Ethiopia ሰበር መረጃ ዶ/ር አብይ ቆፍጠን ያለ መግለጫ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2020
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    Ethiopia ሰበር መረጃ ዶ/ር አብይ ቆፍጠን ያለ መግለጫ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ!

ความคิดเห็น • 200

  • @sefanitzewolde1230
    @sefanitzewolde1230 3 ปีที่แล้ว +17

    በጭንቅ ጊዜ የመጣህልን ጀግና!! አይዞህ ከጎንህ ነን ። እግዚአብሔርም አለልሀ።

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 3 ปีที่แล้ว +12

    ዶክተር አብይ በጣም በጣም አብዛኛው ህዝቦች ካንተ ጋር ናቸው እንወድሃለን:
    በሰላም አበባ ይዘህ የተቀበልካቸው ቡድኖች ናቸው አሁን ከህዋት ጋር ሆነው ሰላማችንን የሚነሱን ከዚህ በኃላ ምንም ጊዜ አትስጣቸው በጀመርክበት መንገድ ጠንክረህ ከሰፋው ህዝቦች ጋር መጉአዝ ነው

  • @tsehaykebede9241
    @tsehaykebede9241 3 ปีที่แล้ว +11

    መድኃኔዓለም ይርደህ ይርዳን

  • @geatumohamed836
    @geatumohamed836 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጀግና አምላክ ሀይልና ብርታት ይሁን አብቹ 💝💝

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless Dr. Abiy!!! Ethiopia and Ethiopian peoples!!!! Thank you very much!!!! I am with you!!!

  • @fkrnewfkrnew6013
    @fkrnewfkrnew6013 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነትን ስለምደግፍ አብይ ነው መሪዬ 💚💛❤️ I love you

  • @mulunehdesta5752
    @mulunehdesta5752 3 ปีที่แล้ว +5

    🇧🇴Thank you our great prime minster Heavenly Father bless you all the way through your life.

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 ปีที่แล้ว +17

    🇪🇹ከአብቹ ሌላ ለኢትዮጵያ ይሚጠቅም የለም!!!🇪🇹

  • @seni680
    @seni680 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር አለን በውስጥም በውጭም ያለው አኡን ማወቅ አለበት ዝምታአበቃ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +10

    Abiyyachen Egzeabeher Yetebekeh 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 ปีที่แล้ว +5

    አይዞን ከጎክ ነን.. አዎ እናልፋዋለን....
    ""ሊነጋ ሲል ይጨልማል ""

  • @mekedesalemayew481
    @mekedesalemayew481 3 ปีที่แล้ว +14

    አብይ ጌታ ይባረክ ሁሉም ከ ጎንክ እግዚአብሔር አለልክ በርታ አይዞክ 💪💪💪💪❤️❤️🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለ ኢትዮጵያ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว +2

    አብቹዬ ኑርልን አተ ልዬ ሰዉ የተባረክ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elbirhanuababeabdulrahman5730
    @elbirhanuababeabdulrahman5730 3 ปีที่แล้ว +6

    እነኳ፡ደህነመጠህ፡ወነደማች፡ኢትዮጵያዊ፡በአነደ፡እቁም፡እነደነአደረአደረ🇪🇹🇪🇹😭😭👍👍🌹🌷🌹😭😭

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለኢትዬጵያ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ውዱ መሪያችን አብይ አህመድ ወንጀለኞችን ከስር ርስከመሰረቱ ለህግ አብቃልን

  • @madina2318
    @madina2318 3 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ኢትዮጵያን የምን ውድ ከሆነ ከአብይ ጎን እንሁን አላህ ይጠብቅህ በጣም ታሳዝነኛለህ እፍፍፍ ስንቱን ቻልክ ያአላህ በቃ በለን

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 3 ปีที่แล้ว

    Thank you PM and everyone who is working hard with you. Blessings.

