ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው አስደሳች ዜና| የቤት እቁብ | በ30 አመት ተከፍሎ በሚጠናቀቅ ክፍያ የቤት ባለቤት የሚያደርግ እድል | Investment|Business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • አስደሳች መረጃ| የቤት እቁብ | በ30 አመት ተከፍሎ በሚጠናቀቅ ክፍያ የቤት ባለቤት የሚያደርግ እድል | House | Meskele business

ความคิดเห็น • 119

  • @user-xj9oh5tl2f
    @user-xj9oh5tl2f 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተጠንቀቋቸው። አሁን ይቅለሰለሳሉ በኋላ ድራሻቸው ይጠፋል። ኢት/ያ ውስጥ ብልጣብልጥ ግለሰቦች ከመንግስት ጋር ሆነው አደገኛ ሌብነት ውስጥ ናቸው። Take care!

  • @SBABabba
    @SBABabba ปีที่แล้ว +5

    በርታ መስቀሌ ከነሱ በተሻለ መልኩ ነው አንተ ያብራራከው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 7 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሀሳብ ነው የነሱ ምንም አልገባኝም ነበር

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  7 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @afratatekletsiyon9271
    @afratatekletsiyon9271 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማለም ተፈፃሚ ቢሆን እኮ እኛም እንወደው ነበር!!!

  • @brutukangetabay6004
    @brutukangetabay6004 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስግቤለሁ በተስሃ እጣ ይወጣልኛል ብዬ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @marimark8464
    @marimark8464 หลายเดือนก่อน

    እጣው ቢደርሰ እንዃን 5አመት አከራይተው ከ5አመት ቦአላ ነው የምትኖርበት ገንዘብ ካለክ ደሞ ሙሉውን ክፊያ ከፈለክ ትወሰዳለክ ወይም የደርሰክን ቤት በአካባቢው የክራይ ዋጋ ለ5አመት ተከራይተክ ተኖራለክ አለቀ

  • @ZalehkaMoh
    @ZalehkaMoh หลายเดือนก่อน

    በም ጡሩነወ

  • @user-sh9ud7lg2q
    @user-sh9ud7lg2q หลายเดือนก่อน

    አጠቃላይ ክፍያው ስንትነው እስክ 30አመት የሚከፈለው???????

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @now7810
    @now7810 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አዲስ አበባ ውስጥ ነው ቤቶቹ የሚስሩት ? እና ሙሉ ለሙሉ ጨርሰው ነው የሚስጡን ማለት እንደኮንዶሚኒየም ፊኒሺንግ ከራስ እንዳይሆን ብታሳውቀን በጣም ጥሩ ነገር ነው የጠቆምከን እናመሰግናለን❤❤❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን !
      ሙሉ መረጃውን በvideo ውስጥ ታገኙታላችሁ!👍👍👍

  • @Catchmeifyoucanhere
    @Catchmeifyoucanhere 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመስግናለሁ ደውዬልህ ለሰጠኅኝ መልካምና ግልጽ ምላሽ ❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  2 หลายเดือนก่อน

      ምንም ማለት አይደለም ደስታው የኛ ነው 🙏🙏🙏

  • @user-qu9kn8sm1p
    @user-qu9kn8sm1p 3 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን እናመሰግናለን

  • @marufanasir1609
    @marufanasir1609 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሪታ አሪፈ መረጃነወ

  • @rehanamohamed2122
    @rehanamohamed2122 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላምስት አመት እራሳቸው ያከራያሉ የሚባለው ነገር እድይት ነው ወይስ ቤት ደርሷቸው መክፈል የማይችሉትን ነው የሚያከራዩት አብራራልን በኮሚትም ቢሆን ብቻ በተመቸህ አብራራልን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 หลายเดือนก่อน

      Video ላይ በደንብ ተብራርቷል እባኮ ተረጋግተው ይመልከቱ።🙏

  • @Eliltaa
    @Eliltaa ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንምዝገባአለወይየሁለተኛውዙር

