Ethiopia - መከላከያን የሚቀላቀለው የህወሓት ጦር፣ የኦነግ ከባድ ተቃውሞ፣ ጃዋር ገረመኝ ያለውጉዳይ፣ ባህር በሩን ኤክስፐርቶች ገቡ፣ ስለወለጋ ተፈናቃዮች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ค. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ድል ለአማራ ፋኖ
ዲል ለጀግናዉ የአማራ ህዝብ ዲል ለፋኖ
አይሻልም ጅል ለፋኖ
ዋ!
ጅሉ
አይይ😂😂😂😂
ጥሩ ነው እዛው ትግራይ ውስጥ ያገልግሉ
ሁለቱም አሸባሪዎች አንድ ከሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን ዝም ይላል አገርህን ሊያፈርሱ እኮነው አንድ የህኑ ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፋኖን መቀላቀልና መደገፍ አለበት ድል ለጀግኖች 💚💛❤️💪
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህወሓት ብቻ እያነሳህ እምትነዛው መርዝ ግዜው አልፎበታል ሌላ መንገድ ሞክር
Did he say something wrong? As far as it's a news channel he should diffuse all the domestic political situations
የህውሐት ጦር እውነት ከመከላከያ ጋር ይቀላቀላል????? ሊያርድ ነዉ ሊታረድ???
ኣይ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ኣያልቅም😏
የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉውን ለምን ለህዝብ እንዲታወቅ አይደረግም? አምስት ሰዎች ተፈራርመው ለሌላ ሚሊዮኖች እልቂት ምክንያት ሊሆን አይችልም ወይ?
ስላም ያውርድው ፍጣሬ
ድል ለፋኖ
አንድ ሽሮ ብትቀረን እሷንም ወሰዷት ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም !
😂😂😂😂😂😂
ጥሩ ነው አፈሙዝ ይዘው ዳግም ከተማመኑ ህውሀትና ብልጽግና ይቀላቀሉ እንደ ባለፈው ይጨፋጨፋል።ፋኖ ብቻ ትግልህን አጠናክር።
ወዴች እንደማመረ አይከፈለበትም❤❤❤
ANY way always in reality TIGRAY 🙏🏻😀😀😀win 💪💪💪💪 unfortunatly always
Everyone AMHARA and oromo pepole will face consequences 🥱🥱🥱for their actions b/c of there lack of consistency to do for there belief . It is important to seek the truth and find a resolution for the benefit of all parties involved.
ድል ለአይበገሬው አማራ ፋኖ
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምንም ቢባል አይላቸው ደጣሪ ነው ድል ለማራው ልጅ ፋኖ ፍትህ ለንፁሀን ህዝባችን😢😢
የወያኔን ጦር ወደመከላከያ ለማጠቃለል ማቀድ ሴራ ያለዉ አካሄድ ሲሆን 2ትም የወያኔን ታጣቂ መጠለያ ዉሰጥ እንደማቆየት ይቆጠራል
Del.lamhara.fano❤❤❤
እውነት ለመናገር በጅዋር ትልቅ እምነት ነበረን ነገርግን መንገድላይ ስለቀረ ያሳዝናል::
Y Hager chigr mache new yemalkwo😢😢😢
እረ ደሀወች ነው የምንመገባት ከእነዜው ሽሮ ልታጠፍብን አይ የደሀው መጨረሻ ምን ይሆን መልሳችን ከሰው አንጠብቅም ከእግዚአብሔር ነው
አንድም ትጥቅ አይፈቱ ህዋት ማንን አምና ነው ትጥቅ አስፈትታ ወደህዝቡ ምትቀላቅላቸው
Amazing enough Feta I think I don't trust this Media it remind me during Wyane one sided wyane supporter game is over.