  • @simesidelel6892
    @simesidelel6892 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ መልእክት ይመችህ

  • @korimuddin8138
    @korimuddin8138 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መግለጫ ነው አላሕ የተግባር ሰው ያድርገን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Egezeabeher Amelakh Yetebekath. Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +14

    ከአብይ ዉጪ ወደ ውጪ ምርጥ መሪ
    ኑርልን 🇪🇹💚💛♥️

    • @ashaethlopla1982
      @ashaethlopla1982 3 ปีที่แล้ว

      እርጅም እድሜና ጤና ዶ/ር አብይ እመኛለሁ ከጥላት አይን ይጠብቅህ

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว

      @@ashaethlopla1982 አሚን ያርብ

  • @liyoutube7361
    @liyoutube7361 3 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አላሁ መሠሊ ወሠልም ወባሪክ አላሀቢቢና ወነብይና ወሠይድና ወመውላና ወአሽረፊል አንቢያ ነብይና። ሙሀመድ።☝💌

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 ปีที่แล้ว +10

    አብይዬ አደራ የረሳሁት አደራ ለጅቦች አሳልፈህ እነዳትሰጠን አንተ ከተዉከዉ ነገሩን እነዴት እንደምንሆን አስብ አንተ እነኳን ወገናቸዉን አልተቀበሉህም አንዴ ምንድነዉ አንዴ ምንድነዉ ሲሉህ እኞንማ ለዚህ ነዉ ቆፍጠን በል አይዞህ ምነም አትፍራ ተጋፈጣቸዉ አመነኝ መላዉ ድሀዉ የኢትዪጵያ ህዝብ ከንተጋር ነዉ ሰላም ሁንልኝ ክፋትህን አያሰማኝ የኔ ጎበዝ

    • @user-fm7pu1lg5t
      @user-fm7pu1lg5t 3 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ማለቱን አንርሣ ሐሚወደድ ሠው ክብር ይጨመርለታል እንጂ አይቀነስም እሺ

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 3 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል።ጉልቻ።ቢቀያየር።ወጥ።አያጣፉጥም።ለእኛ።አንተ።በቂያችን።ነህ።እኖድሀለን።የኢትዮጵያ።መብራትነህ።አላህ።ይጠብቅህ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜን ድንጋይ ውስጥ የተደበቁት እባቦች ናቸው ያስቸገሩት.

  • @temegirma508
    @temegirma508 3 ปีที่แล้ว +8

    አንድ እንጨት ምግብ አየበስልም አሉ የ ሀገሬ ሠው ። ምንም መድረግ አይቸልም ተጌለቼወ እግ/ረ ይረዳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ni8yy2qp3f
    @user-ni8yy2qp3f 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ የሀገር ጀግና በርታ ሁሌም ከጎንህ ኔን ፈጣሪም ያግዝሃል !

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 3 ปีที่แล้ว +1

    DR, Prime minister Abiy Ahmed! Although your Path is not easy but you walk with God abd you will succeed. GOD BLESS YOU ALWAYS.

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 ปีที่แล้ว +6

    በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🦚🦚🦚🦚🦜

  • @kingdavid9589
    @kingdavid9589 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ጌጥ ለመሆን የበቃው። ኢትዮጵያዉያን ከጎንህ ነን። የትኛዉም መሪ እራሱን የቻለ ተግዳሮት አለበት በቃ ያአንተም ከዛ የተለየ ነገር አይደለም። ብቻ ህግ ማስከበር ሥራ ላይ በርታ አለበለዚያም ህዝብ መረን ይሆናል። በፍትህ ስርዓት ላይ እምነት ያጣል። እስከዛሬ ታግሰሀል ከዚህ በላይ አስፈላጊ አይደለም ። ቅጣት አንዱን ያስተምራል ሌላውን እንዲጠነቀቅ ያደርጋል ። በቃ ያለፈው አለፈ ህይወት መቀጠል አለበት ። ስህተት የሆነው ይታረም። 💚💛❤

  • @user-ox1lt1oi9s
    @user-ox1lt1oi9s 3 ปีที่แล้ว

    እውናት እንደተናገሩት ተግባር ላይ ከዋሉ ተመስገን ናው ደስ ይላል አገርና መንግሰት አለን የምንል ተስፋ ይኖረናል ፈጠረ ይርዳን

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele7714 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አብቶ ይባርከው

  • @gashawdesalegn3215
    @gashawdesalegn3215 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!!

