ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፍታሪ ያቆይልን 🙏😘
ቃለ ህይወት የሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃሉን ለመከተል ትእዛዙን ለመጠበቅ ቤተክርስቲያን ካህናት አባቶቻችንን ዳቆን ወዲሞቻችንን እዲናከብር ለንስሀ ሞት ምንበቃ ያዲርገን አሜን💜💜💜💜💜
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አባታችን
ጥያቄዎች1. እናቶች በእርግዝና ወቅት ዘቢብ ቢበሉ የህፃኑ አእምሮ ብሩህ የይሆናል ይባላል በቤተክርስቲያናችን ስርዓት ዘቢብን በቤታችን በጠቀም ይቻላል ወይ?2. ተወልጄ ባደኩበት የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ቆራቢ ወይም ደናግላን ካልሆኑ በቀር የቅዳሴ ፀበል መጠጣት አይቻልም፡፡ ፀበሉን የሚያድሉትም ዲያቆናት ብቻ ናቸው፡፡ አዲስ አበባ ደግሞ ያስቀደሰም ያላስቀደሰም ቆራቢም ቆራቢ ያልሆነም ይጠጣል፡፡ አንዳንዴም ራሳቸው ቀድተው የሚጠጡ ምዕመናንን እናያለን፡፡ ይሄስ ከቤተክርስቲያናችን ስርዓት አንፃር እንዴት ይታያል?
ማንኛውም ምእመን ቅዳሴ ፀበል መጠጣት ይችላል እህታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥዎ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን⛪💠🕊🕊🕊
እግዜር ይስጥልን አባታችን፣ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያስተማሩን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለውቅባቅዱስ ውጪ እንዳይሸጥ ውግዘት ቢደረግ መልካም ነው እላለው ምክንያቱም ሰው ውጪ ሲሸጥ እራሱ መቀባት የሚችል እየመሰለው እየተሳሳተ ነው
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት ብዙወቻችንን የሚያሳስተዉ ትምህርትነበር. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት. አስተዋይልብ ሰሚጆሮይስጠን በኡዉነት በህጉእድንኖር እግዚአብሔርይርዳን አሜን፫
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባየ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐❤
Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️ Amen 🙏 ❤️Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️
ቃል ሕይወት ያሰማልን ዉድ ምምራችን ❤❤❤
ቃልልል ሂወት የስማዓልና መምህር ፡🙏🏽💐
በዚህ ዘመን መከላከያችን ፀበሉ እጣኑ ቅባቅዱሡ ነው እንጂ ክፉመናፍሥት እቤት ይቀመጣሉ ሥለዚህ ለካህን አሥባርከን እጣኑንን ቅባቅዱሥንም እቤታችን መጠቀም ከጀመርን ቆየን አባታችን መተቱ ደንቃራው ኮተቱ በበዛበት ዘመን መከላከያችን እነዚህ ነገሮ ናቸው
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ሁሉ ጊዜ በውስጤን ጥያቄን የሚፈጥርልን የነበረው መልሰን አገኘሁት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አባታችን👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤
ቃለ ሂወት ያስማልን አባማህበር ቅዱሳን
ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏አሜን🤲
Amen kale hiwot yasemalene
ቃለሂወት ያሰማልን የኔ አባት እዴሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያስማልን
እኔ ከግብጥ አሰሬወች አምጥተው ሁሌም ጥዋትጥዋት ልጆቻቸውን ትምህረት ቤትሲሔዱ ይቅባቸውልን እኔም አንድንድቀን እጠቀማለሁ
ቃለሂወት ያሰማአልን
Zmare melaekt yasemalin zemarit rich
ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስደትላይ ብሆን ንስሀባት አለኝ ለእረፍት ወደሀገር እምትገቡ እህቶቸ ንስሀ አባት ያዙ ተመልሳችሁ ብትሰደዱኳን ሂወታችሁ የተረጋጋ ይሆናል በስልክ ትወያያላችሁ ሸክማችሁ ይቀላል
Kale hiwot yasemalin abatachin endihum wendmochachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
qaqlyot yasemaln!
እንኳን ደህና መጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
የኔ ጥያቄ አረብ አገር ያሉ ልጆች እያሰላኩ እየተጠቀሙት ነው ወደ ውጭ እየላኩላቸው ይሄ ተገቢ ነወ ወይ !? አባቶቼ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ !ታዲያ ለምንድነው በየቤተክርስቲያኑ የሚሸጠው?