ዘራፊው ማን ሆነና ? ኦነግ መግለጫ ሰጪ ሆነ
የኢትዮጵያ የዘረኝነት ፍጅትና ስትራቴጅስቱ ጃዋር ቢዝነሱን አጧጡፎ ቢሊዬነር ከሆነ በኋላ ካባ ቀይሮ በአዲስ ቋንቋ ያላግጣል።
ለማያውቀው ጀዋር አንደኛው ለፍርድ እሚቀርብ ወንጀለኛ ነው
ለምንድን ነው ግን አንድን ነገር የምትደጋግመው ስታነብ ቪዲዩ እንዲሞላ ነው አደል ይገርማል😂
❤❤❤❤
በየ ቤቱ በግደጅ ብር የተቀበሉነው
ሰላም
❤❤
Amara Oromo tegra what’s going bring peace
ወየው.
ቆይ ግን የ ወያኔ ወታደር ከመዋጋቱ በፊት 270ሺ ከውጊያ በሗላም 270ሺ endet nw negeru
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
Mekegna
የመንግስት ደጋፊ ነኝ፣ ሆኖም የአሜሪካው አምባሳደር ንግግር ውስጥ መንግስትን ያዙኝ ልቀቁኝ ያስባለው ምን እንደሆነ አልገባኝም።
የሚፈሰው የወገን ዳም ስለልበቀው
ህወሓት 270,000 ጦር ቢኖረው በኦነግ አይማረክም ነበር😂😂😂😂
ትግራይ እና ትግረዋይ የሌለው ዜና መቼ ነው እምታቀርበው?
ሰላም ወድማ እንኮነ በሰላም መጠሆ
MEnigst Hulem Wishetam Silehon Unet Sinegerew Yanigeshegishewal Lezim New Begid Hizbn Asigedido Ye Digaf Selif Miyasotaw
ትላንት በውድቅት ለሊት ወንድሙን ከጨፈጨፈ የወያኔ ሰራዊት ጋር አብሮ መስራቱ የወንድሞቹን ሂዎት እንደመሸጥ የሚቆጠር ነው
Hulum ye Ethiopia zerafi tasero yefetsle min cheger alew telalfom beste yefetal weyani eko new man meselachehue
ሁሉ የትግሪይ ህዝብ ስንት ነዉ?
legdlew segdlew kenber mekelakeya gar mekelakel aykebdem maferya hewat
ጃዋር ባታወራ ይሻልሀል ።
ቀስ እያልክ ወደ ከመስከረም
30 በኋላ መንግስት የለም ወደሚለው ታሪክህ ልትመለስ
ይመስላል።ዝምታው ይሻልሀል ።
ጋሼ አልካቸው
Maklkya aysrqeme atwash
ይህንም ገደልም አማራም ህዝብንም የወያኒም ትግርየም ጦርንም ከመከላከያም ይግብዉም አግብዉንም የትግርየም ጨፍጫፊንም ጦርንም ህዎሀት ካልዉበትም ድረስንም ገብተንም የያዝዉትም ትጥቅም ማስወረዳችንም አይቀርላቸዉ ያናራም ህዝብንም ልጅዎችንም ፋኖችንም እስካልዉበትም ቦታም የትግርየም ወራሪም ከመከላከያም ጋርንም ዋልቃይም እራያም ፀለምትም እየገብውንም በስም መከላከያም እየገብውንም ህዝባችንም ጨፍጭፈዋልም አፈናቅለዋልም አማራም ህዝብንም እራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ማንም አማራም ልጅዎችንም። ለትግርየም መከላከያም በቁጥጥርንም ለማዋልም የህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ለትግርየም ጨፍጫፊያችንም በቁጥጥርንም ለማዋልም ግድየታም ነዉ ከእጃችንም አያመልጥዉንም እስካልዉበትም ስፍራም ገብተንም ልንይዛቸዉ እስከቦታችንም መተዉ ወረዉናልም ገድለዉናልም የትግርየም መከላከያም ነንም ባይዎችንም ጠላትም ህዝብንም አማራም እራያም ኬረም ዋፍላም ፀለምትም ዌቃይትም ትግርየም መከላከያም የተባለም ጨፍጫፊያችንም ያማራም ህብረትም ንቅናዎችንም ሀይልም ነንም።
ጀዋር ፖለቲከኛ ሳይሆን አክትቪስት ነው
ቃላባይ የሰልጣን ጥመኛ ነው!!
M
Somalia betneh yebahir balebet lemehon batlefu ymeretal
ጁዋር ዛሬም አያርፍምን?
ለፋኖ ጥሩ ነዉ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ጊዜ አይባኩንም
በጣም አስጠሊታ ዘገባ ነው የምትዘግበው።
ምን ቢዘግብ ነው ደስ የሚልህ ያንተን ፍላጎትና ምኞት ነዉ?እንደ እውነት ከሆነ ዘገባው ገለልተኛና ሚዛናዊ ነው ከሌሎች ጎራ ከለዩተና ከሚያፋጁን ይልቅ ይኸኛው ስነምግባር ያለው ነው
እኔን ለማስደሰት አይዘግብ ሚዛናዊ ከሆነ አሁን አገሪቷ ያለችበትን ትክክለኛ ዘገባ ይዘግብ ከመንግስት ጋር ተሞዳምዶ ዜና በጣም ይደብራል።
ወገኑን ከሚጨፋጭፍ መ.ያ ጋር የሚቀላቀለው ት.ድ.ኤፍ ጦር ሕዝብን ልጨፋጭፍ?
ጫካ ያለዉ ኦኔግ የመሸነፉ ምልክት ነዉ፣አ.አ ያለዉ ቅርንጫፉ መ.ከ ን የማንቋሼሽ ፕሮፖጋንዳ የጀመረዉ።
ፋኖ ወደ ሽርሙጥና ይግባ😂😂😂
ፍኖማ እየተቀበለ ወደ ሲኦል ይልክሃል የምርኮኛ ዘር
ፋኖ ጀግና ነው። ባንክ መዝረፍን ንጹሃንን መግደልና ማገት ገንዘብ መጠየቅን አጥብቆ ይጠየፋል።
አይ ፊልም 1ሚሊዮን የፈጀው ከእስርተፈተው አሜሪካ እየኖሩ ተላለፈው ይስጥ አይስጥ 😂😂😂😂ቅልደኛ
የTDF ወታደሮችን በትነህ ምን ልታበላነው? በምንስ ሊተዳደሩ ነው? ህብረተሰቡ እራሱ የሚበላ የሚላስ የለውም ከንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ አሉ🤔🤔🤔
Tergum alw btm wene lemeyasflgw ye hagre leg bemulu,,th-cam.com/video/9cM8dkbZHVA/w-d-xo.htmlsi=uTq6lV4dMBdRTLLg ,, yehen muzika gabz dere wndmach k akbrot gar!!
😂😂😂😂
Nobody kid
ታዲያ ምን ይገርማል? ጦርቱ እንዳለቀ የአማራ ፋኖ መሳሪያ አውርዱ ሰላም ተፈጥሯል ወደ ቋሚ ወታደር እና መከላከያ ለፈለገ ትቀጠራላችሁ ተብለው አልነበረ እንዴ። እምቢ አሉ እና ጦርነት መረጡ እንጂ። ታዲያ የትግራይ ታጣቂዊች ወደ ኢትዮጲያ መከላከያ ቢቀላቀሉ ምን ይገርማል ?
የተቃውሞ ፊርማ ለሌባ?
ከምንም እዚህ እንደደረሰ ራሱ ያወቃል። አይደለም እሱ ሌሎችም የምናውቃቸው የብራቸው መጠን ባይታወቅም ምን ምን እንዳላቸው ( እንደዘረፉ ) ጎረቤቶቻቸው ስናይ ነበር። ተለጣፊዎችም እንዲሁ።
ሞት ይሻላል መንግስት የዉርደት ዉርደትነዉ ያሁሉ ተረስቶ 😢😢😢😢
ERTRA MECHEM MATAFECHA AREGACHUHAT ,ERTRA ERTRA AYDEKMACHEHUM ,BELU YEMECHACHU,TEGNETEH EYALEH ERTRA TEL YEHONALA,Mr, 🤣🤣FETA YETEFETA KEDADA,🤣🤣
😂😂😂አይ ትግሬ
ዱሮውንም ፖለቲካ ሊስሩባቸው እንጂ ለሰው ልጅ ምን ክብር አላቸውና ነው ? ምድሩሥ ባዶውን ከሚያድር ምን አለበት ስርተው ቢኖሩ ያ ህዝብ እኮ ሥለ ፖለቲካ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ግፍ ለማን ሲጠቅም አይታችኋል ? ግፍ እና የጭካኔ ተግባራት ወደፊት ዋጋ ያሥከፍላል ጭቡን ጋሪ ሞቲ ።
Ya jawr meker ayedalme la shane yadela new
አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር በአንድ ወቅት ባሕር ዳር ከተማ በመምህርነት ይሰሩ እንደነበሩ የሚያውቅዋቸው ሰዎች ይናገራሉ ቧላ ወደ ሱዳን ሔዱ የ1977 ረሐብ ለሳቸውና ለወያኔ ሕብሰተ መና ሆነ ይኸውም በብዙ የሚገመት የህል እርዳታ በዳዊት ደላለነት ተቸበቸበ ሰውየው በአንድ ጀምበር ሚልየነር ሆኖ ቁጭ አንድ የቅርብ ዘመዴ ሱዳን ነበር ዳዊትን ያውቀዋል ታሪኩንም ያቃል እህቱንም የሱ ዓይነት አደገኛ ፍጡር ነች ባልዋም አባይ ፀሃዬ እንዲሁ አጎቷም ስብሐት ነጋ ሌብነትም ዲኤንኤ ያለዉ መሰለኝ ፈርማ የሚያሰባሰቡት ነገር ውሻ ላበላው ይጮሃል አያስገርምም
ወያኔ ቀበጠች😮
ፀረ አማራው !!ዜና አስመስለህ በምታቀርበው ምን እየሰራህ እንደሆነ ይታወቃልና አትድከም፡፡
Whushetam neh fake media banda
ኣቶ ዳዊት ገ/አግዝኣቢሄር ..የቀድሞ የቢራ ፋብሪካ ባለቢት ሲሆኑ ለኢትዬጲያ አገራቸወ የቺግር ቀን ደራሽ ናቸው. ...በኢንተርፖል የወታ ማሰርጃ ወይ መረጃ ኣሳየን ወሸታም