  • @youalle3566
    @youalle3566 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ዳስታ ጤና ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @snaggossay5464
    @snaggossay5464 3 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzuyeebiru3346
    @buzuyeebiru3346 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክልኝ 🌹💔💔😍🙏🙏🤲🤲💯💯

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 3 ปีที่แล้ว +12

    ዶ/ክ አብይ ብርታቱን ይስጥህ ሀገሬ ህዝቤ ብትል ብቻህን ምን ዋጋ አለው በውነት ቆም ብለን ብናስብማ ወደዃላ ተመልሰን ዘረኞች በሀገር ውስጥም በውጭም ሆነው በረጩት መርዝና ዘረኝነት ባላስታወስን ነበር

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እስይ እስይ ድስ ስል የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ሀይዞ በርታ።

  • @snaggossay5464
    @snaggossay5464 3 ปีที่แล้ว +10

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @yaregalerftsum6281
    @yaregalerftsum6281 3 ปีที่แล้ว

    ፍትሕ ለባልድራስና ለኢሃን

  • @adaa4190
    @adaa4190 3 ปีที่แล้ว

    Aboo Abey good luck wishes come

  • @mesiyeearsilji6523
    @mesiyeearsilji6523 3 ปีที่แล้ว +1

    Abichuu koo jabadhuu waqayoo sii walini jiraa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዳንተ።አስተሳሰብ።ቢሆንማ።አገራችን።አድጋ።ሁላችንም።በስደት።ባልሆን።ነበር።አላህ።ይገዝህ።ከጎንህ።ነን።እሾሆቹን።ቁረጥ።አንተ።በችልታ።አሳድጋሀቸው።ነው።ለልጅ።የሳቁለት።ለውሻ።የሮጡለት።ይባላል።ከጎንህ።ይሁን።ፍጣሪህ

  • @danielgod6752
    @danielgod6752 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ፡ይጠብቅህ፡

  • @erxi8276
    @erxi8276 3 ปีที่แล้ว

    እንወድሀለንሀቢቢቆፍጠንበል።!!

  • @ayelechalemu7035
    @ayelechalemu7035 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ መጀመሪያ ልእነዚህ እስርቤት ላሉት ጥብቅ እርምጃ ተደርጎ የምምያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል አደራ

  • @ImanIman-gc6gf
    @ImanIman-gc6gf 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይፈጣሪ የአገሬነገር አስፈራኝ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ አንተ በጀመርከው ህግን ማስከበር ቀጥል ሚሊዎኖች ከጉንህ ነን

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 3 ปีที่แล้ว

    እርምጃህንንን ቀጥል ቢያንስ እውነተኞች እና ዘረኛ ያልሆንን እንከተልሀለን አይዞህ ምንም እርቅ ብንሆንም በፀሎት እና ለእውነት እየቆምን ካንተጋር እንሆናለን ዛሬ ባይረድህ አንድ ቀን ይረድኃል በርታልን በርታልን

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 3 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ አይዞሕ በርታ ርምጃሕንም ቀጥልበት የማይገባንን ክብር ነዉ የሠጠሐን ቆፍጠን በል ራሥሕንና ዜጎችሕን እምታድነዉ ቆረጥ ያለ ርምጃ እሥከወሠድክ ድረስ ነዉ ካልሖነ ግን መቼም ሊቆም አይችልም እባክሕ ለጂብ አትሥጠን?

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 3 ปีที่แล้ว +3

    መግለጫ ሳይሆን ቄሮ ላይ እርምጃ ውሰድ!!!

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 3 ปีที่แล้ว

    Abiye we love you betam but you gotta walk the talk.

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q 3 ปีที่แล้ว

    የእኛ ውዱ መሪያችን እንቋችን። ውሰጥ ውሰጡን እየሄዱ ሀገር ለሚያፈርሱ ለሚያወድሙ አረመኔዎች ነፍሰ ለሚያጠፉ ፈጣሪም አንተም በፍርድ ልካቸውን እደሚያገኙ አምናለሁ። ሺ አመት ንገሰልኝ። ሁሌም ከጎንህ ነኝ።

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 ปีที่แล้ว

    Fatare.kataga yehuni.wudu meracheni♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @scse6005
    @scse6005 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አብይ አህመድ ከለምለሚቱ ኢትዮጵያ ጋር ያብባል መከረ መከረ ሀቅ ተናገረ አብይ አህመድ አሊ አሁንሥ መረረ ምርጥ መሪ ነህ ቆራጥ እርምጃ ውሠድ እደየ ጥፋታችን መሆን አለበት ቅጣችን
    1 የሥመኘው ገዳይ
    2 ያጫሉ ገዳይ
    3 ሌሎቹ ወድሞቻችንን የገደሉ
    ማንኛውም ገዳይ እሥራት ሣይሆን በአደባባይ ሥቅላት መቀጣጫ እድሆኑ ሥል ከይቅርታ ጋር ቅሬታየን አቀርባለሁ
    አመሠግን አለሁ ኮኮብ አበራ

  • @uaesharjah4586
    @uaesharjah4586 ปีที่แล้ว

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว

    በርታ አብይ ሕዝቡ ከአንተ ጋር ነው

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡ቤት፡ለምን፡ይፈርሳል፡ለምን፡ሚስኪኑ፡እናቶች፡ህፃናት፡የት፡ይግቡ!!!!!

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 3 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ፈታደይሊ እንደምን ውለሻል ሀገሬ

  • @abebegetachew1275
    @abebegetachew1275 3 ปีที่แล้ว +1

    Sera polatics wana tewanaye Abiy Ahmed neh!!!

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 3 ปีที่แล้ว +1

    ማድያት ነው የተረፈዉ።

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media 3 ปีที่แล้ว +5

    አቢቹ💚💛❤🙏

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 3 ปีที่แล้ว +1

    There is no peace without justice✊✊✊

  • @user-fg9pm2ow2v
    @user-fg9pm2ow2v 3 ปีที่แล้ว +2

    ጂጂን ለፍድ ይቅር ከስልጠጋራ

  • @fetumfetum7149
    @fetumfetum7149 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Sewe Malet Hager New
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Hager Malet Sewe New

  • @aslfeaslfe6598
    @aslfeaslfe6598 3 ปีที่แล้ว

    አብያችን እንወድሀለን ጠክርልንንንንን

  • @solomonbelachew7514
    @solomonbelachew7514 3 ปีที่แล้ว +1

    እርቆእስተዋይውድመሪያችንቃልበተግባርትእግስትሲበዛያጠፋል-ስራምእያስራም-እረጅምእድሜከስላምጋር።እትዬጵያትቅድም

  • @user-ss3kw1xz2b
    @user-ss3kw1xz2b 3 ปีที่แล้ว

    አብይ ጠክር አላህያጠክርህ

  • @dawitwerku4476
    @dawitwerku4476 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @hawwirabbi6258
    @hawwirabbi6258 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @badessatube5611
    @badessatube5611 3 ปีที่แล้ว

    አይዛችሁ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ያንተ ሩህሩህነት ማንም አልተገነዘበልህም ጥፋት አጥፊዎች ጥፋቱን እያባባሱት እዚህ ደረጃ ደረሱ አሁን በፊትህ ላይ ማዲያት እሰክታወጣ ድረሰ ውሰጥህን አቃጠሉት ሰለዚህ አሁንም ቅጣት ለሚገባው ቅጣ እኛም እንረፍ

  • @GgGgg-kf1cc
    @GgGgg-kf1cc 3 ปีที่แล้ว

    ሁልግዜም ፈፃሪ ከጎንህ ይሁን

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ለሺብር የተዘጋጀን በለው ።

  • @ghggjv3917
    @ghggjv3917 3 ปีที่แล้ว

    Abo ante sewu edmyehen yarezemelene yasebkewune dar lemaderese whollachineme kegoneh nene abichiye we all stand together.

  • @neg4045
    @neg4045 3 ปีที่แล้ว

    አህለንንንንን

  • @ethiopiahageri2210
    @ethiopiahageri2210 3 ปีที่แล้ว +1

    Miskin dr.abyie madiyat aweta ante ye fitari setota nehe atersa medaniyalem be negerochi hulu kefit yikedemlehal ante ke libe new leza hager yekomkew

  • @user-zs2dq6hj7k
    @user-zs2dq6hj7k 11 หลายเดือนก่อน

    አብይ አህመድ እትዮጲያ ልትማራ ይቅሪነ ምስትህንም አትመረም

  • @babulsheikh4765
    @babulsheikh4765 3 ปีที่แล้ว

    አብቹየ በርታልን እኛም ከጎንህ ነን ፈጣሪ ኢትዬጵያን ይጠብቅልን ዘንድ የዘወትር ፀሎታችን ነው!!!

