    th-cam.com/video/PiWVhiXNXPk/w-d-xo.htmlsi=Db3E4iUBYYxBEnh1

  • @user-jb3jy4jo5t
    @user-jb3jy4jo5t 7 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው ድርጅቱ ያለው

  • @yamin-z4r
    @yamin-z4r 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስልክ ቁጥር

  • @user-ms2zj1ol9u
    @user-ms2zj1ol9u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀረብ ሀገር የሚሰራስ ሰዉ እንዴት ነዉ መበደር ሚችለዉ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน

    ካርታ ፖላን ንግድ ፍቃድ ከችርቻሮ ወደ ጅምላ ሰራዬን መቀየር እደፈለኩ ነው የነገርኮቸው

  • @user-hj3de7uh2t
    @user-hj3de7uh2t 7 หลายเดือนก่อน +4

    የነኚህ መሰረታዊ ችግር 200000 ለመበደር 10000. ማስገባት አለብህ ይላሉ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน

    ለንግድ ማለት የጭነት መኬና ይገዙልናል

  • @aliatnafu2928
    @aliatnafu2928 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግማሽ ብከፍል ግማሹን በብድር ይገዙልኛል? እምፈልገው ክፍለ ሀገር ነው ወሎ።ማስያዣው በሚገዛው ቤት ካርታ ማለት ነው።

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 10 หลายเดือนก่อน

    ለ3 ተደራጅታችሁ የተባለውስ ቀረ እንዴ ካለ ምን ያክል ይሰጣሉ እባክህ

  • @AwekeMulat-c9u
    @AwekeMulat-c9u หลายเดือนก่อน

    ቤት በሌለው ካርታ ይቻላል??

  • @user-uv7cm3ns9r
    @user-uv7cm3ns9r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልክ ቁጥር

  • @mifumif
    @mifumif 10 หลายเดือนก่อน +2

    Enamesgnaln eski sel zemzem bank seralne?

    • @dereje7697
      @dereje7697 9 หลายเดือนก่อน +2

      26%ነው አስቸጋሪ ነው እኔ የገባሁበት መውጣት አቅቶኛል ይቀርብህ ለማህበርስቡ የሚጠቅም አይደለም 26% በጎ አድራጎት 100%አይሰራም የማይመለአስ ሰርቪስ ቻርቺ ብሎ የሚወስደው 200/300ሽ አየወሰደ በዛላይ ከምበድርህ ለምሳሌ 3ሚሊዮን ተበድሬ 883ሽህ ብር አስቀርቶ ነው ያበደረኝ ቆርጦ ነው የሚሰጥህ በብሩ ሳልሰራበት ነው የሚቆርጡት አልሰፈልጊ ነው

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብር ለንግድ ብንፈልግ

  • @kuniisdarbuucjira656
    @kuniisdarbuucjira656 5 หลายเดือนก่อน

    Vision fond ማለት micro finance ሳይሆን micro organism ነው
    ሰለሱ ጭራሽ media lay

  • @MeseretMisganawMlsganaw-wv4wv
    @MeseretMisganawMlsganaw-wv4wv 5 หลายเดือนก่อน

    ላፍቶ ቅርንጫፍ በኪና የለም ይላሉ ሚዲያብቻ ምንያረጋል

  • @KiyuamenKiyuyeamen
    @KiyuamenKiyuyeamen 7 หลายเดือนก่อน

    እሺ አንድ ሚሊየን ባስገባ መኪና ብገዛ ወለዱ ስንት ነው

  • @jemilaabdu8142
    @jemilaabdu8142 6 หลายเดือนก่อน

    15 ፐርሰንት ዲክላን ብለው ነው የሚናገሩት

  • @BiniSonovcj
    @BiniSonovcj 4 หลายเดือนก่อน +1

    Debari nek

  • @jemilaabdu8142
    @jemilaabdu8142 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሌቦች ደግሞ ታወራላችሁ፡፡ 15 ፐርሰንት ብላችሁ 28 ፐርሰንት የምታሰከፍሉ ፡፡ዝንበል አንተ የተጣራ መረጃ ስጥ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን እየተሰራበት ነው ለብድር ንብረትም ሰነዶችንም አቅርቤአለሁ አዎሳ ቅርጫፍ ግን ብር ቆጥብ ቀድመህ ነው እያሉን ያለው

  • @tesfayefeye4079
    @tesfayefeye4079 9 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ አይደለም? የተወለደ መጠንን ለምን በፊላት ሬት ብቻ ተገለፀ???? በድክለይንግ ለምን አልተገለፀም??? በድክለይንግ ስንት ፐርሰንት ነው??? 15% ፊላት ሬት ከ27% ድክይንግ ጋር እኩል ነው። ስለዚህ ግልፅ መረጃ አደረሱን!!