  • @yemanetadese4741
    @yemanetadese4741 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም ጥሩ ነው ልታግዘኝ ከቻልክ ልታግዘኝ ኢፈልጋለሁ ስልህን ብትልክልኝ በደንብ ልናወራ ኢንችለን ከዛም ዉለታህ ከፋይ ያርገኝ

  • @yeshibelet8832
    @yeshibelet8832 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዳሽን ከኛጋር ገንዘቡን ማስገባት ብቻ ነው እንደሆነ ነው

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏 መስቀለ 🌹🌹

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 7 หลายเดือนก่อน

    Ok bexam xurunow.gin edetnaw.mikefelaw 🙏🙏👏

  • @user-wy7sl1wx8f
    @user-wy7sl1wx8f 2 หลายเดือนก่อน

    እጣው የመጅመሪያ ተመዝጋቢእና አሁንየሚመዘገበ ው እኩል ይወጣል ወይስ ቅድም ተከተል አለ?

  • @user-jg7wv4st1z
    @user-jg7wv4st1z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዴሴ አለ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik หลายเดือนก่อน

    የት ነው የምንመዘገበው

  • @grumetefra-nn6wv
    @grumetefra-nn6wv 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቱ የሚሰጠው የት ነው

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 8 หลายเดือนก่อน

    በዚህ እድሜ መዝረፍ ምን ያደርጋል አባቴ የሆድ ችግር ይቀድማል የቤት ችግር የለም ሁሉም ህንፃ ብቻውን ነው የጥናት ችግር አለ ።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ወንድም???

  • @user-xe8wp4ph2s
    @user-xe8wp4ph2s 25 วันที่ผ่านมา

    ደሴ ካለ

  • @rahelambay3617
    @rahelambay3617 11 หลายเดือนก่อน +2

    እጣው የሚወጣው ከስንት ዓመት ጀምሮ ነው ? 10ዓመት ብዙ ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      Video ለይ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ

  • @ደሴ
    @ደሴ ปีที่แล้ว +2

    በጠም ደስ ይለል እኔ አዉን በዝ ዉር ጀምረለዉ በ10000 ሺ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      አዎ!በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው!👍👍👍

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 9 หลายเดือนก่อน

    Good information

  • @AmehaHabib-br3qq
    @AmehaHabib-br3qq 8 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደስ አለህ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አቦሮ ደስ አለን!🙏🙏🙏

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx 11 หลายเดือนก่อน +1

    እራምልኬን።ልክፋል።ንጋልሙት።ዛራ።አላህ።ያቃል።ውለድሲ።

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ አልገባኝም ?

    • @mensurkedir-6204
      @mensurkedir-6204 9 หลายเดือนก่อน

      ቤቱ ስንረከብ ስንት ነው የምከፍለው በ30 አመት ስንት ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน +1

      video ለይ ተገልጿል

  • @user-wy7sl1wx8f
    @user-wy7sl1wx8f 6 หลายเดือนก่อน

    ከታህሳስ 27 በፊት የተመገበ ከዚህ በኋላ በለው ተመዝጋቢ ጋር ነው ተቀላቅሎ እጣ የሚጣለው ወይስ እንደ ቅደም ተከተሉ ነው ግልፅ ይሁን

  • @emanbintomeha1164
    @emanbintomeha1164 10 หลายเดือนก่อน

    እሸ አላህ ሰሞኑን እናቴ ትመዘገብልኛለች

  • @Muktarthegoldminer
    @Muktarthegoldminer 9 หลายเดือนก่อน

    Very thanks proud of you,
    የ30 ኣመት ባንድ ግዜ መክፈል ይቻላልን?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you verymuch 🙏🙏🙏🙏🙏
      092 753 3333
      +251927444411 በነዚህ ስልኮች ደውለው ይጠይቁ አልያም በአቅራብያዎ ወደ ሚገኝ የዳሸን ባንክ ጎራ ብለው ይጠይቁ!👍

  • @user-qb2wm9cr3s
    @user-qb2wm9cr3s 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you gen be 10amet sibal enidet new be1amet etaw yitalal ke tetale behalas betu wediywinu yisetal

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  10 หลายเดือนก่อน

      Mulu kifya kekeflachu awo.