  • @user-xc3mi5ub7z
    @user-xc3mi5ub7z 3 ปีที่แล้ว

    Abiy hamed must go😁😁😁😁😁😁😁

    • @yonastesfaye9761
      @yonastesfaye9761 3 ปีที่แล้ว

      go where? for vacation...don't be an ego bro wake up

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 3 ปีที่แล้ว

    አብቹ ሁሌም ምኞትህ ethio Telke Derjia Lmaderse Nw Tegelh Abte Selamhen Abzeto Megnoteken Yasakalen Absaye

  • @elsageorge1821
    @elsageorge1821 3 ปีที่แล้ว

    መሪያችን ሀዘንን በወቅቱ መድረስና ዘግይቶ መድረስ ይለያያል ሀዘንተኛው የቅርብ አፅናኝ ይገኛል የዘገየው ለቅሶ ደራሽ ግን ግ ብቻውን ያለቃሳል የብሔር ጭዳዎች ነፍሳቸው ገነት ገባች እኮ ዘገዮ አሁንም ጆነሳድን አላመኑም?፣ መኖሪያ ማረፍያ ቦታ የሌለው ሰው ግድብ ችግኝ ምኑ ነው። ግን ከዛሬው ንግግር ለአዲስ አበባ ትምህርት አንገትህን ደፍተህ የተቀመጥከው ነገ ያአንተን በር አለማንኳኳቱን በምን ታውቃለህ አሉ።

  • @ethio5253
    @ethio5253 3 ปีที่แล้ว +3

    ምላስ ብቻ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 ปีที่แล้ว

    አቢቹ አይዞህ ይሄ ወያኔ ያስተማረችዉ ትምህርት ነዉ እስኪ ልጠይቅህ አቢቹ ይህቺ ድሀ አገር ለፍታ ያስተማረች አገር እድገት ስትጠብቅ አንተን አይመለከትህም ግን እነ ጋሽ በቄ እና ጁሀር ወንድሜ እዉነት እነዚህ ሰዎች ያገር ፍቅር ነዉ ወይንስ ቅናት ነዉ ያሳዝናል ጎን አቢቹ ሆዴ እነዚህን ያስተሳሰብ ድሆች በደንቡ እስኪገባቸዉ ፍርዳቸዉን ማግኛት አለባቸዉ አይዞህ ፈጣሪ እንዳተ አይነት አንድ ብታገኝ አማካሪህ እንኳን ይሆንህ ነበር ለማነኞዉም እራስህን ጠብቅ ኢትዪጵያዊው ሁሉ ይወድሀል በርታ ጌታ ካንተጋር ይሁን ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 3 ปีที่แล้ว +2

    Justice. For politics. Scholars. For Oromo.✊✊✊

    • @fathimakadheeja8821
      @fathimakadheeja8821 3 ปีที่แล้ว +2

      ሰውን ሰላምን ሀገርን ሀገርን ውደዱ ለራሳቹ ደስታና ሰላም ስትሉ ጥላቻን እየሰበካቹ ለትውልድ እያወራረሳቹ ሰላም አጥታቹ ሰላም አታሳጡን ወደራሳቹ ተመለሱ

    • @KampalaAhmadkamaaalAhmed
      @KampalaAhmadkamaaalAhmed 3 ปีที่แล้ว

      አብይ ከናንተ የተፈጠር አይመስልም ኦሮሞ ነን ባዮች ጭንቅላታቸው በኦፕራሴ መቀየር አለበት

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን እርሱዋ ተዋግታ ታሸንፍልህ ሰው የሆኑ ግን ከሴጣን በላ ጨካኞች እውይይይይይ

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ዶክተር አቢያ፣ ዛሬ አመራርዎ፣ አማራጭ በሌለው ሂደት፣ ትግላችን የተጋፈጠው፣ ከመርዛማ እባቦች ጋር ነው፣ በአያሌ የህዝብ ችግሮች በተዘናጋንበት ወቅት፣ በየጉሮኖው ተፈልፍለው፣ ዛሬ ብዙ ጥፋት እያደረሱ ነው። የመባዛት እድገታቸውም ከፍተኛ በመሆኑ፣ ያለን ምርጫ አንድና አንድ ብቻ ነው።
    የሀገሩን ሰርዶ ለሀገሩ በሬ፣ የሚለው የአባቶቻችን ጥቅስ ትርጉሙ፤ የአገርን ጠላት በአገር ወዳዱ ጅግና፣ ጎሬአቸው ድረስ በመሄድ አብሮ በመደምሰስ፣ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለብን።
    ባለፉት ሁለት አመት ተኩል፣ ያቀረብናቸው የተደነቁ የሰላም ተግባር፣ ሂደቶች፣ ያተረፉልን ሌላ ጎጂ ነገር፣ የጠላትን ጎራ ማጎልበት ሆኖ አግኝተነዋል።
    የደረስንበት ይህ፣ ቦታና ሰአት እጅግ ወሳኝ ነው፤ ኢትዮጵያ በወሳኝ ሰአት ተገቢውን እርምጃ ቀድማ ማወቅና በስራ ላይ ማዋል በመቻልዋ፣ ጉልበተኞች ወራሪ ጠላቶችዋን ከነ ዝባዝንኬያቸው እየደመሰሰች በነጻነት እዚህ መድረስ ችለናል።
    ህዝቦችዋም አንድ አስደናቂ መለዮ፣ ከዳር እስከ ዳር፣ ጠንካራ እምነት የተላበሱ ስለነበሩ፣ ለአገራቸው ብሎም ለመሪዎቻቸው ታማኞች ስለነበሩ፣ በአለም አንጸባራቂ የድል ውጤቶች አስመዝግበው አልፈዋል።
    ዛሬ፣ ከዳር እስከዳር ማለት ባንችልም፣ ከፍተኛው የህዝባችን አሸናፊ ቁጥር፣ የነኝያ ጅግኖች አባቶች ያልተበረዘ ደም፣ በረከት ስጦታ የታደለ በመሆኑ፤ ወቅቱን የሚመጥን ውሳኔ፣ በወቅቱ ታሪካዊ ሰው፣ እርስዎ፣ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አሸናፊ የሆነ በተለይ ከዘረኝነት የጸዳ፣ ለሚቀጥለው ወሳኝ ትግል ብቁ ቡድን "ቲም" በማደራጀት፣ ያን ያባቶችዎን አንጸባራቂ ድል፣ ድግመሁ ደጋግመሁ፣ ለአገራችን፣ ከዚህ ቀድሞ ያልታየ የእድገት ምእራፍ ሊያስጨብጠን የሚያስችሎት እምቅ ሀይል ቀርቦሎታል፣ ግዚው ግን ይህ፣ እዚህ ላይ ነው።
    እኛም እንዘምራለን "ተከተል መሪህን ተመልከት አላማህን"
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ።

  • @rahemawollo4870
    @rahemawollo4870 3 ปีที่แล้ว

    አደኛ

  • @jesusislordgodisgood74
    @jesusislordgodisgood74 3 ปีที่แล้ว +1

    Abi Le ETIOPIA sayihon le Eritrea tesfa tederege neber neger gin ke Eseyas ga mehon lehulet hager shigir honka ke Eseyas meleyet yishalihal ketonkayi memaker turu ayidelem

  • @mulugetawoldekiros6290
    @mulugetawoldekiros6290 3 ปีที่แล้ว

    አገር ወዳድ ያሸንፋል!!!

  • @zebibaali8967
    @zebibaali8967 3 ปีที่แล้ว

    C

  • @zeyniahassan6342
    @zeyniahassan6342 3 ปีที่แล้ว

    Wedu meryachen Allah keante gar yehun hezebachen leb Allah yestelen berta selam lehagerachen selam lealemachen

  • @exoyakobdude2367
    @exoyakobdude2367 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ አሪፉ አርገህ ነው የምዘግብልን 🙏

  • @marymary432
    @marymary432 3 ปีที่แล้ว

    Lazalalam burley faxare blhibate yexabqeki wowwww 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @natamincakes4333
    @natamincakes4333 3 ปีที่แล้ว

    Sewsdhe eko

  • @user-ss3kw1xz2b
    @user-ss3kw1xz2b 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍አብይበርታ

  • @ibehibeh9573
    @ibehibeh9573 3 ปีที่แล้ว

    1 Enchet Ainedim1sew Aiferdim zeregnet korona mkegninet Alah yatfaln 🤲 selam fikr desta 🇪🇹🤝🙏 yisten 🤲 Aby Allah yitebkeh 🤲 chay tagashi yadrgh 🤲 yasebkewn yasa kalh 👍💝🏆🤲

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 3 ปีที่แล้ว +1

    Stop Oromo. To kill. Arrest✊✊✊

  • @user-yn8yw9ql2h
    @user-yn8yw9ql2h 3 ปีที่แล้ว

    አብያችንን እናግዝ

  • @erxi8276
    @erxi8276 3 ปีที่แล้ว

    ትግስትአታብዛ