ሓድ ሓደ እዋናት አብቲ ግዜ ረኪብካ ክሰምዓኩም ከለኩ አብ ውሺጠ ዝተሸዃዕኩምን ብጋህዲ ወረቃቅቲ ትሓናጹጽን ዝተሓናጸጸ አንቢብኩም ተቅርቡን ተሰከምቲ ታሪኽ ካብ ክሳዱ softwares ካብ ግዜ ጃንሆይ ዒሉ, መንግሰቱ ብራርያን መለሰ በድንን ,ሀይለ ማርያም ውቱፍን ወዲ ብሻሻን ዝብልዎ ከተቅርቡ ከለኩም ስጋብ ክንደይ miles ብድሕረት ንቅሓት ጸላእቲ ኤርትራ ዘይምፍላጥኩም ዘገርም ጥራሕ ዘይኮነስ እዛ ኢትዮጵያ እትብሀል ሀገር መዓሰይ ዘመነ እያ ካብዛ ወዲ ብሻሻ ዝመለሳ ንአከደምቱን ኢትዮጵያ ንባዕላ ብነጻ ሕርያ ዝነበረትሉ? ዶስ እቲ ታሪኽ ካብ ክሳዱ softwares እንዶታትኩም በኪልዎ እዩ። ኢትዮጵያ እዛ ኮሸምሸም እትብሉላ ብጀካ ውሺጣዊ ናጽነነትን ክድምናን ቀደምን ሕጂ ትውንኖ የብላን።ዎዬ ድአ እዞም እንታይ ጌሮም መሓፍሰትን መዳብንትን እናከሺከሺኩም ትቁዙሙን ብሑጋ ዝተቀላቀልኩምን አብ ሰደት ትግራይ ምስ ዓስከርኩም ዘይንፈልጦን ዘይተለማመድናዬን ጎዳጉዲ ድሑር ዝንባሌ ፈሓሒሮም ገዛ ማሌ ብዘቁሓምኩም ካብቲ ዱሩት ንምሰልሳል ሑቡእ አጀንዳን ምሰካእ ውድብ ዓድዋ ብእንተኮነልና ወጺኩም አርሒቁ ዘሰጉም እንዶ አይተጻዕንኩምን እምበር ህዝቢ ኤርትራን ሰውርኡን ንከዳሚት ኢትዮጵያ ብውሺጣዊ ናጽነት ዝተለፈጠት ጪቃ ዘይኮነ ኤርትራ ተቃሊሳን ትቃለስ ዘላን ሀገርና ነቶም ብሰንኪ እስትራተጂካዊ ረብሕኦም ምስዛ ብውሺጣዊ ናጽነትን ክድምናን ዝተጋሰሱዋን ዝለማሰስዋን ሓያላንን ገበቲ ዓለምናን መጋበርያታቶምን ከደምቶምን ተቃሊሳ ብዓሎቅ ዝተመንዝዔ ዝፋና መሊሻ ንብምሰምስን ሕማም ደግስን ዝተመለሱና ፍኒ ፍኒ ባህርዳር, ባህርዳር ፍኒ ፍኒ, ፍኒ ፍኒ መቀለ,መቀለ ፍኒ ፍኒ ክመላለሱን ብዓቅሊ ጽበት ብውሺጣዊ ናጽነትን ክድምነትን እትነብር ጎጂኦም ከይትከናዎኖም ብዓቅሊ ጽበት ኢምባሲ አሜሪካ ብዝተፍኦ ፖስተር ማይ መዓስ ዝተሀንጸ ዘምዘምያን ታሪኽ ኢትዮጵያ ይብል ኢልና ከነቅርብ ከለና ስጋብ ክንደይ ንታሪኽ ኢትዮጵያን መራሕታ ነበርን ዘለውን አከደምታን ካብ ምፍላጥ ተዓፋፊንኩም ምህላውኩም ጽሓፍቲ አብ ውሻጠን ደገን አጋዋሕቲን ወዲ ብሻሻ ዘይብሎን ጤል ዘይትጣጥሞን የለንሞ ወይ ታሪኽ ፈሊጥካ ምጽሓፍ ወይ ትም ጸበል እዩ።Home work እቲ አብ ግዜ ሀይለን መንጌን አሜሪካ ዝተላዕለትሉ ንሰብ ታሪኽ ተሰከምቲ old softwares ጉዲፍና ካብ ግዜ መለስ ስጋብ ወዲ ብሻሻን አብዛ ውግእ ትግራይ ዝተከሰተትሉ ስጋብ ውዕል ፕሪቶርያን ስጋብዛ ዕለትዚአ ተጋሩን አብቺን እኩባት የሕሳርን ክንደይ ግዜ ንአሜሪካ በለትና በሉ? ጥራሕ ናይ ቦድካ እኩል ይመስለኒሞ እዛ ንአሜሪካ ተመሊሳትሎም ካብ ፖሰተር ማይ በየናይ ናጽነት ክድምናን ዘምዘምያን ዶስ ፍዳሴ ጪንቀት ዝተፍአዶ ትከውን?
ድል ለፋኖ የምትሉ ተስፋ ቁረጡ ኦነግ መግለጫ አወጣ ክክክክ
ቅረሻትን ቀረሸህ ቅረሽታም