  • @demerafufa7005
    @demerafufa7005 5 หลายเดือนก่อน

    Wushetam neh vision found microfinance drjit enda leloch takuam yala 6war kutaba betach minm aynet gizshi ayaregim be akal heden check argenal

  • @kidestzelalem7079
    @kidestzelalem7079 10 หลายเดือนก่อน +1

    መበድር እፈልጋለው ግን ገንዘብ የለኝም የቤት ካርታ አለኝ እንዴት መበደር እችላለሁ

  • @AlemTefera-v9k
    @AlemTefera-v9k หลายเดือนก่อน

    Where is your address in Addis Ababa

  • @abeyeabeye4503
    @abeyeabeye4503 9 หลายเดือนก่อน

    ያለምንም የቁጠባ ጊዜ አላላችሁም ነበር እንዴ አዋጭ ለአሮጌ ለመኪና 30% ቆጥበህ 6ወር ቁጠባ ማረግ አለብህ ፡ የእናንተ 50 % በ 4 ወር ቁጠባ አይነፋም

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน

    እሰከ ሰንት ብር ነው ሜሰጡት

  • @amidsherefa7976
    @amidsherefa7976 4 หลายเดือนก่อน

    Mekina lemegzat sint percent mekoteb yinorbhal

  • @fikremoshe4126
    @fikremoshe4126 9 หลายเดือนก่อน +1

    betam miyasetela tenetena

  • @DilleTinsae
    @DilleTinsae 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸት ነው ካልተቆጠበ አይሠጡም

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 9 หลายเดือนก่อน

    ያለማስያዧስ አለ ወይ እኔ እራይድ እሚሰራ መኪና እፈልጋለሁ

  • @kassahuntadesse8953
    @kassahuntadesse8953 10 หลายเดือนก่อน

    Lemengist serategna becha new miyabedrut ende?yegil dirjit wust leteketere sews?

    • @tiritareview
      @tiritareview  10 หลายเดือนก่อน

      Ye masiyiziaw guday new enjii bidrun lehulum nw

  • @raya-tigrignaspost.9563
    @raya-tigrignaspost.9563 20 วันที่ผ่านมา

    የመንግስት ሠራተኛ የደመወዝ 1/3 ተበድሮ ሊሰራበት ነው ወይስ የቤት ኪራይ ሊከፍልበት? በ30 ሺ ምን ሊሰራበት ነው? ቢያንስ ከ20 ሺ የበለጠ ደመወዝ ሊኖረው ይገባል ማለት ነውኮ። ከ20ሺ በላይ ያለው ደግሞ ባለስልጣን ነው የማንም ብድር አይፈልግም 😂😂

  • @user-ze4ju7ek2u
    @user-ze4ju7ek2u 19 วันที่ผ่านมา

    አድራሻ

  • @Getacherniguse-xu9jl
    @Getacherniguse-xu9jl 2 หลายเดือนก่อน

    Yastelalu

  • @Shegawmoges
    @Shegawmoges หลายเดือนก่อน

    Mebeder efelgalehu

  • @MeseretMisganawMlsganaw-wv4wv
    @MeseretMisganawMlsganaw-wv4wv 7 หลายเดือนก่อน +1

    በንፋስልክ ላፍቶ አዲስ አበባ ቅርጫፍ መኪና አይሆንም ብለውኛል በሚዲያ ብቻ ነው እምታወሩት ወድሜ ውሸትሰልችቶናል እእእእእክኸ 16:27 16:32

    • @ephremalebachew1751
      @ephremalebachew1751 6 หลายเดือนก่อน

      Tebareki abo weri new yeselechen behulum bota hulum letikmu new

  • @animutsolomon-sn6hz
    @animutsolomon-sn6hz 6 หลายเดือนก่อน

    Arif new

  • @EfratatGetachew
    @EfratatGetachew 3 หลายเดือนก่อน

    Ene yegel mesrabet new yemeseraw

  • @BiniSonovcj
    @BiniSonovcj 4 หลายเดือนก่อน

    Yemitabrarabt mnged yastelal

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 3 หลายเดือนก่อน

    አይኑን በጨው ያጠበ ቦጥራቃ ....ውይ

  • @user-uv7cm3ns9r
    @user-uv7cm3ns9r 9 หลายเดือนก่อน

    መኪና አለኝ

  • @user-jb3jy4jo5t
    @user-jb3jy4jo5t 7 หลายเดือนก่อน

    መበደር እፈልጋለው

  • @user-pk3cq1oy5n
    @user-pk3cq1oy5n 6 หลายเดือนก่อน

    ስልካቹ ላኩልኝ

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 9 หลายเดือนก่อน

    Kutra Andt new????

  • @user-jl4tq5bp8j
    @user-jl4tq5bp8j 10 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ በአስቾካይ ፈልጋለዉ

    • @tiritareview
      @tiritareview  10 หลายเดือนก่อน +1

      በ0926021631 ይደውሉ

  • @amanualgigipas
    @amanualgigipas 7 หลายเดือนก่อน

    Yerase mekina asyze endet new mebeder mchlew or mesfertu MN mndnew

    • @tiritareview
      @tiritareview  7 หลายเดือนก่อน

      092 046 8467 bezi slk yidewlu

  • @LewiMamo
    @LewiMamo 2 หลายเดือนก่อน

    Ante weshtehi beza awash bank 10% qedme kuteba belhi senhed 30%alun enzim 50% qedme kuteba alew belewgnal

  • @user-rg3vg7cj1x
    @user-rg3vg7cj1x 9 หลายเดือนก่อน

    TVS Bajaj

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati 7 หลายเดือนก่อน

    የምር አበድሩኝ ከወለድ ነፃነኝ የማዳም ባጀጃጂ

  • @solomonlegesse24
    @solomonlegesse24 8 หลายเดือนก่อน

    Bro interestu sent percent new

  • @mohamnadsayid7821
    @mohamnadsayid7821 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቃ ይገዛልኛል ወፍጮ

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 23 วันที่ผ่านมา

    Telephone

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati 7 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔእፈልጋለሁ ይቻላል ወይለማዳም ባጃጂ

    • @Habeshawit21
      @Habeshawit21 7 หลายเดือนก่อน

      አዋጭም አለልሽ

  • @user-gz8jk7oy9o
    @user-gz8jk7oy9o 9 หลายเดือนก่อน

    ለምን ይዋሻል

  • @esubalewmamo7540
    @esubalewmamo7540 9 หลายเดือนก่อน

    ወለዳችሁብዙ ነዉ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 4 หลายเดือนก่อน

    ነገ ቀጥረውኛል

  • @Yonaswoldesenbet-lo2ox
    @Yonaswoldesenbet-lo2ox 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ውሸት ነው በተደጋጋሚ ሞክራን የአሠራር ችግሮች አለሁ በተለይም ሆሰዕና አከባቢ "በል የተባልነውን ብቻ ማለት የለብሕም

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 3 หลายเดือนก่อน

    ባክህ አታጭበርብር አሚጎስም እራሱን ቆልሎ አሰገብቶን እያጭበረበረን ነው

    • @ebrahimabe8055
      @ebrahimabe8055 21 วันที่ผ่านมา

      ተጨማሪ መረጃ

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 10 หลายเดือนก่อน

    Weled Haram

  • @abiyotchane9367
    @abiyotchane9367 4 หลายเดือนก่อน

    how we contact with you

  • @jemilaabdu8142
    @jemilaabdu8142 6 หลายเดือนก่อน

    ሌቦች ደግሞ ታወራላችሁ፡፡ 15 ፐርሰንት ብላችሁ 28 ፐርሰንት የምታሰከፍሉ ፡፡ዝንበል አንተ የተጣራ መረጃ ስጥ