  • @sisaytemesgen826
    @sisaytemesgen826 ปีที่แล้ว

    taks bro it is good info

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j 11 หลายเดือนก่อน

    ውሽት ነው የሎቦች የማጭበርባሪያ መንገድ ነው ሌቦች ናቸው ማንም ሰው እንዳትታለል

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ማረጋገጫ ይኖሯታል ?🤔🤔🤔

  • @user-px7wx4te1l
    @user-px7wx4te1l 11 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ ዉጪ ያሎው ሳው እንዴት ነው ማጫርስ የምቺሎው እኔ እፋልጋሎው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      በቅርቡ ሙሉ Video ይጠብቁን!👍👍👍

  • @Yohannes-iq9qw
    @Yohannes-iq9qw 5 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 10 หลายเดือนก่อน

    ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልጋል?? መታዎቂያ የክፍለሀገር ይሆናል ዎይ?? ሌላው ጥያቄዬ ስደት ላለን ሰዎችስለአከፋፈሉ ብትገልፅልን?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      በvideo ለይ ተገልጿል

  • @DenkneshDemeke
    @DenkneshDemeke 3 หลายเดือนก่อน

    ለንግድሰ የሚሆን ቤት አላችው

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ ስታብራው በጣም ተረዳሁ ❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  7 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሠግናለሁ !🙏🙏🙏

  • @mimidan6193
    @mimidan6193 8 หลายเดือนก่อน

    Bemen yitamenalu hulum atalay new manew was yemhonew

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      የተጠቀሱ ተቋማት ጋር ቀርበው ይጠይቁ?👍👍👍

  • @user-pn6pg3eg1x
    @user-pn6pg3eg1x ปีที่แล้ว +1

    ለስንት ግዜ ነዉ ሚቆየሁ ምዝገባዉ?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      በዳሽን ባንኮች በአካል በመቅረብ ብታረጋግጡ ይመረጣል።

    • @user-pn6pg3eg1x
      @user-pn6pg3eg1x ปีที่แล้ว

      እሺ ወንድሜ አመሠግናለሁ

  • @rabiyarabiya6285
    @rabiyarabiya6285 ปีที่แล้ว +2

    ምዝገባው ተጀምሮዋል ወይስ ገናነው

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 9 หลายเดือนก่อน

    10 amet tebeqn baydersen kenwoldu yemlisalu ???

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 หลายเดือนก่อน

      ለማንኛውም ጥያቄ ድርጂቱ ጋር በአካል በመቅረብ ብትጠይቁ ይመረጣል።

  • @ameyenatu
    @ameyenatu 11 หลายเดือนก่อน

    Bro temechitognal gen ande teyake alegn etaw sidersagn teklala kefeyaw naw 3 metoshi beru yemikefelw

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለም የአንድ ዙር ክፍያ ነው። Videon በደምብ እዩት ገልፀነዋል !👍👍👍

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

    Batami dase yelali ahuni mamazegabe yechalali yadashini baki buki edete mawutate enichilalini

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ወኪል የለሽም ?

    • @ZibadahBesmelahi
      @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

      Enatene madarge echilalahu gini la buku bechanawu mikinatumi lanasu magare alifaligemi betuni edamigaza

    • @ZibadahBesmelahi
      @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

      Ena ene eze hoye mamazegabe echlalahu adoli?

  • @Kelemayalew21
    @Kelemayalew21 9 หลายเดือนก่อน

    be 6 wer men yahel bet eta yewetal

  • @asterabreha5730
    @asterabreha5730 10 หลายเดือนก่อน

    ye eritrea passport yalewe yechelel

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  10 หลายเดือนก่อน

      Dashen Bank kerbew yiteyku

  • @user-ic1ze6sn8m
    @user-ic1ze6sn8m ปีที่แล้ว

    እና እደት ነዉ መመዝገብ የምችለዉ ዉጭ ያለነዉ ቁጥር አላስቀመጣችሁም

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      በየትኛውም የዳሽን ባንክ መመዝገብ ትችላላችሁ

    • @user-ic1ze6sn8m
      @user-ic1ze6sn8m ปีที่แล้ว

      እሽ ሠዉ ልከን ነዉ የሚመዘገቡልን እና እጣዉ ሲወጣ እደነዉ የምናቀዉ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว +1

      ወደ ዳሽን ባንክ ሰው ላኩና ሙሉ መረጃ ይሰጡአችኋል

  • @user-nz9qz4lo5r
    @user-nz9qz4lo5r 8 หลายเดือนก่อน

    Yemzgebaw mecheresha ken meche new?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 หลายเดือนก่อน

      Video ለይ ተገልጿል 👍👍👍

  • @Guta55
    @Guta55 ปีที่แล้ว +1

    ግን አስር አመት ድረስ ቤት መጠበቅ አይከብድ ይህን ሁሉ ብር አውጥቼ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      አዎ በትክክል ነገር ግን 10 ዓመት የመጨረሻው እጣ ነው!

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Silebusinessዕጣ ያልደረሰው ሰው እንደገና ዎደ ሚቀጥለው 10 አመታት ነው ዕጣ የሚጠብቀው ዎይስ ተመዝጋቢው ሁሉ እንዲያገኝ ይደረጋል ማለቴ የመጀመሪያ አስር አመት ዕጣ ባይደረሰው ሁለተኛ 10 አመት ሊጠብቅ ነው?

  • @tadessewakena1724
    @tadessewakena1724 ปีที่แล้ว +1

    Where is their address?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  ปีที่แล้ว

      In every Dashn Bank branch

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

    Bamasetawoqeya balawu quture daweye limazagabe?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ዳሽን ባንክ መሄድ ነው ሚሻለው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน +1

      ዳሽን ባንክ መሄድ ነው ሚሻለው

  • @mekonnengashe721
    @mekonnengashe721 11 หลายเดือนก่อน

    ምዝገባው እስከ መቼ ነው ወንድሜ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም በዳሽን ባንክ መመዝገብ ትችላላችሁ !👍👍👍

  • @berhanugebretsadik7806
    @berhanugebretsadik7806 11 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ለማብራሪያው::
    የተወሰኑ ግልፅ ያልሆኑልኝ ነገቶች መረጃ ካለህ?
    1. እጣ ለመጀመር ስንት ሰው እስኪመዘገብ ይጠብቃሉ, 100,000 ሰው ባይሞላስ
    2. መነሻ ካቢታል ከሌላቸው ና ብድር ሳይጠቀሙ እንዴት በአስር/10 አመት ሁሉም ሰው ቤት ሊገዛለት ይቻላል::
    አመሰግናለሁ!!!

    • @berhanugebretsadik7806
      @berhanugebretsadik7806 11 หลายเดือนก่อน

      #2 የሁሉም ሰው ቤቱ የሚገዛው በ 10 አመት ክፍያ የሚያልቀው ደሞ በ 30 አመት ሊሆን አይቻልም እኮ የገባው ካለ አስረዱኝ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ መረጃውን ከVideo ያገኙታል 👍

    • @meazafekadu5657
      @meazafekadu5657 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@berhanugebretsadik7806eynorkebt keeled neza tefelgalhe be yewru endemjemeiaw

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j 11 หลายเดือนก่อน

    የሌብነት መንገድ ነው

  • @user-xj9oh5tl2f
    @user-xj9oh5tl2f 9 หลายเดือนก่อน

    የAccess real state እና የgojo ethiopia ሿሿ አይበቃንም? አሁን ደሞ የቤት እቁብ ብላቹ መጣቹ ፋራ አይጠፋም ብላቹ😂😂😂

    • @user-ks8mf9iq5f
      @user-ks8mf9iq5f 7 หลายเดือนก่อน

      Gogo edeat nachew wshet new benath

    • @user-ks8mf9iq5f
      @user-ks8mf9iq5f 7 หลายเดือนก่อน

      Ngeregi

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dsdfffdffg2165
      @dsdfffdffg2165 11 หลายเดือนก่อน

      ስልካችውን አስቀምጥልኝ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 หลายเดือนก่อน

      915606758

  • @user-zh3wf8wy7r
    @user-zh3wf8wy7r 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