🙏🙏🤲
እኔ አሁንም እዴያብራሮልኝ እምፈልገው እጣን እቤቱ ውስጥ ማጭስ ሳይሆን እቤታችን ውስጥ የፀሉት ቤት ለቅዱሳን ስእል ባለበት ቤቱውስጥ ማጨስ ይቻላል ውይስ አይቻልም ይህንን ቤያብራሮልኝ እኔ ወርሀውይ።ብአላቶች በሆኑ ግዜ አጨሳለሁ እፀሉት ቤት
አብዛኞቻችን ክርስትያኖች በቤታችን ውስጥ የ ተባረከውን ተጠቅመን ለውጥ ስላየንበት እንደዚህ አይነት ምክር ከ እናንት አልጠበኩም ነበር
@@tirsitgetachew3758 እመቤታችን የተወለደችበት ሀገር ሊባኖስ የቅብዓ ቅዱስና ዕጣን ምዕመናን በነፃ ይወስዳሉ ለጸሎት ቤታቸውም ጭምር በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ th-cam.com/video/KGLzSKewy7w/w-d-xo.html
እኔ ያልጋባኝ ነገር በያቤተክርስቲያኑ ይሸጣል ጊዙ ይላሉ ታዲያ ለምን እንደዚህ ሆነ 🙏🙏🙏አቤቱ ይቅር ባለን
ታድያ ለምንድነው በየቤተክርድትያኑ የሚሸጠው ቅባዕ ቅዱድ
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👋💒💒💒💒
አባታችን ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት ካለ ቅዱሳኑን ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እዚህ ላይ ስላልገባኝ ነዉ
እስከመጨረሻው ስሚው መልሰውታል
@@mesretasfaw464 ስማሁት ግን ቤት ውሥጥ ስለ ፀሎት ቤት ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እስካሁንም አልገባኝም።ጠያቂዋ እኮ።ቤት ውስጥ ማጨስ ይቻላል ወይስ አይቻልም ነበር ያለችው አባታችንም ቤት ውስጥ ማጨስ እንደማይቻል እንጅ ቤት ውሥጥ የፀሎት ቦታን አልጠቀሱም ለዛ ነው
@@weynshetgesmie8075 ጸሎት ቤት ውስጥ ማዕጠንት ማጠን እሚቻለው ካህን ቦቻ ነው ብለዋል እኮ ውድ እንደውም እንደምሳሌ ጠቅሰዋል ካልስልጠናቸው አጥናለሁ ብለው የገቡ መሬት ተከፋታ እንደዋጠቻቸው በነብዩም ኤርምያስም ግዜ የነበረው ንጉስ ለምጥ እንደወጣበት አባቶች በደንብ አስተምረዋል
@@mesretasfaw464 እሽ አመስግናለሁ
@@weynshetgesmie8075 plus ማርዬ ለፀሎት ቤትም እኛ ብናጨሰው ፀሎተ እጣን ፀልየን ስላልሆነ አይፈቀድም ፀሎተ እጣንን የሚፀልዩ ደሞ ካህናት ናቸው
ቅባ ቅዱሱና እጣኑ ለምዕመን የሚሸጠው ምን እንዲደረግበት ነው?ይህን ቤተክርስቲያን አታውቅምና ነው?ግራ የምታጋቡን ለምን ይሆን?
ለምዕመናን የሚሸጠው ለቤተክርስቲያን መባ እንዲሰጡ ነው ፤ የሚሸጡት ደግሞ ካህናት አይደሉም፤ ምናልባት የቤተክርስቲያኗ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ካላት ምዕመናን ከዚያ ሊገዙ ይችላሉ፡፡
ግራ መጋባት ፈልገሽ ይሆን? የስዕለት ጥላ ስለተሸጠ ፀሀይ ላይ ይዘሽ ልትወጪ ነው? ካልተሸጠ እንዴት መባ ይገባል?
@@meronsileshi6333 አንቺ የምትይውን እንኳን ትንሽ ትንሽ ሳላውቅ አልቀርም።ለማንኛውም እግዚአብሔር አንድ ወጥ ሀሳብ ተናጋሪ አባቶች የምናይበትን ቀን ያምጣልን ።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፍታሪ ያቆይልን 🙏😘
ቃለ ህይወት የሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃሉን ለመከተል ትእዛዙን ለመጠበቅ ቤተክርስቲያን ካህናት አባቶቻችንን ዳቆን ወዲሞቻችንን እዲናከብር ለንስሀ ሞት ምንበቃ ያዲርገን አሜን💜💜💜💜💜
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አባታችን
ጥያቄዎች
1. እናቶች በእርግዝና ወቅት ዘቢብ ቢበሉ የህፃኑ አእምሮ ብሩህ የይሆናል ይባላል በቤተክርስቲያናችን ስርዓት ዘቢብን በቤታችን በጠቀም ይቻላል ወይ?
2. ተወልጄ ባደኩበት የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ቆራቢ ወይም ደናግላን ካልሆኑ በቀር የቅዳሴ ፀበል መጠጣት አይቻልም፡፡ ፀበሉን የሚያድሉትም ዲያቆናት ብቻ ናቸው፡፡ አዲስ አበባ ደግሞ ያስቀደሰም ያላስቀደሰም ቆራቢም ቆራቢ ያልሆነም ይጠጣል፡፡ አንዳንዴም ራሳቸው ቀድተው የሚጠጡ ምዕመናንን እናያለን፡፡ ይሄስ ከቤተክርስቲያናችን ስርዓት አንፃር እንዴት ይታያል?
ማንኛውም ምእመን ቅዳሴ ፀበል መጠጣት ይችላል እህታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥዎ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን⛪💠🕊🕊🕊
እግዜር ይስጥልን አባታችን፣ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያስተማሩን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው
ቅባቅዱስ ውጪ እንዳይሸጥ ውግዘት ቢደረግ መልካም ነው እላለው ምክንያቱም ሰው ውጪ ሲሸጥ እራሱ መቀባት የሚችል እየመሰለው እየተሳሳተ ነው
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት ብዙወቻችንን የሚያሳስተዉ ትምህርትነበር. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት. አስተዋይልብ ሰሚጆሮይስጠን በኡዉነት በህጉእድንኖር እግዚአብሔርይርዳን አሜን፫
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባየ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐❤
Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
Amen 🙏 ❤️
Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️
ቃል ሕይወት ያሰማልን ዉድ ምምራችን ❤❤❤
ቃልልል ሂወት የስማዓልና መምህር ፡🙏🏽💐
በዚህ ዘመን መከላከያችን ፀበሉ እጣኑ ቅባቅዱሡ ነው እንጂ ክፉመናፍሥት እቤት ይቀመጣሉ ሥለዚህ ለካህን አሥባርከን እጣኑንን ቅባቅዱሥንም እቤታችን መጠቀም ከጀመርን ቆየን አባታችን መተቱ ደንቃራው ኮተቱ በበዛበት ዘመን መከላከያችን እነዚህ ነገሮ ናቸው
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ሁሉ ጊዜ በውስጤን ጥያቄን የሚፈጥርልን የነበረው መልሰን አገኘሁት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ
ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አባታችን👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤
ቃለ ሂወት ያስማልን አባማህበር ቅዱሳን
ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
አሜን🤲
Amen kale hiwot yasemalene
ቃለሂወት ያሰማልን የኔ አባት እዴሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያስማልን
እኔ ከግብጥ አሰሬወች አምጥተው ሁሌም ጥዋትጥዋት ልጆቻቸውን ትምህረት ቤትሲሔዱ ይቅባቸውልን እኔም አንድንድቀን እጠቀማለሁ
ቃለሂወት ያሰማአልን
Zmare melaekt yasemalin zemarit rich
ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስደትላይ ብሆን ንስሀባት አለኝ ለእረፍት ወደሀገር እምትገቡ እህቶቸ ንስሀ አባት ያዙ ተመልሳችሁ ብትሰደዱኳን ሂወታችሁ የተረጋጋ ይሆናል በስልክ ትወያያላችሁ ሸክማችሁ ይቀላል
Kale hiwot yasemalin abatachin endihum wendmochachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
qaqlyot yasemaln!
እንኳን ደህና መጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
የኔ ጥያቄ አረብ አገር ያሉ ልጆች እያሰላኩ እየተጠቀሙት ነው ወደ ውጭ እየላኩላቸው ይሄ ተገቢ ነወ ወይ !? አባቶቼ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ !ታዲያ ለምንድነው በየቤተክርስቲያኑ የሚሸጠው?
🙏🙏🤲
እኔ አሁንም እዴያብራሮልኝ እምፈልገው እጣን እቤቱ ውስጥ ማጭስ ሳይሆን እቤታችን ውስጥ የፀሉት ቤት ለቅዱሳን ስእል ባለበት ቤቱውስጥ ማጨስ ይቻላል ውይስ አይቻልም ይህንን ቤያብራሮልኝ እኔ ወርሀውይ።ብአላቶች በሆኑ ግዜ አጨሳለሁ እፀሉት ቤት
አብዛኞቻችን ክርስትያኖች በቤታችን ውስጥ የ ተባረከውን ተጠቅመን ለውጥ ስላየንበት እንደዚህ አይነት ምክር ከ እናንት አልጠበኩም ነበር
@@tirsitgetachew3758 እመቤታችን የተወለደችበት ሀገር ሊባኖስ የቅብዓ ቅዱስና ዕጣን ምዕመናን በነፃ ይወስዳሉ ለጸሎት ቤታቸውም ጭምር በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ th-cam.com/video/KGLzSKewy7w/w-d-xo.html
እኔ ያልጋባኝ ነገር በያቤተክርስቲያኑ ይሸጣል ጊዙ ይላሉ ታዲያ ለምን እንደዚህ ሆነ 🙏🙏🙏አቤቱ ይቅር ባለን
ታድያ ለምንድነው በየቤተክርድትያኑ የሚሸጠው ቅባዕ ቅዱድ
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👋💒💒💒💒
አባታችን ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት ካለ ቅዱሳኑን ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እዚህ ላይ ስላልገባኝ ነዉ
እስከመጨረሻው ስሚው መልሰውታል
@@mesretasfaw464 ስማሁት ግን ቤት ውሥጥ ስለ ፀሎት ቤት ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እስካሁንም አልገባኝም።ጠያቂዋ እኮ።ቤት ውስጥ ማጨስ ይቻላል ወይስ አይቻልም ነበር ያለችው አባታችንም ቤት ውስጥ ማጨስ እንደማይቻል እንጅ ቤት ውሥጥ የፀሎት ቦታን አልጠቀሱም ለዛ ነው
@@weynshetgesmie8075 ጸሎት ቤት ውስጥ ማዕጠንት ማጠን እሚቻለው ካህን ቦቻ ነው ብለዋል እኮ ውድ እንደውም እንደምሳሌ ጠቅሰዋል ካልስልጠናቸው አጥናለሁ ብለው የገቡ መሬት ተከፋታ እንደዋጠቻቸው በነብዩም ኤርምያስም ግዜ የነበረው ንጉስ ለምጥ እንደወጣበት አባቶች በደንብ አስተምረዋል
@@mesretasfaw464 እሽ አመስግናለሁ
@@weynshetgesmie8075 plus ማርዬ ለፀሎት ቤትም እኛ ብናጨሰው ፀሎተ እጣን ፀልየን ስላልሆነ አይፈቀድም ፀሎተ እጣንን የሚፀልዩ ደሞ ካህናት ናቸው
ቅባ ቅዱሱና እጣኑ ለምዕመን የሚሸጠው ምን እንዲደረግበት ነው?
ይህን ቤተክርስቲያን አታውቅምና ነው?
ግራ የምታጋቡን ለምን ይሆን?
ለምዕመናን የሚሸጠው ለቤተክርስቲያን መባ እንዲሰጡ ነው ፤ የሚሸጡት ደግሞ ካህናት አይደሉም፤ ምናልባት የቤተክርስቲያኗ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ካላት ምዕመናን ከዚያ ሊገዙ ይችላሉ፡፡
ግራ መጋባት ፈልገሽ ይሆን? የስዕለት ጥላ ስለተሸጠ ፀሀይ ላይ ይዘሽ ልትወጪ ነው? ካልተሸጠ እንዴት መባ ይገባል?
@@meronsileshi6333
አንቺ የምትይውን እንኳን ትንሽ ትንሽ ሳላውቅ አልቀርም።
ለማንኛውም እግዚአብሔር አንድ ወጥ ሀሳብ ተናጋሪ አባቶች የምናይበትን ቀን ያምጣልን ።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን